መማገጥ ምንድነው? | ሀጢያት ነው ወይስ ወንጀል ነው! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial ​

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 51

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat 10 หลายเดือนก่อน +12

    ይሄን መልእክት ለሳውዲ ወንዶች አድርሱልኝ ወላሂ 100%እርግጠኛ ሆኘ መናገር እችላለሁ ሁሉም ወንድ ሌላ ተቀማጭ አለው አንዳዴ በቃ ግዴታ ሆነዴ እስክትል ድረስ በጣም ነው ማፋረው በኛ አገር ወንዶች ፋትህ ለኛ በሰው ሀገር እድሜያችንን ገንዘባችንን ውበታችንን ለጨረሱት ለመዳም ቅመሞች😪

    • @umu..Reyan7bb
      @umu..Reyan7bb 2 หลายเดือนก่อน

      ሳኡድ አለማግባት ነው እሚሻለው አለዛ ሚስት የለኝም እያሉ ነው እሚጀነጅኑት

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 11 หลายเดือนก่อน +9

    ጸገሺ ጀዛክ አላህ እናም በአፐልኬሺነም ስራልን በጣም ጥሪ ትምህረት ነው ማሻአላህ ቀጥለበት

  • @eyerusalemkederabdela7672
    @eyerusalemkederabdela7672 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው ፀግሽ በርታልን ካንተ ብዙ ተምረናል 🙏❤️

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እንወድሀለን ምሮጡ ወድማችን አተን አላማድነቅ ንፍገት ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ መልካም በጣም ከልብ እናመሠግናለን እደታይነቱን አላህ ያብዛንን ❤❤💯💯😘

  • @robelmebrahtu3545
    @robelmebrahtu3545 2 หลายเดือนก่อน

    I am watching ur advice like everyday.God bless u .I am from Asmera Eritrea 🇪🇷. May God expand your boundaries.

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 7 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ አንዴ ከጀመሩ ይቀጥላሉ እንጅ አያቆሙም ጌታ ምን አለ ፍርድ ቢሰጥ ሴት ከቤት ትዳሬ ብላ ተቀምጣ እነሱ ያዩትን ሲሰቀሉ ይዉላሉ።

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 9 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉Thanks so much my best 👌 💎👑👈Always l'm proud of u ✨️ GBU all your family 🙏🏻 keep going ✌️

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም አላውቅም ነበር ክክክ መማገጥ ወንጀል መሆኑን መብቴ ነው ብዬ ነበር የማስበው አምስግናለው ስላሳወከኝ ፀግሽ

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ewunet Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @Ethiopian-sb6ik
    @Ethiopian-sb6ik 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን

  • @Kidist19
    @Kidist19 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን 🙏❤

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 11 หลายเดือนก่อน +1

    It can be both!!

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @RadetAyalew
    @RadetAyalew 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን😊😊😊

  • @yimenushibabaw5370
    @yimenushibabaw5370 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ሀሳብ እየሰጣችሁ ነው ግን መፅሀፉን እንዲት ማግኝት ይቻልል

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  10 หลายเดือนก่อน +1

      በመልሕቅ የትዳር ሕይወት ማማከርና ማሰልጠኛ ማዕከል መስራች እና አማካሪ ፀጋዩ አሰፋ ተዘጋጅቶ የቀረበውን የትዳር ሀኪም የተሰኘውን መፅሀፍ ለማግኘት
      ወደ 0988507070 / 0970704050 በመደወል ማዘዝ ይችላሉ።

  • @OsamaTarizi
    @OsamaTarizi 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማጋጮችን አላህ አንድ ላይ ያጣብቃቸው

  • @GadseAbara
    @GadseAbara 11 หลายเดือนก่อน

    Kitabaa keessan please afaan oromootin argaachun danda'aama anan jiru amaa dubai Baroomsaa keessan irra hedduub baradhe ulfaadha❤❤❤

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጠያቂዋ ምን ያስቃል ፡፡፡፡፡በቁምነገር መካከል

  • @birkemamu4971
    @birkemamu4971 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @MadinaAbabewu
    @MadinaAbabewu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 11 หลายเดือนก่อน +1

    ✅✅✅✅

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 6 หลายเดือนก่อน

    🔥🔥❤️❤️❤️🙏

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @samrawitzikiru
    @samrawitzikiru 11 หลายเดือนก่อน +1

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንደእናንተአይነቶቹንያብዛልን

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 11 หลายเดือนก่อน

    እባካችው እርዱኝ እኔም ጥያቄ አለኝ ምርት ከልጇቺ ጋር እየደከመች ባል ተደብቆ ሐገርቤት ንብረት ማፍራት ገንዘብ ማሸሽ ወንጀል ነው ወይስ አግባብ ነው 😪 ሕግ ምን ይላል ???

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ??እኔ አሁን29አመቴ ነው ከዚህ በፊት በትዳር 2ልጆች ወልጃለሁ እናም በትዳር ሂወቴ እሱ ሌላ ሴት አፈቀረና ወለደ እኔም ይመለሳል በማለት2አመት ታገስኩት በመጨረሻም ከሷ ነው የምቀጥለው አለና አልፈልግሺም አለኝ ስለሁሉም ነገር ከሰሺ ጠይቂኝ አለኝ ክስ አቀረብኩ ከዛ አልፈታም አለኝ እዳውም እኔን ለማጥፋት ሞከረ ከዛ እኔ ሁሉንም ትቼ ወደ ስደት አቀናሁ ታድያ አሁን ባፈቅር ወይም ባገባ ወጄል ይሆንብኛል??????????በተስፋ እጠብቃለሁ❤❤❤

    • @TseadaZewude-us6db
      @TseadaZewude-us6db 10 หลายเดือนก่อน +2

      Mebtish new

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน

      👍👏❤❤❤👏

    • @Amatu-m4u
      @Amatu-m4u 6 หลายเดือนก่อน

      እደት ብለሽ ታገቤለሸ ታፈቅሬለሽስ ሳይፈታሽ ሲፈታሽ ትደርሻለሽ

    • @umu..Reyan7bb
      @umu..Reyan7bb 2 หลายเดือนก่อน

      ሙስሊም ከሆንሽ አይቻልም አልፈታም ካለሽ ሸሪአ ፍርድ ቤት መፈታት ይችያለሽ ሳትፈቺ ማግባት አትችይም

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 9 หลายเดือนก่อน

    ሀጥያት ነው

  • @AsayouGetachew
    @AsayouGetachew 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ናችሁ ያነሳችሁ ሀሳብ ያብዛኛውን ሰው ህይወት የሚነካ ስለሆነ ክብደት ያለው ይመስልኛል የኔ ጥያቄ መማገጥ እና በትዳር ላይ ሌላ ሴት መውደድ ልዩነት አላቸው ወይስ ይለያያሉ???

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my 11 หลายเดือนก่อน +1

      ያው እኮ ነው ሌላ ሴት መመኘት ከመማገጥ አይተናነስም ትዳር እያለህ ከሆነ ማለቴ ነው እንደኔ ክክክ

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለዱባይ በፊቅር ድዛይን በኩል ብትልኩልን በነሱ ሱቅ ብናገኘዉ የፊቅር ሀኪም ላኩልን አንብበን ተዘጋጂተን መልካም ትዳር እንድንመሰርት

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  11 หลายเดือนก่อน +3

      በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን። ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!

  • @sarajune3825
    @sarajune3825 11 หลายเดือนก่อน

    Be afaan oromoo ale ende mesihafu??

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 11 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ አንተ ግን አግብተሐል ?????😂

  • @eyerusalemkederabdela7672
    @eyerusalemkederabdela7672 11 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው ምናመሰግነው ፀግሽ በርታልን ካንተ ብዙ ተምረናል 🙏❤️

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tirhasokubay9939
    @tirhasokubay9939 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤