Ene metsafun anbebiyalew erasen yayehubet nee coffe part asakegn getan ene buna ceremony wedalew my partner was like mndnew yihe betun ye tenkuay bet asmeselshew eko moralen ke 100%to 0
No enakn mekna visam selfiker beye teychalew fiker more than anything 😢 o ya fiker tekeshaw lagn nap mewsd yalkew❤️🥰😔 Time time min yargal keteleyayen amet eskhun gen aldankum i deserve More that's why
Yene bal hulet magbat mabtenew blo lela ageba ene demo mefetat alchilim lijoch alun demo betam eyeterebeshkunew esti ande vidio siraling kezi gudega astareko yemiyanoreng😢😢
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጎኝ🎉🎉
ምንም ስህተቶች ሳልሰራ ባወቅህ ብዬ ተመኘሁ😢😢 ብቻ እደርሳለሁ ያለፈው አለፈ❤❤thank you😊😊❤❤
Ena hulu ❤❤❤❤❤Alexa min yedaregal🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አንተ ልጅ 10 you tube ቢኖርህ እና ሁሉንም ብንከታተል ምርጥ እና አስተዋይ ሰው እንሆናለን ከምር ትለኛለህ መስማት እራሱ አይሰለችም እኮ አንተን የአቀራረብህ ስልት እራሱ ይለኛል❤❤❤❤
ኪራየ እናመሰግናለን እኔ የምወዴው ክብር ጊዜ የሚሰጠኝ ነው የምወዴው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እኔ ሁሉንም እወዳለሁ ግን ስጦታ ቢስጡኝም ደስ ይለኛ ሊስጡኝ አስበው ሳይሳካላቸው እንደቀረ ገናገሩኝ እንደስጡኝ እቆጥረዌለሁ ስጥቻቸው ሲደስቱ ሳይ የበለጠ ደስ ይለኛል
ስለ ዩሉኝታ ስራልን በተረፈ ለበለጠ እውቀት ቁርአን በአማረኛ ትርጉም አለ ብታነብ የበለጠ ትስሬለህ በዛውም አላህ የሂድያ ስበብ እንዳደርግልህ መልካም ምኞቴ ነው
ፍቅር በተግባር እና ጊዜ የምሰጠኝ ያስደስተኛል
❤❤አኔም አንደዛዉ በጣም አነዚህን ነገሮች ፎከስ አረጋለሁ
@@ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ ግድ ነው ፍቅር ላይ መሰረታዊ ነገሮች ናቸው ውዴ
ዛሬ አናቴን ካጣዋት 6ኛ ወሬ ነው😢😢
ሁላቹዉም ነብስ ይማር በሉ
አፀደማርያም
ነፍስ ይማር ውዴ ላንቺም እመብርሀን ታፅናሽ
ነፍስ ይማር... ያጽናችሁ
ነፍስ ይማር እመቤቴ ታፅናሽ😢❤❤
Nebs yimar😢😢😢
አይዞሽ ማሬ ነፍስ ይማር
እኔ የፍቅር ቃላት እና ሰአት ሲሰጠኝ በጣም ደስ ይለኛል ❤እናመሰግናለን እምታጋራን ሁሉ ትምህርቶች እኔ በውስጤ የማስባቸው እና ለኔ እምታስተምር ይመስለኛል
በጣም ደስ ይልላይ ይሄማ እንኳን ከፍቅረኛ ከቤተሰብ በዚ መንገድ ፍቅር እንድሰጡኝ እጠብቃለሁ በወንድማሞች መሃል ያለው የማዋደድ ብንጠቀምበት ይጠቅመናል
ኣንድኣንድ ወላጆቼ,ወንዱምቼ,እህቶቼ ኣይወዱኙም የሚል ሰው እሰማለሁ እና የቤተሰብ ጉዳይም በዚ መንገድ መጠናከር እንችላለን ተባረክ መንድማችን
እኔ ደስ የሚለኝ ደሞ በተግባር እና በግዜ ሌሎችም ቢነሩ ደስ ይላል ❤❤❤
ስልኬን የሞላው ያንተ prodcast ነው ኪራ
በጣም ተምሬባቸዋለሁ
በርታልኝ❤
እኔ በተግባር መስጠት ያስደስተኛል
ለእኔ ደስ ያምለኝ ግዜ የምስጠኝ
እግዚአብሔር ሁሉም በግዜው ውብ እድርግህ ስጠን
ኪራየ ትልቅ ትምህርት ነው እናመስግናለን ❤❤❤
ባገኘው እና እቅፍ ባረገኝ ምን ነበር ትላለክ ነበር ባይሠበር ከርቀት ሆነ ነገሩ❤❤
ሰጦታ በትንሹምቢሆን እና. መታቀፍ በትካሻው ውሰጤነው 😊ኪራተባረክ ሰርተህኛልየምር
የኔ ወንድም እናመሰግናለን የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉እኔ ጊዜ መሰጣጠትና መከባበር ላይ ነኝ እራሴን ያገኘሁት❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤ጀግና ነህ እናመሰግናለን
4 tega nge beya asebalwe
ኪራዬ ክበርልን 🙏🙏በጣም ደስ የሚል ሃሳብ አሪፍ በሆነ አገላለፅ ነው የነገርከን 🙏እውነት ነው ሁሉም የራሱ የሆነ የፍቅር ቅዋንቅዋ አለው ያለመተዋወቅ እርስ በርስ አለመግባባት ሆኖ እንጂ ሁሉም የኔ ለሚለው ሰው በራሱ መንገድ ልክ ነው ብሎ በተረዳበት ሁኔታ ፍቅር ይሰጣል ሆኖም ግን መጠነኛ አስተውሎት ቢኖር እና አንዱ ያንዱን ፍላጎት በመረዳት ሰላማዊ ሂዎት መኖር ይቻላል 🙏🙏🙏
እኔ በጣም የምወደው አብሮ ማውራት እና መደመጥ ነው
እኔ አሁን የገባኝ እግዚያብሄር መልካምና ልባም ሰዉ መርጦ ይስጠን እንጂ ብንማር ስለወንዶች ብንርዳም በካ አስመሳይ በዝታል ስንቀርብ መራቅ ስንርቅ መምጣት ፍቅር ሲሰጡ መፈለግ ሲበዛ ወንዶች አትወዱም ባጠቃላይ አፍቃሪና ተፈቃሪ አይገናኙም😢😢
ኪራዬ አመሰግናለሁ እኔ ሁሉም ቢኖሩት ደስ ይለኛል ይበልጥ ግን ጊዜውን ከሰጠኝ በጣም ያስደስተኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም እየገነባኸን ነው ተባረክ❤
የወንዶችንም አብራራልን በጣም ቆንጆ አገላለፅ ነው
አትጥግብ እኮ ነህ ኪራዪ❤❤
ሰላም ላተ ይሁን በትምህርት በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁ ተባረክ
እኔ ከምንም በላይ ጊዜ ሲሰጠኝ👌እሱ መታዘዜን ይወደዋል እናመሰግለን ኪራችን❤
ኪራዬ የኔ ጣፋጭ ወንድም ❤🎉
ስሰማህ ብውል የማትሰለቸኝስ ነገርስ
!!
I think mine is having a quality time and deep conversation with the loved one🥰
Thank you!!! ኪራ ምርጥ!!
አመሰግናለሁ ኬራ
በመጀመሪ ተግባር ሲቀጥል ጊዜ እኔ እንዚህን ነገራቶችካላደረገልኝ ወይም ካላደረኩለት ምንም ዋጋ የለው ጊፍት ምናምን አይመስጠኝም !!ለማለት እወዳለሁ ቴኪው ኪራ
Keraye egzeyabhar yakebrhi ina hu4&5 betam yemchignal
Alhemdulilah yene bal hulgze kunjna yen ena ntshna yen yadkl ghal so tedenaneku fkr ychemral l love you ❤ ene time 🕰️ newu flagote
ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በርታ ❤❤
Kira...... Thanks for your intelligent ideas that you provide for us
አብቤዋለሁ መጽሐፍን😊
እኔ እሚያስደስተኝ አብሮ ጊዜ ማሰለፍ😊
እኔ ቃላት ግዜ ምንም ሳይረብሸን በስልክም ሆነ በአካል የሚሰጠኝ ሌላው ግደለም በተለኝ የሚረዳኝ ከሆን ዋውው
እኔ 5ተኛ ወላሂ ❤️
big Respect thank you😊😮
ሁሉም ቢሆን ደስይለኛል
Thank you kiraye & Abani….
1.Word of affirmation
2.Quality Time yeha yena nw….
እናመሰግናለን🙏❤️
አመሰግናለሁ
እኔ ሰው አልፈልግም እራሴን እየፈለኩኝ ነው
በዙ ሰዎች ያከብሩኛል ያሞግሱኛል በቃላት በተግባርም የህወት ጋር ብቻ አይደለም ሌሎችም እንደ ቀረቤታችን ነገር ግን መጨረሻላይ ጉዳት አድርሰውብኛልና ሰውን መቅረብ አቅቶኛል ሲቀርብም ምስጋና ሙገሳ ያቀርባሉ ያኔ እኔ እሸሻለው ያለፉትን ሰዎች እያስታወስኩ ኡፍፍ አሁን ላይ ከኔ ነው ችግሩና እራሴን ልፈልግ ሰውን እንዴት ቢቀርቡት ነው ፍፃሜው የሚአምር ብየ አሰብኩ ።
Ene beke giza endsetgn ! Betam nw mechelw❤❤❤❤
በዚህ ዘመን ወንዶቹ ምላስ አለተቸገሩም ተግባር እንጂ እኔ ደግሞ 10 ጊዜ እወድሻለሁ ከሚለኝ ተግብሮ ያሳየኝ ባይ ነኝ እኔ ስደክም እሱ ተኝቶ አይዞሽ ካለኝ ፍቅሩ የት አለ
kira good job!
በስደትየምተገኙእህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን የኪራ ቤተሠቦች በቅንነት ደምሩኝ
Thank you so much for Meaning ful Lesson!
Wow keep it up
Thank you 😊 🙏 💓 mekariyachn
Wow betam dise yemil haseb new bewunt!!! ena keminem belay gize yamisetegn
እናመሰግናለን ኪራ
ኪራ የኔ hisetr new yemselg የምር
በቃ እሥዋ ሁሌ አብረን እንሁን ነው እኔ ደሞ
ስራ አይመቸኘም በዚ የመጣ አትወደኘም
ብላ ተለያየን አልተግባባንም ኪራ ግን የምር
በጣም ትለያለህ ክበርልን 10p
Thank u 💓 💗 💖
ኪራ የኔ ጠንካራ ጎን በጣም ነው የምወድህ ❤️❤️❤️
Thank you ❤
Kira enkuwane dehna metah
Benath lagbah eshafdalhu bka dereth sayi mare knferh beteleyi
Thank you kiraye 🎉🎉😮
Kirye ❤❤❤❤❤❤❤hulem andegna neh enamesegnalen4&5
Keep up kira❤
ኪራዬ ለንግግርህ ምን ያህል እንደምትጠነቀቅ እኮ የዚህን የሀበሻ ምላስ አውቀህበታል😂 (ቀድሜ ልናገር የምትሉትን)😂
*_ኪራየ ትለያል እኮ ኣባቴ ቀጠልበት🎉❤_*
ጀግናነህእኮ
ፍቅረኛዬ ጊዜ ሲሰጠኝ ደስ ይለኛል
betam temchetkagnal.....adenkik negna
እኔ በተፈጥሮዬ ለንግግር ሳይሆን ለተግባር ቅርብ ነው ስሜቴ
ስወድም
ስወደድም
እምከታተለው ተግባርን ነው
ኣሪፍ ነው ቀጥልበት የኔ ወንድም የቴለግራም እንዴት ነው ማገኘው ነገረኝ ወንድሜ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰው እምትፈልግበት ያድርስክ❤❤❤❤
ኪራዬ ካለፈ ህይወቷ ልጅ ያላት ሴት ሌላ የፍቅር ህይወት ልጀምር ስትል ለምንድነው ወንድ ልጅ ልጅ ካላት የሜሸሻት
አበባ የሚሠጠኝ እወዳለሁ❤
Abeba listesh🎉🎉🎉
ኪራ ትለያለክ ❤❤❤❤❤❤❤
_ኪራዬ🎉❤_
_ወደ ፍቅር ወይም ወደ ትዳር ሰገባ እነግራሀለሁ አሁን አላቅም😫😜😂_
😂😂
thanks
ዋው 4 የኔ ፍላጎት
ዋውነህ የምር እግዛብሔር ይባርክህ
እኔ ከቤት መዉጣት ደስ ኣይለኝም ቤታችን ዘግተን ፍቅር እንዲሰጠኝ ዉጪ የምንጠጣዉ ቤታችን ኣምጥተን ፈታ ማለት ነዉ ምፈልገዉ ምወደዉም ከሰዉ ኣገር ስላቀቅ ምኞቴ እሱ ነዉ😊
8 amet yelfawubet fikr ke 5 wer buhal lingaba new yaskalsh belugn sigdet adekm 😔
ኪራዬ የልቤ አኪም😊😊🎉🎉❤
እኔ በተግባር ፍቅር ከሚተገብሩት ነኝ አይገርምም ፍቅረኛዬ ደግሞ ፍቅርን በቃላት ከሚተገብሩት ነው ሁሌ አንስማማም
ግዜዉን ቲሠጠኝነዉ ደሥየሚለኝ
2345❤ ነበር ኪራ ወንዶች ኬለስ ናቸው ሴቶች ነን ይሄ እንዲሆን የምንፈልገው ብዛት
የኔ ምርጥ ሰው❤❤❤
2እና 4
አምስቱም❤
Yen bale tsebayu personality new chachata aywdim
Layik argugn
ኪሩዬ ያተ ምክሮች ይለያሉ ውድድ❤❤❤❤❤
2 3 5❤❤❤
አንድ ግዜ በቃ የለለ ደብሮኝ ኩትት ብየ በቢጃማ በሢሊፐር ሄጀ ለምን ለበሽ እንደዚህ ብሎኝ ሣምንት አኮረፍኩት እሡን በየቀኑ ለምን ለምን እንደዚህ ለበስክ ቦርጭህ ምንህ ስለው ኦኬ ብሎ ነው የሚያልፈኝ በጣም መደነቅ እንፈልጋለን ሤቶች ኡፍፍፍ
Ene metsafun anbebiyalew erasen yayehubet nee coffe part asakegn getan ene buna ceremony wedalew my partner was like mndnew yihe betun ye tenkuay bet asmeselshew eko moralen ke 100%to 0
Last go guys 100k for kiruye ❤
No enakn mekna visam selfiker beye teychalew fiker more than anything 😢 o ya fiker tekeshaw lagn nap mewsd yalkew❤️🥰😔 Time time min yargal keteleyayen amet eskhun gen aldankum i deserve More that's why
ማነው እደኔ በኪራ ቲሸርት ፍቅር የወደቀው 😛 የልብሱን ውበት ያጎላው መስቀያው ነው
እረውይ😂😂😂😂
😂😂😂
ነጥቡ ላይ አተኩሪ
እኔሥ
እኔስ 😂😂😂
Kiruy ❤️❤️❤️
እኔ5❤❤❤
3
እኔ ግን ከምንም በላይ ጊዜ እንድሰተኝ ነው የምፈልገው ከመኪናም በላይ
Yene bal hulet magbat mabtenew blo lela ageba ene demo mefetat alchilim lijoch alun demo betam eyeterebeshkunew esti ande vidio siraling kezi gudega astareko yemiyanoreng😢😢
Kira On Line Timirt Tisetaleh Wey ? Pleac Give Ansewer Bro . So I Respect You 🎉🎉🎉🎉
❤
1.4.5❤❤❤
ግዜ ብቻ ይስጠኝ