ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከአያቴ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው እርስዋም እግዚአብሔር መልአኩን ማን እቺን አምጣ ብሎ ወደ እህቴ በወርቅ ዘንድ አመለከተ እርስዋም መልአኩ ከመለሳት በኃላ ትልቅ እህቷ እራሴን አመመኝ ብላ ወዲያው አረፈች
Tiru sira sertew yilefu gashe rasiwotin yemetawet seyitan nw,ena likonenu neber malet nw
ያዩት 1 ብቻ ነው?አግዚኣብሄር ኣንድ ኣምላክ ብቻ ነው
ye Fetari sira ..... dinq new +++ kiber mesgana le Medehanalem :: !! Amen
ይህሁሉየአላህስራነው ሱብሀንአላህ አላህይኸልቃልይወስዳል አለሀምዱሊላህሙስሊምላደረከኝጌታ
አላህእኛንብዙነገርይፈትናልይህሁሉየአላህታአምርነው ወላሂአሁንምቢሆንወደቀጥተኛውመገድተመለሱ
መፅሀፍ ቅዱስ ወደ ሰማይ ወጥቶ ስለመመለስ የሚናገረው ነገር የለም ዮሀንስ.3:13 ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ይላል በአምላክ መንፈስ ተቀብቶ የነበረው ንጉስ ዳዊትም እንኳን ከሞተ በሗላ ወደ ሰማይ እንዳልወጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል ሀዋርያት ሥራ.2:34 ኢዮብም ቢሆን ብዙ መከራ እና ስቃይ በደረሰበት ጊዜ ሲኦልን ወይም ሞቶ መቀበርን በተመኘበት ሰአት በትንሳኤ ስለሚያምን ፈጣሪ እንዲያስበው ለምኖ ነበር ኢዮብ.14:13-15, ስለ መጥምቁ ዮሀንስም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሴት ከተወለዱት ውስጥ እንደ መጥምቁ ዮሀንስ አይነት ቅዱስ እና ፃድቅ እንደሌለ ነገር ግን በመንግስተ ሰማያት ከሁሉ የሚያንሰው እንደሚበልጠው ገልጿል ማቲዎስ.11:11 አልአዛርም ከሞተ ከአራት ቀን በሗላ ከሞት ተነስቷል ነገር ግን ወደ ሰማይ ስለመሄዱ ምንም የተናገረው ነገር የለም ዮሀንስ.11:44 የአልአዛር እህት ማርያም አልአዛር በመጨረሻው ቀን ከምፃት ቀን በሗላ እንደሚነሳ ነበር የምታውቀው ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ አብሯቸው ስለነበረ አስነስቶታል ዮሀንስ.11:24 በመጨረሻው ቀን እንደሚነሳ አምናለሁ ብላለች በመፅሀፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩ የእምነት ሰዎች በሙሉ የትንሳኤን ተስፋ አምነው እንደውም ከሩቅ አይተው ተሳልመው እንደሞቱ ነው መፅሀፍ ቅዱስ የሚናገረው ዕብራውያን.11:13 ከላይ የጠቀስኳቸው ታማኝ የአምላክ አገልጋዮች እና ሁሉም የሞቱ ሰዎች አሁን የሚገኙት በመቃብር ውስጥ ነው መክብብ.9:5,10 የሞቱ ሰዎች ምንም እንደማይሰሙ ይናገራል ሰው ሲሞት ነፍሱ ወደ ሰማይ ትወጣለች የሚለው ትምህርት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለውም መክብብ.3:18-21 ከዚህ ይልቅ በትንሳኤ ጊዜ የሞቱ ሰዎች ሁሉ የክርስቶስን ድምፅ ሰምተው ከመቃብር ውስጥ እንደሚወጡ ነው መፅሀፍ ቅዱስ የሚናገረው ዮሀንስ.5:28,29 , ትንቢተ ህዝቅኤል.37:1-10
ምን እሚያስቅ ነገር አለ በራስህ እንደምትስቅ እያንዳንድህ አሿፊ ትውልድ እንደ መገረም ታስካካለህ አዳሜ እናንተ ምን ቢመጣ ይሆን ምትማሩት 😡😡😡😡😡😡😡😡😡
እንደዚህ አይነት መምህር ግርማ ይስተማሩት አለ ይሄ የሰይጣን ስረ ነው ልክ እንደሞተ አድርጎ ዳቢሎስ ይሄን ይሰረል ፍጣሬ ከዚህ ይጠብቀን
ማመን ካልፈለክ አትመን… ለሰው ግን መሳሳቻ አትሁን… ሰው እያየ ይዳንበት.. ብትወድ አንተም ከዚህ ተማርና ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመለስ…
እውነት ነው
አይ አባታችን ልብ አልሰጥወት ብሎ ነዉ እጅ አላህ እመቃብር ዉሥጥ እማጋጥምህን ነዉ ያሳየህ እቀብር ዉሥጥ ምን እደሚገጥመን አላህ በቁርዓኑ ነግሮናል አልሀምዱሊላህ በድጋይ ሊበታህ ያለዉ መላይካ ነዉ ጥመዉ ከሞቱ አይቀርለወትም የመላይካ በጭካኔ የተሞላ እርህራሄ የሌላቸዉ መላይኮች ስትሞቱ ይጠብቅሀል በአላህ ይሁንብኝ ከስልምና ዉጭ ይዘህ የሞከዉ ሀይማኖት ለሳት ናችሁ መቸ ተነሳሁ ያልኩት ሙሸት ነዉ አላህ ከወሰደ አይመልስም እቅልፍ ይዞህ ነዉ አባታችን
Semira No kkkkkk
Semira No ስውየው እስላም አይደሉም።
የኛ አምላክ ድንቅ ነው በብዙ ያስተምራል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረከኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባክ ምናመልከውን እናቃለን
አላህ ምን አይነት ነው ??አምሳያ የለውም ነው መችም የምትሉት አይደለል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አታውቃትም ምን እንደሚመስል። እኛ ግን የምናመልከውን እናውቃለን እሱም የድንግል ማርያም ልጅ አልፋና ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ነው እግዜያብሄር ይመስገን
ሰሙ ነኝ የደሴዋ ይልቅስ ክርስቶስን አምነሽ ከዘላለም ፍርድ ውጪ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል የክርስቶስ ቃል
መልኣክቶች ግን ኣሉ
ዋው አባ እንኳን ተረፉ
fitari men yesanewal yesu tebeb yegermal
እኔ አላምንም
metadel new
Egizabher sirawu dineqi nawu
btame yegrmale
ይህ የሰይጣን ስራ ነው እውነተኛ ሞት አደለም መምህር ግርማ አስተምረዋል
የሸይጦንስራነዉማስጠቀቃወደፈጠረህአምላክ አድንአምላከብቻአምልክለፈጣሪ አጋረአትፈልግ እየሱስአምላከአደለም ነብይነዉ
ያለና የነበረ ሁሉን የሚገዛ ኣምላክ አየሱስ ነው።ጌታ አየሱስ ነቢይ ኣይደለም ከማን ጋር ነው የምታወዳድሪው ፍጹም ንጹህና ጻዲቅ ኣምላክ ነው።4ሚስት ያገባውም ነቢይ ይህ የነገስታት ንግስም ነቢይ?
ውሽትኮንብል ግ ናነው ከትልቅ ስው ይሄ አይጥ ብቅ ም ብልሌላ የማሾ ፍ ይምስላል
ቀልድ አደረከው
እሯ አለመንኩም
እኔአላምንም
ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዕ ነው
ሙሥልም ሁን ሼባው ጥሩ ምልክቲ አይታሃል
ኤጭ ሌባ አጭበርባሪ
ከአያቴ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው እርስዋም እግዚአብሔር መልአኩን ማን እቺን አምጣ ብሎ ወደ እህቴ በወርቅ ዘንድ አመለከተ እርስዋም መልአኩ ከመለሳት በኃላ ትልቅ እህቷ እራሴን አመመኝ ብላ ወዲያው አረፈች
Tiru sira sertew yilefu gashe rasiwotin yemetawet seyitan nw,ena likonenu neber malet nw
ያዩት 1 ብቻ ነው?አግዚኣብሄር ኣንድ ኣምላክ ብቻ ነው
ye Fetari sira ..... dinq new +++ kiber mesgana le Medehanalem :: !! Amen
ይህሁሉየአላህስራነው ሱብሀንአላህ አላህይኸልቃልይወስዳል አለሀምዱሊላህሙስሊምላደረከኝጌታ
አላህእኛንብዙነገርይፈትናልይህሁሉየአላህታአምርነው ወላሂአሁንምቢሆንወደቀጥተኛውመገድተመለሱ
መፅሀፍ ቅዱስ ወደ ሰማይ ወጥቶ ስለመመለስ የሚናገረው ነገር የለም ዮሀንስ.3:13 ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ይላል በአምላክ መንፈስ ተቀብቶ የነበረው ንጉስ ዳዊትም እንኳን ከሞተ በሗላ ወደ ሰማይ እንዳልወጣ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል ሀዋርያት ሥራ.2:34 ኢዮብም ቢሆን ብዙ መከራ እና ስቃይ በደረሰበት ጊዜ ሲኦልን ወይም ሞቶ መቀበርን በተመኘበት ሰአት በትንሳኤ ስለሚያምን ፈጣሪ እንዲያስበው ለምኖ ነበር ኢዮብ.14:13-15, ስለ መጥምቁ ዮሀንስም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሴት ከተወለዱት ውስጥ እንደ መጥምቁ ዮሀንስ አይነት ቅዱስ እና ፃድቅ እንደሌለ ነገር ግን በመንግስተ ሰማያት ከሁሉ የሚያንሰው እንደሚበልጠው ገልጿል ማቲዎስ.11:11 አልአዛርም ከሞተ ከአራት ቀን በሗላ ከሞት ተነስቷል ነገር ግን ወደ ሰማይ ስለመሄዱ ምንም የተናገረው ነገር የለም ዮሀንስ.11:44 የአልአዛር እህት ማርያም አልአዛር በመጨረሻው ቀን ከምፃት ቀን በሗላ እንደሚነሳ ነበር የምታውቀው ነገር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ አብሯቸው ስለነበረ አስነስቶታል ዮሀንስ.11:24 በመጨረሻው ቀን እንደሚነሳ አምናለሁ ብላለች በመፅሀፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩ የእምነት ሰዎች በሙሉ የትንሳኤን ተስፋ አምነው እንደውም ከሩቅ አይተው ተሳልመው እንደሞቱ ነው መፅሀፍ ቅዱስ የሚናገረው ዕብራውያን.11:13 ከላይ የጠቀስኳቸው ታማኝ የአምላክ አገልጋዮች እና ሁሉም የሞቱ ሰዎች አሁን የሚገኙት በመቃብር ውስጥ ነው መክብብ.9:5,10 የሞቱ ሰዎች ምንም እንደማይሰሙ ይናገራል ሰው ሲሞት ነፍሱ ወደ ሰማይ ትወጣለች የሚለው ትምህርት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለውም መክብብ.3:18-21 ከዚህ ይልቅ በትንሳኤ ጊዜ የሞቱ ሰዎች ሁሉ የክርስቶስን ድምፅ ሰምተው ከመቃብር ውስጥ እንደሚወጡ ነው መፅሀፍ ቅዱስ የሚናገረው ዮሀንስ.5:28,29 , ትንቢተ ህዝቅኤል.37:1-10
ምን እሚያስቅ ነገር አለ በራስህ እንደምትስቅ እያንዳንድህ አሿፊ ትውልድ እንደ መገረም ታስካካለህ አዳሜ እናንተ ምን ቢመጣ ይሆን ምትማሩት 😡😡😡😡😡😡😡😡😡
እንደዚህ አይነት መምህር ግርማ ይስተማሩት አለ ይሄ የሰይጣን ስረ ነው ልክ እንደሞተ አድርጎ ዳቢሎስ ይሄን ይሰረል ፍጣሬ ከዚህ ይጠብቀን
ማመን ካልፈለክ አትመን… ለሰው ግን መሳሳቻ አትሁን… ሰው እያየ ይዳንበት.. ብትወድ አንተም ከዚህ ተማርና ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመለስ…
እውነት ነው
አይ አባታችን ልብ አልሰጥወት ብሎ ነዉ እጅ አላህ እመቃብር ዉሥጥ እማጋጥምህን ነዉ ያሳየህ እቀብር ዉሥጥ ምን እደሚገጥመን አላህ በቁርዓኑ ነግሮናል አልሀምዱሊላህ በድጋይ ሊበታህ ያለዉ መላይካ ነዉ ጥመዉ ከሞቱ አይቀርለወትም የመላይካ በጭካኔ የተሞላ እርህራሄ የሌላቸዉ መላይኮች ስትሞቱ ይጠብቅሀል በአላህ ይሁንብኝ ከስልምና ዉጭ ይዘህ የሞከዉ ሀይማኖት ለሳት ናችሁ
መቸ ተነሳሁ ያልኩት ሙሸት ነዉ አላህ ከወሰደ አይመልስም እቅልፍ ይዞህ ነዉ አባታችን
Semira No kkkkkk
Semira No ስውየው እስላም አይደሉም።
የኛ አምላክ ድንቅ ነው በብዙ ያስተምራል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረከኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባክ ምናመልከውን እናቃለን
አላህ ምን አይነት ነው ??አምሳያ የለውም ነው መችም የምትሉት አይደለል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አታውቃትም ምን እንደሚመስል። እኛ ግን የምናመልከውን እናውቃለን እሱም የድንግል ማርያም ልጅ አልፋና ኦሜጋ እየሱስ ክርስቶስ ነው እግዜያብሄር ይመስገን
ሰሙ ነኝ የደሴዋ ይልቅስ ክርስቶስን አምነሽ ከዘላለም ፍርድ ውጪ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል የክርስቶስ ቃል
መልኣክቶች ግን ኣሉ
ዋው አባ እንኳን ተረፉ
fitari men yesanewal yesu tebeb yegermal
እኔ አላምንም
metadel new
Egizabher sirawu dineqi nawu
btame yegrmale
ይህ የሰይጣን ስራ ነው እውነተኛ ሞት አደለም መምህር ግርማ አስተምረዋል
እውነት ነው
የሸይጦንስራነዉ
ማስጠቀቃ
ወደፈጠረህአምላክ አድንአምላከብቻአምልክ
ለፈጣሪ አጋረአትፈልግ እየሱስአምላከአደለም ነብይነዉ