🔴✝አጭር መልእክት የዝክረ ቅዱሳን አካውንት Awash BankZIKIRE KIDUSAN MAHIBERE KIDUS DAWIT!Account No 01320670435200

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 วันที่ผ่านมา

    ቃላት ያጥረኛል መምህር ዬኛ እንቁ መምህራችን ቸሩ መድሀኒአለም በእድሜ ጤና ይስጥልን ይጠብቅልን❤❤❤

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 3 วันที่ผ่านมา +15

    ዲያቆን ዮርዳኖስ ብርቱ ወንድማችን ምክርና ስድብ መለየት ካልቻልን የባለቤቱ ጉዳይ ነው። አንተ ምክርህንም ተግሳፅንም ቀጥልበት። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 3 วันที่ผ่านมา +6

    የኛ እቁ. ኑርልን መምህር ❤

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋል ይስጠን ❤❤❤❤

  • @NetCel-t7v
    @NetCel-t7v 3 วันที่ผ่านมา +2

    እህህህህ እኔን ኃጢአተኛዋን ይራበኝ ።
    አባቶቻችን እናቶቻችን 😢 😢😢😢
    በ እነሱ ጸሎት ነው እኮ ያለነው
    እባካችሁ ለ ተዋሕዶ ልጆች ሼር አድርጉት እንተባበር መርታትም ለሚችሉ ሰዎችን አድርጉት ሼር ላይክ አድርጉት ።
    ወይኔ የ አባይን ልጅ እሗ ጠማው አሉ 😢
    እኔ አለሁ የ አቅሚን እረዳለሁ ።
    እናመሰግናለን በርታልን መልካሙን መምህራችን ወንድማችን 🎉❤

  • @GelilaMekonen-i6t
    @GelilaMekonen-i6t 2 วันที่ผ่านมา

    የቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ. በርታ

  • @Arsemaesubalew
    @Arsemaesubalew 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ። እያደረክ ያለኸው የክርስትናን እና የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ፍፁም የሚከተል ነው። መልካም ሥራ በራሱ መጥፎ አስተያየትን ያመጣልና ስለሚሰድቡህ አትጨነቅ። አብዛኛው የኦርቶዶክስ ክርስትያን ደጋፊህ ነው፣ ጥቂት ሰዎች ሲሰድቡህ እና በአንተ ላይ የውሸት ችግሮች ሲፈልጉ ምንም አይሰማህ። እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስብህ::

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 วันที่ผ่านมา

    አባቶቻችንን እግዚአብሔር ባሉበት ቆይልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 3 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @nebyoufeleke731
    @nebyoufeleke731 3 วันที่ผ่านมา +1

    Gedamatun Asaweken.

  • @mesfintessema3166
    @mesfintessema3166 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንልካለን መምህር

  • @TsionMekuria-i4x
    @TsionMekuria-i4x 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 3 วันที่ผ่านมา +7

    አካውንት ቁጥር አስቀምጥልን እናመሰግናለን ከትህትና ጋር please

    • @tsigaredagaromsa6063
      @tsigaredagaromsa6063 3 วันที่ผ่านมา +1

      እላይ ፅሁፋ ላይ ተቀምጧል

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr 3 วันที่ผ่านมา +1

      ከለያይ የተመልካች ቁጥር ከሚታይ በት ጎን ስትነኩት የመጣል ሞክሩት እግዚአብሔር ይስጥወት

  • @SalamTeshome
    @SalamTeshome 3 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🇪🇷❤️🇪🇹💒🙏🙏🙏😭😭😭

  • @WowLadeya
    @WowLadeya 3 วันที่ผ่านมา +10

    እባካቹ የገዳም አካውንት አሳውቁን በምን በኩል እንድረስላቸው የበረከት ተካፉይ ለመሆን እንፈልጋለን 😢

    • @munalegese
      @munalegese 3 วันที่ผ่านมา +1

      ቴሌግራም ላይ አለ እኮ

    • @ማኅተበአበራ
      @ማኅተበአበራ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@munalegeseየቴሌግራም ለንክ ወይም ሰሙን ይገሩኝ ክብርይስጠልኝ

    • @Arsemaesubalew
      @Arsemaesubalew 3 วันที่ผ่านมา +1

      Kelay betetsafew Be Zikre Kidusan Account asgebu Enesu sebsibew yisetulachual. Egziabher zemenachewn Yibarklachew. YeZikre Kiduan sewoch Medhanealem BeKegnu Yakumachu.

    • @almazgizaw8675
      @almazgizaw8675 2 วันที่ผ่านมา +1

      የቴሌግራም ቻናል ዝክረ ቅዱሳን ላይ ገብተህ እየው እዛ ላይ አለ

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @yoditezemen151
    @yoditezemen151 3 วันที่ผ่านมา

    💚💛❤💯💯💯👍👍👍🙏🙏🙏

  • @senaytgizawe406
    @senaytgizawe406 3 วันที่ผ่านมา +3

    አካውንቱን እንደገና አሰቀምጥልን

    • @TinaChn-y1n
      @TinaChn-y1n 3 วันที่ผ่านมา

      ቴሌ ግራም ላይ ተቀምጠዋል ዩቲብም ዝክረ ቅዱሳን ሌላው ቻናል ተቀምጠዋል

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr 3 วันที่ผ่านมา

      አካዉንቱን ለማግኝት ከላይ የተመልካች ብዛት የሚያሳየዉን ንካዉ ከዛ አለ

    • @senaytgizawe406
      @senaytgizawe406 2 วันที่ผ่านมา

      ⁠አመሰግናለሁ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔን አባቶቻችን ምን ያለ ጊዜ ደረሰን

  • @marshte2107
    @marshte2107 3 วันที่ผ่านมา +2

    አካውት ቁጥር አሰቀምጥልን መምህራችን ለበርከት ነው እዳቅማችን እንሰጣለን

    • @tsigaredagaromsa6063
      @tsigaredagaromsa6063 3 วันที่ผ่านมา

      እላይ ፅሁፋ ላይ ተቀምጧል

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr 3 วันที่ผ่านมา

      ከላይ የተመልካች ብዛት ከሚታይበትጉን ስትኩት ያሳያል ከነስሙ ሞክሩት እኔም አጥቸዉ ስነካዉ መጣ😢

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 2 วันที่ผ่านมา

    በባንከ መላክ አልቻልኩም Reject ይላል ማስተላለፍ አልቻልንም ሌላ አማራጭ ካለ ንገሩን

  • @hiwotmekuria2699
    @hiwotmekuria2699 3 วันที่ผ่านมา +5

    ለዘመድኩን በቀለ (ለአክሌለ ገብርኤል ) )ላክለት ዳይቆን ኦርዳኖስ ን ንገሩልኝ ይላክልኝ እያለ ነበር

  • @meskeremtadesse5970
    @meskeremtadesse5970 3 วันที่ผ่านมา

    ከላይ አለእኮ ለምን አታዩትም

  • @meskeremtadesse5970
    @meskeremtadesse5970 3 วันที่ผ่านมา

    እውነቱ ስለሚያማቸው ነው የሚሳደቡት ምክንያቱም በዚያ ውስጥ ስላሉ ነው ምንም አይገድህ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለበረከት እያለ ነው የከተማ ሰው የነሱን እሚያሻምድባቸው ይህ ነገረ መቆም አለበት

    • @mulu-ui8yb
      @mulu-ui8yb 3 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 3 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @GuyyaaShantammaffaa
    @GuyyaaShantammaffaa 3 วันที่ผ่านมา +2

    እባካችሁን አካውንቱ ያላቹን ንገሩን

    • @TsionMekuria-i4x
      @TsionMekuria-i4x 3 วันที่ผ่านมา

      ከላይ እኮ ተፀፎል

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 3 วันที่ผ่านมา

      ቴሌግራም ላይ አለ

    • @ማኅተበአበራ
      @ማኅተበአበራ 3 วันที่ผ่านมา

      እገሩን የምታውቁ እባካቹህ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 3 วันที่ผ่านมา

      @@ማኅተበአበራ ወገኖቼ እዚሁ ርእሱ ላይ ተጽፏል ተጭናቹ እዩት ሌላው ቴሌግራም ላይ ታገኛላቹ

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ መምህር እራሱ አሁን ባገኙት ምግብ በመጠቀም የሚበሉ ፍራፍሬን ማስተከል አንተም መትከል አለብህ ካለዛ ገንዘብ እኮ ወረቀት ነው እህል ምግብ መኖር አለበት