EOTC TV | ቢጫ ለበስ ወንበዴዎችን እያያችሁ አትደናበሩ! ምናኔው ወደ አዲስ አበባ ሆንዋል | ተከዜ ገዳም ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 752

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +164

    መታደል ነው የዓለምን ጫጫታ የማታዩ
    😭😭😭😭😭እንዴት ብትታደሉ ነው
    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ንፁሃን ብለህ ምህረት ላክልን 😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    እግዚአብሔር ያብዛችሁ ☝️

    • @masratzarga9765
      @masratzarga9765 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen

    • @almazabrham879
      @almazabrham879 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen

    • @suldas2202
      @suldas2202 3 ปีที่แล้ว

      ማሪያም ትበዳ

    • @suldas2202
      @suldas2202 3 ปีที่แล้ว

      @@almazabrham879 ማሪያም ትበዳ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

      @@suldas2202 🙄🙄በሰላም ነው?

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 3 ปีที่แล้ว +113

    እግዚአብሔር ሆይ ሀጢያተኛ ልጅህ ነኝ እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞችን በኢትዮጵያ ዙሪያ ያሉትን መነኮሳት ሁሉ ከሰው ለበስ ሰይጣን ጠብቃቸው ።በረከታችሁ ይድረሰን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +83

    ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታው ሁሉ እግዛአብሔር ይመስገን

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 3 ปีที่แล้ว +170

    እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነገር አየን።ልባችንም ደስ አለው።ጥሩ መርሐግብር ነው ያዘጋጃችሁት።የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን።

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen 🙏 amen

    • @suldas2202
      @suldas2202 3 ปีที่แล้ว

      ማሪያም ትበዳ

    • @suldas2202
      @suldas2202 3 ปีที่แล้ว

      @@ellenasefa3193 ማሪያም ትበዳ

    • @asnigulma4786
      @asnigulma4786 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን በፅሏት ኣስቡን

    • @yaz777-21
      @yaz777-21 3 ปีที่แล้ว +2

      @@suldas2202 May God has mercy upon your soul. Min kifu new yihen yanagereh. Ezih dires gebteh yeamlakin enat mesadeb lik aydelem. Mihretun yistih. Melsen anisadebm. Mastewalun yadilih. Ante lay hono ye amlakin enat yasedebehn kifu menfes Egziabher yarikilih.

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 6 หลายเดือนก่อน +4

    እፁብ ድንቅ ነው አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለነብስ እረፍት የሚገኝባት እንቁ እምነት

  • @matyas9926
    @matyas9926 3 ปีที่แล้ว +32

    ኣርቶዶክስ ክርስትያን ንዘላእለም ትንበር ፡እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸግኡ የብዛሓልኩም ።

    • @welansam
      @welansam 2 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን🙏

    • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
      @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 10 วันที่ผ่านมา +1

      ኣሜን🥺🙏

  • @solrobel3375
    @solrobel3375 3 ปีที่แล้ว +80

    ልዑል እግዚያብሄር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ በጸሎትም አስቡን

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว +39

    ጌታ ሆይ ባዶ ነት ተሠማኝ ! የሚያስቀና ህይወት❤❤❤ መጨረሻዬን አሳምርልኝ🙏🙏🙏

    • @samsall5166
      @samsall5166 2 ปีที่แล้ว

      በረከታችሁ ይደርብን እናት አለም ስንዱዋ እመቤት

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
    @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 2 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለዚህ ክብር ባልበቃም ለዝህ ክብር አብቃኝ ምነኛ መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን

  • @እኛለኛእኛስለኛ
    @እኛለኛእኛስለኛ 3 ปีที่แล้ว +33

    እናተን ሳይ ለሀገራችን መጭው ጊዜ እንደሚበራላት በናተ በልጆቿ ስራና ፀሎት እንደሚበራላት አምናለሁ በረከታችሁ ይድረሰን አባቶችና እናቶች🙏

    • @seb1921
      @seb1921 3 ปีที่แล้ว

      Its a must

    • @asfaw96
      @asfaw96 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 3 ปีที่แล้ว +32

    እኛ ያለነው በእናንተ ጸሎት ልመና ነው
    በረከታችሁ ይድረሰን ።እግዚአብሔር ሃገራችንን እና ሃይማኖታችን ይጠብቅልን

  • @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
    @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ ปีที่แล้ว +1

    እጹብ ድንቅ ነው።አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምረው መንገድህን ምራኝ🤲

  • @habtamuzeleke2837
    @habtamuzeleke2837 2 ปีที่แล้ว +10

    የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን፡፡

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 3 ปีที่แล้ว +17

    አአባቴ እድሜና ጤና ይሰጦት እንደርሶ ያለ መካሪ ተቆጭ አያሳጣን

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +22

    አቤት መታደል በጣም ደስ ይላል በርቱልን በረከታችሁ ፀሎታችሁ ይድረሠን አሜን

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 3 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ ሆይ እደኔ አይነታ ቀኑን ሙሉ ስበድልክ ሳማርርክ ሁሌ የምትታገሰኝ በነዚህ እናቶቼና አባቶቼ ፀሎት ነው አንድም ቀን እንካን አንተን የሚያስደስት ምግባር የለኝም በነሱ ውስጥ የኔን ከንቱነቴን አየሁት አምላኬ በምረትህ አስበኝ 😭😭😭 ገዳሙ እፁብ ድንቅ ነው እደ እግዚአብሔር አምላክ ፈቃድ አድ ቀን ይሄንን ቅድስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ🙏

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሚያችሁንም ያሳምርልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +17

    ዘይገርም በእዉነት።ሁሉን ያጠቃለለ ታላቅ ገዳም። ፀሎታችሁ በረከታችሁ ከኛ ከደካማ ልጆቻችሁ ጋ ይሁን አባቶቻችን እናቶቻችን አሜን።መታደል እኮነዉ።

  • @ተሥፋሁንዓለምነው
    @ተሥፋሁንዓለምነው 3 ปีที่แล้ว +5

    ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ድንቅ ዶክመንተሪ። የአባቶቻችንና የእናቶቻችን በረከታቸው ትድረሰን!

  • @EOTCTV
    @EOTCTV  3 ปีที่แล้ว +20

    © EOTC TV
    +++++++++++++++++++++++++++++++++
    የወቅታዊ መረጃ ከትክክለኛው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ለማግኘት ተከታዮን የዩቲዩብ የፌስ ቡክ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ፡፡ ሌሎችም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡

    • @agizamedia36
      @agizamedia36 3 ปีที่แล้ว

      እሽ እግዚአብሔር ይርዳን በረከታቹ ይድረሰን

  • @Myen0912
    @Myen0912 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ፔንጤ ነኝ
    በዚህ ገዳም በጣም ተደንቄአለሁ። በተላይ አባ ኪዳነማርያም ገብረእግዚአብሔር የመቶ ሰው ጭንቃለት ነው ያላቸው።በዚያ ላይ ቱሁት ናቸው።

  • @HuluTena
    @HuluTena 3 ปีที่แล้ว +28

    እየጠበቅን ነበር ክፍል ሁለትን እንኳን ደህና መጣችሁ !

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti8811 3 ปีที่แล้ว +20

    የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ስለእነሡ ብሎ ሀገራችንን ይማርልን

    • @AB-ru8tk
      @AB-ru8tk 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @getasewtesfaw3363
    @getasewtesfaw3363 2 ปีที่แล้ว +5

    የዘመኑ አስተማሪ የእግዚአብሔር ፈቃድ የተገለፀበት በረከታችሁ ይጠብቀን።

  • @gg7946
    @gg7946 3 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት በጣም ግሩም ነዉ አባቶቸ በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ያለ አንዳች ኢትዮጵያ አይተዋትም ኑሩልን አባቶቻችን እናቶቻችን

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ነው የገዳማት ድርሻ ማስተማር ማሰልጠን ማሰራት።በጣም ያኮራል የአውሮፓ ገዳማት ሁሉም አንዲህ ነው ሰው ጠቀም ነው ማበልጸጊያ ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ ሌሎችም አርአያ ሊያደርጉ ት የሚችል ነው።።

  • @addisgiram1230
    @addisgiram1230 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ከማየት በላይ ምን ያስደስታል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በእውነት ተደስቻለሁ

  • @danielfikadu899
    @danielfikadu899 3 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ነው!!! በርክታችሁ ይብዛ !!!

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ግሩም፣ እንዴት ደስ ይላል በረከታችሁ ለሁላችን ይድረስ

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 2 ปีที่แล้ว

      መታደልነዉ እግዚአ ብሔር ይጠበቃቹ

  • @korafiker4549
    @korafiker4549 3 ปีที่แล้ว +12

    ለልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ይህንን የተቀደሰ ቦታ ለኛ እንድናይ ስለፈቀደ። የእዮብ አምላክ ቅጥራችሁን ይጠብቀው። ያባቶቻችን በረከት, የደናግላኑ ፆምና ፀሎት ሀገራችን ሰላምን ለኛም ማስተዋላችንን ይመልስልን። እናመሰግናለን የበረከቱ ተካፋዮች ስለሆንን።

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታሆይ ስለነዚህ ንፁሀን ብለህ የጠፋሁትን ማረኝ

  • @genetmisgan3316
    @genetmisgan3316 3 ปีที่แล้ว +9

    አቤት አቤት እንዴት እንዴት መታደል ነው መንፈስን የሚያድስ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 3 ปีที่แล้ว +7

    እናቶቼ አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ እግዚአብሔር አምላክ በናንተ ፀሎት በፃድቁ አማላጅነት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ካለችቀት መከራ ይታደግልን አሜን
    እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ከስደት መልስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ አሜን

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 ปีที่แล้ว +12

    በስመአም በጣም ደስ የሚል የህይወት ጎዞ በተምህርት የታገዘ እዲሁም በፈሪአ እ/ር ደስ ነው ያለኝ።

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 3 ปีที่แล้ว +2

    የእነዚህ ቅዱሳን አባቶችና እናቶች በረከት ይድረሰን።

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲😍እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💐🇪🇹😍🤲

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭😭ከዚህ ሁከት ከሞላበት አለም እርቃቹሁ ምንኛ መታደል ነው እረዴት በረከታቹሁ ይድረሠን አምላከ ቅዱሳን ጸሎት ልመናቹሁ ሰምቶ የሀገራችን ጥፋት የወገኖቻችን እልቀት በቃ ይበለን

  • @mesraketadela5606
    @mesraketadela5606 2 ปีที่แล้ว +5

    የድግልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ይባካቹ ይጠብቃቹ ጸጋሁን ያብዛላቹ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 ปีที่แล้ว

    ይህን ፕሮግራም ባየው ባየው አልጠግብ ብያለሁ፥፥ አቤት መታደል ፈጣሪ ሆይ ስለነዚህ ንጹሃን ብለህ ምህረት ህን ላክልን የበረሃ ገነት !!

  • @bezabezawit2908
    @bezabezawit2908 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደሰ የሚያሰኝ ነው እናንተ የአለም ጨው ናቹ አለም በእናንተ ትጣፉጣለች ፈጣሪ ሰለ እናንተ ሲል ለሀገራችን ምህረትን ይላክልን ለእኛም ልብ ይሰጠን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ይህንን ሥርዓት ያሳየን አምላካችን ቸሩ መድን ዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን!!ባሕታዊ ኪዳነ ማርያም የወንጌል ገበሬ!ከብዙ አመታት በኋላ ስለአየኋቸዉ ደስ አለኝ።የሚገርመዉ ድሮ ለወንጌል አገልግሎት ሲዘዋወሩ እርሳቸዉን ያገኘ ወጣት ወንድም ይሁን ሴት ገዳም ካልገባኹ እያለ ማስቸገር፤አለያም ድምፅ አጥፍቶ ወደገዳም ሲጓዝ ማየት የተለመደ ነበረ።እነሆ የዚያን ጊዜው ድካም እንዲህ ፍሬ አፍርቶ ሲገኝ እንዴት ያስደስታል።ዘርቶ መቶ ፍሬ ማፍራት ይሉሃል እንዲህ ነዉ።የነገሮች ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን!!

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እጅግ ደስ የሚል ልብን በሀሴት የሚሞላ ነው።
    መነኮሳት በረከታችሁ ይድረሰን

  • @astermequannt1585
    @astermequannt1585 3 ปีที่แล้ว +2

    አውነት እፁብ ድንቅ
    እዉነት እፁብ ድንቅ
    እውነት እፁብ ድንቅ።
    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @ኢየሩሳሌምሀገረሠላምወለተ
    @ኢየሩሳሌምሀገረሠላምወለተ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሰለዚህም እናመሰግነዋለን

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ መታደል ነው ደስ የሚል ህይወት የገዳምያን በረከት ይደርብን እኛ ሀጥያን በጸሎት አስቡን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን የመነኮሳቱ በረከት ይድረሰን አይለየን በጣም ነው ነብስን የሚያረካ ፀጋቸውን ያብዛልን መነኮሳቱን ። ድንቅ ነው መቸም በዓይን ማየት እኮ በጣም ያስደምማል።

  • @edomiasalebel8689
    @edomiasalebel8689 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ተግባር እንኳን ለሌሎች ገዳማት እና አብያተ ክርስትያናት ለሀገሪቱ ትልቅ ማሳያ ነው። ይህ ነው የቤተክርስትያናችን የቀደም እውነታ እግዚአብሔች የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ።

    • @kibromlebeskal6494
      @kibromlebeskal6494 2 ปีที่แล้ว

      ይህ ገዳም ከሃያ ዓመት በሃላ ማየቴ እግዚአብሔር ይመሰግ ከላሊበላ ወደ ገዳም በእግር ነበር የሄድነው የተፈወሰኩት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ።

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 2 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን በጽሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው መመረጥ ዬናንተን መመረጥ እግዚያብሄር አምላክ ለኛም ያድለን በጣም ደሰ እሚል ነው በርቱ እንደናንተ ያሉትን ማበረታት ነው

  • @ኪዳነምህረትቲዩብ
    @ኪዳነምህረትቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣይይይ እኔስ የት ይሆን መግብያዬ ኣምላኬ ሆይ ስለ ንፁሃን ኣባቶቻችን እና እናቶቻችን ብለህ ማረን

  • @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ
    @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ 3 ปีที่แล้ว +8

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ሌላ ምን ይባላል ቃል የለኝም በእናንተ ጸሎት ነው ሀገራችን ያለችው

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ይህን ገዳም ሳላም አምግደለኝ የእዉነት ቃላት የለኝም በቅዱሳን ስም በሙሉ ይገርማል ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ገዳም ለሎች ገቢዳም አረአ ነዉ

  • @meseleshebeshe4752
    @meseleshebeshe4752 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ገቱ እግዚአብሔር የገዳሙ በረከት ይከተላቸው እውነት ነው አባቶቻችን አሜን።

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 3 ปีที่แล้ว +1

    ምረጥ ስራ ነው የስራችሁት ለትውልድ የሚሽጋገረ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ:: በርከታችሁ ይደርብን::
    እንደ ጥንቲቱ ቤተክርስቲያን በእፅዋት የተከበበች አድረጏት::
    እኔም መጥች ለመሳለም ያብቃኝ::

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 ปีที่แล้ว

    እፉፉ እንዴት ደሥ የሚል ሕይወት ነው ያላቸው ፀሎት ሥራ አለቀ ሠላም ያለው ኑሮ እንደው በረከታችሁ ይደርብን በእውነት እግዛብሔር ይመሥገን

  • @hiwim965
    @hiwim965 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደል!! ከዚህ የዋይዋታ እለም እንደናተ ፀጥ ብሎ መኖር አቤት መታደል!

  • @nuraanuraa2551
    @nuraanuraa2551 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    እድሜናጤና ይሰጥል በርከታቹ ለእኛም
    ይድርሰን በፀሎታቹ አሰቡኝ አባቶቼ🙏

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንን ሳይ እንባዬ ነው የመጣው በቁሜ እንደሞትኩ አወኩኝ። አሜሪካ ነው የምኖረው የነሱ ሂወት የደስታ የፍቅር የሰላም ኑሮ ነው የሚኖሩት እኛ ግን ለዝያውም ትልቅ አለም ላይ ሆነን ሁሉ ነገር የተሟላበት ግን ደስታ የለንም ሰላም የለንም ፍቅር የለንም። አቤቱ ጌታ አንድ ቀን ትመርጠኝ ይሆናል ተጠቃልዬ ገዳም የምገባበት ።ኦርቶዶክስ መሆን መታደል መመረጥ ነው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታሆይ እኔም ለዚህ አብቃኝ
    በጣም ደስሲል የነፍስ እረፍት የህሊና ሰላም የሚሰጠገዳም የአባታችን የእናቶቻችንን በረከት ይደረሰን ስደተኞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @meskeremsahela1698
    @meskeremsahela1698 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ህይወት አባታችን ቡራኬውይድረሰን የመነኩሳቶቹ በረከታችሁን ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል፡ በጣም ፤ በጣም ያስቀናሉ፡ እዚህ ቦታ መኖር መታደል ነው፡ የሰሩት ቤተክርስቲያን ደሞ እንዴት ያምራል። እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ አገሬ ስመለስ ይህን ታላቅ ገዳም አያለሁ፡ ከፈቀዱልኝም ትንሽ እነሱ ጋር እቆያለሁ፡ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ፡ አገራችንን ሰላም ያድርግልን፡ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት ያብቃን፡ አሜን !!!

  • @KasechAyelew
    @KasechAyelew 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ዝግጅ ነዉ የላወቅነዉ እያሠወቁን ነዉ ከእግዚአብር ብርታቱን ያሥጣችሁ አግዚአብር ይባርካችሁ

  • @doniaytopia5831
    @doniaytopia5831 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በናንተ ፀሎት ይጠብቀን አሜን ሃሌ ሉያ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹ የዚህን ገዳም ስርአቱንና ወቅቱን የዋጀ አስተዳደሩን ቤተክርስቲያን ልትቀዳና ለሌሎች ገዳማት እንዲህ እንዲሆኑ ማድረግ አለባት ብዙዎቹ ቦታና የሰው ሀይል ያላቸው ካለስራና ካለ አስተማሪ ቀርተዋል የሰው እጅ ከሚያዩ ይህንን ልታደርግ ግድ ይላታል

  • @SIMUYEARSEMATUBE
    @SIMUYEARSEMATUBE 3 ปีที่แล้ว +17

    ጎሽ እደጉ ከዚህም በላይ ከፍ ከፍ በሉ እግዚአብሔር ያግዛችሁ በረከታችሁ ይድረሰን

    • @asteruae2604
      @asteruae2604 3 ปีที่แล้ว +1

      ፀጋው እና በረከቱ አይለያቸሁ በጣም የሚደንቅ ሰራ ነው

    • @berhanuzeleke9281
      @berhanuzeleke9281 3 ปีที่แล้ว

      መድበሐኒያለም ይጠብቃቸዉ ት/ቤቶችን ሹራብሆነ ሌላ ስራ ለምን አይሰጣቸዉም በጣም መጠበቅ አለባቸው አስመሳዮች እንዳይገቡባቸውጎዶሎውን እመቤቴ ትሙላላችሁ ይገርማል

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከት ረድኤታችሁ ይደርብን ደጁን ለመርገጥ ያብቁን ፃድቁ አባታችን አቡነ ሀዋርያ ክርስቶስ)

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 ปีที่แล้ว

    እጅግ መደኑቅ ይሚጉባው ገዳም ነው በረከታቸው ይደረሰን 🙏🏽

  • @የደብረታቦሯ
    @የደብረታቦሯ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው እዴት ደስስስስ ይላል. ኦ አምላኬ በነዚህ የተቀደሱ መነኮሳት ፆለት ነው ያለነው ስለሁሉም ነገት እግዚአብሄር. ይመስገን

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ ይጠብቃችሁ በእውነት ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት የእናንተ ፀሎት ኢትዮጵያን ይጠብቃት በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @Abyotable
    @Abyotable 3 ปีที่แล้ว +4

    ደጋግሜ ያየሁት ፕሮግራም ልቤን ደስ ያሰኘ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ይሁን:: ከተማ ያለውን የቤተክርስትያን አገልጋይ እና ምእመኑን እንዴት የስራ ባህል ማስለመድ እንደሚቻል ጥሩ ማሳያ ነው ዘመኑን የሚመጥን አስተሳሰብ በሃይማኖት አባቶች ዘንድ ሊሰርፅ ይገባል

  • @mamibati1316
    @mamibati1316 3 ปีที่แล้ว +3

    ይህንን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን...!!! ምን ይባላል? እጅግ ይደንቃል! እጅግም ይረቃል! ጥበብ መንፈሳዊና ጥበብ ስጋዊ የተዋሀዱበት ...!!! ስርዓታቸው፣መንፈሳዊነታቸው፣አደረጃጀታቸው፣አስተዳደራቸው፣መዋቅራቸውና እቅዳቸው በተለይም ጥንካሬያቸውና ተስፋቸው በጣም ይደንቃል ይገርማል እጅግም ተስፋ ይሰጣል። ለሀገራችንና ለቤተክርስትያናችን ትልቅ ማስተማሪያ ነዉ። በረከታችሁ ይደርብን፤ አምላከ ሐዋርያ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር እንደሆነ ከኛም ጋር ይሁን...!!!

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ረድኤታችሁ ጸሎታችሁ ይደርብን አባቶቼ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ፤

  • @yordanoskassa9853
    @yordanoskassa9853 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የተቀደሰ ገዳም በማይቴ በጣም ደስ ብሎኛል አባቶች እናቶች በፀሎታችሁ አስብኝ : ለአቅራቢወች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይእገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ: አሜን እሜን እሜን

    • @yashica5085
      @yashica5085 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ርጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @selamina1221
    @selamina1221 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️ፈጣሪዬ ሌላ ዓለም ነዉ የወሰዳቹኝ እናም ከናንተ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት አመሰግናለሁ. 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ በረከታችሁ ይድረሰን🙏
    መታደል ነው በዚሕ መኖር መኖኮሳት በረከታችሁ ይድረሰን🙏

  • @meskeremsore8452
    @meskeremsore8452 3 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ እግዚአብሔር ይመስገን በረከት ይድረሰን

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት በጣም ልብን ያረጋጋል እርጋታ!!

  • @Fana1Mulu1
    @Fana1Mulu1 9 หลายเดือนก่อน

    እሸ/እሽነህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ወንድማችን

  • @ስላሴመታመኛዬ
    @ስላሴመታመኛዬ 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል እግዚአብሔር እናተን ያቆይልን በናተ ፀሎትና ልመና ነው የቆምነው እግዚአብሔር የመረጣችው የታደላችሁ ናችሁ ግሩም ነው

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ቸርነትክ ብዙ ይሆነ የሰማ ይምድር ንጉስ የፍጥርታት ሁሉ ጌታ ስለተመረጡት አምሰግንካለው ! አይምሮ የሚያድስ ነው ናተን ማይት በረከታችሁ ይደርብን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በርክታችው ይደርብን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲👏🤲

  • @stcstc546
    @stcstc546 11 หลายเดือนก่อน

    በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ በእውነት ግሩም ነው ዩእግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 3 ปีที่แล้ว

    እግዚእ ብሄር ይህን ቦታ ለጠላይ እይን እያሳይብን ወዱዚህ ገዳም ሀሳብ ልቡ ልትፋት ሚነሳ እጅእግሩ የታሰረ ይሁን

  • @henokgashua.5496
    @henokgashua.5496 2 ปีที่แล้ว +1

    ከተኙበት አዘቅት የሚቀሰቅስ አንዳች ታላቅ ኃይል!
    ኢኦተቤ ቲቪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @mekdesnadewu9816
    @mekdesnadewu9816 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ ይላል መታደል ነው አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @yenealem5662
    @yenealem5662 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እማሆይ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ እንደሞኝ እየደጋገምኩ ልይሽ
    አቤት ጥንካሬ እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ ፈጣሪ ያበርታችሁ ጸሎታችሁ ሃገራችንን ከክፉ ሴራ ይሰውርልን
    እህት ዓለሜ መዓዛዬ የኔ ናፍቆት የክርስቶስ ሙሽራ (እማሆይ ጽጌ ማርያም )እቅድሽ አላማሽ ተሳክቶ ከምትወጃቸው ወዳጆችሽ ተገናኘሽ ለካስ የአለምን ከንቱነት ቀድመሽ ተረድተሽው ነው ለዚህ ክብር የተጠራሽው ይኸው ከነ ትምህርትሽም በእውቀትሽ በፈጣሪሽ ቤት እያገለገልሽ ነው :: አይንሽን ያሳየኝን ፈጣሪ አመሰግነዋለሁ::

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 ปีที่แล้ว +14

    ገና ሞልክስና ማረከኝ ደስ ሲሉ አዳድ ቦታወች በምናያቸው ነገሮች በአባቶቺችን እያፈርን ነበረ በጣም የሚያጎጎ ነው የሰላሙ ጌታ ያለበት ቦታ ነው ስርአቱ ሁሉ ያስደንቃል ክርስትና ማለት ምድራዊ መላክት ማለት ነው ብለው አባቶቻችን ሲያስተምሩ ነበር በተግባር አየሁ እግዚአብሔር ይመሥገን እኒህን ያዩ ኘይኖቼ ይባረኩ ሲያስቀኑ አበባ ነው የሚመሥሉት ግሩም ነው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💒💒💒💚💛❤

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አባቶቸ እናቶቸ እህቶቸ ወንድሞቸ የእናተ ፀሎት ይርዳን የናተ በረከት ይድረሰን ✝️✝️✝️✝️🍀🍀🍀🍀

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነዉ መድሀኒአለም የናንተን ፀሎትና ልመና ሰምቶ እኛን ይቅር ብሎ ልቦና ይስጠን

  • @smegnewwale9940
    @smegnewwale9940 2 ปีที่แล้ว

    ወህ በጣም ደስ ስትሉ አባቶቻችንና እናቶቻችን መነኮሳትና መነኮሳይት በረከታችሁ እንዲሁም ጸሎታችሁ ትድረሰን

  • @saramm722
    @saramm722 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ስጦታ ነው:: በረከታችሁ ይደርብን🙏🏽

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስየሚል ነው ኑሮ ማለት ይህነው ይህ መመረጥ የታደላችሁ በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር የሚወደው ይህን ነው ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ለአባቶቻችንም እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በመሆኔ ድሮም እኮራለሁኝ አሁን የበለጠ ኮርቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እና ቤተክርስቲያንን ህዝቦችዋን አደራ አንተ ከዚህ አስከፊ ጭንቅ በቃይበለን አሜን 🙏

  • @KidistTsige-f7s
    @KidistTsige-f7s 9 หลายเดือนก่อน

    አበቶቻችን እናቶታችን መነኮሳት የምታመልኩ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ የናንተ በረከት ይደረብን !በርቱ እግዝአብሔር አምላካችን ሰነፎችን አይወድም

  • @temesgenmelie1375
    @temesgenmelie1375 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጸጋውን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን በረከት ይድረsን፡፡ ልማቱ በሌሎች ገዳማትም እንዲስፋፋ ተሞክሯችሁን ብታጋሩ ጥሩ ነው እላለው፡፡

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 2 ปีที่แล้ว

    እሄን በማየቴ ነብሴን ምን ያክል ደስ እዳላት የሚገልፅልኝ ቃል የለኝም በረከታቹህ ይደርብን ለኛ በአላለም ለምንኖረው ሀጥያተኞቹ ፀሎታቹህ ይደርብን

  • @jdhd5128
    @jdhd5128 3 ปีที่แล้ว +2

    እናት አባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን በርከተቻህን ይደርብን👏

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 ปีที่แล้ว +1

    አዬ የእግዚአብሔር ስራ በእውነት ስራህ ድንቅ ነው አምላክ ሆይ ልቦናችነን መልስለን ለሀጣን የመጣ ለፃድቅ ይተረፍል በእኛ ሀጢያት እንደዚህ ያሉ አባቶች እናቶች ያሉባትን አገር አጎደፍናት