ኢሬቻ ላይ ያነጣጠረው የ'ኢዜማ' አነጋጋሪ መግለጫ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Ethiopian News, Politics & Views, 03/10/2024 ‪@addisminch‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @addisminch

ความคิดเห็น • 73

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን አድረሰኝ ለእሬቻ በዓል

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 วันที่ผ่านมา +10

    ወገኖቼ እንኳን ለእሬቻ በዐል አደረሳችሁ
    አትዮጵያ ትቀጥላለች
    STAY POSITIVE !

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለእሬቻ በዓል አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @Ethiopia20015
    @Ethiopia20015 วันที่ผ่านมา +7

    You are great !

  • @Yonas-w2n
    @Yonas-w2n วันที่ผ่านมา +4

    Thank you bro

  • @teferabekele
    @teferabekele วันที่ผ่านมา +3

    Ezema good party, pp is a good party stay put. Ethiopia will win.

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d วันที่ผ่านมา +7

    ውቤ ይህንን የሚያወራው ጣኦት እያመለከ የኔ ቅዱስ የሌላው እርኩስ የሚል ማሰቢያው ያረጠ ቆሞ ቀሩ ነው ።እየተሰራች ያለችው ኢትዮጵያ የሁሉንም ባህል ፣ማንነት ወዘተ ያከበረች ኢትዮጵያ ናት በልልኝ ።

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 วันที่ผ่านมา +1

    ውቤ አትሳሳት ያነጣጠረው ሁሉም ባህላዊ በአላቶች ነው።

  • @derejehaile2984
    @derejehaile2984 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዉቤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bekeleurga6488
    @bekeleurga6488 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 วันที่ผ่านมา +4

    በረሰቻው ቆሸሻ አስተሳሰብ በሌላው ይለጥፈሉ'እንደው ጭር ስል አልዋድም የሚሉ ነቸው 'ሰው በህሉን ስየከብር ለፖለትካ ነው መለት ነውር ነው' ኢትዮጵያውያ ተሻንፋለች!!!!!!

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 วันที่ผ่านมา +10

    በእውነቱ ከሆነ ሁሉም እሬቻ ስደርስ አይነቸው ለምን ደም እደምለብስ አይገበኝም

    • @berhanumolla6349
      @berhanumolla6349 วันที่ผ่านมา

      ምክንያቱም የሴጣን አምልኮ የሆነና በፍቅርና በሰላም የሚኖረውንና ተወላጁን የአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ ሁከት እየፈጠረ ሰላም ስለሚነሳና ሁሉ የኛ የሚሉ ጭራሽ ለአዲስ አበባ ግንባታ 0.5 ሳንቲም ያላወጡ ዘረኞች የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት በዚህ ቀን ሕዝቡን እየረበሹ ስለሚጠቀሙበት ነው።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet วันที่ผ่านมา +3

    በዓላት በደረሰ ጊዜ ለምን ውዝግብ መፍጠር እንደሚፈለግ አይገባኝም ህዝቡ በዓሉን በሰላም ያክብር ጥያቄ ካለ ጊዜ አለ የሚመለከታቸዉን መጠየቅ ይቻላል

  • @miliyon938
    @miliyon938 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ውብሸት ታዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale วันที่ผ่านมา +2

    ዶክተር ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abebemegra3580
    @abebemegra3580 วันที่ผ่านมา +2

    Happy Irrecha my brothers and sisters .Irrecha contributes a lot to our economy.

  • @getnetKasahun-tw5fg
    @getnetKasahun-tw5fg วันที่ผ่านมา +5

    ያወጣ ምን ችግር አለው የራሱ ባህል አይደል

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Webe this is completely a hate speech on ERECHA festival

  • @tesemahunda137
    @tesemahunda137 วันที่ผ่านมา

    💚♥️💛🙏💪🇪🇹 Wow🎉

  • @bekeleurga6488
    @bekeleurga6488 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getnetKasahun-tw5fg
    @getnetKasahun-tw5fg วันที่ผ่านมา +3

    ያዋጣ ምን ችግር አለው ያራሱ ባህል አይደል

  • @sabatadesse6183
    @sabatadesse6183 วันที่ผ่านมา +1

    If the collection of money is done by the government, that would be wrong. If it is done by members of the public, that should be ok as long as it is voluntary

  • @atkeltabebe545
    @atkeltabebe545 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሠግናለን ውቤ በደንብ ተረድተሀል ምክንያታቸውም ግልጽ ነው ዙሪያውን መኳተን ለምን አስፈለገ ።

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 วันที่ผ่านมา

      Yep this is a hate speech on ERECHA festival

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 วันที่ผ่านมา +2

    የ'ኢዜማ' ኢትዮጵያ የኦሮሞን ሕዝብ አያጣቃልልም እንዴ?

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It's finished for this ridiculous political party in the Oromia Regional State! They will never ever have any social base or consistency in and around the Oromo people! It's OVER! Succinctly: Hatred and animosity!

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 วันที่ผ่านมา +3

    IRECHA is ( Thanks giving day,🙏 🙏, we celebrate in North America, England and the whole European . Why do people make it a big deal when OROM celebrates IRECHA . LONG LIVE OROMO❤❤❤❤❤

  • @Begashaw-p6g
    @Begashaw-p6g วันที่ผ่านมา

    ዘንድሮም ነገር ተሰነጥቃላቹሁ እናንተ ድልብ መሀይማን።

  • @asamenewterefe2573
    @asamenewterefe2573 วันที่ผ่านมา +2

    ውቤ ልስልሱ አንጀት አርሱ።ስንል በምክንያት ነው። አቦ በርታልኝ ፈጣሪ ጉልበት ና አንደበት ይሁንህ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ላንተ ይሁንልኝ።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 วันที่ผ่านมา

    የፖለቲካ ማንፀባረቂያ እንዳይሆን የተባለበት ምክንያት ምንድነው ውቤ? ከፖለቲካ ፓርቲዎች ውጪ እንዳንሆን እንጂ

  • @dawitzekiros1235
    @dawitzekiros1235 วันที่ผ่านมา

    Sewyew...berr awatu teblew embi yaluten mn endemidersebachew hidena teyek😢😢😢😢😢

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq วันที่ผ่านมา

    የኢሬቻ በዓል እንደገለፅከው የኦሮሞ የምስጋና በዐል ነው ግን የብልፅግና ካድሬዎች ከታች ጀምሮ ህዝቡን በመዋጮ እያስገደዱት ነው እኔም ተጠይቄሀለው በፈቃደኝነት ቢሆን ደስ ይላል ግን አይደለም ለዚህ ነው ኢዜማ መግለጫ የሰጠው አታራግብ

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 วันที่ผ่านมา

    ዛሬስ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የተባለችውን ሆንክብኝ ዛሬ አደለም ቀደም ሲል ጁሀር የሽመልስ አለቃ በነበረበት ጊዜ በባዓሉ አከባበር ላይ ሰበርናቸው ሲያስብለው ከእኔ ጭምር የብዙ ሰው ሥጋት ነበረን ።

  • @teferabekele
    @teferabekele วันที่ผ่านมา +2

    Happy erecha

  • @kolakokoira6221
    @kolakokoira6221 วันที่ผ่านมา

    ለህዝባዊ በዓላት ሰ ዉ በግዴታ መዋጮ ገንዘብ እንድያዋጡ ማስገደድ ልክ ነ ዉ ብለዉ ያስባሉ??

  • @فهدالرويسقيمنق
    @فهدالرويسقيمنق ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🖤🤍❤️🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🖤🤍❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aster-q1d
    @aster-q1d วันที่ผ่านมา +4

    ሆን ብሎ የኦሮሞ ጥላቻ ነው ኢዜማ ባትቀባጥሩ መጀመሪያ ልንገራችሁ ድርጅታችሁ ውስጥ ያሉት አጥሩ ብዙ ነገር አላችሁ እንደፈለጋቸው ያክብሩ እናንተን ጠየቋችሁ

    • @Hulem_Tesfa_Ale
      @Hulem_Tesfa_Ale วันที่ผ่านมา +1

      ኢዜማ የአማራም ጥላቻ አለበት

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 วันที่ผ่านมา +2

    Yihe qocho ras yehone sewye chigir alebet. Sewyew chirash doma eyehone new. Sile Erecha EZEMA min yagebewal. Poletica tefabachew end?

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET วันที่ผ่านมา

    መግለጫው ለኔ ምንም ክፋት የለውም በአሎቻችን ህዝባዊነታቸው እየተዘባረረቁ ነው ድሮ አብረን የምናከብራቸው አሁን ግን በመንግስት ስር የሚመስል እየሆነ መሆኑ ያው ግርግር ስለለበት በሚያሳዝን ሁኔታ ኢዜማ ይሄን ለመግለፅ ነው እንጂ ሌላ አይደለም

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i วันที่ผ่านมา

    Erecha is idole.you paid soon

  • @Getachewhailemariam
    @Getachewhailemariam วันที่ผ่านมา

    Betam yasaznal daru oromo bezi aykefam bzu mekera asalfaul ethopia yemtbal hager snt aynet tekulawoch yefelubat tilacha bcha !!!

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 วันที่ผ่านมา

    መንግሥታዊ ባህልም መንግሥታዊ ሃይማኖትም ሊኖር ይገባል ወይ? መዋጮ መሰብሰቡ በመንግሥት መዋቅር ተጠይቆ ከሆነ በፍጹም ተገቢ ሊሆን አይችልም!! በኦሮሚያ ውስጥ ኢሬቻን የማያከብርና በዋቀፌና የማያምን ሊኖር አይችልም ማለት ነው? እየተስተዋለ!! ------ 😮

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale วันที่ผ่านมา +2

    የብርሀኑ ነጋ ሴረኛዉ ኢዜማ አዋራ ማስጨስ ማበጣበጥ ይወዳል ኢዜማ ራሱ የኢትዮጵያ ስጋት ነወ ማንም ተነስቶ አፉን ቢከፍት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @abiy695
    @abiy695 วันที่ผ่านมา +2

    ውቤ የዛሬው ዘገባህ ወገንተኝነት የታየበት ነው:: መግለጫውን አጣመህ ለማቅረብ ያደረከው ጥረት ይደንቃል:: መግለጫው ባጭሩ የሚለው መንግስት በዓሉን ለፓለቲካ ትርፍ ለመጠቀም አውሎታል ብለው የተሰማቸውን ነገር ዘርዝረዋል:: ይሄ እውነት ነው አይደለም የሚለውን ሄደህ ከሕዝቡ ማጣራት ስትችል ኢዜማ በመግለጫው ያልጠቀሰውን የበዓሉ ጥላቻ እንዳለበት አድርገህ ያቀረብከው ነገር ያስተዛዝባል::

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 วันที่ผ่านมา

    One of the American president said “ the only thing you have to fear is fear itself”
    Is this a confession or confusion?
    Ezema don’t be confused read history.
    If you are confessing your own fear, the earth is a big place and everyone has a write to practice their beliefs.
    When the time comes you have the right to practice yours. It is a free country

  • @onedrop33
    @onedrop33 วันที่ผ่านมา +1

    Right now there is unhealthy street holiday celebration competitions which must cool off. Unproductive gatherings will affect productivity. Let’s work harder together to get rid of abject poverty.

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 วันที่ผ่านมา +1

    ኢዜማ የተሳሳተው ነገር ቢኖር ትክክለኛ ስራው ቲማቲም መቁጠር ነው ስለ እሬቻምን አገባው የመናገር መብትም ሆነ ስልጣን የለውምየምን ወጥ ነኝባይ ነው;;

  • @AsfawAnebesse
    @AsfawAnebesse วันที่ผ่านมา +2

    ኢዜማ በጣም የኦሮሞ ቢሔር ይጥላል

  • @solulaw
    @solulaw วันที่ผ่านมา +1

    during demera no body was oblidged to raise money but for irrecha every businessmen are forced to contribute.

    • @ahmedkabira3153
      @ahmedkabira3153 วันที่ผ่านมา +1

      You full of hate may Allah help

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian วันที่ผ่านมา

    Wube የኢሬቻ ድባብ በክፍለ ከተማ፣ በወረዳ፣ በሸማቾች እና በአንዳንድ መዝናኛዎች አከባቢ ተሟሙቆ መታየቱ ክፋት ባይኖረውም በማያከብሩ ላይ በተለያዬ መንገድ ጫና ማሳደሩ ተገቢ አይደለም ። በተረፈ ለሚያከብሩት እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ።

  • @BerhanuJemal-j9f
    @BerhanuJemal-j9f วันที่ผ่านมา

    ውቤ እሬቻ ትልቅ ትልቅ በዓል ነው። ግን ኢዜማ ያለው በዓላችን የፓለቲካ አትራፊዎች አይግቡበት ስላም ለበዓላችን ።

  • @ቀሌ
    @ቀሌ วันที่ผ่านมา

    ኢዜማ አገር የመምራት እድል ቢያገኝ አገራችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ትለወጥ ነበር።ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚመርጠውን አያቅም።

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 วันที่ผ่านมา

    አዜማ የሚባል ፓርቲ በውስጡ ጥሩ ሰዎች አሉ እነሱን አይወክልም ግን የኦሮሞ እሬቻ ሲከበር አይኑ ደም የሚፈላ ጭር ሲል አልወድም ውሸታሞች ስለ ንግዱ ማህበረሰብ ያለውን መረጃ ያቅርብ እንዲህ አልኩ ለማለት ነው በኢትዮጵያ የተጠላችሁ ናችሁ ያልተመረጣችሁ ናችሁ እንታይ አላችሁ ምን አገባችሁ ዝም በሉ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤