Hi Alazar:- I told you last time that the players are not picked from roads that they couldn't do nothing from 14 games . And the only reason for the coming merciless storm that most probably take the club to the championship is the Coach, the unable coach and the Coach. So Alazar I prefer you stop defending the jungle Rise any more. Enough must be Enough. Ahmed Liverpool from Paris.
ሊወርድም ይችላል ምክንያቱም በዚህ ከቀጠሉ መፍትሄ የለውም። እርግጠኛ ነኝ ግን አሰልጣኙ ወደ ማንችስተር በመምጣቱ ይቆጫል ምክንያቱም በደንብ የሰራውን ቡድን ጥሎ ነው የመጣው። እሄው ስፖርቲንግ ሊዝበንም እሱ ከለቀቀ በኋላ ማሸነፍ ተስኖት ገና ከጅምሩ አሰልጣኝ አባሯል። ማንችስተር ቫርንስትሮይን እስከ ሲስዝኑ ፍፃሜ ቢያቆዩት የበለጠ ክለቡ ከችግር ይወጣ ነበር
በጣም ትክክለኛ አስተያየት ነው
አሌክስ እይታህ ትንታኔህ ልዩ ነው ።
Guys ጉዞ ወደ አሌክሶ
እኔ አሌክሶ ተጠያቂ እማረገው ራክቲቨን ነው ለምን ስትል ቡድኑ እንዳይረጋጋ የሚያደርጉ ውሳኔዋች አሁንም እየወሰኑ ነው ብልጠት የላቸውም ለምሳሌ ሰራተኛ መቀነስ ደሞዝ መቀነስ እነዚ ነገሮች ክለቡ ውስጥ ብዙ ቅሬታዋችን ይፍጥራል ሁሉንም በአንድ ግዜ ማድረግ ፍለጉ ግን አይሆንም ተኬት ዋጋ መጨመር ክለቡ ውስጥ የከፍቸውን ሰው ይዘህ መቀጠል ከባድ ነው መጀመሪያ ኳሱን አስተካክለው ውጤት ሲኖር እነዚህን ነገሮች ቢጀምሩ ማንም አያስተውልም ነበር ውጤት ነገሮችን የመደበቅ አቅም አለው እኔ ግን ለቡድኔ ከአሞሪም የተሻለ ሰው ይመጣል ብዬ አላስብም ረድኤት ነኝ ከለንደን
❤ አሊዝና ምሳ ሰላማቹ ይብዛ
የቫልኒስትሮ ግፍ ነው ኮተት ሠቦስቦ አምጥቶ ፕሪምየሩን የማያውቁ አንድ ላይ ይሸኛሉ ።
እነዚህን የunited ተጫዋቾች ማየት እንኳን ከፍሎ ተከፍሎኝም አያዋጣም
የምር ትክክለኛው ሰው Still ሩበን አሞሪም ነው ብዬ ነው ማምነው
Mnuu
@@NahiWizyt What? You must be 😂😂😂
መከራው ፀናብን እኛ በናይትድ ተፈተንን ። የነበር ሲጠፋ ይመስላል ያልነበር ይሁና ። GGMU❤
በማንችስተር ሁነትድ ዉስጥ የምለግም ተጨወች መኖሩን የማለክታል።
ጥሩ አሰልጣኝ ነው ግዜ ይፈልጋል
Unitedን እማይመጥኑ ተጫዋቾችን ይዘህ ምንም መፍጠር አይቻልም አሰልጣኝ ሺ ጊዜ ቢቀያየርም
እኔ እኮ ዬሚሰማኚ አጥቼ እንጂ ተናግሬ ነበር ጉልቻ ቢቀያዬር ወጥ አያጣፍጥም ይላል ያገሬ ሰው አሰልጣኚ ባሰልጣኚ ቢተካ ምንምፐለወጥ ዬለውም መሆን ያለበት ተጫዋቾቹን ማባረር ነው አሁንም ነገም አፌን ሞልቼ እናገራለሁ እዬባሰባቼው ነው ዬሚሄዱት አሞሬ ምንም ለውጥ አያመጣም ባሰበት ጪራሺ ከመጄመሩ
Only 3000 subscribers away from the 100K milestone. U deserve a lot more than this. GUYS PLEASE MAKE SURE THAT YA ALL SUBSCRIBED!!!
Alazar❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ውስጥ ለሽንፈቶቹ ና ድክመቶቹ አሰልጣኝን ተጠያቂ ማድረግ አይገ'ባም ባይ ነኝ !
ብቻ ይነጋል ❤❤❤GGMU❤❤❤
ሩበን ፕሪ ሲዝን ያስፈልገው ነበር።
INEOS አሁንም ቡድኑን ለማጠናከር የገንዘብ እጥረት አለብን እያሉ ነው። ቀድሞውንም ክለቡ ለኳታሮቹ ቢሸጥ ይሻል ነበር።
ፉትቦል ካፌዎዎች እናመሰግናለን!!!
የ አርሴናል fan ብሆንም እግርኳስን እንደመውደዴ ደብሮኛል ቲሙ እድሳት ይፈልጋል የ squad
ለምን አይቀበርም ሲፈልግ😂😂😂😂😂
@@gracelife6551አረ😁😁
Lemn championship aywerdum 😏
Adrgot new MN endmidgfu enay nbr enzhi wergioch
እኔ የተገነዘብኩት የማንችስተር ዩናይትድ ችግር አሠልጣኞች ሳይሆኑ ተጫዋቾቹ ናቸው። የጫዋታ ሞራላቸውና ስሜታቸው በጣም የወረደ ነው። ማሽነፍና መሸነፍ ምን እንደ ሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም። ስሜትም አይሰጣቸውም። ማንችስተር ዩናይትድ በስምና በማለያ ብቻ ነው ያለው። በጫዋታ ፈጽሞ የለም።
Welcome The Awesome AlazarAsgedom 👌
Looking back, it seems it would be better to stick with Rud and bring Amorim in by January.
እናት ለልጅዋ:- እረፋ አንተ !!! ዋ !!!! እምቢ ካልክ ፈጣሪ የማንቸስተር ደጋፊ ያርግህ ብዬ እረግምሀለሁ። አህመድ ሊቨርፑል ከፓሪስ።😂😂😂😂
እኔ ግን አሠልጣኙ ላይም ጥያቄ ማንሳት ይገባል ለምሳሌ የቆመ ኳስ ሲከላከሉ በጣም ልፍስፍስ ናቸው ትንሽ እንኳን አግሬሲቭነት እንዲቀላቅሉ ማድረግ የአሰልጣኙ ሀላፊነት ነው
Aalazar ere ene beyeqenu shishenfu bayachew des yilengal
M.a.m business group
United በዚሁ ከቀጠለ ልወርድም ይችል ይሆናል ለማንኛዉም ሩበን አሞሪም ጥሩ አሰልጣኝ ስለሆነ መፍትሄ ሊያገኝ ይችላል
በተለይ ግን የማዕዘን ምት ነገር ሊታሰብበት ይገባል
IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ምንም አይችልም😂😂😂😂😂😂😂
እውነትም ፈረንጅ ለሚራገጠው አለቺኝ ማም 😮😮
Good news 👏👍
በደንብ እንደሚያስተካክለው አያጠራጥርም አሞሪም በነዚህ ተጫዋቾች ይፈተናል ተፅኖውን ተቋቁሞ አዲስ ነገር ያሳየናል..
አሞሪም በደንብ የቡድኑን አቅም አውቆታል ሀቀኛ ነው፡ እንደ ቴንሀግ ድርቅ አይልም ፡ ጊዜ ይሰጠው ይሰራዋል
❤❤❤❤
የማንችስተር ጉዳይ የአስልጣኝ ሳይሆን ችግሩ የተጫዋቾች ነው።
እነ ሻሼ ደና ናቹ ሃ 😂😂😂😂
በ50 አመት ታሪክ ውስጥ ደካማውን ዮናይትድን እየተመለከትን እንገኛለን በሚለው ሀሳብ ፍፁም ነው ማልስማማው ለዚህ ደግሞ አመክኒዮ አለኝ ዮናይት የቡድን ጥራት ይጎለዋል አዎን ግን በአሞሪም አንዳች ጥርጣሬ የለኝም በትላንትናው ጨዋታ የቡርኖ ቀይ ካርድ ነው ጨዋታውን የቀየረው አሞሪም እምነት አለኝ በ ስፓርቲንግ እንደሚችል ስላሳየን እርግጥ ነው የፓርቹጋል ሊግ እና PL አንድ አይነት structure የለውም ልትሉ ትችላላችሁ ግን አሞሪም ዕምቅ አቅም አለው so, የጊዜ ጉዳይ እና አጥቂ የማግኘት ጉዳይ ነው
በኔ እምነት ለ ማንችስተር ትክክለኛው ሰው እራሱ አሞሪን ነው ትዕግስት ያስፈልጋል
exactly samir ✌️
Magbiya muzika kayiraw
የFA ችግር እንጂ በየተኛውም እግር ኳስ ህግ በሁለቱም በረኞች ላይ ፋዎል ተሰርቷል።
አርሰናል እንኳን ባለፉት 20 አመት ወደቀ ከተባለ ከ 10 አልፎ ያዉቃል
Ale mne akle endemwedk mtawkew slemanchster degafiwochu erasu mesmat ayfelgum ene gne esemakalew
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂❤️👍
Hi Alazar:- I told you last time that the players are not picked from roads that they couldn't do nothing from 14 games . And the only reason for the coming merciless storm that most probably take the club to the championship is the Coach, the unable coach and the Coach. So Alazar I prefer you stop defending the jungle Rise any more. Enough must be Enough. Ahmed Liverpool from Paris.
ማንቼ ወዴት እየሄደ ነው
ወደ carrick & rooney league ወዳሉበት 😂😂😂😂
Its just another dip we going back up mark my words. This is the last season oc dark days
ዮናይትድ መቸም አይድንም 😂😂😂😂😂 የዮናትድ ደጋፊ ልምከራችሁ ኑ ወደ liver
😢😢😢መጣን
The Rats Defeated Again 😂
We are not rat we are dragon 💩💩ነገር ተዉን
አሞሪም የመጣበት ወቅት ጥሩ አልመስል እያለ ነው ሩበን pre season ያስፈልገው ነበር አሁን አሞሪም በአስቸጋሪ ወቅት መቶ ገና Experiment እየሰራ ነው ዩናይትድም እሱም ያመጣበት ወቅት የሳሳተ ነው
አሌ አሌ አሌ እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ስገላበጥ ነው የመጣህው አሌ እመነኝ ከመጀመሬው ቀን ጀምሬ የምለው ነው ዘንድሮ ዋንጫው የአርሰናል ነው ሊቨርፑል አሁን ሙድ ላይ ናቸው የሆነ ቦታ ላይ ከተንሸራተቱ እመነኝ ይቸገራሉ ቸልሲ ያልኩት ነገር ስለሆነ ብዙም አልልም ግን ሲቲ አገግሞ አራት ውስጥ ይገባል ይሄንን መቶ ሳይሆን ሚሊየን ፐርሰንት ነው እርግጠኛ ምሆነው ማሚላ ከካናዳ
ወሸላ ዋንጫ ቂጣ መሰለህ
@@birebogale2445😂😂😂😂እንደ አርሰናል ደጋፊ ዋንጫው የሊቨርፑል እንደሆነ ካመንኩ ቆይቻለሁ🤧
በስማም🙄🙄
😂😂😂😂mamilla neka eyekazheh new
አይ ማሚላ ጫወታውኮ ካናዳላይ ማለቴ በረዶላይ አደለም ይሄኛው ሊቨርፑል ብዙ ጎል አግቢዎች ስላሉት የሊቨርፑል ጫወታ እንዳያመልጥህ
Hahaaaa kkkkk
is nat about amorim its all about those lazy players
👉አብዛኛው ተጫዋች ከዩናይትድ ቢወጣ ጎበዝ ይሆናል ይሳካለታል:: አሞሪ ጎበዝ፣አሰልጣኝ ነው:: ዩናይትድ ሲገባ ሁሉም ነገር ይጠፋበታል:: ይወገዛል ይዋከባል:: ማንችስተር ዩናይትድ ጸረ ፉትቦል ነው👌 ባለሙያ ያጠፋል
እንደዚ አይነት ግትር አሰልጣኝ። ለዩናይትድ አይሆንም ተለወወጭ አጨወወት ሊኖረው ይገባል
አንተ ብሎ ተንታኝ ብዳታም😂😂😂😂😂😂
@halidjafer1122 እናት ብዳ
እኔ በቃ ማንቺስተር እየተሸነፈ ነው አሁንም የአሞሬምን ችሎታ መጠየቅ ያለብን ይመስለኛ? ምክንያቱም ከቴንሀግ መባረር በኋላ ሩድ ቫንስትሮይ አራት ጨዋታ መሮተት አልተሸነፈም