ሁሉም አልፎ ዘማሪ ይስሃቅ ጥሩነህ MEZMUR BY SINGER YISHAK TIRUNEH

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

ความคิดเห็น • 421

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +128

    አገሬ እደገባው እዝ ቸርች እሄዳለሁ ጌታ ይባርክ ዮኒ የሰጠን አሜን ክብር ጌታ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ለእየሱሰ ይሁን አምልኮ አአአአአሜን አአአአአሜን ዘማሪ ይሰያቅ ተባርክ ዮንዬ አባቴ ለምልም🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎹

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባረክ ዬኔን የሰጠህን ጌታ እየሱሰ ተባረክ ይህ ሁሉ ያንተ ፋሬ ነዉ ዘርህ ይባረክ ✝️🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @temesgenworku24
    @temesgenworku24 ปีที่แล้ว +29

    ዘማሪ ይስሀቅ ለጌታ የምታቀርበው አምልኮ የተቀደሰ እና ደስ የሚሰኝበት ነው። በውስጥህ ያለው ሀይል ልክ መዝሙሮችህን ስሰማ ይጋባብኛል። ከፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ ንዝረት ይሰማኛል። እውነት ጌታ ሸሸጎ ያሳደገህ እና በብዙ ቅባት የገለጠህ ወንድማችን ነህ። ተባረክ!!!🥰
    ሌሎቻችሁ ሰሞኑን ብቅ ብቅ ያላችሁ የVocal,Lyrics,Arrangement ነገር እንጂ የጌታ ነገር ግድ የማይሰጣችሁ ታዋቂነት ምክር እንዳትሰሙ ልባችሁን ያደነደነባችሁ ወንድሞቼም እህቶቼም ተመለሱ! ከሱ ተማሩ🙏

  • @tamir2235
    @tamir2235 2 ปีที่แล้ว +52

    ድምፃዊ ሳይሆን የዝማሬ ፀጋ የተሰጠው ዘማሪ ልብን ይነካል ጌታ በህልውናው ያኑርህ ወንድሜ❤👏

  • @selamudamise9852
    @selamudamise9852 2 ปีที่แล้ว +3

    wow ይሱዬ አንተ በምትቆምበት መድረክ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተሞለ ነው!!!በእውነት ተበረክ

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 ปีที่แล้ว +47

    ዋዉ የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና
    ክብር ስግደት አምልኮ ለትልቁ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ሃሌሉያ🙏🙏 ይሱ እ/ር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርልህ ተባረክ❤

  • @yagayaga1462
    @yagayaga1462 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ምን ይከፈልሀል ከምስጋና ሌላ አምላኬ አመሠግንሀለሁ ጋሻ መከታየ ውዴ ኢየሱስ አምልክሀለሁ ንገስ አንተ ብቻ ኢየሱስየ የኔ አባት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋውን ያብዛህ ተባረክ

  • @wolatesamuelgodisking8664
    @wolatesamuelgodisking8664 2 ปีที่แล้ว +23

    በዉስጥህ ያለዉ መንፍስ ዝናብ መሬትን እንዴምያረሰርስ ዉስጠችን ያራሰሪሰል።ታበራክ በብዙ ፀጋ😍😍

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታሆይ ክብር ምስጋና አምልኮ ላንተና ላንተህ ነው ለዘላለ ተባረክ ዘማሪው ጌታ ይባርክ

  • @elenimuluneh3838
    @elenimuluneh3838 ปีที่แล้ว +4

    አዲስ ኪዳን
    አዲስ ኪዳን ሰውን በፀጋ ለማዳን
    ከላይ ከእግዚአብሔር ተሰጠን
    እልልልልልሎሎሎ
    አሜንንንንን

  • @its__kalu
    @its__kalu 2 ปีที่แล้ว +5

    Egzabher ymesgen ..... E/r ketanetashn zemro yeredan,yagezen,akm yehonen,kebzi neger asmelto yetebeken
    Kemamesgen wchi mn enlalen kemamesgen wchi tnx Jesus🔥🔥🔥🔥

  • @daginasheamara5112
    @daginasheamara5112 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይበርክ ጸገ ይጨመርቢ ጉበኤ ሁሉ እግዚአብሔር ይበርክ

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለጌታ እየሱስ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ ይሱ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤🙏

  • @mulugetayigezu3558
    @mulugetayigezu3558 2 ปีที่แล้ว +13

    ይህን ዘማሪ በጣም ወድጄዋለሁ። ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛለት ። ከዓለም ከስጋ ከዲያብሎስ የጌታ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይከልለው። አሜን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @religiousreaction6974
    @religiousreaction6974 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ የኔልጅ ዘመንህ ይባረክ በወጣትነትህ
    ለፈጣሪህ መዘመር መባረክ ነው

  • @workutesfaye1053
    @workutesfaye1053 ปีที่แล้ว +16

    እንዲህ አይነት አምልኮ ነው የናፈቀኝ በመንፈስ የሆነ:: ዘማሪ ይስሃቅ ከዘመኑ የሚለይበት
    1 የመዝሙር ምርጫዎቹ
    2 ማግለብለብ ሳይሆን መዝሙር ከነቁጥሩ ከነመልእክቱ ይዘምራል
    3 በመንፈስ ማምለክ ላይ እንጅ ስሜትና ዝላይ ላይ አያተኩርም
    በመጨረሻ ባለ ጊዜዎች ከዘህ ብላቴና ተማሩ እላለሁ
    " በዮኒ ቋንቋ አንደኛ ነህ"
    አበቃሁ::

    • @ephremworku5664
      @ephremworku5664 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል!
      እኔም አበቃሁ

    • @haimanotterefe1201
      @haimanotterefe1201 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ተገለፀ

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm ปีที่แล้ว +15

    በመንፈስ ቅዱስ አለም የሚያበር ዝማሬ!!!
    Thank you Holy Spirit for this marvelous worship time😍😍😍We love you God,our Father and saviour🔐
    Stay blessed 👉members of the Church.

    • @tekwameg8694
      @tekwameg8694 ปีที่แล้ว

      አሜን Amen

    • @PortefolioAfrica
      @PortefolioAfrica ปีที่แล้ว

      What is the song about? I don't speak Amharic. Kindly assist?

    • @soniyaeng2550
      @soniyaeng2550 ปีที่แล้ว

      @@PortefolioAfrica it's a gospel song

    • @soniyaeng2550
      @soniyaeng2550 ปีที่แล้ว +2

      @@PortefolioAfrica more of thanks giving to God for his unconditional favour and grace...

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 2 ปีที่แล้ว +4

    በዝህ ቸርች ለምን አይመጣም ይህ ሃያል ስው እያልኩ ነበር ጌታ ይባርክህ በብዙ ደስ የሚል የጌታ መንፍስ ያለበት የጌታ ልጀ ነው !!

    • @hanandxb4169
      @hanandxb4169 ปีที่แล้ว

      Kelabi edemih yerezme labine newu yeminekag Eni kenemelala e

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ ይሱ ድንቅ ነህ

  • @akewaktelila187
    @akewaktelila187 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፤ዘመንህ ይባረክ ፤እግዚሐብሄር አሁንም መንፈሳዊ ዓይንህን ያብራልህ !!!!.....ቀኔን በመዝሙርህ ጀምራለዉ ፍጹም ሰላም ይሰማኛል !!!!!!!.....ህይወትህ ይለምልም!!!!!!!!....ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!!!!!!.....ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እርፍ በጌታ!!!!!!....

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 ปีที่แล้ว +16

    ይሳቅዬ ጌታ ከዚህ የበለጠ ጸጋ ይግለጥህ ለወጣት ዘማሪያን ማስተዋል እና መረዳት ይሁንላቸው ጌታ እየሱስ የሚያሽተው እንዲህ ያለውን አምልኮ ነው ዬኒዬ ይህንን ልጅ በደንብ ያዘው ተባረክልኝ

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 ปีที่แล้ว +4

    ይስቅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በጣም ተበሪኪለው ቅዱስን የአበቲ ቢሩክን እንዲት እንደምተምሩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመነችን ይባርክ እውደችውለው

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 2 ปีที่แล้ว +10

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ይሳቅ ተባረኩ ቅዱሳን

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 ปีที่แล้ว +26

    ይሱዬ ተባረክልኝ።።ውስጣችን ረስርሷል በአንተ ላይ በለው መንፈስ ...😭🥰ሀሌሉያ!!
    You are one of Our Blessing ...Stay blessed ❤❤

  • @mekdimekdes3919
    @mekdimekdes3919 2 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን

  • @AbebeAlako
    @AbebeAlako 11 หลายเดือนก่อน +1

    የምታገለግለው ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @betlhemdawit7274
    @betlhemdawit7274 2 ปีที่แล้ว +3

    Yise geta yiberakii dasi yemil amilikonew ❤️❤️

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ከዘመሪዉ እስከ መእወኑ ድረስ በመንፈስ ቅድስ የተቀጣጠሉ ያአባቴ ሰራዊት ስታምሩ የእዉነት ከወንጌል አማኙ ጋራ እግዝያቤር ወግኖል ለወንጌል አማኙ ድል ወኖለታል ከማመስገን ዉጭ ሌላ አማራጭ የለዉም

    • @hanandxb4169
      @hanandxb4169 ปีที่แล้ว

      Lake belehla yeni wenede Eni nice wusatsani newu yemi nekag kelabi newu yemewedewu fetsari yetemesegne yehune

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪ ይሳቅ ዘመንህ ይባረክ እረጋ ያልክ አሁንም አይወሰድብህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @BerhanuBedacho
    @BerhanuBedacho ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና
    ክብር ስግደት አምልኮ ለትልቁ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ሃሌሉያ አሜን።

  • @naomidawit4259
    @naomidawit4259 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 2 ปีที่แล้ว +6

    አሁንም አሁንም በብዙ ተባረኩ የእግዚአብሔር አገልጋይ ወንድሞቼ

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ በብዙ ተባረኩ ዮኔ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ 🙏❤❤❤🙏

  • @maseylema7608
    @maseylema7608 2 ปีที่แล้ว +1

    እውናት ይስሃቅ ዘመንህ ይለምልም የዝን ዘመን ዘመር ነኝ በይ ዘፈኞች መያትም መስመትም አስጠልቶኝ ነበር አንተን ስያይ ዳሞ ጌታ እዬሱስ ሰው አለው ልክ እንዴ ዮን እንዴት እንዴምወዳቹ ዮንንና አንተን ጭፈራ ዬሌ በሙዝቀ መሰሪያ መበድና ጩሃት ዬሌ ራገ በልክበት ዬጌታ መንፈስ ጉበኤሁን ተቆጠጥሮተል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ተበራክ እውናት ነፍሴ ራሰራሰች

    • @hanandxb4169
      @hanandxb4169 ปีที่แล้ว

      Amina fetsari edamini tsanayesatsala betame newu kabine yeminekag hulume yalafala.

    • @hanandxb4169
      @hanandxb4169 ปีที่แล้ว

      Enige oretodoksa neg

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችንን ተባረኩ ቅዱስን 🙏❤️🥰

  • @mohsanhassan6189
    @mohsanhassan6189 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ጸጋ ይጨምርልህ

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 2 ปีที่แล้ว +3

    Yisihak tilahun sayhon ( tiruneh) bemilew yistekakel❤

  • @dilayuassefa3932
    @dilayuassefa3932 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን__ጌታ__ይባረክ__ይሴ_ተባረክ 📖✔😍

    • @dilayuassefa3932
      @dilayuassefa3932 2 ปีที่แล้ว

      📚📚📚😍😍😍💯👈📖👈

  • @ሶሲየባባዬልጅነኝ
    @ሶሲየባባዬልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Halalhuya geta Zemnachun Yebarek

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ከፍ ከፍ ይበል
    አሜንንንንን አሜንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንን
    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም
    ሰላተ ጀግናው ኢየሱስ ይባረክ
    ይሰሐቅ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @sinduhizkeal
    @sinduhizkeal ปีที่แล้ว +1

    Tebarek eregatahin betam new miwodewu👏👏🥰

  • @gospelpreacheradiss828
    @gospelpreacheradiss828 ปีที่แล้ว +1

    ይስዬ አንተ በረከታችን ነህ ።

  • @DemelashSedebo
    @DemelashSedebo 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ተባረክ ዬንየና ዘማር ይስዬ ተባረኩ አሜን ጌታ ይባረክ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ የኛ አንደኛ እንወድሃለን ጌታ እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልህ ይሲዬ ብረክ በልልኝ ወንድሜ ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ😇🙏😇🙋🎸🎹🎷🎧🎤

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 ปีที่แล้ว +8

    ይሴ ❤አሜንንን እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 ปีที่แล้ว +1

    Amen eyesuse geta naw Amen tebareki geta eyesuse yebareki Amen eyesuse geta naw Amen

  • @sheshaytekle870
    @sheshaytekle870 ปีที่แล้ว

    Wow kand wer bewhala new yesemahut geta eyesus tsegu yebzahalki bishom eyesus dege tselatka wires yoniye antem hallelujah. Ante bruk neh geta eyesus tsegaw yazalh

  • @bekelechbgeta3950
    @bekelechbgeta3950 ปีที่แล้ว

    Amennn wow dki mazmure tebarku yebate berukan 🥰🙌🙌🙌❤️

  • @temutilahun
    @temutilahun ปีที่แล้ว

    💞Be eyesus sim ereft yehonu amiliko be ewnet be eniba nw mamelikew bebizu etif tebarekilign anten yeseten egizabiher yibarek🙌tsegawun yabizalik lemlmln🙏🙏🙏

  • @grandfor6092
    @grandfor6092 ปีที่แล้ว +3

    ጌታእየሱስ ፀጋዉን የብዛልህ

  • @bichawonde810
    @bichawonde810 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦው በጣም የሚገርም መዝሙር የአምልኮ ጌዜ ነበር እንዳጋጣሚ ነው ያየውት መርቅኝ ነበር ዝም ብዬ ወሬ እያየው ነበር እና ልጅነቴን አሰታወሠኝ ድሮ ሐዋሣ ሂወት ብረሃን ቸርች እንሄድ ነበር ፖሰተር ጌቱ ትዝ አለኝ ማለቴ በ1980..ሬድ ሐርድ ቦንኬ የመጣ ሠሞን ማለቴ ነው።በየሱስ ሰም ድንቅ ጌዜ ነበር ባይዘዌ አሁን ከሐገር ውጪ ነው የምኖረው እና መዝሙሩን ሰሰማ ውሰጥ የሆነ ነገር ተሰማኝ በተለይ ደሞ ዮኒን ደሞ እንዳለ ሱማሌ ላንድ ያለ ሐበሻ እኮ እነቃመ እየመረቀነ ነው የሚከታተልክ እኮ አረ ብዙ ነገር አለ በሌላ ቀን እፀፍልሃለው። በፀሎት አሰበን ወንድሜ ደሞ ሐዋሣ እኮ እኛ ጎረቤት ነው ቸርችክ ያለው ። ይገርምሃል ብዙ ነገር አለኝ የማዋራክ
    ግን ፀልየክልኝ መልሰ ከፃፍክልኝ ነው።

    • @hanandxb4169
      @hanandxb4169 ปีที่แล้ว

      Temechche cherashe temeche yemile betame desa yelega wusata me newu yeminekag me anete samita yesemagala

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว

    ሱሪፌልዬ ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ!!!!

  • @AsafaAshuro-ek1id
    @AsafaAshuro-ek1id 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን
    God bless you🙏🙏🙏

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN HALLELUJA Kibri legeta tbarekulini wendmoche❤🙏🙌🙌🙌

  • @tayemeneteso8561
    @tayemeneteso8561 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow indeti ayenati dinki amilekon zamanachu yibareki birukkanochu hunulign wodachalohu

  • @tesfa6187
    @tesfa6187 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት አገልግሎት ጌታ ይባርክህ

  • @meronmerga3995
    @meronmerga3995 ปีที่แล้ว

    Weyyy hallelujah geta keberu. Wesedew

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you singer Yesak! Amazing worship

  • @fremantaddele7633
    @fremantaddele7633 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfayeeshetetsegaye7658
    @tesfayeeshetetsegaye7658 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የተቀባ ዘማሪ! እ/ር ይባርክህ!

  • @temet01
    @temet01 ปีที่แล้ว +2

    It is heart touching song with ear attracting voice!!!!!!
    God bless you🙏🙏🙏

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 2 ปีที่แล้ว +5

    just wow 🎉 ጌታ ይባረክ ❤

  • @kabejajamele6263
    @kabejajamele6263 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሴይ እሴሴሴሴሴሴሴሴይይይይይይይይይይ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ታበረክይ ይሰቅዬ በብዙ ፀጋ ውድ የአበቴ ሰጦታ የሆንክ ዮንዬ ጌታ እንደ በለጠግናት መጠንይበሪክክ ቅዱሰን በሙሉ የታበረከቹ ነቹ

  • @asterbalacho1341
    @asterbalacho1341 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይስዬ ዘመን ይለምለም

  • @mogesmekuria6952
    @mogesmekuria6952 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ በብዙ ይባርክ በመዝሙርህ ተባርክያለሁ

  • @dagnealemayehu
    @dagnealemayehu ปีที่แล้ว

    Bezih yemisgana gize manore endet geta endebarekegn

  • @haimanotterefe1201
    @haimanotterefe1201 3 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪ ይስሃቅ ጥሩነህ ጌታ ይባርክህ!!!

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ የጸጋው ፀዳል እየደመቀ ይሂድልህ ታይተህ አትጥፍ !!

  • @birtedegafe2534
    @birtedegafe2534 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ሀሌሉያ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 ปีที่แล้ว +4

    አስይ። ጌታ ይባርካችሁ። አሜን።

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደ እግዚአብሔር ህግ መዝሙር የተባለ በሙሉ ሲዘመር የሚያስጨፍር ሳይሆን የሚያስመልክ መሆን አለበት እዚህ ላይ የማየው ይህ ልጅ የራሱ መዝሙር ባይሆንም የሰውን መዝሙር ፍፁም ወደአምልኮ በመለወጡ ብዙዎችን ሊያስመልክ በመቻሉ በርታ ሁሌ ጌታን በማስመለክ አገልግል እግዚአብሔርም ይርዳህ እልሀለሁ ።

    • @hanandxb4169
      @hanandxb4169 ปีที่แล้ว

      Eni lemejemereya gizi newu yesemahuta kabine yenekawola mene edemise yehu wurer ylegala

  • @danielmekuria7017
    @danielmekuria7017 ปีที่แล้ว

    wow betam des yilal.Egzeabeher Yemesgen.

  • @esakotube.
    @esakotube. 2 ปีที่แล้ว +3

    when i hear know this song i was in my office and also it make my day full of happiness, God bless you an amazing worship. praise God

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ተባረክ🙏🙏🙏👏👏👏

  • @hanandxb4169
    @hanandxb4169 ปีที่แล้ว +1

    Yeraralag me she eresahuta kemeweledi gemeru mesareslehu I'm🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏.
    Yeraralag

  • @konjetkonjeet2939
    @konjetkonjeet2939 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙇🙇🙋🙋🙋🙋🙋🙋🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🎤🎤🎤🎤🎤🎻🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 2 ปีที่แล้ว

    ውውውውው እልልልልልልልልልልልልል እስይስይ እስይ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 🙏🙏🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይሳህቅ በእየሱስ ስም ትባርክህ ❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር እየሱስ አንተ ብቻ ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን እውነት ሃሌሉያ እስይአሜንንን ለእግዚአብሔር ለአዳናን ክብር ምስጋና ይሁንልት እየሱስ ጌታ ነው አሜንንን ለምስጋናው ውድር ይለልው 👌👌👌

    • @hanandxb4169
      @hanandxb4169 ปีที่แล้ว

      Leni mesana kuresi hunolagila temesagn

  • @tekastfera5191
    @tekastfera5191 ปีที่แล้ว +1

    ህይወትህ እንዲህ ይረስርስ በዝማሬ አለምን ውረስ በእየሱስ ስም🙏🙏🙏💓💓

  • @AbinezerKolcha
    @AbinezerKolcha ปีที่แล้ว

    tebarekilygn geta zemenin yibarek stega yicemirlh

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ ክብር ለንጉሱ ይሁን

  • @zewdutesfaye4655
    @zewdutesfaye4655 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ጸጋው ከዚህ በላይ ይጨመርልህ

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 2 ปีที่แล้ว +5

    Shalom🤝🙋

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos 2 ปีที่แล้ว +3

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደሰ ሰትሉ ተባረኩ።

  • @ሳሮንበላይነህ
    @ሳሮንበላይነህ ปีที่แล้ว +3

    ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ ተባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሃሌ ሉያ

  • @AbeneEfrem-wz1wg
    @AbeneEfrem-wz1wg 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ተባረክ እወድሀለሁ

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Tebareki 🙏

  • @hanigossaye2581
    @hanigossaye2581 2 ปีที่แล้ว

    Hulu alfo ezi medrese beante enji mech berase keber hulu legeta yehun 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @eyuprincestube9649
    @eyuprincestube9649 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you dear yishak🥰🥰❣️

  • @yohannesbekele96
    @yohannesbekele96 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing Grace! Praise God! Be guitar Bicha zemir yisuye!

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 ปีที่แล้ว

    Des still kidusan i wish will be there tebareku

  • @bt3738
    @bt3738 2 ปีที่แล้ว +10

    ድንቅ ዝማሬ❤❤❤🙏

  • @senaitgaim766
    @senaitgaim766 ปีที่แล้ว +1

    My brother God bless you.

  • @jiokioo5935
    @jiokioo5935 2 ปีที่แล้ว +4

    ክበርልኝ የኔ አባት💪💪🎖❤

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካህ ወንድማችን