ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምር ኤፍሬም እና ብሩኬ ትለያላችሁ ምርጥ ጎደኞች
ኤጭ እሄን ልጅ ተጫወቱበት አፍቃሪ ልብ እና የዋሀ ሁሌ እንደተጎ ይኖራል😢
በጣም ወላሂ❤
በጣም
በጣም አይ የዋህ ልብ
😢በጠም
በጥም😢😢😢
አቦ አታስጨንቁኝ ዋይ እኔ በስቱ ልጨነቅ😢😢 እዚህ እናተ ታስጨንቁኛላቹህ በዚያ ደግሞ አብርሺና ሩታ ያስጨንቁኛል ኡፍፍፍ አለመተዋወቅ ይሻል ግን ወላሂ ዊና ሄሉ ማርክ ኢፊ ብሩኬ በቃ ባጠቃላይ ፋሚሊወች በስስት ነው የምወዳቹህ ያወኳችሁም በዚህ ሚድያ ነው እና አብርሺ ቤትም በሙሉ ፋሚሊወች እደዛው እኔም ምል ልሁን ግን በሩታና አብርሺ አልበቃ ብሎ ድጋሜ ሄሉ ልታስለቅሱኝ ዊናየ ፕራክ ነው በለኝ 😭😭😭😭😭
ወላሂ እኔም❤
የምር ኤፍሬም እና ብሩኬ ትለያላችሁ ምርጥ ጎደኞች ያሳዝናል ማርክ በቃ ጥርግ ትበል ሲጀመር ልጅትዋ ላት ሰሜት የላትም😭😭😭አይዞህ ማርክ😭😭😭
እወደችሐሉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በፈጣሪ ስለፍቅር የገባሽ አይመስለኝም እባክሽን ሩታዬን ቅረብያት ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በሚገባ ታስተምርሀለች እጪ አሁንስ ባላይሽ ይሻለኛል ብትሔጅም አይቀናሽም ታይዋለሽ
ወይኔ ብሩኬ እና ኤፍሬም የምር በነሱ ፍቅር እምከፍሉት መሰዋትነት አለማድነቅ አይቻልም ሲከፋቸው ይከፋችዃል ደስ ሲላቸው ደስ ይላችዃል ❤❤❤❤ወይና እና ሄሉ ደሞ ድራማነው በሉን እዴ
በጣም ይለያሉ❤
የከፋው ድራማ አለመሆኑ ሲምሉ እየሰማሽ
ሔሌን ማርቆስ ።።እናንተ ብቻ አይደላችሁም ። እኔ አሮጊቷም አለቀስኩኝ።።ቅሪ አይባል ካናዳ ነው።።አይደለም አፍቃሪሽ ማርቆስ ለዊናም ለሁሉም ወንድሞች እሰከ ካሜራ ማን ጭምር።።ሁላችሁም ባትለያዩ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ።።ሁላችሁም ቃል አስገቧት ልታወጣው።። ማርቆስ ደሞ አንዱን አንዱ ካሜራ ማኑን።። እንደምትሰባሰቡ ቃል አይበላም። ቃል አስገቧት ዊናም ማርቆስም 2 ለቱ ካሜራ ማኑም ትሰባሰባላችሁ።።።መርቋትና ሔለን በሰላም ትሂድ።።አትዘኑ።።ማርቆስ ወንድ አያለቅስም ጎብዝ🎉🎉
ወድም እደዚህ ነዉ ማሻሏህ
ድራማነው😂😂😂😂😂😂
ሲጀምር ፍቅር የለሸም በዚህ ምንግድ አልነበረም የሚነገረው ፍቅር ቢኑርሸ ጎደኞቹህ ለሱ የለቸው ፍቅር የበልጣል ካንቺ ፍቅር አንቼ ደሰታሸን ብቻ ነው ያየሸው ሰደትን አታቂም ተራርቁ ፍቅር አይነፋም😡😡😡
ብሩኬና ኤፍሬም ጀግና ናቸው ወላሂ ገና ሳይመጣ ባህሪውን አውቀው መናገራቸው
መለያየት ከባድ ነው ውዶች መራራቅ ፍቅር ይቀንሳል የምር የሰው ሀገር ደግሞ ካዩት ቡሀላ ነው ፀፀቱ ቤተሰብ ከፈቀደልሽ ቅሪ ሄሉ ካልፈቀዱልሽ ደግሞ ምንም አልልም እኔ ቀብጩ ተሰድጄ ይሄው ስቃየን እየበላሁ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ😢😢😢
🎉🎉 ኤፍሬም ብሩክ ልጆቼ በጣም ወደድኳችሁ በጣም ማርቆስን እንደራሳችሁ የምትወዱት ወንድሞች ናችሁ ።።ተባረኩ🎉🎉
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እረረረ ተው በፍቅር 😢ሄሉየ ተይይይይይ❤❤❤😢😊ሀላሌ በምንም አልቀይርህም ሁሉም ነገር ያንተ ፍቃድ፣ደስታ ስላለበት በህይወቴ ደስተኛ ነኝ።አልለምዱሊላህ
ወይኔ ያአብርሽና የሩታ ፍቅር በመቀበሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ 😢
እኔም በጠም ነው ደስ የለኝ
እኔም❤❤❤
በፍቅር ትቀልጃለሽ እንዲህ እየወደደሽ ካናዳ ምናምን እሱስ 😭😭ምንም አትወጅውም ማለት ነው
😢😢😢ፍቅር እኩል የሚሆነው አሁለቱምጋ አዳይነት ስሜት ሲኖር ነው ከባድ ነው ማርቆስ አይዞህ ያልፋል
ልጂቱኮ ደስስስ ነው ያላት😢😢😢😢ከሱ የምትለየ አይመስልም ፊቷ😅😮😮 የጓደኞቹን የያህል እራሱ አለደነገጠቺም😢😢😢😢
ውይ ቡርኬ የኔ ጌታ ከማርክ እሱ ባሰ ምክንያቱም የጓደኛውን ጭቀት ስለሚያውቀው ምርጥ ጓደኛ ማለት ቡርኬ ነው አድናቂህ ነኝ 👍👍 ሲጀመር ልጅቱ ብዙም ፍቅር የላትም
አይገርምም ወላሂ የልቡ የሚያውቁ ጓደኞች መታደል ነው እኔም እንዲ አይነት ጓደኛ አለኝ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃትና
በሩክየ አተኮጀግናነክ
አረ ቡሩኬ ና ኢፍሬም ምርጥ ሰው ሰለደቀቹ አለልፍም❤
ያሳዝናል ማርክ በቃ ጥርግ ትበል ሲጀመር ልጅትዋ ላተ ስሜት የላትም 😢❤
ስህህህህ እውነቱነውትምረት የሆነገርከወንድሟጋከሁለምጋታወዳድራለችለሡቦታየላትምፍቅርየጋራነው
ወይ መከራ ለስቱ እንጨነቅ የነአብርሽ ደስ ሲለን ደሞናተ አይ ሄሉ በጣም ይደብራል ማርክ እዉነቱን ነዉ ለሱያለሽን ቦታ ለማሳወቅ ምን አደረግሽ
ውይ ቡርኬ የኔ ጌታ ከማርክ እሱ ባሰ ምክንያቱም የጓደኛውን ጭቀት ስለ ሚያውቀው ምርጥ ጓደኛ ቡርኬ ነው🙏😍
እውነት ለሱ ፍቅር እና ክብር ካለሽ እደዚህ አዝኖ ጥለሽው እዳትሄጂ ክምንም በላይ ፍቅር ይበልጣ ዛሬ ላይ ገፈተሽ የምትሄጂው ፍቅር ነገ ብዙ ዋጋ ያስከፍልሻል ማርክ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😢😢
አንዷእዳትልፍሽ ለፍቅርክብር ይኑርሽ
ማነው እደኔ ደስ ያለው ሩታ እና አብሽ ተጣመሩ ፍቅሯን ተቀበላት 😅😅❤❤❤❤❤❤
እኔ
እኔም ቀጣም ነው ደስ ያለኝ❤
Ene maremn batem naw das ylagn
ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ ብቻ እሚለው ቃል አይገልፅህም
ትእግስት ዛሬ ፍሬዋን አገኘችአብርሽ የ እሩታን ፍቅር ተቀበለ.. ክብር ለ መድሀንያለምክብሩን መድሀንያለም ይውስድየታገስ ይነግሳል !ትእግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው !👏👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏🙌🏻
ሲጀመር ለሱ ክብር የለሽም ልታከብሪው ይገባል አትወጅውም ግዜውን ያቃጥላል እንጂ አትወድክምምምም ዝም ብላ እየተጫወተችብክ ነው ማርቆስ አይገባህምሳ እ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ብሩኬ ምርጥ ነው ነው አባባሉ አይዞህ ማርክ😢
ሲጀመራ ልጁቱ ለሱ ክብር የላትም ምተወደው አይመስለኛም
እና አንቺ አክባሪው ስለሆንሽ አንቺን ያግባ ?😂😂😂😂
@@ሐበሻዊትዩቱብTube ክክክክክ ይሻላል
ክብር ማለት ምን ማለት ነው ከዚህ በላይ ካባቷ ጋር ተዋግታ እኮ ነው አብረው ለመሆን ከወለዳት አባቷ ጋር የተጣላችው ሆይ
አወ አትወደውም የእዉነት
ኮመንቶች ለማጋባት ለማፋታት ቁጥር 1 ግን ሁሉም አደለም ባቶደው ላባቷ ባትነግረው ከወንድሟ ባታስተዋውቀው ምነው የውስጥ አዋቂነኝ አላቹ 😮😅
የፈረደበት ማርቆስ ምንድነው ማለቃቀስ ቆፍጠን በልጅ እደውንድ ልጅ
ወይኔኔኔኔኔ ኧረ ሄሉ አትሂጅ 😢በጣም ከባድ ነዉ የእዉነት ሲቀጥል ብሩኬ እና ኤፋ ማርያምን የእዉነት ጎደኛ ማለት እንደናተ ነዉ ቀድማችሁ ስሜቱን የምትረዱት 🙏❤😭
ግን ይሄ ሚዲያ ተፅዕኖ እያደረገባችሁ ይመስለኛል ። ገና ልጆች ናችሁ አልተጋባችሁ አልወለዳችሁ ራሳችሁን ማሳደግ አለባችሁ ። እሷም ብትማር ምንም ማለት አይደለም መተማመን ካለ ህይወታችሁን አታበላሹ እድሉ ተጠቀሙበት። ሰው ስንት ነገር ያደርግ የለ እንዴ ይህንን እድል ለማግኘት? አንተም ተማር ስራ ራስህን ለውጥ። ለሁለታችሁ ያልተፃፈ ከሆነ እዚህም ብትሆን አብራችሁ አትሆኑም። ማርቆስ ተማመኑ አንተም ገና ልጅ ነህ ራስህን አትጉዳ ያንተ ከሆነች የትም አትሄድም ።
እኔ በጣም ደስስስ ብሎኛል አብረሽ የሩታ ፍቅር ስለተቀበላት❤❤❤❤❤ እናተም ፈጣረ ያስማማችሁ
😂😂😂😂😂
ሩታን እስኪ ተመልከቻት ለፍቅር ብላ ካለችበት እሱ ወደአለበት ትምህርቷን ጠቅልላ እንደምትመጣ ቃል ገባችለት አንችግን.. ሲጀመር ሳስብሽ እምትወጅው አይመስለኝም አይዞክ ማርክ
Ewnt nw rutan mayt nw ewntgna afkari bethon telaw atehedm nbr
ማነዉ እደኔ ጥሩነገር መስሎት እስትታዩ የቸኮላችሁ😳😳🥺🥺😢😢😢3አመት ተለያይቶ መቀመጥ አረ እማይታሠብነዉ ኪፋ ቡርኬ ጎበዞች ለወዲማችሁ ያላችሁ አስተሳሰብ 😘😘😘😘😘😘😘
ይህን የማይርባ ፕራክ ይቅርባቹህ ዊና ግን እውነት አይመስልኝም ፍትህ እራሱ የለያል ክማርክ ላይ የነብር የፕራክ መልስ ምት ለመመልስ ነው ::
አይመስለኝም ፕራክነው እደኔ ግን ከሆነ አታፈቅርውም ማለትነው ባብርሽና በሩታ ተደስተን ሳናበቃ አረይገብዳል ግን ፕራክነው ሄለን አተው የሠው ቀልብ አትስበሩ ወላሂ❤❤
ሲጀመረ ልጅቱ ፍቅር የላትም እራስ ወዳድና ክብረ እማታቅ ናት መቸም ፍቅር አይገባት ሁሌም ጓ ነው ስታስጠላ
ምርጥ ጎደኞች የሱ ስሜት የተረዱት እዴት ደስ እደሚሉ
ድሮም የምታፈቅረው አመሥለኝም የውነት እያሥመሠለች ነው ወላሂ ፍቅር ያለው ሠው ይለያት አይዞህ ማርክ ዊና ነው ግልጥ ሠው ወላሂ ሥወደው❤❤❤
Prank እንኮን ቢሆን ከዝች ልጂ መራቅ አለበት ፍቅር እሚባል በሱዋ ውስጥ የለም አንድ ቀን ጥላው ትሄዳለች የጥቅም ሴት ነች
ታይቶሽ ነበር አች አይ እዲህ ሊለያዩ ሀዳበነበር ዛሬ እዲህ ከሚሠቃዩት
ህልምሽን ኑሪ ባል ወይም ፍቅረኝነት በጊዜው ይደርሳል ፍቅር ምናምን እያሉ ከመንከድ ያሳናክሉና ከዛ በጅ ካስገቡ በሗላ አናት ላይ ፊጥ ይላሉ ሴቶች አታሽቃብጡ ሕልሟን ትኑረው ሄሉ ሂጂ ይቅናሽ
ውይ ጭካኔ
አወ የተመቻትን ትኑር እሡም ትንሽቀነው ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@@saranigatu6037 እህቴ ወይም ወድሜ ፍቅር ማለት እኮ የምንወደውን ሰው ሁሌ ማክኘት ብቻ ሳይሆን ህሉሙ እንዲኖር ያሰበው እንዲያሳካ ማገዝም ጭምር ነው ይሄ የነሱ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ያ ደሞ በጊዜ ሂደት ይቀንሳል የዛኔ ህልሜን ሳልኖር ቀረሁ ከመገዴ አቛረጥከኝ እያለች ጭቅጭቅ ይጀምራሉ የሚገርመው ያሰበቺበት ሳትደርስ ካቛረጣት ለሷ ከሱ በተጋጨች ቁጥር ህመም ነው ሚሆንባት ለዛ ነው ህልምሽን ኑሪ ብዬ የኮመትኩት በሗላ እንዳትፀፀት ምነው ያኔ ትምህርቴን ተምሬ በነበር እንዳትል
@@GhGh-b8y አዎ እህቴ ወንድ በምን አጋጣሚ እንደሚቀየር አይታወቅም ሴት ደሞ ለወንድ ብላ ከህልሟ መቅረት የለባትም ለዛውም የዝህ ዘመን ያልበሰለ ወጠጤ ሞኝ አትሁኑ እህቶቼ ህልማችን ስንኖር ታግሶ ከጠበቀ ይጠብቅ አለዝያ ግን ህልማቹ ይቅደም።👌💪
ሂጂ፡ይቅናሽ❤
ማርቆሤ አይዞህ በቃቃቃቃ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ
በዚ ሩታና ኣብርሽ ተቀበላት ብዬ ሰደሰት ሄሉም ኣሳዘንሺኝ ማርክዬ ኣይዞህ😢😢😢😢
ሆሆሆ ያችም ተነስታ እሄዳለሁ ያችም ተነስታ ያላንተ አልኖርም ራሴን አጠፋለሁ ጉዲ እኮ ነዉ ትጠረግ ባክህ አታለቃቅሱብን የጀመረዉ እንጂ የጨረሰዉ የለም ፍቅርን አርፋችሁ ተቀመጡ ብቸኚነት ለራሡ እረፍት ነዉ
ሄላን ምን ነካሸ እዴ በመማረሸ ደሰይለዋልግን ካንችመለየት በጣም ከባድነው መረቆሰ በጣምነውየሚጎዳው ፈቅረምን እደሆኘ የገባሸ አልመሰልኘም ለሱፈቅረየለሸ አይመሰልኜም
እውነት ለመናገር ፍቅር ሌላ ትምህርት ሌላ ነው ትማር ፍቅር ያልቃል እውቀት ደግሞ ለዘላለም ይጠቅማል ስለዚህ ሂጂ።።።።።።
ማነው ደስ ያለው በሩታና በአብሪሽ ጉዳይ ላይክ አርጉኝ 😢 በጣምምምም ደስስስ ብሎኛል ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደሰ አላቹ 😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:20
አተፍቅረዉም አይዞህ ወዲሚ ጣርግበይ እሱም ፈጠሪ አለዉ😢😢😢
ሁሌ በፈቃራው ሰው ማቃለድ አይካብድም ሲጀማር እኔ አትማችኝም ቆሻሸ ልጅን አትግጂው ዋንሚሽን ሲታይ ወለሂ ማርክ የኔ ወንድም ቢሆን እንዳሚንም ማክሬ ማሊሳውነበር 😢😢
ማርያም አስለቀስኝ በጣም ነው ያዝኩት ምን እንደምል አለቃም የአብርሽ ደስታ ስለጨረሰ የማርቆስ ነገር አስጨንቆኝ ፍቅር ኡኡኡኡኡ
ማርያምን??ጌታንእያላችሁ ፕራክ ነው እዳትሉበሀይማኖት ቀልድ 😢😢😢ያስጠላል
ሲጀመር 😅😅😅ለመለየት እዠጣረች ነው ከልብ የሞላ ነው ባፍ የሚፍሰው
ስላም ለስው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️ በርቱ እንወዳችሀለን
አሚን የኔ ቆጆ
@@mekdes-j2p ሳሪቴ አይደለችም እኔ ናትብየ ነበር
አሜን❤
አሚን❤
Amen
አቦ ይህንን ልጅ በአላህ አታገላቱት ኡፍ ማርክየ አይዞህ 😢😢😢
😂
እኔ አለሁ አይደል ለራሴቆሜ ቀረች ላዛም ለዚህም በጭንቀት ሆ በዛ
እች ልጅ ስጀመረም ለመርክ ስሜት የለትም ብቴሄድም ጥረግ ትበልህ መርክ የኔ ምስክን አይዞ😢😢😢😢😢
ተወደድኩ ብለሽ ስትቀባረሪ አንዷ መታ እንዳትነጥቅሽ ልጁ እኮ አለቀ በድንጋጤ ፍቅር ምን ያክል እንደሚጎዳ ከወንድምሽ ተማሪ
እኔ ደስስ ብሎኛል ለ ወንድሜ ግን😢😢😥???
አረ ኤፋ ፕራንክ ነው በሉን አታሥጨንቁን ኡፍፍፍፍፍ
ጓደኛ መየት እዚህ ቤት ነው ዋውውውው አንድ ለአንድ ተገን ማለት ይህ,ነው በስም ጓደኛ ነን,እያላችሁ ለምታወሩ ከነኝህ ተማሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የማርኬ ጓዶች ❤❤❤❤
አትወደውም ሲጀመር በትወደው ኖሮ እዲ ባልተደሰተች ነበር በመሄድዋ ከሚወዱት ሰው ጋ መለያየት ይከብዳል😢😢
ኢፊ እና ብሩኬ በጣም ምጥ ልጆች ናችሁ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ወድምነት ማለት እደዚህነው እውነታችሁንነው ሄሉ ካልፈለገችው አትጉጂው ምንም አይጠቅምሽም በቃ ተይው በአብረሽ ተደስተን ነበር በማርክ ከፍቶኛል😢😢😢😢😊
ጀግና የምር ፕራክም ይሁን እዉነት እዳታናግራት ጠከር በል የምር ይደብራል ወደደጅ አሥረግዞ አልተወ ጠላላጥሽ ባልቴት እዳላይሽ በላትና ሥታለቅስ ልይ ፀሎት ላይነኚ ቤተሠብ😂😂🙏🙏
ብሩኬ እና ኤፋ መርጥሰው ፈጣሪፍቅራችሁንዘላቂያርግላችሁ
በቃ አስጠላኚ ለመከታተልም አሁንስ ማርቆስ ምን ላርግህ እፍፍፍ
እስኪ የፍቅር አሰጣጥ ከሩታ ተማሪ😢
እካ
እውነት ነው❤🎉
ሩትዬ እናት ናት ትግስቷ
በጣም❤
እኔም ልል ነበር የምረ
ቡሩኬ ኤፍሪም አረጋጉት እዳይጎዳ እሷ ግን አትወደዉም መለት ነዉ
እኔ ግን እማስቀኝ ሂዱ እኔ እሷን ማውራት እፈልጋለሁ አላለም ካሜራ ተደቅኖ ቡሃላ ያዩት የለ😂😂😂
ያብርሽ ና የሩታ ነገር አስጨነቀን😢😢 ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤
ተቀብሏታል ደሥ ይበልሽ❤❤🎉
አወ
ተቀብሎታል እማ
ተቀብላልታል ደስ ይበልሸ 🍬🍬🍬
ተቀብሏት በደስታ ቀወጥነው❤
ማርክ እኮ ከልቡ አፍቃሪ ነው ወላሂ ሚስኪን ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢
ማርክ ❤❤❤❤አቢሺር
ሲጀመር እዉቀት ካለሽ ካናዳ መሄድአይጠበቅም⁉ሲጀመር ቢሆንም እንኳን ስረአት ሊኖርሽ ይገባል👎
😢😢😢😢😢ምታዎሪውን ምረጭ እንጅ አባትሽ እንደ ለባ ስያመናጭቃው የነበረው ላንች ስል ነውኮ ኘይ ፍቅር ለኔ ነው ትላለች እንዴ እና ልሰርቅ ሄዶ ነው 😢
ጎዳኝነት ማለት ይሄ ነው በጣም ነው መደንቃችሁመርክዬ አይዞህ ወንድሜ ❤❤ሄሉ በፈጠረሽ አትሄጂ በፍቅር ላይ ኮ ቀልድ የለም 😢😢
አረ ታይ ትሄድ
ልሱ ፍቅር ቢኖራት አታስበውም ነበር 😢😢😢😢
እውነት ነው❤
እውነት ከሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም ተው ግን በቀልድ ከሆነ ደግሞ አትቀህዱ 😢 ፍቅር ይታገሣልን ግን ካመረረ 😢
የምር መልካም ጓደኞች ይኑሩ❤ አንች በፍቅር አትቀልዱ እውተኛ አፍቀር ነዉ ማርክ የዋነው
ዊና ፕራንክ ነዉ ግን ትልቅ ጉዳት ነዉ ለማርክ።በሂወቱ ትልቁ ቅጣት ዛዬ ሰጣችሁት።
ከባድነዉ ሥሜቱ አይዞህ ማርኬ በብሩኬ ና ኤፋ የምር ምርጥ ጎደኛናቹ
እች ልጄን ድሮም እትወጂወም ማርክ እይዝክ ማርክ ሴት ብትሄድ ሴት ትመጣለች ተዋወት ይችን
የአሁን ፈቅር እንደዚህ ነው የስው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ጥሩ ለምንም ነገር ችኩል ማለት አያስፈልግም
ካቡሽ ሲበዛ መንጣጣት ጀመርሽ እውነቱነው ማርክ መጨረሻ ላይ የተናገረሽ የሆንሽ እ ነገር ጥፊ
ማርያም ጎደኛየ በጣም ይወደኛን ዋሽቸው ነገ ተቀበልኝ አልኩት እሽ አለኝ እኔ እኔ ሳውዲ አረቢያ መጣሁ ስደውልለት አዘነብኝ በጣም እጠላው ነበረ ማርያምን አሁን ተለያየን አሁን አለቅሳለሁ ትዝ ሲለኝ 🎉🎉❤❤❤❤
ኤፊ እና ብሩኬ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነተኛ ጓደኞች ናችሁ ልጅቷ ግን ፍቅር የሚባል ነገር የላትም በጭራሽ ።
ሲጀመር አትወደውም 😢😢ስሜት የላትም ለሡ ብሩኬ ምርጥ ጎደኛ😢አይዞህ ማርክ
ሲጀመርም አታፈቅረውም ተጫወተችበት አይ ማርቆስ አይዞህ😢😢😢😢❤
ትክክል አትውደውም
ድርጊታ እራአስ ቦታአም የላአትም
የእውነትአትወደውም
አረረረ አረጋጉት
ወዬኔ አትወጅውም እባክሽ እሰይ ፍቅርማ የለብሽም
ካናዳ ምንትሰሪያለሽ ማርክን አታፈቅሪውም ማለት ነው ግን አድናቂዋችሽ ነበር ምንዋጋ አለሁ ደነዝ ሆንሽብን
እኔ ምንሽም አይጥመኝም ለምን የሆነ ደስ የመይል ነገር አለበት መርክን ትገለመምጠወለች ኤጭ🎉🎉
የናብርሽን እና የሩታን ጉዳይ ማነው እንዴ እኔ ለማየት የቸኮለ ልፈነዳ ነው እኮ ወገን 😂😂😂😂 ሰአቱ አልደርስ አለኝ 😂😂😂😂 መልካሙን ያሰማኝ 😢❤
አረኔም ልፈነዳ ነዉ አችብቻ አደለሽም አሁን መጣ አልመጣ እያልኩ ቁጭ ብያለሁ😂😂😂
እኔስ ቢትይ የወሬ ሱስ 😂😂
30 ደቂቃ ነው የቀረን😂😂😂😂
እኔም እናቱ ገበያ እደሄደችበት በር በር አይሞቱ ከመቸኮሌ የተነሳ😢😢😂😂😂
@@Mahigrace-r1l😂😂😂😂😂አጂብ ወሪ
ብሩኬ ትክክለኛ ጤያቄ ነው የጠየቃት ትወጀዋለሽ ያላት ነገር እውነቱን ነው ሄለን አትወደውም ከውስጧ ፍቅር የለባትም ብዙ ጊዜ ሁኔታዋን ለሱ ፍቅር እንደለላት ታስታውቃለች ከማርክ ኤፍሬምን የምትወደው ይመስላል ። ማርክ አይዞህ ፅናቱን ይስጥህ 😣😣🥺🥺🥺
ትክክል ብዙ ግዜ አይተናታል
ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣል እንደሱ አይነት አፍቃሪ አታገኝም አትጉጅው😢😢😢
ይሄ ነገር ግን ፕራክ ነው ወይስ ውነቷን ነው ንገሩኝ እስከመጨረሻው ያያችሁ በሄሉ ምክኒያት ማየት ላቆም ነው ጠብራራ ነች ማርክን አታሰቃይው
ኧረ በእናታችሁ ብሩኬ ሀይሚን እንደ ሚወዳት ይንገራት የምትሉ ላይክ አድርጉ😍😍😍😍
😂❤❤❤🎉
በቃ ፍቅር ገንዘብ ምቾት ሆነ ቅድሙንም ይች አለም ለእውነተኛ ሰው አትሆንም ማርክ ወድሜ አላውቅም ምን እደምል ብቻ ከባድ ነው የውነት ግን ይች ልጅ ታፈቅረው ነበር አላምንም ምክንያቱም ብታፈቅረው አትለየውም ነው የምለው😢😢😢
ምንድነዉ እንደ ወንድ ልጅ ቆፍጠን በል እንጅ ማርቆስ
ብሩኬና ኤፍሬም ትለያላቺሁ በጣም ምርጥ ጓደኛሞቺ🎉🎉🎉❤❤
እና ኣጎትሽ ኣግብተሽ ኑሪ ምነው ድሮም ኣታከብሪው ኣትወጅው ምንም ስሜት የለሽም እጭ እውነት እንነጋገር ከተባለ
የኔ አባት ብሩኬ ኤፉስ ምን ያህል እደምትወዱት አሳይታችኋል የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ቡሩኬ የኔ ምርጥ ማርክን ተከትሎ እሮጠ።ኤፍሬም ምርጥ ወንድም ነህ።ጥርግ ትበል እግዚአብሔር የተሻለችው ይስጥህ።ሲጀመር አትወድህም አታፈቅርህም።ከፍቅር የሚበልጥ ምንም ነገር የለም።ሀገሯ መማር ትችላለች።
ትምህርት መማር ግድ ነው ፍቅር ደሞ በመለያየት ውስጥ እምነት ካለ ምንም ችግር የለውም
ኤፍሬም ለማረክ ያለው ፍቅር አይግለፅም በጣም ነወ የሚወድው የሚያሰብለት❤❤❤❤❤❤
የህትማማች ልጆች እኮ ናቸው እንዴት አይዋደዱ
ስህህህህ🎉🎉
@@LeylaButajira አዎን ከዛም።ያለፈ አብረው።እኮነው።ያደጉት።ለምሊ እኮ ምርጥ ልጅ ናት ከወንድሞቿ እኩል ነው።እምታየው በምንም።አትለያየውም
የምትዎጅ ካሆነ ካፍቅራኝ ምንም አይደበቂም እሄን ምስኪን ልጅ አታሳቃዩ
በካሜራ ለሚዲያ እያወሩ እስራቸው ያሉትን እንዳይሰሙ ነውደ ያባርሯቸው😅😅😅😅
እጭ ሰይሰጣላ ወይኔ ማርክ አይዞህ 😢😢😢😢😢ሰጀማር አተፍቅርሁም በጣም ያስጠላል 😢😢😢😢
የምር ኤፍሬም እና ብሩኬ ትለያላችሁ ምርጥ ጎደኞች
ኤጭ እሄን ልጅ ተጫወቱበት
አፍቃሪ ልብ እና የዋሀ ሁሌ እንደተጎ ይኖራል😢
በጣም ወላሂ❤
በጣም
በጣም አይ የዋህ ልብ
😢በጠም
በጥም😢😢😢
አቦ አታስጨንቁኝ ዋይ እኔ በስቱ ልጨነቅ😢😢 እዚህ እናተ ታስጨንቁኛላቹህ በዚያ ደግሞ አብርሺና ሩታ ያስጨንቁኛል ኡፍፍፍ አለመተዋወቅ ይሻል ግን ወላሂ ዊና ሄሉ ማርክ ኢፊ ብሩኬ በቃ ባጠቃላይ ፋሚሊወች በስስት ነው የምወዳቹህ ያወኳችሁም በዚህ ሚድያ ነው እና አብርሺ ቤትም በሙሉ ፋሚሊወች እደዛው እኔም ምል ልሁን ግን በሩታና አብርሺ አልበቃ ብሎ ድጋሜ ሄሉ ልታስለቅሱኝ ዊናየ ፕራክ ነው በለኝ 😭😭😭😭😭
ወላሂ እኔም❤
የምር ኤፍሬም እና ብሩኬ ትለያላችሁ ምርጥ ጎደኞች ያሳዝናል ማርክ በቃ ጥርግ ትበል ሲጀመር ልጅትዋ ላት ሰሜት የላትም😭😭😭አይዞህ ማርክ😭😭😭
እወደችሐሉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በፈጣሪ ስለፍቅር የገባሽ አይመስለኝም እባክሽን ሩታዬን ቅረብያት ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በሚገባ ታስተምርሀለች እጪ አሁንስ ባላይሽ ይሻለኛል ብትሔጅም አይቀናሽም ታይዋለሽ
ወይኔ ብሩኬ እና ኤፍሬም የምር በነሱ ፍቅር እምከፍሉት መሰዋትነት አለማድነቅ አይቻልም ሲከፋቸው ይከፋችዃል ደስ ሲላቸው ደስ ይላችዃል ❤❤❤❤ወይና እና ሄሉ ደሞ ድራማነው በሉን እዴ
በጣም ይለያሉ❤
የከፋው ድራማ አለመሆኑ ሲምሉ እየሰማሽ
ሔሌን ማርቆስ ።።እናንተ ብቻ አይደላችሁም ። እኔ አሮጊቷም አለቀስኩኝ።።ቅሪ አይባል ካናዳ ነው።።አይደለም አፍቃሪሽ ማርቆስ ለዊናም ለሁሉም ወንድሞች እሰከ ካሜራ ማን ጭምር።።ሁላችሁም ባትለያዩ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ።።ሁላችሁም ቃል አስገቧት ልታወጣው።። ማርቆስ ደሞ አንዱን አንዱ ካሜራ ማኑን።። እንደምትሰባሰቡ ቃል አይበላም። ቃል አስገቧት ዊናም ማርቆስም 2 ለቱ ካሜራ ማኑም ትሰባሰባላችሁ።።።መርቋትና ሔለን በሰላም ትሂድ።።አትዘኑ።።ማርቆስ ወንድ አያለቅስም ጎብዝ🎉🎉
ወድም እደዚህ ነዉ ማሻሏህ
ድራማነው😂😂😂😂😂😂
ሲጀምር ፍቅር የለሸም በዚህ ምንግድ አልነበረም የሚነገረው ፍቅር ቢኑርሸ ጎደኞቹህ ለሱ የለቸው ፍቅር የበልጣል ካንቺ ፍቅር አንቼ ደሰታሸን ብቻ ነው ያየሸው ሰደትን አታቂም ተራርቁ ፍቅር አይነፋም😡😡😡
ብሩኬና ኤፍሬም ጀግና ናቸው ወላሂ ገና ሳይመጣ ባህሪውን አውቀው መናገራቸው
መለያየት ከባድ ነው ውዶች መራራቅ ፍቅር ይቀንሳል የምር የሰው ሀገር ደግሞ ካዩት ቡሀላ ነው ፀፀቱ ቤተሰብ ከፈቀደልሽ ቅሪ ሄሉ ካልፈቀዱልሽ ደግሞ ምንም አልልም እኔ ቀብጩ ተሰድጄ ይሄው ስቃየን እየበላሁ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ😢😢😢
🎉🎉 ኤፍሬም ብሩክ ልጆቼ በጣም ወደድኳችሁ በጣም ማርቆስን እንደራሳችሁ የምትወዱት ወንድሞች ናችሁ ።።ተባረኩ🎉🎉
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እረረረ ተው በፍቅር 😢ሄሉየ ተይይይይይ❤❤❤😢😊
ሀላሌ በምንም አልቀይርህም ሁሉም ነገር ያንተ ፍቃድ፣ደስታ ስላለበት በህይወቴ ደስተኛ ነኝ።አልለምዱሊላህ
ወይኔ ያአብርሽና የሩታ ፍቅር በመቀበሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ 😢
እኔም በጠም ነው ደስ የለኝ
እኔም❤❤❤
በፍቅር ትቀልጃለሽ እንዲህ እየወደደሽ ካናዳ ምናምን እሱስ 😭😭ምንም አትወጅውም ማለት ነው
😢😢😢ፍቅር እኩል የሚሆነው አሁለቱምጋ አዳይነት ስሜት ሲኖር ነው ከባድ ነው ማርቆስ አይዞህ ያልፋል
ልጂቱኮ ደስስስ ነው ያላት😢😢😢😢
ከሱ የምትለየ አይመስልም ፊቷ😅😮😮 የጓደኞቹን የያህል እራሱ አለደነገጠቺም😢😢😢😢
ውይ ቡርኬ የኔ ጌታ ከማርክ እሱ ባሰ ምክንያቱም የጓደኛውን ጭቀት ስለሚያውቀው ምርጥ ጓደኛ ማለት ቡርኬ ነው አድናቂህ ነኝ 👍👍 ሲጀመር ልጅቱ ብዙም ፍቅር የላትም
አይገርምም ወላሂ የልቡ የሚያውቁ ጓደኞች መታደል ነው እኔም እንዲ አይነት ጓደኛ አለኝ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃትና
በሩክየ አተኮጀግናነክ
አረ ቡሩኬ ና ኢፍሬም ምርጥ ሰው ሰለደቀቹ አለልፍም❤
ያሳዝናል ማርክ በቃ ጥርግ ትበል ሲጀመር ልጅትዋ ላተ ስሜት የላትም 😢❤
ስህህህህ እውነቱነውትምረት የሆነገርከወንድሟጋከሁለምጋታወዳድራለችለሡቦታየላትምፍቅርየጋራነው
ወይ መከራ ለስቱ እንጨነቅ የነአብርሽ ደስ ሲለን ደሞናተ አይ ሄሉ በጣም ይደብራል ማርክ እዉነቱን ነዉ ለሱያለሽን ቦታ ለማሳወቅ ምን አደረግሽ
ውይ ቡርኬ የኔ ጌታ ከማርክ እሱ ባሰ ምክንያቱም የጓደኛውን ጭቀት ስለ ሚያውቀው ምርጥ ጓደኛ ቡርኬ ነው🙏😍
እውነት ለሱ ፍቅር እና ክብር ካለሽ እደዚህ አዝኖ ጥለሽው እዳትሄጂ ክምንም በላይ ፍቅር ይበልጣ ዛሬ ላይ ገፈተሽ የምትሄጂው ፍቅር ነገ ብዙ ዋጋ ያስከፍልሻል ማርክ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😢😢
አንዷእዳትልፍሽ ለፍቅርክብር ይኑርሽ
ማነው እደኔ ደስ ያለው ሩታ እና አብሽ ተጣመሩ ፍቅሯን ተቀበላት 😅😅❤❤❤❤❤❤
በጣም
እኔ
እኔም ቀጣም ነው ደስ ያለኝ❤
እኔ
Ene maremn batem naw das ylagn
ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ ብቻ እሚለው ቃል አይገልፅህም
ትእግስት ዛሬ ፍሬዋን አገኘች
አብርሽ የ እሩታን ፍቅር ተቀበለ.. ክብር ለ መድሀንያለም
ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ
የታገስ ይነግሳል !
ትእግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው !
👏👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏🙌🏻
ሲጀመር ለሱ ክብር የለሽም ልታከብሪው ይገባል አትወጅውም ግዜውን ያቃጥላል እንጂ አትወድክምምምም ዝም ብላ እየተጫወተችብክ ነው ማርቆስ አይገባህምሳ እ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ብሩኬ ምርጥ ነው ነው አባባሉ አይዞህ ማርክ😢
ሲጀመራ ልጁቱ ለሱ ክብር የላትም ምተወደው አይመስለኛም
እና አንቺ አክባሪው ስለሆንሽ አንቺን ያግባ ?😂😂😂😂
@@ሐበሻዊትዩቱብTube ክክክክክ ይሻላል
ክብር ማለት ምን ማለት ነው ከዚህ በላይ ካባቷ ጋር ተዋግታ እኮ ነው አብረው ለመሆን ከወለዳት አባቷ ጋር የተጣላችው ሆይ
አወ አትወደውም የእዉነት
ኮመንቶች ለማጋባት ለማፋታት ቁጥር 1 ግን ሁሉም አደለም ባቶደው ላባቷ ባትነግረው ከወንድሟ ባታስተዋውቀው ምነው የውስጥ አዋቂነኝ አላቹ 😮😅
የፈረደበት ማርቆስ ምንድነው ማለቃቀስ ቆፍጠን በልጅ እደውንድ ልጅ
ወይኔኔኔኔኔ ኧረ ሄሉ አትሂጅ 😢በጣም ከባድ ነዉ የእዉነት ሲቀጥል ብሩኬ እና ኤፋ ማርያምን የእዉነት ጎደኛ ማለት እንደናተ ነዉ ቀድማችሁ ስሜቱን የምትረዱት 🙏❤😭
ግን ይሄ ሚዲያ ተፅዕኖ እያደረገባችሁ ይመስለኛል ። ገና ልጆች ናችሁ አልተጋባችሁ አልወለዳችሁ ራሳችሁን ማሳደግ አለባችሁ ። እሷም ብትማር ምንም ማለት አይደለም መተማመን ካለ ህይወታችሁን አታበላሹ እድሉ ተጠቀሙበት። ሰው ስንት ነገር ያደርግ የለ እንዴ ይህንን እድል ለማግኘት? አንተም ተማር ስራ ራስህን ለውጥ። ለሁለታችሁ ያልተፃፈ ከሆነ እዚህም ብትሆን አብራችሁ አትሆኑም። ማርቆስ ተማመኑ አንተም ገና ልጅ ነህ ራስህን አትጉዳ ያንተ ከሆነች የትም አትሄድም ።
እኔ በጣም ደስስስ ብሎኛል አብረሽ የሩታ ፍቅር ስለተቀበላት❤❤❤❤❤ እናተም ፈጣረ ያስማማችሁ
😂😂😂😂😂
ሩታን እስኪ ተመልከቻት ለፍቅር ብላ ካለችበት እሱ ወደአለበት ትምህርቷን ጠቅልላ እንደምትመጣ ቃል ገባችለት አንችግን.. ሲጀመር ሳስብሽ እምትወጅው አይመስለኝም አይዞክ ማርክ
Ewnt nw rutan mayt nw ewntgna afkari bethon telaw atehedm nbr
ማነዉ እደኔ ጥሩነገር መስሎት እስትታዩ የቸኮላችሁ😳😳🥺🥺😢😢😢3አመት ተለያይቶ መቀመጥ አረ እማይታሠብነዉ ኪፋ ቡርኬ ጎበዞች ለወዲማችሁ ያላችሁ አስተሳሰብ 😘😘😘😘😘😘😘
ይህን የማይርባ ፕራክ ይቅርባቹህ ዊና ግን እውነት አይመስልኝም ፍትህ እራሱ የለያል ክማርክ ላይ የነብር የፕራክ መልስ ምት ለመመልስ ነው ::
አይመስለኝም ፕራክነው እደኔ ግን ከሆነ አታፈቅርውም ማለትነው ባብርሽና በሩታ ተደስተን ሳናበቃ አረይገብዳል ግን ፕራክነው ሄለን አተው የሠው ቀልብ አትስበሩ ወላሂ❤❤
ሲጀመረ ልጅቱ ፍቅር የላትም እራስ ወዳድና ክብረ እማታቅ ናት መቸም ፍቅር አይገባት ሁሌም ጓ ነው ስታስጠላ
በጣም
ምርጥ ጎደኞች የሱ ስሜት የተረዱት እዴት ደስ እደሚሉ
ድሮም የምታፈቅረው አመሥለኝም የውነት እያሥመሠለች ነው ወላሂ ፍቅር ያለው ሠው ይለያት አይዞህ ማርክ ዊና ነው ግልጥ ሠው ወላሂ ሥወደው❤❤❤
Prank እንኮን ቢሆን ከዝች ልጂ መራቅ አለበት ፍቅር እሚባል በሱዋ ውስጥ የለም አንድ ቀን ጥላው ትሄዳለች የጥቅም ሴት ነች
ታይቶሽ ነበር አች አይ እዲህ ሊለያዩ ሀዳበነበር ዛሬ እዲህ ከሚሠቃዩት
ህልምሽን ኑሪ ባል ወይም ፍቅረኝነት በጊዜው ይደርሳል ፍቅር ምናምን እያሉ ከመንከድ ያሳናክሉና ከዛ በጅ ካስገቡ በሗላ አናት ላይ ፊጥ ይላሉ ሴቶች አታሽቃብጡ ሕልሟን ትኑረው ሄሉ ሂጂ ይቅናሽ
ውይ ጭካኔ
አወ የተመቻትን ትኑር እሡም ትንሽቀነው ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@@saranigatu6037 እህቴ ወይም ወድሜ ፍቅር ማለት እኮ የምንወደውን ሰው ሁሌ ማክኘት ብቻ ሳይሆን ህሉሙ እንዲኖር ያሰበው እንዲያሳካ ማገዝም ጭምር ነው ይሄ የነሱ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ያ ደሞ በጊዜ ሂደት ይቀንሳል የዛኔ ህልሜን ሳልኖር ቀረሁ ከመገዴ አቛረጥከኝ እያለች ጭቅጭቅ ይጀምራሉ የሚገርመው ያሰበቺበት ሳትደርስ ካቛረጣት ለሷ ከሱ በተጋጨች ቁጥር ህመም ነው ሚሆንባት ለዛ ነው ህልምሽን ኑሪ ብዬ የኮመትኩት በሗላ እንዳትፀፀት ምነው ያኔ ትምህርቴን ተምሬ በነበር እንዳትል
@@GhGh-b8y አዎ እህቴ ወንድ በምን አጋጣሚ እንደሚቀየር አይታወቅም ሴት ደሞ ለወንድ ብላ ከህልሟ መቅረት የለባትም ለዛውም የዝህ ዘመን ያልበሰለ ወጠጤ ሞኝ አትሁኑ እህቶቼ ህልማችን ስንኖር ታግሶ ከጠበቀ ይጠብቅ አለዝያ ግን ህልማቹ ይቅደም።👌💪
ሂጂ፡ይቅናሽ❤
ማርቆሤ አይዞህ በቃቃቃቃ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ
በዚ ሩታና ኣብርሽ ተቀበላት ብዬ ሰደሰት ሄሉም ኣሳዘንሺኝ ማርክዬ ኣይዞህ😢😢😢😢
ሆሆሆ ያችም ተነስታ እሄዳለሁ ያችም ተነስታ ያላንተ አልኖርም ራሴን አጠፋለሁ ጉዲ እኮ ነዉ ትጠረግ ባክህ አታለቃቅሱብን የጀመረዉ እንጂ የጨረሰዉ የለም ፍቅርን አርፋችሁ ተቀመጡ ብቸኚነት ለራሡ እረፍት ነዉ
ሄላን ምን ነካሸ እዴ በመማረሸ ደሰይለዋል
ግን ካንችመለየት በጣም ከባድነው
መረቆሰ በጣምነውየሚጎዳው ፈቅረምን እደሆኘ የገባሸ አልመሰልኘም ለሱፈቅረየለሸ አይመሰልኜም
እውነት ለመናገር ፍቅር ሌላ ትምህርት ሌላ ነው ትማር ፍቅር ያልቃል እውቀት ደግሞ ለዘላለም ይጠቅማል ስለዚህ ሂጂ።።።።።።
ማነው ደስ ያለው በሩታና በአብሪሽ ጉዳይ ላይክ አርጉኝ 😢 በጣምምምም ደስስስ ብሎኛል ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳን ደሰ አላቹ 😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:20
አተፍቅረዉም አይዞህ ወዲሚ ጣርግበይ እሱም ፈጠሪ አለዉ😢😢😢
ሁሌ በፈቃራው ሰው ማቃለድ አይካብድም ሲጀማር እኔ አትማችኝም ቆሻሸ ልጅን አትግጂው ዋንሚሽን ሲታይ ወለሂ ማርክ የኔ ወንድም ቢሆን እንዳሚንም ማክሬ ማሊሳውነበር 😢😢
ማርያም አስለቀስኝ በጣም ነው ያዝኩት ምን እንደምል አለቃም የአብርሽ ደስታ ስለጨረሰ የማርቆስ ነገር አስጨንቆኝ ፍቅር ኡኡኡኡኡ
ማርያምን??
ጌታን
እያላችሁ ፕራክ ነው እዳትሉ
በሀይማኖት ቀልድ 😢😢😢ያስጠላል
ሲጀመር 😅😅😅ለመለየት እዠጣረች ነው ከልብ የሞላ ነው ባፍ የሚፍሰው
ስላም ለስው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️ በርቱ እንወዳችሀለን
አሚን የኔ ቆጆ
@@mekdes-j2p ሳሪቴ አይደለችም እኔ ናትብየ ነበር
አሜን❤
አሚን❤
Amen
አቦ ይህንን ልጅ በአላህ አታገላቱት ኡፍ ማርክየ አይዞህ 😢😢😢
😂
እኔ አለሁ አይደል ለራሴቆሜ ቀረች ላዛም ለዚህም በጭንቀት ሆ በዛ
እች ልጅ ስጀመረም ለመርክ ስሜት የለትም ብቴሄድም ጥረግ ትበልህ መርክ የኔ ምስክን አይዞ😢😢😢😢😢
ተወደድኩ ብለሽ ስትቀባረሪ አንዷ መታ እንዳትነጥቅሽ ልጁ እኮ አለቀ በድንጋጤ ፍቅር ምን ያክል እንደሚጎዳ ከወንድምሽ ተማሪ
እኔ ደስስ ብሎኛል ለ ወንድሜ ግን😢😢😥???
አረ ኤፋ ፕራንክ ነው በሉን አታሥጨንቁን ኡፍፍፍፍፍ
ጓደኛ መየት እዚህ ቤት ነው ዋውውውው አንድ ለአንድ ተገን ማለት ይህ,ነው በስም ጓደኛ ነን,እያላችሁ ለምታወሩ ከነኝህ ተማሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የማርኬ ጓዶች ❤❤❤❤
አትወደውም ሲጀመር በትወደው ኖሮ እዲ ባልተደሰተች ነበር በመሄድዋ ከሚወዱት ሰው ጋ መለያየት ይከብዳል😢😢
ኢፊ እና ብሩኬ በጣም ምጥ ልጆች ናችሁ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች ወድምነት ማለት እደዚህነው እውነታችሁንነው ሄሉ ካልፈለገችው አትጉጂው ምንም አይጠቅምሽም በቃ ተይው በአብረሽ ተደስተን ነበር በማርክ ከፍቶኛል😢😢😢😢😊
ጀግና የምር ፕራክም ይሁን እዉነት እዳታናግራት ጠከር በል የምር ይደብራል ወደደጅ አሥረግዞ አልተወ ጠላላጥሽ ባልቴት እዳላይሽ በላትና ሥታለቅስ ልይ ፀሎት ላይነኚ ቤተሠብ😂😂🙏🙏
ብሩኬ እና ኤፋ መርጥሰው ፈጣሪፍቅራችሁንዘላቂያርግላችሁ
በቃ አስጠላኚ ለመከታተልም አሁንስ ማርቆስ ምን ላርግህ እፍፍፍ
እስኪ የፍቅር አሰጣጥ ከሩታ ተማሪ😢
እካ
እውነት ነው❤🎉
ሩትዬ እናት ናት ትግስቷ
በጣም❤
እኔም ልል ነበር የምረ
ቡሩኬ ኤፍሪም አረጋጉት እዳይጎዳ እሷ ግን አትወደዉም መለት ነዉ
እኔ ግን እማስቀኝ ሂዱ እኔ እሷን ማውራት እፈልጋለሁ አላለም ካሜራ ተደቅኖ ቡሃላ ያዩት የለ😂😂😂
ያብርሽ ና የሩታ ነገር አስጨነቀን😢😢 ብሩኬ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤
ተቀብሏታል ደሥ ይበልሽ❤❤🎉
አወ
ተቀብሎታል እማ
ተቀብላልታል ደስ ይበልሸ 🍬🍬🍬
ተቀብሏት በደስታ ቀወጥነው❤
ማርክ እኮ ከልቡ አፍቃሪ ነው ወላሂ ሚስኪን ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢
ማርክ ❤❤❤❤አቢሺር
ሲጀመር እዉቀት ካለሽ ካናዳ መሄድ
አይጠበቅም⁉
ሲጀመር ቢሆንም እንኳን ስረአት ሊኖርሽ ይገባል👎
😢😢😢😢😢ምታዎሪውን ምረጭ እንጅ አባትሽ እንደ ለባ ስያመናጭቃው የነበረው ላንች ስል ነውኮ ኘይ ፍቅር ለኔ ነው ትላለች እንዴ እና ልሰርቅ ሄዶ ነው 😢
ጎዳኝነት ማለት ይሄ ነው
በጣም ነው መደንቃችሁ
መርክዬ አይዞህ ወንድሜ ❤❤
ሄሉ በፈጠረሽ አትሄጂ በፍቅር ላይ ኮ ቀልድ የለም 😢😢