Le abatachinm le emahoyim kalehywet yasemalin Yihen porogram lazegajachihut hulu egziabher gulibetachihun yibarikew Ye abatachin getachin medhantachin kidus amanueli bereketina rediet yidereblin ye erisu fikad hono deju yeminregit sew yarigen
Keduse AMANUIL ABATE Enate be 28 operation letehon ye wogeb disk tebelalech ena sew Hager negh ategebewa adelehum ABATE AMANUIL asalefe setechehalewe ye Enatin neger Enam wode Hagere segeba dejeh emetalewe le beteh masereyam elegesalehu ABATE AMANUIL adera ye Enatin neger 🙋♥️
መታደል ነው እማሆይ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናዎት ልዩ አቀራረብ ነው ፅጋውን ያብዛሎት
Nc
Betam desilal
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በስልክ ቢሆንም እንዳይ ለረዳኝ አምላኬ ክብር ይሁን አሜንንንንን
ይሄንን ያላሳጣን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በአይናችን እንድህ በስልካችን አማካኝነት እንዳየን እግዚአብሔር አምላክ ከተመረጡት አድርጎን ደግሞ በደጁ የደጁን አፈርና ቤቱን ለመሳለም ያብቃን አሜን
ለአባቶቻችን : ለእማሆይ ለአዘጋጆቹም ቃለ ሕይወት ያሰማል ጸጋውን ያብዛላችሁ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
ለአባቶቻችን : ለእማሆይ ለአዘጋጆቹም ቃለ ሕይወት ያሰማል ጸጋውን ያብዛላችሁ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ ለደጅህ አብቃኝ::
አባቴ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
ለአባቶቻችን : ለእማሆይ ለአዘጋጆቹም ቃለ ሕይወት ያሰማል ጸጋውን ያብዛላችሁ
የአባቶቻችንበረከትይደርብን😢😢
💚💛❤💐💐💐💐💐💐
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
እባቶችችንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።
እመ ብርሀን ወላድተ ቃል ለእናት አባቶቻችንና እንድሁም ላዘጋጁልን እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ የህይወት ቃልን እንዲህም ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን!
አቤት አቤት አቤት መታደል እማሆይ እረጅም እድሜ ያድልልን አቤት ተዋህዶ ሃይማኖታችን ታሪክ እኮ ግሩም ነዉ
እግዚአብሔር በረከቱ ያብዛላችሁ አቤቱ ይቅር በለን
Kidus amanuel kadej abka beselam
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችንና እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ጊዜያችሁን ያርዝምልን!!!
በጣም ደስ ሚል ትልቅ ታርክ ነው!!!
አንድ ነገር ትዝ አለኝ ለካ ውነትም የተሰጠን ብናውቅ የጎደለን የለምምምምምም!!!!
ሁላችንም ለዚህ ጥንታዊ ገዳም ልንቆም ይገባል!!!!!
ቃልዬት ያሰመን ጡሩ ማፈሳዊ ትምርት ነው ቃልዬት የሣመን
በረከቱ ይደርብን
እጌዚያብሄር ይመስግን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ ግሩም ነው በረከታችሁ ትድረስን
ወደ የተዋህዶ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ፀጋውን ይብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን🕯🕯🕯🕯🕯🕯💚🕯🕯🕯🕯🕯💛🕯🕯🕯🕯🕯❤
ታሪካችንን በሚገባ ጠብቀው ላቆዩን አባቶቻችን ዘላለማዊ ክብር ይገባቸዋል ።
በጣም እናመሰግናለን አማኑኤል በረድኤት ይጎብኛችሁ
አሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን. እድሜ እና ጤና ይስጥልን
በረከታቹው ይደርብን አባታችን
ቅዱስ አማኑኤል አንተ ጠብቀን አሜን።
ኣቤቱ ኣማንኤልን ሆይ ለደጅህ ኣብቃኝ
አሜን በረከቱ ይደርብን ...!!የአባቶቼ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ አስበኝ
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ፆም አደረሰን ገዳማትን ለመርዳት አስቤ የከፈትኩት ቻናል ነውና እባካችሁ ሰብስክሪያብ አርጉኝ ስለምታደርጉኝ ከልብ አመሰግናለው
Enamesgnaln lakerebachuhulun zigijiti🙏🙏🙏
ልብ:በሉ:ወገኖቼ:በፊት:ዘር:ጎጥ:በሌለበት:ሰአት:እንዴት:የቤተክርስቲያንን :የሀገር:ቅርሰ:እንደ:ሚጠብቅ:አሁን:በእኛ:ዘመን:አይደለም:ቅርሰ:መጠበቅ:ያለውን:ማጥፋት:የሰላሴ:ህንፃ:ሰውን:ማረድ:መግደል:አቤት:እርግማን:አባቶቻችን:ታቦታቱን:ከጎንደር:ወደ:ደቡብ:መከራ:እሰክታልፍ:ይህንን:መልካም:ነገር:ሲሰሩ:ይሄ:ትውልድ:ይሄ:የኔ:ክልል:ነው:ወጣ:እግዚኦ:ሀገራችን:በሰማይ:መሆኑን:መርሳታችን:ልብ:ይሰጠን:ለንሰሀ:ሞት:ያብቃን።💚💛❤️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬😭😭😭😭😭💚💛❤️🇨🇬💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
ተመስገን የቅዱሳን ሀምላክ
በረከታቸው ይደርብን
ስላም እግዛብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን
የእህታችንን የማሆይን መልካም ንግድ ለኛም ለነውሮኞቹ ልጆችህ አድለን ለንስሀም አብቃን
የአባቶቻችንበረከትይደርብን😢
በእግዚአብሔር ስም በረከታችሁ ይደርብን
ይባርኩን አባቴ በርከቱ ይድረስን 🙏🙏🙏
amen amen amen
ድንቅ ታዓምር ነው
እግዚአብሔርን ፀጋውን ያብዛሎት
Oretodox tilemilem
እግዚአብሔር ይመስገን
🎆🎆🎆🎁🎁🎁🎁🎁🎁
አሜን አሜን አሜን
ያባቶቻችን በረከት ይደርብን
በረከታቸው ትድረሰን
ቃለ ህይወት ያሠማልን እማሆይ የአልግሉት ዘመኖትን ፈጣሪ ይባርክልት ለመርዳት ለምንፈልግ ሰዎች እንዴት ነው ምናገኘው
1000247593261
ኤነር አማኑኤል ገዳም
Wow amaizing ❤️🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መነኮሳቱ ስራአታቸዉ እዴት ደስስ ይላል መታደል ነዉ
መርዳት ብንፈልግ ግን በምን አካውንት ወይም ቁጥር ነው እምናገኛቼው በረከት እምንቀበልበት?
Kale hiwot yasrmalin
ቅርስቻችንን ግን ሌቦች ባይዩት ይሻላል እያውቅን እየመስል. ሌቦችና ገዳዮች እየበዙነው ይቅርታግን
Fsbsd vmdsmz እውነት ነው በዚህ ዘመን ሰው አውሬ ሁኖል አሁንስ የባሰ ዘመን ነው
ለክፉ ቀን የሚጠቀሙበትን በሚዲያ ካሳያችሁ ታዲያ የት ይድረሱ አሁን ያለንበት ዘመን እኮ ከበፊቱ የከፋ ነው
Wolkete-Atate-Anere Amanuel!!!
እሺ እሺ እሺ በጣም እናመሰግናለን እማሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን
በዚህ አካባ ቢ ነፃ ቦታ ቤት መስርያ ለኔ ካገኘሁ
አንድ ነገር ከፍተን አብረን መስራት እንችላለን
እንዲረዱ።
Le abatachinm le emahoyim kalehywet yasemalin
Yihen porogram lazegajachihut hulu egziabher gulibetachihun yibarikew
Ye abatachin getachin medhantachin kidus amanueli bereketina rediet yidereblin ye erisu fikad hono deju yeminregit sew yarigen
Keduse AMANUIL ABATE Enate be 28 operation letehon ye wogeb disk tebelalech ena sew Hager negh ategebewa adelehum ABATE AMANUIL asalefe setechehalewe ye Enatin neger Enam wode Hagere segeba dejeh emetalewe le beteh masereyam elegesalehu ABATE AMANUIL adera ye Enatin neger 🙋♥️
በረከታቸው ይደርብን ግን ስንቱ ገዳም እየተደከመ ነው ገቢ በማጣት ፓትራሪኩ ምን ያስባሉ
አውነተኛ የገዳም የመለኮሳቱ ልብስ ነው ደስ ሚለኝ የከተማውማ ዝም ነው
ኢዲቲግ የለም እንዴ? ርእሱ ታሪካዊ በሚል ይሰተካከል::
1000247593261 ኤነር አማኑኤል ገዳም
ለዘራፊዎች ባደባባይ ከዚህ አለ ኑ ዝረፉት እንደ ማለት ነው ።
እባካችሁ የቤተክርስቲያን ሚስጥር ገዳሟን ሁሉ እያሳየነ አባቶቻችን ቤተክርስቲያናችን አሳልፈን ለአህዛብ ለመከራ ለ ሌባ እያሳየን መሆኑን ለምንድን ነዉ የማይገባችሁ
Enenm usedug
ኤነር ነው የሚባለው
Please aba attach the church mob number , the bank name and account number.
1000247593261
ኤነር አማኑኤል ገዳም
Ke gonder wede gurage tabot endet meta tarikune be degami atenute tabot ke gurage wede gonder hedoĺe sibal neber enji tariku
የራሱ መተዳደሪያ ቢኖረው
እብድ ቀውስ ጀዝባ ውሾች