እስኪ እየደወላችሁ እናውጋ.... ላዳምጣችሁ #2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ይህ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን ነው። ኮሜዲያን እሸቱ የተለያዩ ከሃገር ውጭ የሚገኙ ወገኖችን ስልክ እየተቀበለ ታሪካቸውን እና ገጠመኛቸውን የሚያዳምጥበት፣ በተለይ ለ ዳያስፖራው የ ሃገራችን ማህበረሰብ የቀረበ ፕሮግራማችን ነው።
    ደውሉልን።
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

ความคิดเห็น • 87

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie หลายเดือนก่อน +20

    እሼ መልካም ሰው! የዘራኸውን ታጭድ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን!

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 หลายเดือนก่อน +19

    ተመስገን እኛም ዲያስፖራዎች ሳንከፍል የሚሰማንን አገኘን እሸቱ አእምሮህን የባረከው እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችህን ይባርክልህ

    • @DesalgnkifleDesalgnkifle
      @DesalgnkifleDesalgnkifle หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ይባርከው🙏

    • @LidiyaFkre
      @LidiyaFkre หลายเดือนก่อน

      @@addisdemeke1472 Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @etagegnetiruneh241
      @etagegnetiruneh241 หลายเดือนก่อน

      ከሐገሬ ከወጣሁ ብዙ ዓመቴ ነዉ ልጄ የድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሀን ሰውነ አክባሪ እግዚአቤሔርን ፈሪነህ

  • @akliludamte7634
    @akliludamte7634 หลายเดือนก่อน +8

    መሬም እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f หลายเดือนก่อน +8

    መሪያም ሬስቶራንት ስታንቡል ስታንቡል ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይባርክሽ ክብረት ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun หลายเดือนก่อน +10

    ስለ ልጅ አስተዳደግ የተናገረችውን እልፍ የምትባለውን እህቴን በጣም ነው የማደንቀው
    ምክኒያቱም እኔ በጣም የምርጦች ምርጦች እናት ሁኜ ልጆቼን በእንግሊዝ ሀገር ምንም አልሰራም ምንም ይቅርብኝ ብየ በእራሴ እጅ ብቻ እያሳደኩ እገኛለሁ በምን ሁኔታ ውስጥ ብትሉኝ በዚህ ተጽፎ አያልቅም አንድቀን ሚዲያ ላይ ስለልጅ አስተዳደግ በተመለከተ እንደምወጣ እርግጠኛ ነኝ እሼ በጣም አመሰግናለሁ

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ልጆቼን ማዋያ እንኳን ሳልክ ፣ እያሳደኩኝ ነው ውጭ ሀገር ልጅ ማሳደግ እጅግ በጣም ከባድ ነው

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም አሜሪካን ሀገር ስራ ትቼ ልጆቼን እራሴ ትምህርት ቤት አድርሼ መልሼ አብስዬ ሆሞርክ አሰርቼ የቤቴን ሁሉ ስራ ሰርቼ ያለእረፍት የጥርስ የሆስፒታሉ አፖይንትመንት አመላልሼ ........ሁሉን ብዬ ያለእረፍት እየለፋሁ ግን ኢትዮጵያ ያሉት ቤተሰቦቼ ግን አሾፍሽ አሜሪካ ቁጭ ትያለሽ እንዴ ዶላር ላይ እያሉ በመጠኑ ሲላክላቸዉ ይንቃሉ ይጣላሉ ያለዉን መከራ አያዉቁትም።

    • @elsa3589
      @elsa3589 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopialove2463 እንደ እኔ እንደ እኔ ለእናት እና አባት ካልሆነ እንዳትልኪ ፣ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ የራስሽኝ ቤተሰብ ምሪ ፣ እነሱ አይጠግቡም አያመሰግኑምም

    • @user-wn6nm5mu3t
      @user-wn6nm5mu3t 22 วันที่ผ่านมา

      @@sebliethiosun እህቴ እኔ ላንቺ ምስክር ነኝ ጀግና እናትነሽ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 หลายเดือนก่อน +45

    ብዙ ሰዎ ሲምል የቆምኩበት መሬት ይክዳኝ ይላሌ። ከባድ ነው መምጫው አይታወቅም እና ፈጣሪ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጃ እንደበደላችን አይሁን🙏ስለህጻናት ብለህ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 หลายเดือนก่อน +1

      😢አሜን

    • @LidiyaFkre
      @LidiyaFkre หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tinsaezedagim4808
      @tinsaezedagim4808 หลายเดือนก่อน +1

      የመሃላ ቀላል የለም የናቴ ልጅ
      አባቴ ይሙት፣እናቴ ትሙት፣ካንቺ/ተ ይነጥለኝ ...አልፎ ተርፎ በፈጣሪ በቅዱሳን...ባጠቃላይ እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት ከማለት የዘለለ መሃላ በሃይማኖታችን አይፈቀድም ።ግን ለምንድነው ትእዛዝ የማናከብረው !?😢😢😢

    • @user-gp1vi8et1d
      @user-gp1vi8et1d หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን 😢

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 หลายเดือนก่อน +7

    እሼ አልሰጠሁም አትበል ትልቁን ነገር ራስህን ሰተሀል እኮ እያንዳንዶ ሰአት ገንብ ናት ይህን እወቅ❤

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 หลายเดือนก่อน +11

    ይኸ ፕሮግራም ስዓቱ ይጨመርልን ብለን ሠላማዊ ሠልፍ እንዉጣ

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 หลายเดือนก่อน +5

    በስጦታም ይሁን በልመና ውስጥህ የታመቀ ደግነት ባይኖርህ ከየትም አታመጣውም !
    እሼ መሌ ደግ ሰው ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ❤❤❤

  • @EshetuPhtography
    @EshetuPhtography หลายเดือนก่อน +9

    እሼ ይሄ ፕሮግራም ጥሩ ነው የሰዓት ገደብ ቢኖር እላለሁ ብሶቱን ማካፈል የሚፈልግ ነፍ ነውና ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማር!

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 หลายเดือนก่อน +3

      @EshetuPhotography እሼ ይሄንን ፕሮግራም ሲጀምር ሰዓት ገደብ የለውም ያለበት ምክንያት ይኖረዋል:: እንደኔ ደግሞ የሰዓት ገደብ ቢኖረው ሰዎች ከሰዓት ጋር ግብግብ ሲገጥሙ ሀሳባቸው ይበተናል እንዲሁም አንዳንዱ ብዙ ጠቃሚ ነገር እያለው በሰዓት ምክንያት ሊቋረጥ ይችላል::

  • @user-qp5vp5ej8w
    @user-qp5vp5ej8w หลายเดือนก่อน +3

    ውይ የመጀመርያው ልጅ እዴት አጀቴን እደበላው እውነት ለተቸገረ ወገኖቻችን የምደርሱ ምርጥ ኢትዪጵያዊ እና ኤርትራዊ እህት ወንድሞቻችን ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እሼ አንተንም ፈጣሪ ከነ ሙሉ ቤተሠቦች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-yq3ji4yd3f
    @user-yq3ji4yd3f หลายเดือนก่อน +7

    መሬምን አንድ ቀን ብታቀርባት።
    እግዚያብሔር ይባርካት።

  • @SelamSelu-c3p
    @SelamSelu-c3p หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር ይስጥልን እሼ የሰጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @zoomprise
    @zoomprise หลายเดือนก่อน +6

    እረ እሼ ይህንን ጉዳይ (እርእሰ ) ባትነካን ምክንያቱም 90% በሥደት ላይ ያለው ዋው የሚሥብል ታሪክ ነው ያለው እኔ በግሌ ታሪኬን ለአንድ ፀሐፊ ደራሲ ታሪኬን ፊልም እንዲሠራበት ነው የማደርገው ብዙዎቻችን ታሪክ ሣይሆን ታሪኮች አሉን እሰከዚያው ሆድ ይፍጀው ብያለው

    • @DesalgnkifleDesalgnkifle
      @DesalgnkifleDesalgnkifle หลายเดือนก่อน

      እውነትነው እኔፍላጎት አለኝ አንድጥሩመጻፍ ለመድርሥ
      አንድቀን

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው እሼ እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ❤🎉

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 หลายเดือนก่อน +4

    መሬየም አላህ ይጨምርልሽ ደግነትን የመሠለ ምን አለ??

  • @sarah14252
    @sarah14252 หลายเดือนก่อน +4

    አስደማሚ ነህ እሸት ! ላድምጣችሁ ? ወይ መባረክ! በአንተ አድሮ የሚሰራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg หลายเดือนก่อน +5

    እሼ እግዝአብሐር ያሰብን😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢

  • @takelederesa
    @takelederesa หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ፕሮግራም ነው ❤❤❤

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 หลายเดือนก่อน

    እሼ በጣም ነው የምንወድህ እግዚእአብሔር ይባርክሆ ! ለራስህ ታማኝ ነህ !! ከስህተት ይጠብቅህ !! እውቀት ጥበቡን ጨምሮ ይሥጥህ !!
    አሜን !! በምትሥራቸው ነገር ሁሉ የተባረክና የሕዝብ ነህ ::

  • @rotes3106
    @rotes3106 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ደዋዮች በጣም ደስ ይላሉ። እናመሰግናለን

  • @Battitu
    @Battitu หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ምስክርነት ነው . እግዚአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው. መሪያም ከእስታምቡል ተባረኪ🙏

  • @wedneshdissasa2556
    @wedneshdissasa2556 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀሪያ አንተን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ነዉ የምለዉ ሲቀጥል እነዚህን የዋህ ሰዎችን ነብሳቸውን ይማር በጣም እጅግ አሳዛኝ ነው

  • @abelb5604
    @abelb5604 หลายเดือนก่อน

    እሸቱ በጣም ጥሩ ሰው በሃይማኖቱ የማይደራደር እግዛብሄር የሚፈራ ከሱ ጋር የሚሰራውን ሰው የሚያሳድግ ብቻውን የማይበላ የተባረከ ሰው ነው እሸቱን ለመግለጽ ቃላቶች ያጥሩኛል እግዛብሄር የልብኸ ይሙላልኸ❤❤

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 หลายเดือนก่อน +4

    ልክ ነች በተለይ ህፃናትን የሚሸልሙበትን መንገድ ማስተካከል ከአሜሪካን ትምህርት ቤት መኮረጅ ያለብን ይመስለኛል

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ🥰❤

  • @user-zb4cc5px8d
    @user-zb4cc5px8d หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥሺሁ ስው የሚርዱ

  • @geda630
    @geda630 หลายเดือนก่อน +1

    Realy THANKYOU eshee...to understand us..THANKYOU 🙏 May god BLESS you and your family 🙏🤗❤️

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ እሼ።

  • @tiruworkgebermichael9880
    @tiruworkgebermichael9880 หลายเดือนก่อน +1

    You are the best God bless you and oill your family

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d หลายเดือนก่อน

    ተክልየ የሀገሬ ታቦት ሀገሬን ጠብቃት እስክመለስባት እሼ ተክልየ በፀሎታቸው ይጠብቁህ

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f หลายเดือนก่อน +1

    እሺ ባልደውልም ልጆች ላይ በደንብ ቢሰራ ጥሩ ነው በርታልን እሺ ቅዳሲ የለቀከው እዴት እደጠቀመኝ ንርልኝ አመሰግናለው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 หลายเดือนก่อน

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር

  • @dawitgebreyes-ze3gs
    @dawitgebreyes-ze3gs หลายเดือนก่อน

    መረየም አላህ ባለሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics หลายเดือนก่อน

    እሼ ደህና ነህ ሲለ አደጋዉ በጣም አዝናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GedionPlays
    @GedionPlays หลายเดือนก่อน +2

    ቱሀን አሜሪካ በጣም አለ በተለይ ዳላሰ በጣም ይሞቃል

  • @Tamimuhmuh
    @Tamimuhmuh หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አለ ትሗን

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 หลายเดือนก่อน +1

    ውጭ ሀገር ትኋን አለ አይጥ አለ በረሮ አለ ።

  • @senaitgebresilase5318
    @senaitgebresilase5318 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ የእኔ የማወራክ ነገር አለ ከቤሩት የጀመረ ሱርያ ቱርክ ግሪክ ፈረንሳይ መጨረሻዬ እንግሊዝ ያሳለፋኩትን ታሪክ ስቃይ አጫውትካለው አሁን ስራ ላይ ሰለሆኑክ ነው❤❤❤🙏

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte9103 หลายเดือนก่อน +2

    እሼ የቤት ማስታወቂያው እውነት ነው ?? አደራህን እንዳይሸውዱን::

  • @M198020
    @M198020 หลายเดือนก่อน +1

    እሽዬ መልካም ሰው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 หลายเดือนก่อน +1

    Nice to see you again❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iy5wc4ws7l
    @user-iy5wc4ws7l หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አይዲያ ነው ጎበዝ

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 หลายเดือนก่อน

    Eshe Thank you for your time. It is nice program ❤❤❤❤

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 หลายเดือนก่อน +1

    ስጠብቅ ሰንብቼ ማታ ረሳሁት

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😂😂😂😂

  • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
    @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 หลายเดือนก่อน

    I want to hear you wow. Every one want talk this time.

  • @HAHA_17_A
    @HAHA_17_A หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወድማችን. ኢሞ. የለህም.

  • @user-mz8so6tb9p
    @user-mz8so6tb9p หลายเดือนก่อน

    Esua rasua comic nate 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 หลายเดือนก่อน

    Eshetu tebareke

  • @hadtube
    @hadtube หลายเดือนก่อน +1

    Ashe wedefit tlk TH-camr yemehon alama alegn ena degmo anten lk ende araya madreg efelgalehu❤ewedkalewu kberlgn❤

  • @asmeretabraham744
    @asmeretabraham744 หลายเดือนก่อน +1

    Yes eshu it came back

  • @hanamarkos5225
    @hanamarkos5225 หลายเดือนก่อน

    Thon kfrng ager nw ymtaw Eshywa❤

  • @user-jc2qe3eg8p
    @user-jc2qe3eg8p หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @grge7732
    @grge7732 หลายเดือนก่อน

    እሹየ yeni sew ❤❤❤

  • @LizziesChannel1
    @LizziesChannel1 หลายเดือนก่อน +1

    God bless America, come here to America. It’s the best place for your kids, especially the Bay Area.

  • @zinashbiru5655
    @zinashbiru5655 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Ashe I hope all is good with you and all your family !
    I’m contacting you from London. There are something I wanted to tell you. Also take advice from you but is there anyway I can talk to you privately ?
    or even if it is life without other people hearing what we are talking about?
    , if I get a chance to talk to you privately, I will explain why I wanted to talk to you privately please
    if possible only
    thank you so much 🙏

  • @user-eq4ih1go8o
    @user-eq4ih1go8o หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም

  • @HanaAlhegne
    @HanaAlhegne หลายเดือนก่อน

    Ehiy

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️🕊🕊

  • @meseretalemu9712
    @meseretalemu9712 หลายเดือนก่อน +1

    Ayesmam

  • @HanaAlhegne
    @HanaAlhegne หลายเดือนก่อน

    Eshiy

  • @hirutmekasha1432
    @hirutmekasha1432 หลายเดือนก่อน

    Nefse yimar

  • @M198020
    @M198020 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ይዞሀል

  • @SolamaS
    @SolamaS หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GGMedia376
    @GGMedia376 หลายเดือนก่อน +1

    ke Turk America Yegebahu Lij Ebaken Addres Lakelen Ebaken

  • @bizuneshyimam9395
    @bizuneshyimam9395 หลายเดือนก่อน

    አይሰማም እምትለዉ ይቅርታ።

  • @SintsyehuDejen
    @SintsyehuDejen หลายเดือนก่อน

    Ere eshe min nekah areb agerm eko end end yemiyakl tihon new yalew

  • @betinigus-dm9qg
    @betinigus-dm9qg หลายเดือนก่อน

    እሻ የት ነው ማግኝት የምችለው አተን ወድሜ

  • @user-wp5uj3wx7d
    @user-wp5uj3wx7d หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @SelamSelu-c3p
    @SelamSelu-c3p หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ይስጥልን እሼ የሰጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣችሁ