"እኔ እና ልጄ ለየት ያለ ፊልም ልንስራ ተዘጋጅተናል ..!!" ተወዳጁ ተዋናይ ጥላሁን ጉግሳ ከልጁ ጋር //በሻይ ሰዓት// በቅዳሜ ከሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 330

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 11 หลายเดือนก่อน +66

    ለእናትዋ ትልቅ ክብር ያስፈልጋል ብዙ ችግር አይታ ልጆችዋን እዚህ ያደረሰች

    • @betsegaelias6241
      @betsegaelias6241 11 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም አርቲስት ሄለን ጀግና እናት ነች

    • @ninalove5477
      @ninalove5477 11 หลายเดือนก่อน +2

      Betammmmmm sibza enji enatm abatem huna asadegche mashallah

    • @ajebushmamo2593
      @ajebushmamo2593 10 หลายเดือนก่อน

      True ❤️

  • @zewdneshtesfaye1917
    @zewdneshtesfaye1917 11 หลายเดือนก่อน +237

    የአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ልጅ እውነት ለመናገር በህፃንነት ሄዳ አንድም እንግሊዝኛ ሳትቀላቅል ማውራቷ ለጉብኝት ሄዳችሁ አማርኛ ረሳን ለምትሉ ጉረኞች ጥሩ ምሳሌ ናት

    • @hagerezegeye3845
      @hagerezegeye3845 11 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል

    • @altudz4055
      @altudz4055 11 หลายเดือนก่อน +7

      ቤተሰብ ነው ዋናው እናታቸው ጎበዝ ነች አባታቸውም እየሄደ ያያቸዋል ለዛ ነው 👏🥰

    • @አፀደማርያምኤፍታህ
      @አፀደማርያምኤፍታህ 11 หลายเดือนก่อน +2

      😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 11 หลายเดือนก่อน +2

      Kkkjjቀላል በልጅነት ሔዳ በዛ ላይ ከነሡ ጋር እያሣለፈች እነሡ ከቤተሰብ አሣልፈው ጠፋን ይላሉ

    • @Jegolejegole
      @Jegolejegole 11 หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ነው ከአገር ቤትም ሳይወጡ የሚደባልቁ አይብሱም

  • @betsegaelias6241
    @betsegaelias6241 11 หลายเดือนก่อน +37

    አርቲስት ሄለን ለነ ኤል ሮኢ እዚህ መድረስ ራስዋን የሰዋች ጀግና እናት ነች።በሚቀጥለው ኤል ሮኢን ከናትዋ ጋር በዚሁ ሚዲያ አቅርቡልን።እናትዋን ሄለን ታደሰን አቅርቡዋት ከልጇ ኤል ሮኢ ጋር።

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 11 หลายเดือนก่อน +57

    አባት እና ልጅ ደስ ስትሉ ዮኒዬ መቼ ነው የሚመጣው ናፈቀን እኮ

    • @Edikonjo
      @Edikonjo 11 หลายเดือนก่อน +1

      ጀርመን ሂዷል ለእረፍት መሰለኝ

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 11 หลายเดือนก่อน +117

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 🥺🥺🥺😭😭በስቃይ ላይ ናቸው ፍትህ

    • @zientahmed8116
      @zientahmed8116 11 หลายเดือนก่อน

      ተረሱ 😭😭😭😭😭

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @fittih7833
      @fittih7833 11 หลายเดือนก่อน +1

      አህ፣ ሲደላደሉና ሲመቻቸው ነፍጠኛ ዳውን ዳውን ለሚሉት ማለትህ ነው?

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 11 หลายเดือนก่อน +34

    ጥሌ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድክ የማደቅህ በተለይ ድምጽ ልዩ ነው ደስ የምትሉ አባት እና ልጅ ይቅናችሁ በሉም ነገር ላይይቅናችሁ ❤

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 11 หลายเดือนก่อน +28

    ሄለን ናት ልጆቿን እዚህ ለማድረስ ብዙ ዋጋ የከፈለችው ይሄንንም ሄለን በፌስቡክ ገፅዎ ላይ ፅፋዋለች ሄለን ነበረች ከልጇ ጋር መምጣት የነበረባት ለምን እርሷ ናት ዋጋ የከፈለችው እና የለፋችው!

    • @fatoye123
      @fatoye123 11 หลายเดือนก่อน +3

      እሷ ስላወራች ነው ያወቅሽው ያአንድን ወገን ሰምቶ መፍረድ አይከብድም

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 11 หลายเดือนก่อน +11

    ሁሌም ዋጋ ከፍለው ጀግኖችን በጎዳቸው ለሚያሳድጉ እናቶች ውለታቸውን እግዚአብሔር ይክፈል።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 11 หลายเดือนก่อน +10

    አባቷን መሳይ እንጠብቃለን ምርጥ ፊልም እንደሚሆን አንጠራጠርም ስርአቷ ደስ ምትል ልጅ

  • @kassaayelegn56
    @kassaayelegn56 11 หลายเดือนก่อน +5

    አብርሀም የኒን ቦታ ተክተህ ስትሠራ በጣም ጎበዝ ነህ።ጾጊም ተወዳዳሪ የለሺም። የኒይ በቅርቡ ወደ ቦታ ይመለሳል።የኒይ ከኖሮዎይ እኔ ለመጎብኘት መጥቶ ነበር። የኒይ በቲቪ መስኮት ከማየው በላይ ሆኖ ነው ያገኘሁት። እኔ ና ባልተቤቴ ኖሮዎይ ሀገር ስንኖር ስቀነው የማናውቅው ሳቅ ነው የሳቅ ነው። ችገር ኖሮን ሳይሆን ሀገሩ ቀዝቃዛ ስሆነ ብዙ አያስቅም። የኒ ቤታችን መጥቶ ሳቅ እምባ በእምባ ነው የሆ ነው። የኒ በጣም የሚገርም ሠው ነው። ከየኒ ጋር ተቀምጦ ማውራት እድሜ ይጨምራል። በጣም አስቂኝ ና ደስተኛ እግዜአብሄርን አመስጋኝ ሁሉን አማልቶ የሠጠው ሠው። ኢቢስ የኒን ማጣት ማለት በእኔ አመለካከት ኢቢስ ጠፋ ማለት ነው። እኔ ኖሮዎይ ሀገር ብዙ ስደተኛም ሆነ በጉበረኝት የሚመጡ ሠዎች አሰተናግጀ አለሁ የኒይ የተለየ ሆኖ ነው ያገኘሁት።ለገንዘብ ለማግኘት አስገበገብ ለምንም ነገር ግድ የለው። አንድ አይነት ሠው ነው። በቲቪ መስኮት የምናየው ና ፊት ለፊት የምናየው። መልካም ቀን ኢቢሶች።

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 11 หลายเดือนก่อน +13

    ጥላሁን የቤቶች ኑጉስ ጀግና ተዋናይ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 11 หลายเดือนก่อน +21

    ደስ ይላል አባትና ልጅ መልካም እድል ፊልማችሁን እንጠብቃለን❤

  • @HiwotBelay-s6k
    @HiwotBelay-s6k 11 หลายเดือนก่อน +5

    ተዋናይ ጥላሁን ጉጉሳ በጣም እንወድሀለን ጋሽ ጥልየ ያሰባቺሁት ይሳካ❤❤❤

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 11 หลายเดือนก่อน +36

    በጌታ ሞገስ ያለው ውዱ አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ ሰላም ላንተና ለልጅህ ይሁን::

    • @FasikaAlelign
      @FasikaAlelign 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከዚያ ምን ይሰራል ታዲያ❓❓❓

    • @naymasaid1746
      @naymasaid1746 11 หลายเดือนก่อน +1

      ግንኮ አላሳደጋትም እናትዋ ነች በመከራ አሳድጋ ለዚህ ያበቃቻት ዛሬ ልጄ ሲል አያፍርም ቲሽ እወደዉ ነበር ግን

    • @FasikaAlelign
      @FasikaAlelign 11 หลายเดือนก่อน

      @@naymasaid1746 መሲኪን😂😂😂😂😂 አንቺ ወደድሽው ጠላሽው የሚቀየር የሚቀነስ ነገር አይኖርም የባሰ ሀጢያት አበዛሽ ምክንያት ጌታ የወደድውን ማንም ሊጠላው አይችልም አለቀ።።።።

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 11 หลายเดือนก่อน

      አይሻልሽም በዩጩፋ ማፈሪያ በጌታ ሞገስ ያለውስትይ አለማፈርሽ መናፍቅ ከመቼወዲነው ሞገስ ያለው ጭራቅ ሰይጣን

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 11 หลายเดือนก่อน +9

    ደሰ ይላል እንደተመኘህው ይሙላልህ ጉበዝ ልጅ ናት በርቺ ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን

  • @srjson20
    @srjson20 11 หลายเดือนก่อน +27

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ሴቶችና ሕፃናት።

  • @aynadistadese-fc9ey
    @aynadistadese-fc9ey 11 หลายเดือนก่อน +12

    ወይ አባት መባለሰ አይቀር እናት 4 ልጆቿን ዋጋ ከፍላ እዚህ አድርሳ , ለእናቷ ትልቅ ክብር አለን,እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር,,,,የለም ከመባል መኖሩ ጥሩ ነው ,ክብር ልጆቻችሁን ለብቻ ለምታሳድጉ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 11 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ቆንጆ ከረጅም ግዜ በዎላ በሰላም በጤና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ የልጅነቴ ትውስታዬ ነሽ ደስ ብሎኛል ስላየውሽ ጋሽ ጥላውን የሚንወደው የምናከብረው ትልቅ ተዋናይ ነው ስላየዋችው ደስ ብሎኛል ❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 หลายเดือนก่อน +7

    ጥልዬ ቀጣም ለምወድህ በፊልሞችህ ብቻ አይደለም በመንፈሣዊ ህይወትህን ኢየሱስ ሥለምሠብክ ደሥብሎኛል

  • @allqua7050
    @allqua7050 11 หลายเดือนก่อน +26

    ኧረ ዮኒን አምጡልን😢

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 11 หลายเดือนก่อน +19

    ኮመንታትሮች ሚሰራው ልጅ አልታያችሁም እንዴ አንድ ነገር ከያዛችሁ በቃ እኝኝኝ ነው ስራችሁ ዮኒ ረፍት ላይ ነው ባልደረባው እየሰራ ነው እለቀ አልኩ ባይ ሁላ ኤጭጭጭ

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 11 หลายเดือนก่อน +15

    Gobez ኤልሮኤ አንድ ሳምንት ውጪ ሀገር ሄደው ሲመጡ በእንግላዘኛ ይንተባተባሉ እንቺ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 11 หลายเดือนก่อน +15

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህትና ወንድሞቻችን

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 11 หลายเดือนก่อน +249

    ኧረ በ አማራ ክልል ስላለው ሰላም የሚጨነቅ ሚዲያ ጠፋ

    • @mubarakbin6184
      @mubarakbin6184 11 หลายเดือนก่อน +8

      በጣም

    • @mg-kb9cr
      @mg-kb9cr 11 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂😂😂ቻቻቻቻቻቻቻቻቻ

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 11 หลายเดือนก่อน +14

      ኧረ አፍነዉ ሊጨርሱን ነዉ የአላህ😢😢😢😢😢😢

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 11 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 11 หลายเดือนก่อน +9

      እንዲህ አይነት ኮሜንት አትፃፉ ለህዝባችን እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm 11 หลายเดือนก่อน +15

    ኧረ ዮኒኒኒኒኒኒኒኒኒ መድረኩ ያላንተ የቀዘቀዘ ቡና ነው ተው ተመለስ ደሞ ተናፍቀሃል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 11 หลายเดือนก่อน +11

    Abresh gobeze journalist ❤❤❤

  • @Samf3031
    @Samf3031 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒ ባለህበት ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር ሰላም ጤና ይሁንልህ በጣም ጠፋህ ግን

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 11 หลายเดือนก่อน +16

    ዘሩ ቀለጠ, ቤቶች ውስጥ ሶስተኛ ሰራተኛ አድርጋችሁ አሰሯት እባካችሁ አቢ እና ሻሸን እንግሊዝኛ እንድታስተምራቸው

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 11 หลายเดือนก่อน +24

    ፍትሕለአማራሕዝብ

    • @gnetgremew2226
      @gnetgremew2226 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 11 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልሮኢዬዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ አስተዋይ ተጠበቁልኝ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 11 หลายเดือนก่อน +35

    አረ በአላሕ ለአማራ ሕዝብ ፉትሕ ጠይቁልን ኔቶርኩንም ዘግተው በጭቀት ሞትን ድምፃቸውንም እየሠማን ናፉቆትን አልቻልንምነበር አረ ኡኡኡኡ

    • @elsanegussu7889
      @elsanegussu7889 11 หลายเดือนก่อน

      Egna Egzabher becha new yaln Ethiopia lay chegr sedrs yane new tez menlachew😢😢😢😢

    • @user-bc3yf2ym4y
      @user-bc3yf2ym4y 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 11 หลายเดือนก่อน +1

      የትግራይ ህዝብ ላይ እንዲህ ነበር የዘመታችሁት ቅመሱት!!

    • @tigib6790
      @tigib6790 11 หลายเดือนก่อน +1

      ማንን እንጠይቅልሽ ፍትህ ያለው በአማራ በህዝብ ምርጫ ነው ሰላምን ከፈለጉ ከመንግስት ጎን ቆመው እራሳቸውን የአማራ ነፃ አውጭ ነን የሚሉትን አለመከተል ንው ጦርነት ለትግራይ ህዝብም ሙሉ ጦር ይዘው አልሆነላቸውም ማንም ዘላለም በስልጣን ላይ አይኖርም ግዜው ስደርስ ብልፅግናም ይወድቃል ግን የሚያሳዝነው እስከዛው ምንም ያላደረጉት የአማራ ህዝቦች አቅም የሌላቸው መሞታቸው እና መሰቃየታቸው ነው

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigib6790ተባርኪ❤

  • @heyablisan2525
    @heyablisan2525 11 หลายเดือนก่อน +4

    I give credit for her mom do you know? She is???

  • @meskeremabebe4884
    @meskeremabebe4884 11 หลายเดือนก่อน +12

    I’m jealous of her Amharic lol it’s hard to teach my daughter 😢

    • @Dena.E
      @Dena.E 11 หลายเดือนก่อน +2

      same

  • @zeynbeshafi4010
    @zeynbeshafi4010 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይቺ ልጅ አለች በጠም ህፃን ሆና ማሰታወቂያ ሰሰራ አቃለው ❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachassefa2584
    @yemisrachassefa2584 11 หลายเดือนก่อน

    እሰይ ስታምሩ አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ የገባው ሰው መባረክ ብቻ ነው

  • @honey48757
    @honey48757 11 หลายเดือนก่อน +5

    Tilahun Gugsa Des yemil Sew 👍👍

  • @adaneordofa5277
    @adaneordofa5277 11 หลายเดือนก่อน +8

    ምን ሆኖ ነው የአማራ ህዝብ
    እኔም እኮ እዛ ነኝ ከተማው ሰላም ነው
    ምናልባት ለታጠቁት ነው ፍትህ የምትሉት 😥

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም።

  • @sefan696
    @sefan696 11 หลายเดือนก่อน +15

    Congrats ዘሩ ሞለ እኳን ደነ መጠ❤❤❤❤

  • @tesfaneshabera7469
    @tesfaneshabera7469 10 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ ለናትዋ ለዚ ላበቃቻት ከፈጣሪ በታች

    • @mihiretmamo8808
      @mihiretmamo8808 3 หลายเดือนก่อน

      What about him ? Why she left her father Tilahun ?

  • @selamawittafese5824
    @selamawittafese5824 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናቷ ምርጥ ሤት ናት

  • @selamawitwoldesenbet
    @selamawitwoldesenbet 11 หลายเดือนก่อน +6

    ከ እናቷ ጋር ነው መቅረብ የነበረባት ለፍታ ያሳደገችው እሷ

    • @fstudio4962
      @fstudio4962 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤😢

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 4 หลายเดือนก่อน

      Exactly she is great mum 4 children with out father

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 หลายเดือนก่อน +12

    ሠላም ለሠው ዘር ቀሙሉ

  • @HiwotBelay-s6k
    @HiwotBelay-s6k 11 หลายเดือนก่อน +7

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝቦች

  • @emann7734
    @emann7734 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባትና ልጅ መልካም የስራ ግዜ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h 11 หลายเดือนก่อน +11

    ጥሌ ምርጥ ሰው ታምራላችሁ ከልጅህ ጋር❤❤❤

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 11 หลายเดือนก่อน +14

    ያረብ አረ ሰላሙን አማጣልን በጭቀት አለቅን

    • @toybamuhammed905
      @toybamuhammed905 11 หลายเดือนก่อน +2

      ያረብ አላህ ለሁላችንም ሰላሞን ያበዛልን ያረብ

    • @SemiraKassaw-m1r
      @SemiraKassaw-m1r 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ወላህ እኔ ራስ ምታት አለብኝ እና ሰሞኑን ስልክም ሲዘጋ ስጨናነቅ እያመመኝ ተቸገርኩ በስደት ላይ ናፍቆቱንም አልቻልኩም ኢላሂ መፍትሔዉ. አንተ ጋር ነዉ እና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

    • @toybamuhammed905
      @toybamuhammed905 11 หลายเดือนก่อน

      @@SemiraKassaw-m1r አይዞሺ የኔእህት ያመመሺንም አላህያሺርሽ ያረብ ዋናዉ የሰዉልጅ ጤናነዉ አላህ ሀገራችነንሰላም ያድርግልን እኔ ሰሜን ወሎ ሀፕሩ ወረዳነኝ ባለቤቴ ይደዉላል በመሰመር እና በኛ ሰላምነዉ ብላል አይዞሺ ቦታ ቦታ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@SemiraKassaw-m1rአረ ያረብ ወላሂ እኔም ጭቀት አልችልም ድሮም ትንሾ ነገር ናት እምታስጨንቀኝ እኮን ተጨምሮብኝ

  • @ጦይቢ-ኩሌ
    @ጦይቢ-ኩሌ 11 หลายเดือนก่อน +68

    ፍትህ ለአማራ ክልል

    • @srjson20
      @srjson20 11 หลายเดือนก่อน +2

      ፍትህ የት ማጋ ይሁን ያለው።

    • @yewollowakonjo
      @yewollowakonjo 11 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@peaceandpeaceful4538ያናፍጥህ ጭቅቅታም ጋላ ፈጣሪ ምስክሬ ነዉ እናንተን ባገኜሁት አጋጣሚ ዋጋ ነዉ የማሥከፍላችሁ በሠፈራችሁት ትሰፈራላችሁ

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@peaceandpeaceful4538🌿🐄🐄

    • @genitefera1375
      @genitefera1375 11 หลายเดือนก่อน

      ኤጭ

    • @ednaletsworshipourlord6481
      @ednaletsworshipourlord6481 11 หลายเดือนก่อน

      Fitih le hulum Ethiopiaw

  • @selamesutube4390
    @selamesutube4390 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናትየው ብዙ ዋጋ ከፍላለች።አባትየው አያፍርም አፉን ሞልቶ ሲያወራ😢😢

    • @mihiretmamo8808
      @mihiretmamo8808 3 หลายเดือนก่อน

      Do you know this family ?

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 11 หลายเดือนก่อน +6

    ሴት ባትሆን ወንድ ሁና ቢሆን አባትዎ ቁርጥ ነው መልካቸው

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 11 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ አባትና ልጅ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ አባት እና ልጅ 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 11 หลายเดือนก่อน +5

    ታምራላችሁ

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ 11 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እሙለዉ የኒ ለኔ ብቻ ነዉ የናፈቀኝ ምን ሁኖ ነዉ የማላየዉ 🥺🥺🙏🙏

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 11 หลายเดือนก่อน

      Wad awurop edowali iko

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 11 หลายเดือนก่อน

    አማርኛዋ በጣም ይገርማል።ጎበዝ ናት

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 11 หลายเดือนก่อน +4

    መታወቂያችን ሻይ ሳይሆን ቡና ነው::

  • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
    @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኒን ካላመጣቺሁ አላይም😢

  • @mulugetanega553
    @mulugetanega553 11 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome to home my dear ❤

  • @habibahassen9401
    @habibahassen9401 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒ ምን ሆኖ ነው ናፈቀኝ እኮ አረ በአላህ አንጡልኝ

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 11 หลายเดือนก่อน +3

    Real fatherhood , thank u.

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 11 หลายเดือนก่อน +3

    Hey, does anyone know where my favorite host Yoni is? He used to work at EBS. I've been wondering what he's up to these days❤

    • @rehelnuges6402
      @rehelnuges6402 11 หลายเดือนก่อน +1

      He is in Europe. I hope he will back soon.

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 11 หลายเดือนก่อน +10

    ጥላሁን ድምፅህን ስወደው

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ❤❤❤ብርክ በሉ❤❤ጌታ ያክብርሽ አባትሽ ታከብራለሽ❤❤

  • @elsa4
    @elsa4 11 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም እድል፣፣

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 11 หลายเดือนก่อน +3

    May God keep blesses you more and more. You dad is not only actress, the way how he respect people weather you are kid old pure rich, very amazed ❤ Believe me God will continue blesses you ❤

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi 11 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ተመልካች አይጠጣም ምን አብነት ችጋር ነው ሻይ ለሰው ይነፈጋል😢😢😢

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 11 หลายเดือนก่อน +2

    Where is Yonas?

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 11 หลายเดือนก่อน +6

    ዮኒን የበላ ጅብ ምነው አልጮኸ አለ ?????❤❤

  • @selamawittafese5824
    @selamawittafese5824 10 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለሠላማችን ሠላም ሢኖር ተረጋግተን መዝናኛ ሚዲያ እናያለን ወገኔ በድሮን እየተደበደበ እየተገደለ መዝናኛ በየትኛው ህሊናችን እንይ??????? ሁሉም ነገር ኢትዮጵያ ሠላም ስትሆን ነው

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይች ልጂ የዘሩ የብቻልጂነዉ የትግስት ልጂ ነች የሚስቱማለትነዉ

    • @ethiomix2995
      @ethiomix2995 10 หลายเดือนก่อน

      Ye helin lij nat

  • @abrahamkassa3837
    @abrahamkassa3837 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወንዶች ጉዳይ አድማሱ ከበደን አቅርቡልን???

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 11 หลายเดือนก่อน +2

    Good to see you legend Actor Tlahun Gugesa❤

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኒዬዬዬዬ ቀረ እንዴ ቆየ እኮ

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 11 หลายเดือนก่อน

    የተወደዳችሁ፡እንጠብቃለን

  • @prix205
    @prix205 11 หลายเดือนก่อน

    according to the mom , the dad wasn't in the picture when she grew up!

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 11 หลายเดือนก่อน +5

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ሀይል ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት የለም የአማራ ህዝብ በጣም ተገፍቶአል እናሽንፋለን::

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 11 หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን ይሁን?

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 11 หลายเดือนก่อน

      @@dadydady3547 ሽንፍላ

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 11 หลายเดือนก่อน

      Bila aleki

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 11 หลายเดือนก่อน

      @@Sameer-oc7oe ፋኖ ሲመጣ አንተ ደግሞ ትሰደዳለህ ህዝብ ያሽንፋል ይህ ከአመመህ ከመሪህ ጋር ገደል ግባ አማርኛ አይገባህም ላቲን ካልሆነ ጅላንፎ!!!

  • @TTK994
    @TTK994 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዮናስ ይምጣለን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 11 หลายเดือนก่อน +1

    I like Mentecko

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 10 หลายเดือนก่อน

    አባትነት እድል ነው ከልጅነት መምራት … ባደገ ጊዜ ….. መሃል መለያየት ቢኖርም … ባት አባት ነው !

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 11 หลายเดือนก่อน +2

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 wooooooooooo

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናቷ እንዴት ዋጋ እንደከፈለች እና እንዳሳደገቻት😢😢😢😢 አይ ብቻ እግዚአብሔር በፍቅር ይሰብስባችሁ ወልዳችሁ ምትለያዩ ሰዎች ፕሊስ እያሰባችጉ😢😢😢😢

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 11 หลายเดือนก่อน +2

    Proud father ❤

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 11 หลายเดือนก่อน +6

    Errr ዮኒ የታል😳😳

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሳራ ላይ የተወነቹ ልጂ ናት እንዴ የእውነት ሳራ ን ፊልም ሳይ በጣም አልቅሻለው ምን አይነት የተረገመ ቤተሰብ ነው እንዲ አይነት ፊልም ህፃን ልጂ የሚያሰሩት ብዬ በጣም ቤተሰቦቿ ላይ ተበሳጪቻለው ሳራ ፊልም በጣም ይዘገንን ነበር ፣

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 11 หลายเดือนก่อน +2

    Enwedachwalen ❤❤❤

  • @MinaleEndawekeMinaleEndaweke
    @MinaleEndawekeMinaleEndaweke 10 หลายเดือนก่อน

    ይወኒየ እደምነ አላችሁ (እኔ እመቤት ደጀን እባላለሁ አባቴ ጠፍቶብኝ ነው አፋልጉኝ

  • @hamh3998
    @hamh3998 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ፍትህ ለራሱ ለፍትህ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
    @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ በአማራነት ለታፈነው ለሚጨፈጨፈው አማራህዝብ
    በቀስራየሚተዳደሩት እደሁምበንግድስራላይ የሚተዳደሩ ሁሉምሰው በረሀብ እያለቀነው ሰላምከለለወቶመግባትየለ
    ወደማን እንጩህ ሰሚያጣው አማራ አለቀ

  • @hilinahaileyesus6595
    @hilinahaileyesus6595 9 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ መጋበዝ የነበረባት ሄለን ብርሄ ነበረች

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 11 หลายเดือนก่อน +1

    My fano king

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ ኢቢs ትገርማላቹ መቅረብ የሚገባትን አርቲስት ጀግኒት እናታቸው ኤለንን ብታቀርቡ ትመሠገኑ ነበር ዋጋ እናት ከፍላ ለቢዝነሥ ለመታየት መቅረቡ ያሣዝናል ለማንኛውም አባት ለመባል እናታቸውን ካሣት ቆንጆና ማቹር የሆነች የማትገኝ እናት ናት በእ/ር ፌት አመንዝራ ነህ!ንስሐ ግባ ጥላሁን

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 11 หลายเดือนก่อน +7

    እባካችሁ ይህ ፋኖ ፋኖ እያሉ ብሶት መስሚያ ጣቢያ ሳይሆን መዝናኛ ነው ፋኖ የሃይማኖት አባቶች መከሩት አልሰማ አለ ምከረው ምከረው እነቢ ካለ መከራ ይምከረው ሆኗል

    • @nunuworku3444
      @nunuworku3444 11 หลายเดือนก่อน +2

      እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ እንደሚያመጣ ያወክ አልመሰለኝም፡ ሁልግዜም ቢሆን እውነት ያሸንፋል ፋኖ❤❤❤ ያሸንፋል

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 11 หลายเดือนก่อน

      Tikikili nawu

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@nunuworku3444
      Wayne yalshanfe fono yashnifaligin afirlawu dah yilqi miskini yilqi

    • @bayushmelese7686
      @bayushmelese7686 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነህ በየመዝናኛው ስር እየገቡ ማላዘን ኡፍፍፍፍፍ አሰለቹን

  • @selamzenebe
    @selamzenebe 8 หลายเดือนก่อน

    mulalem tadesse ena Serawit Fikren akrbuln.

  • @okoo3056
    @okoo3056 11 หลายเดือนก่อน +1

    Letemelkach shay yeset metelu eski

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 11 หลายเดือนก่อน +1

    wow you are like

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጥላሁንጎግሳ የቤትወች ድምቀት

  • @tayekafisseha2254
    @tayekafisseha2254 11 หลายเดือนก่อน

    seratewa l love her

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 11 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ትምጣልን በብዙ ፊልም ይቺን የመሰለች ልጅጅጅ በጣም ከልጅነቶዋ ተለውጣለች በጣም ቆንጅታልች

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሩ ቀለጠ የቤቶች ድራማ ድምቀት ነህ

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 11 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለአማራ ክልልልል😢