የዲዛየር መኪና አነጋጋሪ ምስጥሮች፣ለሆቴሎች የተሰጠው ከባድ ማስጠንቀቂያ | business idea | business |Suzuki dzier car price

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 142

  • @assefabadeta5256
    @assefabadeta5256 ปีที่แล้ว +10

    ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው!የሚባለው ይሄ ነው፡፡

  • @adorable7779
    @adorable7779 ปีที่แล้ว +3

    ዲዛየር ከገዛሁኝ ሶስት አመት አለፈኝ የተሳሳተ መረጃ መሰለኝ የምትሰጠው!

  • @ermiasgetachew6426
    @ermiasgetachew6426 ปีที่แล้ว +20

    I bought Desire a couple of Years back and the car is really good and Fuel efficient.

    • @butabati3210
      @butabati3210 ปีที่แล้ว +2

      Really?
      Liar

    • @zendlast2245
      @zendlast2245 ปีที่แล้ว +4

      you might be the delala

    • @ermiasgetachew6426
      @ermiasgetachew6426 ปีที่แล้ว

      Don't worry, i am using it and found perfect car. Yes the Desire Suzuki car is very good car, specially it's operating system and fuel consumption. Yo can ask Suzuki owners for evidence.

    • @ermiasgetachew6426
      @ermiasgetachew6426 ปีที่แล้ว

      @@zendlast2245 No, but you

    • @Case24215
      @Case24215 ปีที่แล้ว

      Don't listen them they don't have any evidence I saw one crazy journalist wrote this nonsense at Facebook now all youtuber read it just like their words

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 ปีที่แล้ว +9

    በጣ ጎበዝ ናችሁ በዚሁ ቀጥሉበት። በውጪው አለም consumer report የሚል ስላለ በተለይ አሜሪካን አገር በጣም የተለመደ ስለሆነ ማንኛውንም እቃ ከመግዛት በፊት consumer report አይተው ነው የሚገዙት አሁንም የናንተ media ከፍ ያለ ደረጃ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ በርቱ። ለ ካስተመሩ information የሚሰጥ website ብትጀምሩ የተለያዩ ዋጋን ጥራትን የመሳሰሉትን information ለህዝቡ ብታደርሱ በጣም ጥሩ ይመስለኛል በርቱ።

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስው ሁሌም ያንተ ሲስማ ደስ ይለኛል

  • @finot2023
    @finot2023 ปีที่แล้ว +4

    ይገርማቹሀል 850 ሺ ይበዛበታል ። ሱዙኪ ዲዛየር መንገድ ለመንገድ ሲጋጭ የሚውለው ዝምብሎ መስሎሻል አዳሜ። ብራችሁን የትም የምትጥሉ ሰዎች አስቡበት።

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ገበያዎች እንዴት አይነት ወሳኝ መረጃ ነው አቦ እግዚአብሔር ይባርካቹ ጫላ አድናቂክ ነው በጣም ከነቤተሰብህ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 ปีที่แล้ว +3

    ወ/ሮ ሒሩት እግዚአብሔር ይስጦት ትክክለኛ ውሳኔ ነው ።

  • @zenebet4650
    @zenebet4650 ปีที่แล้ว +2

    ለዚ ዘገባችሁ ስንት ተከፈላችሁ?

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 ปีที่แล้ว +3

    መኪናው ችግር የለበትም ዱባይ ውስጥ ይነዳል ግን በ00 ያሉ ሌሎች መኪኖች በጣም ውድ ናቸው እስከ 5mill ይደርሳል

    • @yabibalayalew2859
      @yabibalayalew2859 ปีที่แล้ว

      ሰው እንዲሁ ነው የሚያወራው እንጅ መኪኖቹ ምቾት አላቸው, ችግር ግን የለባቸውም። ዋጋው የተጋነነ ነው አወ!!።

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለነ ይህ ነው ሀላፊነት መወጣት

  • @eyobendale4146
    @eyobendale4146 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን። እንዴት መኪናን የሚያክል ነገር እንደ ሰንደል አለደረሰኝ ይሸጣል፤ ይገዛል?!?! የጉድ አገር!
    ለማንኛውም ከበርካታ ችግሮች አንዱን ለማስወገድ እንዲቻል፤ መንግሥት ለተሽከርካሪዎች ሊብሬ ከመስጠቱ በፊት ገዢዎች መኪናው የተገዛበትን ትክክለኛ ደረሰኝ፤ ከሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው እንዲያቀርቡና ፋይላቸው ውስጥ እንዲቀመጥ ቢያደርግ ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 ปีที่แล้ว +1

    በኋላ ተበላሽቶ መለዎጫ ከጠፋስ እሟ ቀሊጥ ሊሉ?አስመጪው ምን አስቦ ነው ተጠቋቃሚው ይጠንቀቅ ከመግዛት በፊት googe it or test all part

  • @nolawitadane665
    @nolawitadane665 ปีที่แล้ว

    የባህል ቱሪዝም በጣም ጥሩ ነገር ነው ባጠቃላይ በአየር መንገድ ኦስተሶች ላይም በአጠቃላይ የኢትዬጰያ ዊ የሆነች መልበስ አደሌለባት ቢደረግ የሀገራችን ባህል ተጠበቀ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 ปีที่แล้ว +4

    የኤሌክትሪክ መኪና ሻጮች ስንት ከፈሉዋችሁ

    • @ephremephrem9413
      @ephremephrem9413 ปีที่แล้ว +1

      መኪናው ምንም ችግር የለበትም 2 አመት ይዘዋለሁ እናንተ ስትፈልጉ ከፈ ስትፋልጉ ዝቅ አይ የደላላ ነገር

  • @HenAddis
    @HenAddis ปีที่แล้ว +3

    ሁሉንም መኪና ማጣራት ያስፈልጋል የአዲስ መኪና ጎማውን ይቀይራሉ መፍቻውን ያወጡታል ምንጣፋን ያወጡና ለብቻው ይሸጡታል በብዛት ህገ ወጥ ስራ የሚሰሩ አሉ

  • @seyfedinmuktaryaseen1347
    @seyfedinmuktaryaseen1347 ปีที่แล้ว +4

    አመሰግነለው ልገዘ ነበር

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 ปีที่แล้ว +3

    እረ እንደዛሬ የተደሰትኩበት ቀን የለም እነኝን ስግብግብ የሆቴ ባለንብረቶች እርምጃው ሊጠናከርባቸው ይገባል ምን ቀራቸው ወዳጄ በራቁት ማስኬድ እንጂ

  • @genet9902
    @genet9902 ปีที่แล้ว

    በትክክል እዚህ መኪና እንሹራስም የለውም ጥሩ መረጃ ነዉ

  • @xylo28phone
    @xylo28phone ปีที่แล้ว +44

    ለዚህ ሁሉ ቅጥ ያጣ የነጋዴዎች ዝርፊያ ምክነያቱ የኛ የገዢዎች መስገብገብ መስገብገብ መስገብገብ .....ነው አስኪ 1 ነገር ከመግዛታችን በፊት ቆም ብለን እቃው የተሰራበትን ቁስ ማወቅና ዋጋውሰ ይገባዋል ብለን አንጠይቅ; እንረጋጋ ከዚያ ነጋዴው 2ና3 ወር ገንዘብ ይዞ ሲቀመጥበትና የቤት ኪራይ ሲቆነድደው ወርዶ ባገኘበት ዋጋ ይሸጠዋል ቆልቶ አይቅመው ምን ያደርገዋል? የሚያስፈልገው የኛ መተባበር ብቻ ነው::

    • @ነፃነትጎንደሬዋ
      @ነፃነትጎንደሬዋ ปีที่แล้ว +3

      እዉነት ነዉ

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 ปีที่แล้ว +3

      Lek new sew algezam kale eko yekesalu

    • @mosesfekadu
      @mosesfekadu ปีที่แล้ว

      ወሬ ነህ ደደብ ወደ ሀገር ሲገባ ዝም ያለው ማን ነው አንተ የምታወራው ስጋ መሰለህ እንዴ ?

    • @xylo28phone
      @xylo28phone ปีที่แล้ว

      @@mosesfekadu እዚህ ጋ ያዙልኝ አንዱ ዘራፊ እራሱን አጋለጠ:: አንዲገባ ተፈቀደ ማለት ዝረፉ ማለት ነው እንዴ?

    • @tesfayeesubalew7576
      @tesfayeesubalew7576 ปีที่แล้ว

      ቀዳዳ

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 ปีที่แล้ว

    አለባበሱን ደግ አድርገዋል ለተቀጣሪዎች ትክክል አይደለም እንደ ግዳጅ ነው

  • @sosetg1
    @sosetg1 ปีที่แล้ว

    ስለባለ ሆቴሎች በጣም አዝኛለሁ ለገቢያቸው ሲሉ ጎንበስ ለማለት የሚያስቸግሩ ቀሚሶች ማልበስ ምንኛ እራስ ወዳድነትና አረመኔአዊነት ነው

  • @ephrembiruk825
    @ephrembiruk825 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማች እባክህ ስለ ሚትስብሽ አትሬጅ መኪና ንገረን ???

  • @nam4122
    @nam4122 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህም ነዉ ኢትዬጵያ ዉስጥ በመኪና አደጋ ሰው እያለቀ ያለው

  • @Ethioallinone
    @Ethioallinone ปีที่แล้ว +6

    በጣም አሪፍ ለህበረተስብ ማሰብ ዜግነትን መወጣተሰ እንደዚህ ነው በረቱልን ውዶች 😍

  • @abdurazakmohammed7720
    @abdurazakmohammed7720 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ 1,600,000 ብር አለ ነው ያልከው!!! እስቲ ንገረኝ ካለ እባክህን በዚ ዋጋ ካለ????

  • @tilahunalemaw5771
    @tilahunalemaw5771 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሀል

  • @butabati3210
    @butabati3210 ปีที่แล้ว +4

    Suzuki Desire should not cost more than 750000birr, especially made in India

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 ปีที่แล้ว +3

    የባልቴት ወሬ ነው የምትተረተረው። ስለሱዙኪ ጉድለት የሚነገሩትን ወሬ ከመለቃቀም ውጪ ስለመኪናው ውስጣዊ አካል በዝርዝር እውቀት የለህም።

  • @zendlast2245
    @zendlast2245 ปีที่แล้ว +7

    ያሳዝናል ተጋጭቶብኝ አይቼዋለሁ ፡፡ፌስታል በለው ፡፡

    • @meklit2710
      @meklit2710 ปีที่แล้ว +3

      ቪትስዬ ይቅር በይኝ

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 ปีที่แล้ว

    ከምንም ይሰራ ማውራት ትወዳላችሁ

  • @መጥምቁዮሀንስ
    @መጥምቁዮሀንስ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ።

  • @berhanuhabtu6537
    @berhanuhabtu6537 ปีที่แล้ว

    Kechalk lekonjo mereja anagiregni yalemereja menager yidebiral

  • @godlove3206
    @godlove3206 ปีที่แล้ว +1

    Good job thank you expose bad guys

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ዜና የአስተናጋጅዋ ቀሚስ ቀን ላይ በየስጋቤቱ እራቁት ናቸው

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 ปีที่แล้ว

    Selam! Ene yenante temelkach negn hulem tiru mereja silemitisetugn saladenkachihu alalifim!!!

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 ปีที่แล้ว

    ትክክል ውሳኔ

  • @hananmesfn4083
    @hananmesfn4083 ปีที่แล้ว +1

    Tebark hulu kom blo maseb alebet

  • @mayashiferaw8046
    @mayashiferaw8046 ปีที่แล้ว +1

    yemer gobezi bertu ende awarduchi medre hodam

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 ปีที่แล้ว +2

    ኣጫጭር ቀሚስ እያለበሱ በልጆቻችን ላይ ለሚነግዱ ሆቴሎች ቅጣት መሰጠት ኣለበት

  • @berhanuhabtu6537
    @berhanuhabtu6537 ปีที่แล้ว

    Adrashachihun enkua eske tele teyeku ligegni alchalem enen kagegnachihu dewiluna agignugni

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      የኛ ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ አለ ፣አንተ መረጃ መስጠት ከፈለክ ደውል፣ወይም ስልክህን አስቀምጥ

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 ปีที่แล้ว

    ፡ይገርማል ዲዛያር እኔም የምነዳው መኪና ነው እከን የለበትም ባልልም ይሄንን ያህል እድትዘምቱበት ግን ያበቃችሁ ምንድነው እኔ አለው የምለው ችግር ስትቆም ድራይቭ ላይ ሆኖ ወደኋላው መሄዱ አዳንዴ ደሞ አር ላይስታደርግ ወደፊት ማስቸገሩን አይቻለሁ በተረፈ እኔ በጣም ወድጄው የምነዳው መኪና ነው ነው እኛ ከአሮጌ መኪና ፍቅ ር አለቅ ቤሎናል እኔ በበኩሌ ከቪትስ ስለተገላገልኩ ደስተኛ ነኝ

  • @weynshetdebele1971
    @weynshetdebele1971 ปีที่แล้ว

    Yehe hulu were ye electeric mekina endigza new? Teru peromot new.

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 ปีที่แล้ว +1

    ወ/ሮ ሂሩት፣
    የእርሳቸውን የኃይማኖት መርህ ቢዝነስ ላይ የመጫን መብት የላቸውም።አጭር ቀሚስ መልበስ እንግዶችን ከሳበና ለባሾቹም ቅሬታ እስካላሰሙ ድረስ የሚ/ር መ/ቤቱን አይመለከተውም።
    በመሰረቱ ቢዝነስ ሳይንስ ነው ይህ ጉዳይ ከቢዝነስ ሳይንስ አንፃር ብዙ ማብራሪያ ሊሰትበት ይቻል ነበር።ቦታ አይበቃም እንጅ።

  • @askalalemayehu9126
    @askalalemayehu9126 ปีที่แล้ว

    Exactly!!!

  • @ማርሴልየኔውድ
    @ማርሴልየኔውድ ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ወደሀገር ቤት ለመግባት ስንት ዶላር ይዞ መግባት ይቻላል ስልክስ ስንት ይፈቀዳል በናትክ አትለፈኝ🙏🙏🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +1

      ከዚህ በፊት የተሰራ ቪዲዮ አለ ተመልከቱት

  • @anetegu3620
    @anetegu3620 ปีที่แล้ว +1

    excellent! It is imported with estimated cost of 500,000ETB. They are selling it 5x.

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 ปีที่แล้ว +1

    Menged transport & police yehen mesrat albet

  • @monamona273
    @monamona273 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @martef6435
    @martef6435 ปีที่แล้ว

    Fetari yibarkih gud hogne nbr🙏bro

  • @berhanuhabtu6537
    @berhanuhabtu6537 ปีที่แล้ว

    Ere tewu yematakutin meleflef please please atawikim min malet new yalihone yalteftere mawrat manew yeketereh

  • @henoklegese4420
    @henoklegese4420 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalene endihen newu teleqenete!!!!

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያውስጥ ያለው ነው ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገዙትም ነው ሱዚኪ ዲዛር።

    • @meklit2710
      @meklit2710 ปีที่แล้ว +2

      የትም ያለው ጨርቅ ነው ቪትስ ይቅር በይኝ

  • @tomtom-pq7uu
    @tomtom-pq7uu ปีที่แล้ว

    thank u

  • @abatu655
    @abatu655 ปีที่แล้ว

    አጫጭርና ፓንት የሚያሳዩ ቀሚሶችን የሚለብሱ አስተናጋጅ ሴቶችን ማየት ከባለኮኮብ ሆቴሎች ወርዶ በሰፈር መጠጥና ሻሂ ቤቶች ማየት ተበራክቷል ። ከባህላችን የወጣ በመሆኑ ከጉልበት በላይ የሚለብሱ ሴቶች ላይ ክልክላ ይድረግ እንደኡጋንዳ።

  • @masr5355
    @masr5355 ปีที่แล้ว

    Thank you bro.

  • @abiyt7131
    @abiyt7131 ปีที่แล้ว

    THANKS FOR YHE VIDEO. ENOUGH IS ENOUGH. SUZUKI IS ONE OF A BEST SELLER CAR BRAND, BUT THE INDIAN ASSEMBLED DESIRE AND SWIFT HAS THE PROBLEM WHEN THE MILAGE IS 40,000KM. THE THE AUTHOMATIC GEAR SHAFT IS NOT PERFORMING AND NO ONE CAN FIX IT. MY FRIEND CAR HAS BEING GROUNDED

  • @wuhatube4024
    @wuhatube4024 ปีที่แล้ว

    ከገዛሁት አመት ሊሆነኝ ነው ክፍለሃገርም ተመላልሼበታለሁ ምንም ችግር የለበትም ምቾትም አለው ነዳጅም ቤስት ነው full600+km ሄጄበታለሁ የቦዲ ሥስነት እና የመለዋወጫ አለመግባትና ዉድነት ብቻ ነው እንደችግር ያየሁት፡የዋጋው ግሽበት አሮጌ መኪና ሳይቀር በሁሉም መኪና ላይ የተከሰተ ችግር ነው ትንሽ ቢጋነንም። ነገር ግን መቼም ሰምቼው የማላውቀው ነገር አንድን ምርት ከካምፓኒው በላይ እንደሚያውቅ በዚህ ያክል ቶን ማውረድ እና ማስጮህ ጠናማ አይደለም። የትኛውም ማሽነሪ ሩም መጥፎም ጎን አለው ሚዛናዊ መረጃ ግን ከ አምራች ካምፓኒው ማግኘት የተሻለ ነው።እንደኔ የelectric car አሸንፎ ለመውጣት የሚያደርገው ትግል ይመስለኛል።

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን ጭፍንያለ ጭካኔ እርኩሳንዎች ገንዘብወዳድ ሰውን እደእንስ ሳ ነው የቆጠሩት ያሳዝናል እነዚደሞ የሴቶችን መብት የማያከብሩ ባለ ሪስቶራንትዎች ልጆቹን መነገጃ አደረጉዋቸው ቀጥታ ለምን ስጋችሁን ሽጡ አይሉዋቸውም ችጋራም ገንዘብ የማይጠቅ ማቸው ነጋዴ ዎች ክፋታቸው የትየለሌ ነው

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 ปีที่แล้ว

    ሁሉም አሉባልተኞች ናቸው

  • @meklit2710
    @meklit2710 ปีที่แล้ว +4

    ቪትስ ይቅር በይኝ እናቴ

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +4

    1 ብር በ4000 ሺ ብር ይዘረዘራል ? አስቾኳይ የብሔራዊ ባንክ መግለጫ !
    th-cam.com/video/teU5uMQ8ads/w-d-xo.html

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ምንም የማይደግ ነገር የለም ልክ ነው ያሳዝናል ስለ መኪናው

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 ปีที่แล้ว

      ስለ ሴቶች አለባበስ ልክ ነህ ስርአት አጣ

    • @solomongetachew3863
      @solomongetachew3863 ปีที่แล้ว

      ቀዳዳ ትንሽ እፈር

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 ปีที่แล้ว

      Ye aksion nagara tiyekek abaraln bankin bet pls ke lebocha dalala wuchi sewu bemn ayente kebanku gara trnagagro megesat yechilal yetgesawum men yahel geze yekoshal besent birr yegesal ke anestegna eska kafetegn plsssssss

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 ปีที่แล้ว

      ሲላአ አክሲኦን

  • @berhanuhabtu6537
    @berhanuhabtu6537 ปีที่แล้ว

    Engidiyawis ewinetun lingerih yetetena kenemasrejaw enegirihalew ye1un ketema bicha llinigerih 1m850 shi suzuki dizaire yineda

  • @berhanuhabtu6537
    @berhanuhabtu6537 ปีที่แล้ว

    Egna hager toyota endeminedaw dizire besefiw yinedal

  • @selam2541
    @selam2541 ปีที่แล้ว

    መንግስት ቢኖር በአጭበርባሪዎች ባልተዘረፍን ነበር። መንገድ ትራንስፕርት ምን አለ በዚ በወረደ መኪና የቴክኒክ ችግር ላይ?

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 ปีที่แล้ว

    Naaivarr piaatiaw hootiall chaarchh idaalm goord bekalallee eroobl ahhlkeem beeeroo

  • @nahijer
    @nahijer ปีที่แล้ว

    zare new yeberalih delalaw yet neberk

  • @kassakebe8410
    @kassakebe8410 ปีที่แล้ว

    Brokers always uses this technique for up & down car price. The driver nows about susuki don't worry

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችን ሰላምይሁን👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @shemelestenkolu8984
    @shemelestenkolu8984 ปีที่แล้ว

    Ermias Amelgan endante aynete sewoch nachew, yetalut by the way you are a mechanical engineer or ........

  • @mulualemnirae8324
    @mulualemnirae8324 ปีที่แล้ว

    Betam yegrmal ena gen Tesla selmgeza embzam alchenkebetem

  • @samerotefera
    @samerotefera ปีที่แล้ว

    የእጃቸውን ነው ያገኙት!

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 ปีที่แล้ว +4

    እንድናምናችሁ ኃላፊ የሆኑ የመንግስት ባለስልጣኖች ግልፅ መረጃ እንዲሰጡበት ብትጠይቁና ብታቀርቡት መልካም ነው።

    • @Newmenged
      @Newmenged ปีที่แล้ว +1

      የትኛው የመንግስት ባለስልጣን እውነት ሲያወራ ሰምተሃል? እንደ ፖለቲከኛ ውሸት ተናጋሪ አለ? ገንዘብ ብቻ ነው አላማቸው

  • @berhanuhabtu6537
    @berhanuhabtu6537 ปีที่แล้ว

    Bahunu behind yandu waga 1800000 rupy new

  • @sosetg1
    @sosetg1 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ም ኢቲዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ኦርጅናል ነገሮጅ ይናፍቃሉ

  • @DawitEsheteEshete
    @DawitEsheteEshete ปีที่แล้ว

    I found it the best car ever. fuel consumption, comfort, electric part, engine capacity, etc. I wish all access it at a reasonable price. This video clip is full of defamation, and false information

    • @abiyt7131
      @abiyt7131 ปีที่แล้ว

      I THOUGHT YOU ARE A DEALER OR BROKER. ENOUGH IS ENOUGH. SUZUKI IS ONE OF A BEST SELLER CAR BRAND, BUT THE INDIAN ASSEMBLED DESIRE AND SWIFT HAS THE PROBLEM WHEN THE MILAGE IS 40,000KM. THE THE AUTHOMATIC GEAR SHAFT IS NOT PERFORMING AND NO ONE CAN FIX IT. MY FRIEND CAR HAS BEING GROUNDED

    • @DawitEsheteEshete
      @DawitEsheteEshete ปีที่แล้ว

      @@abiyt7131 Not actually dear, I'm NOT a broker. rather a user of a such car by z name Dezire. I have been using it for two years and the mileage is @71,000. I don't think you have a car and or no sufficient information about such a vehicle. It's not my worry about the mentioned car price or any quality part promotion. But the public must know the fact. The video clip target is on the specific car while the production company has several vehicles with the same or lesser brand. for instance, swift, espresso, .... has almost the same or lesser quality but the person on the video clip is focused on a particular one. This is jealousy or may be designed to attack a group of businesses that currently compete with him. Not good at all bro. The essence behind the man in the video is not promising.

  • @berhanuhabtu6537
    @berhanuhabtu6537 ปีที่แล้ว

    90% belay uber ride transport nachew kagatemugne ke150000 belay km yetenedu nachew

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว

    Enamsagnaln 👍

  • @Tenasira
    @Tenasira ปีที่แล้ว

    Alubalta awriteh genzeb tiseraleh

  • @mozhassen4579
    @mozhassen4579 ปีที่แล้ว +1

    500 000 beqi new le Dizer

  • @sultanlesme693
    @sultanlesme693 ปีที่แล้ว

    Dzire mekina mirt mekina new atashkabtu endetebalew bodiw sis new gin it's fuel efficient with 4 cylinder.

  • @mesfinhaile7416
    @mesfinhaile7416 ปีที่แล้ว

    Kedada!

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 ปีที่แล้ว

    አይ ደላላ አሁን እንዲህ ያታታልከው ምን አድርገውህ ይሆን? 🤔🤔

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 ปีที่แล้ว +1

    Dzire is still the leading fuel efficient car. Brokers and you tubers are now trying to talk and defame out of their knowledge

  • @solomonabera1021
    @solomonabera1021 ปีที่แล้ว +1

    ጨርቅ ?እራፊ ነው እንጂ።

  • @amennmedia6096
    @amennmedia6096 ปีที่แล้ว +1

    Hahaha gena bezu enayalen yesegebegenetachen derega

  • @ድንቁዋሴት
    @ድንቁዋሴት ปีที่แล้ว +1

    Btam new ymnamsginwu btam❤️💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ሾይጧኖች ሀይማኖት የላቸው ባህል አያውቁም።

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie4967 ปีที่แล้ว

    በጣም ተበጠረክ 00 ስለሆነ ፍጥነት ስላለው ነው

  • @geja2809
    @geja2809 ปีที่แล้ว

    ኑ ቤተሰብ እንሁን ለፈጣን መረጃ

  • @robeltekelewold6735
    @robeltekelewold6735 ปีที่แล้ว

    abet wore delala neh ante erasu wore nege demo VW ID 4 electric endezh hone beleh temetaleh trust me wore

  • @kiyadeje9711
    @kiyadeje9711 ปีที่แล้ว

    10Q

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 ปีที่แล้ว

    ብጥርቅ አንተን ብሎ መረጃ ሰጭ

  • @explorewithme70
    @explorewithme70 ปีที่แล้ว

    Womone waitresses want wear shorts also

  • @yonasbirhanu2529
    @yonasbirhanu2529 ปีที่แล้ว +4

    You don't know anything about cars and automotive industry. .Dzire/Swift is one of the best selling cars in India. And Maruti has a significant automotive market share in India and Africa. Betam migermew you complain about dzire/swift sitting from third world country? Tinish ataferem? Dzire/swift is a budget and fuel efficient, modern, sedan which can be driven for over 200,000 km without complain. I have driven vitz for years and dzire for over a year. So hands on experience I would choose dzire. Zem belah sew be misinformation gera atagaba. First try to understand tinishuan ngr like fuel economy vs weight ratio? And how important it is in third world countries like us.

    • @mahamudseid475
      @mahamudseid475 ปีที่แล้ว

      kedada ante delala nehe mokren eko aynew menem mayreba mekuna

    • @yonasbirhanu2529
      @yonasbirhanu2529 ปีที่แล้ว +1

      Le negeru ye Africa mentality mech atahut ke zemenu gar ayeshagerem. Anchi 40 Ena 30 amet Arab hager yetergetu mekinoch new yemimechush.

    • @eliamkirkos6734
      @eliamkirkos6734 ปีที่แล้ว

      መኪኖቹ ገበያውን ስለተቆጣጠሩት የክፋት ዘመቻ ነው በአግባቡ ከተያዙ ምርጥ ናቸው በሊትር 17ይሄዳሉ ድፍን ያለ ቅናት ነው

    • @yonasbirhanu2529
      @yonasbirhanu2529 ปีที่แล้ว

      @@eliamkirkos6734 betam yemigermew, yeteshal gulbet, beteshal fuel economy, beteshal mechot, beteshal fetenet Ena stability, beteshal technology yemeta mekina sew endet memeret yekbedewal? Endet 20 Ena 30 amet yetereget mekina yemeretal? Awo ye Dzire body ses new gen endzi yargut le fuel economy new. Lemaj hula mekina eyagach Dzire body arif adelem menamn, Mendat kalchalk asekemetew mekinawen, kante new tefatu.

    • @esate725
      @esate725 ปีที่แล้ว

      ዩቱዩበሩ የእውቀት ማነስ ይታይበታል

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 ปีที่แล้ว +1

    0098

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 ปีที่แล้ว

    ወረኛ ህዝብ

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 ปีที่แล้ว

    ማንም አልተሸወደም ወረኛ

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg ปีที่แล้ว +4

    በርቱ በነዚህ የቀን ጅቦች ላይ