ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአራድዬ ልጆች ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤
ብራንድ ነው የሸገር ልጅ ❤❤❤
Yes❤❤❤❤😊
የረጋሳ ልጅ በአራዳ ስም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም ቢመችሽም ባይመችሽም 😂😂😂😂😂😂😂
I’m not from Addis but big love for Addis people.
ጦብያ ግጥም በጃዝ እነምስራቅ ሁላችሁም ሰላም ለናንተ ይሁን ስንናፍቃችሁ መጣችሁልን ዝግጅታችሁ በጣም ያጎጓልና አትጥፍብን በርቱ ስለአዲሱ አቀራረባችሁ እናመሰግናለን በርቱልን ።ወጣት ታዳጊዊች ያላቸውን የግጥምና የስነፁሁፍ ታለንት ያላቸውንም በመሀል ብትጋብዙልን መልካምነው እንላለን ።ሽመልስ ከዶሀ ኳታር
ቆንጆ አርገህ ለባለ ጊዜዎቹ በግጥም ነገርክልኝ...መቼስ አይገባቸው...
የአራዳ ልጆች የት ናችሁ በያላችሁበት ይመቻችሁ💚💛❤
አለን ይመቸህ
ገጣሚው over አራዳ ነው ግጥሙን ማንም አልተረዳውም እውነትም አራዳ የፊንፊኔ ልጅ ነን የአራዳ ቅምጥል💪🥰❤
አቤት የሸገር መሆን ታድየ የልባችነነ ነገረልን ይመችህ የሸገር ልጂ አራዳ አራዳነው
ክልል የተባለ የከብት ማጎሪያ አንጂ የሰው መኖርያ አይደለም ፣ አውነትም ሸገር ልጆች አራዳ ። ክልል የተባለ የከብት ማጎሪያ አንጂ የሰው መኖርያ አይደለም ፣ ፈጣሪ ለሰው የሰጠው ሀገር ለአንሳስት የሰጠው ደግሞ ክልል ነው ።ኢትዮጵያ ሰው የሚኖርባት ሀገር አንጂ የከበቶች ማጎርያ ክልል አይደለችም ፣ ስለዚህ ክልል ስዎች ሳይሆኑ ከብቶች ናቸው አኛ ግን በክልል ሳይሆን በሀገር አንኖራለን ክልል የሚሰጠው አርስ በአርስ በቆንቁዋ መግባባት ለማይችል በከተማ ከሆነ ለለማዳ አንሳሳት በገጠር ከሆነ ደግሞ ለጫካ አራዊቶች ነው ። አርስ በአርስ የሚግባቡ ሰዎች ብቻ ናቸው ። ፈጣሪ አንስሳትን አኛ አርስ በአርስ አንደምንግባባው ከኛ ጋር ቢግባቡ የስዎች ልጆች አልቆልን ነበር ፣ ምክንያቱም ሰው የሚነጋግረውን ቁዋንቁዋ የሚሰሙ ከሆነ ሰው የሚነጋግረውን ቁዋንቅዋ የሚናገሩ ከሆነ አንኮን በሬ አና በግ ለማረድ ቀርቶ ለምግብነት ለመጥቀም ዶሮ ማረድ አንችልም ነበር ። ምክንያቱም አንስሳቶች ሙሉ ኢንፎርሜሽን ስለሚኖራቸው ማለት ነው ። ይህም በሬ ከአራጁ ጋር ይውላል የሚለው የአባቶች ቃል ትርጉም ያጣ ነበር ። አንስሳት ልክ ሰዎች አንደምግባቡት አይነት ሙሉ ኢንፎርሜሽን ቢኖራቸው ኑሮ በበሬ አና በአህያ አርግጫ አልቀን ነበር ። አግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ምክናያቱም አንስሳትን አና አራዊትን አምላክ ሲፈጥራቸው ከሰው less information አድርጎ ስለፈጠራቸው ማለት ነው ። ሰው ከአንስሳት አና ከአራዊት የሚለየው በነፍሱ ( mind emotion and will ) በማሰብ ችሎታቸው ብቻ ሳይሆን ነገር ግን በፈጣሪ አምሳል ስለተፈጠርነ ነው ። አሁን ግን በምያሳዝነው ሁኔታ ሰዎች ልክ ክልል ብለው አርሳቸውን ለይተው መኖር ከአጀመሩበት ግዜ አንስቶ አራሳቸውን ከሌሎች ሰዎች ማግለል ብቻ ሳይሆን ማንነታቸውን አስረው ይኖራሉ ። self prions ማለት ነው ። የምራቡ አለም አፍሪካን ህዝቦችን ሰላም አንዳያገኙ የምያድርጉባቸው ዋናው ምክንያት አነርሱ ሰው አኛን የጋማ ከብቶች አና የድር አራዊት አድርገው ስለሚያዩን ልክ አንደ አንስሳት በክልል ታጉረን አንድንኖር ነው ። በሚገርም ሁኔታ የምራቡ ዓለም ፖለተክኞች የራሳቸውን ሃገራት ካምፓንያቸውን በአንድ ላይ merge አያድረጉ አያሰፉ ነገር ግን አፍሪካንን ለመበታተን በክልል ደረጃ ልክ አንደ ከብቶች አንድንኖር ፕላን ባወጡለን መስረት ነው ። ምክንያቱም አኛ የራሳችን የማሰብ ችሎታ አንደሌለን አድርገው ስለሚያዩ ብቻ አይደለም ነገር ግን አነርሱ ያሉትን ሁሉንም ነገሮች ስለምንፈጽም ድክመንታችን አዋቀውት በዝያ ሰርሰረው ስለሚገቡ ነው ። በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚንስተር የነበረው የኢትዮጵያ አና የአፍሪካ ጠላት የነበረው ኪስንጀር አንደዝህ አለ " ኢትዮጵያን ለመበታታን አና ለማንበርከክ ሕዝቡን በቁዋንቁዋ በባህሉ ፣ በምግቡ ፣ በሃይማኖቱ በመኖርያው ቦታ በክልል ገድቦ ማስቅምጥ ነው አለ " ይሄው ዛሬ ኤርትራ ከኢትዮጵያ መፍረስ ጀመሮ ትግራይን ከኢትዮጵያ አስከ መለየት አና አሁንም በኢትይጵያ ውስጥ ባሉት ቦታዎች ሁሉ ያለው የሰላም ማጣት የኪስጀነር ኢትዮጵያን የመበታተን አላማ አና ፕላን ነበር ፣ በአርግጥም ኪስነጀር አና የአሜሪካን CIA ኤርትራን ከኢትዮጵያ በመገንጠል ትግራይንም ከኢትዮጵያ ለመለየት ማንቃንቀ ያደረገው ጥረት ተሳክቶለታል ነገር ግን ኢትዮጵያ ሳትፈርስ የአርሱ ጭንቅላት ፈርሶ አርሱ ሞተ ። ይህም ለኢትዮጵያ ትልቅ የምሥራች ነው የኢትዮጵያን ለማፍረስ የሰራው ተንኮል ኢንፎርሜሽን ሁሉ አብሮ ከአርሱ አካል ጋር ተቀብሯዋል ምንም አንኮን በሞተ ሰው ላይ መናገር ጥሩ ባይሆንም ። ይህም ለኢትዮጵያም ይሁን ለኤርትራም ትልቅ የምስራች ነው ወደ ትልቅ ደረጃ ከፍ የሚሉበት ትንሳኤ ነው ።ኢትዮጵያ ትለምልም ከፍ ትበል ጠላቶቹዋ ብን ይበሉ ።
ይቻምሽ አባቴ ሃይ 👌👌👌👌👌 on point
የአራዳ ልጅ ቆንጆ ስራ ነው❤
👉👉ለራስ ብቻ መኖርማ ምን ያለፋል የሚያጎርሱት አፍ ከሌለ🥰🥰
ያያን ያያቹ ቅዱሳን ሳትለይኩልኝ እንዳታልፉ😅
WOW WOW!!!!!Yimechih keyo
yaradiye lij ye Erdina teg new❤❤
ሸገሮች እንለያለን ይመችሁ ብሮ 🥰🥰🥰🥰
አሜን ያራድ ልጅ ይመችህ
Arada🥰💪
አይ. የሸገር. ልጅ. አገሬን. ያሰረሳችሁኝ. ደሬን. ፍቅር. ናቸሁ
ጦቢያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
Geleba🎉❤🎉❤
ምርጥዬ ይቻምሽ ፃድቁንንንንንንን ምን እንደ ምልክ አላውቅም ብቻ ግን ይመችክ።
አራዳ❤❤❤❤❤
ይሄን ግጥም ልብብሎ ለሠማው ለኔ ስድብነው ሲጀምር አዲስ አበባን ፊንፊኔ አለ ሲቀጥል ቤታችን ቢፈርስም ጓዳና እንወድቃለን እንጅ መመብታችንን አንጠይቅም አሽሙር አንጅ ተቃውሞ አናውቅም ይላል 😅😅😅😅😅😅
ያለውን ለመረዳት ግዴታ የመሀል ልጅ መሆን አለብክ ገለቴ
የረጋሳ ልጅ እኮ ነው የፊንፊኔ ልጆ ነን ያራዳ ቅምጥል 😂😂😂😂😂😂 ቢመችሽም ባይመችሽም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም 😂😂😂😂😂
you're right he tried to cover Abyi Ahmed and he said Adiss Ababa people or Ethiopian people accept finifine name like Nazareth ,Debrezeyit, They're trying to change Adiss Ababa name to finifine Like I said Nazareth ,and Debrezeyit.
ፋራው አንተ ነክ😂
Tobya Ethiopia lemiwodu becha new ❤hulam shger
ጎበዝ ልጅ ብርታ
እኔም ለዛሬ አራዳ ልምሰልና፤ ይመችህ አቦ።
wow wendeme tameralehe
Yarada lij ❤❤❤❤❤
አቦ ይመችህ አስቱ የአራዳ ጥግ
ካራዳ ልጅ ጋራ አብረው ቢሰደዱባይበሉም ባይጠጡ ስንቅ ይሆናል ቀልዱ .... ይመችህ አስቱ የ ቀጨኔው
This is political narration Men . It has nothing to do with Arada. He didn't use even a single word about the formal name Addis Ababa.
ጦቢያዎች ናፍቆቶቸ ናችሁ
Meliktua...ejig bexam xiruu new...
እየተወቃህ መድረክ ላይ ፉከራ ተጎንብሰህ ለኣፋኝ መስገድ ፋራነት ነው ተምረህ ወያላ ከመሆን ህግና ስርዓት ማምጣትን ብትሙርጥነው ኢራዳነት
አራዳው ጨላጣው ሳሙናው ይሄን የበይ ተመልካች እጃጅለው ቁጭ ብሎ ያጨብጭብ
Arada...
yemecheh
Whre is my shegerian ppl
❤❤❤❤❤
መግቢያ መዉጫ አጥቶ መጨፈርና በኑሮ መወደድ ሆድህ ደርቆ ትላለህ ። ሲበዛብህ ደሞ እሳት ለብሰህ እሳት ጎርሰህ ትነሳበታለህ።አራዳ ካልክ ፋኖ ለነፃነቱ እየተዋደቀ የስውን ንብረት አያጠፋ፡ ሴት አይደፍር ፡ህፃን አይገል አራዳ ማለት ያ ነው
አራዳ የትም ይኖራል
ኪነ ጥበብ ሁሉንም ለማስደሰት ስትንቦጀቦጅ እንደ ማየት የሚያስጠላኝ ነገርም የለ። ፊንፊኔ ኣላለም!!!!!!😢😢😢
Wowo
አዲሳባ የት ገባ ደሞ ስም ተቀየረ
ቆዬ እኮ
የአዲስ አበባ ማህበራዊ ንቅናቄ (አማን ) ትልቅ ስራ እየሰራ ነው
የረጋሳ ልጅ አዲስ አበባን ፊንፍፊኔ 😢
This is political narration Men . It has nothing to Arada.
@@addisbizuyetesfa1813የረጋሳ ልጅ ነው አይፈረድበትም 😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብራቮ
የአራዳ ልጁ ነክ ከ LASVEG
eyamokashe mimeslewm ale eko😂 ere ashimud nw wegen nika
ትለይብኛለህእኮ ሳሙናየ😂
እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ 😂
Ye Addis🌹Abeba 🌹Lijoch nen Yemin Sieger new⁉️
Adis Abeba is not Finfine bro
Arada malet eko Sbhat gbre Egziabhair endale Abatu yemaytaweq malet new
ኧረ ይደብራ ደካማ ነው አይኮረኩርም
ይሄ የገዥዎችን ክፉ ስራ በጓሮ በር ማስተላለፍ ነው. ፊንፊኔና ሸገር የማን አጀንዳ ነው? አዲስ አበቤ ንቃ መቶ ሽ ቤቶችን በላይ ላይ አፍርሶ ሸገር ብሎ በፍርስራሹ ላይ ገንብቶ ሸገር ማለቱን መች አጣነው ፋራ
አይ የአዲስ አበባ ልጆች ወሬ ብቻ ፍር ብቻ
አው ባዶ እጁን የቀረ አራዳ ከተባለ አራዳ ናችሁ።
ጠጅ ቤት አደረገው እንጂ አሪፍ ነበር😂😂😂
ፊንፊኔ አልሽኮ የረጋሳ ልጅ😂😀
የረጋሳ ልጅ በአራዳ ሙድ ፊንፊኔ ኬኝአ 😂😂😂😂😂 ምርጥ ሰገጤ አንተ ነህ ቢመችህም ባይመችህም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልህም ።
ፊንፊኔው ማናት አራዳ ሳትሆን ፋራ ነህ ማንም የአራዳ ልጅ አዲስ አበባ እንጂ ፊንፊኔን አያውቅም😮 ነው ከኮየ ፊጬ የመጣሽው 😂
የአንድ ብሄር ወሬ
yanasa biher comment
❤❤❤
የአራድዬ ልጆች ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤
ብራንድ ነው የሸገር ልጅ ❤❤❤
Yes❤❤❤❤😊
የረጋሳ ልጅ በአራዳ ስም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም ቢመችሽም ባይመችሽም 😂😂😂😂😂😂😂
I’m not from Addis but big love for Addis people.
ጦብያ ግጥም በጃዝ እነምስራቅ ሁላችሁም ሰላም ለናንተ ይሁን ስንናፍቃችሁ መጣችሁልን ዝግጅታችሁ በጣም ያጎጓልና አትጥፍብን በርቱ ስለአዲሱ አቀራረባችሁ እናመሰግናለን በርቱልን ።ወጣት ታዳጊዊች ያላቸውን የግጥምና የስነፁሁፍ ታለንት ያላቸውንም በመሀል ብትጋብዙልን መልካምነው እንላለን ።ሽመልስ ከዶሀ ኳታር
ቆንጆ አርገህ ለባለ ጊዜዎቹ በግጥም ነገርክልኝ...መቼስ አይገባቸው...
የአራዳ ልጆች የት ናችሁ በያላችሁበት ይመቻችሁ💚💛❤
አለን ይመቸህ
ገጣሚው over አራዳ ነው ግጥሙን ማንም አልተረዳውም እውነትም አራዳ የፊንፊኔ ልጅ ነን የአራዳ ቅምጥል💪🥰❤
አቤት የሸገር መሆን ታድየ የልባችነነ ነገረልን ይመችህ የሸገር ልጂ አራዳ
አራዳ
ነው
ክልል የተባለ የከብት ማጎሪያ አንጂ የሰው መኖርያ አይደለም ፣ አውነትም ሸገር ልጆች አራዳ ።
ክልል የተባለ የከብት ማጎሪያ አንጂ የሰው መኖርያ አይደለም ፣ ፈጣሪ ለሰው የሰጠው ሀገር ለአንሳስት የሰጠው ደግሞ ክልል ነው ።
ኢትዮጵያ ሰው የሚኖርባት ሀገር አንጂ የከበቶች ማጎርያ ክልል አይደለችም ፣ ስለዚህ ክልል ስዎች ሳይሆኑ ከብቶች ናቸው አኛ ግን በክልል ሳይሆን በሀገር አንኖራለን ክልል የሚሰጠው አርስ በአርስ በቆንቁዋ መግባባት ለማይችል በከተማ ከሆነ ለለማዳ አንሳሳት በገጠር ከሆነ ደግሞ ለጫካ አራዊቶች ነው ። አርስ በአርስ የሚግባቡ ሰዎች ብቻ ናቸው ። ፈጣሪ አንስሳትን አኛ አርስ በአርስ አንደምንግባባው ከኛ ጋር ቢግባቡ የስዎች ልጆች አልቆልን ነበር ፣ ምክንያቱም
ሰው የሚነጋግረውን ቁዋንቁዋ የሚሰሙ ከሆነ ሰው የሚነጋግረውን ቁዋንቅዋ የሚናገሩ ከሆነ አንኮን በሬ አና በግ ለማረድ ቀርቶ ለምግብነት ለመጥቀም ዶሮ ማረድ አንችልም ነበር ። ምክንያቱም አንስሳቶች ሙሉ ኢንፎርሜሽን ስለሚኖራቸው ማለት ነው ። ይህም በሬ ከአራጁ ጋር ይውላል የሚለው የአባቶች ቃል ትርጉም ያጣ ነበር ። አንስሳት ልክ ሰዎች አንደምግባቡት አይነት ሙሉ ኢንፎርሜሽን ቢኖራቸው ኑሮ በበሬ አና በአህያ አርግጫ አልቀን ነበር ። አግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ምክናያቱም አንስሳትን አና አራዊትን አምላክ ሲፈጥራቸው ከሰው less information አድርጎ ስለፈጠራቸው ማለት ነው ። ሰው ከአንስሳት አና ከአራዊት የሚለየው በነፍሱ ( mind emotion and will ) በማሰብ ችሎታቸው ብቻ ሳይሆን ነገር ግን በፈጣሪ አምሳል ስለተፈጠርነ ነው ። አሁን ግን በምያሳዝነው ሁኔታ ሰዎች ልክ ክልል ብለው አርሳቸውን ለይተው መኖር ከአጀመሩበት ግዜ አንስቶ አራሳቸውን ከሌሎች ሰዎች ማግለል ብቻ ሳይሆን ማንነታቸውን አስረው ይኖራሉ ። self prions ማለት ነው ። የምራቡ አለም አፍሪካን ህዝቦችን ሰላም አንዳያገኙ የምያድርጉባቸው ዋናው ምክንያት አነርሱ ሰው አኛን የጋማ ከብቶች አና የድር አራዊት አድርገው ስለሚያዩን ልክ አንደ አንስሳት በክልል ታጉረን አንድንኖር ነው ። በሚገርም ሁኔታ የምራቡ ዓለም ፖለተክኞች የራሳቸውን ሃገራት ካምፓንያቸውን በአንድ ላይ merge አያድረጉ አያሰፉ ነገር ግን አፍሪካንን ለመበታተን በክልል ደረጃ ልክ አንደ ከብቶች አንድንኖር ፕላን ባወጡለን መስረት ነው ። ምክንያቱም አኛ የራሳችን የማሰብ ችሎታ አንደሌለን አድርገው ስለሚያዩ ብቻ አይደለም ነገር ግን አነርሱ ያሉትን ሁሉንም ነገሮች ስለምንፈጽም ድክመንታችን አዋቀውት በዝያ ሰርሰረው ስለሚገቡ ነው ። በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚንስተር የነበረው የኢትዮጵያ አና የአፍሪካ ጠላት የነበረው ኪስንጀር አንደዝህ አለ " ኢትዮጵያን ለመበታታን አና ለማንበርከክ ሕዝቡን በቁዋንቁዋ በባህሉ ፣ በምግቡ ፣ በሃይማኖቱ በመኖርያው ቦታ በክልል ገድቦ ማስቅምጥ ነው አለ " ይሄው ዛሬ ኤርትራ ከኢትዮጵያ መፍረስ ጀመሮ ትግራይን ከኢትዮጵያ አስከ መለየት አና አሁንም በኢትይጵያ ውስጥ ባሉት ቦታዎች ሁሉ ያለው የሰላም ማጣት የኪስጀነር ኢትዮጵያን የመበታተን አላማ አና ፕላን ነበር ፣ በአርግጥም ኪስነጀር አና የአሜሪካን CIA ኤርትራን ከኢትዮጵያ በመገንጠል ትግራይንም ከኢትዮጵያ ለመለየት ማንቃንቀ ያደረገው ጥረት ተሳክቶለታል ነገር ግን ኢትዮጵያ ሳትፈርስ የአርሱ ጭንቅላት ፈርሶ አርሱ ሞተ ። ይህም ለኢትዮጵያ ትልቅ የምሥራች ነው የኢትዮጵያን ለማፍረስ የሰራው ተንኮል ኢንፎርሜሽን ሁሉ አብሮ ከአርሱ አካል ጋር ተቀብሯዋል ምንም አንኮን በሞተ ሰው ላይ መናገር ጥሩ ባይሆንም ። ይህም ለኢትዮጵያም ይሁን ለኤርትራም ትልቅ የምስራች ነው ወደ ትልቅ ደረጃ ከፍ የሚሉበት ትንሳኤ ነው ።
ኢትዮጵያ ትለምልም ከፍ ትበል ጠላቶቹዋ ብን ይበሉ ።
ይቻምሽ አባቴ ሃይ 👌👌👌👌👌 on point
የአራዳ ልጅ ቆንጆ ስራ ነው❤
👉👉ለራስ ብቻ መኖርማ ምን ያለፋል የሚያጎርሱት አፍ ከሌለ🥰🥰
ያያን ያያቹ ቅዱሳን ሳትለይኩልኝ እንዳታልፉ😅
WOW WOW!!!!!Yimechih keyo
yaradiye lij ye Erdina teg new❤❤
ሸገሮች እንለያለን ይመችሁ ብሮ 🥰🥰🥰🥰
አሜን ያራድ ልጅ ይመችህ
Arada🥰💪
አይ. የሸገር. ልጅ. አገሬን. ያሰረሳችሁኝ. ደሬን. ፍቅር. ናቸሁ
ጦቢያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
Geleba🎉❤🎉❤
ምርጥዬ ይቻምሽ
ፃድቁንንንንንንን ምን እንደ ምልክ አላውቅም ብቻ ግን ይመችክ።
አራዳ❤❤❤❤❤
ይሄን ግጥም ልብብሎ ለሠማው ለኔ ስድብነው ሲጀምር አዲስ አበባን ፊንፊኔ አለ ሲቀጥል ቤታችን ቢፈርስም ጓዳና እንወድቃለን እንጅ መመብታችንን አንጠይቅም አሽሙር አንጅ ተቃውሞ አናውቅም ይላል 😅😅😅😅😅😅
ያለውን ለመረዳት ግዴታ የመሀል ልጅ መሆን አለብክ ገለቴ
የረጋሳ ልጅ እኮ ነው የፊንፊኔ ልጆ ነን ያራዳ ቅምጥል 😂😂😂😂😂😂 ቢመችሽም ባይመችሽም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም 😂😂😂😂😂
you're right he tried to cover Abyi Ahmed and he said Adiss Ababa people or Ethiopian people accept finifine name like Nazareth ,Debrezeyit,
They're trying to change Adiss Ababa name to finifine
Like I said Nazareth ,and Debrezeyit.
ፋራው አንተ ነክ😂
Tobya Ethiopia lemiwodu becha new ❤hulam shger
ጎበዝ ልጅ ብርታ
እኔም ለዛሬ አራዳ ልምሰልና፤ ይመችህ አቦ።
wow wendeme tameralehe
Yarada lij ❤❤❤❤❤
አቦ ይመችህ አስቱ የአራዳ ጥግ
ካራዳ ልጅ ጋራ አብረው ቢሰደዱ
ባይበሉም ባይጠጡ ስንቅ ይሆናል ቀልዱ .... ይመችህ አስቱ የ ቀጨኔው
This is political narration Men . It has nothing to do with Arada. He didn't use even a single word about the formal name Addis Ababa.
ጦቢያዎች ናፍቆቶቸ ናችሁ
Meliktua...ejig bexam xiruu new...
እየተወቃህ መድረክ ላይ ፉከራ ተጎንብሰህ ለኣፋኝ መስገድ ፋራነት ነው ተምረህ ወያላ ከመሆን ህግና ስርዓት ማምጣትን ብትሙርጥነው ኢራዳነት
አራዳው ጨላጣው ሳሙናው ይሄን የበይ ተመልካች እጃጅለው ቁጭ ብሎ ያጨብጭብ
Arada...
yemecheh
Whre is my shegerian ppl
❤❤❤❤❤
መግቢያ መዉጫ አጥቶ መጨፈርና በኑሮ መወደድ ሆድህ ደርቆ ትላለህ ። ሲበዛብህ ደሞ እሳት ለብሰህ እሳት ጎርሰህ ትነሳበታለህ።አራዳ ካልክ ፋኖ ለነፃነቱ እየተዋደቀ የስውን ንብረት አያጠፋ፡ ሴት አይደፍር ፡ህፃን አይገል አራዳ ማለት ያ ነው
አራዳ የትም ይኖራል
ኪነ ጥበብ ሁሉንም ለማስደሰት ስትንቦጀቦጅ እንደ ማየት የሚያስጠላኝ ነገርም የለ። ፊንፊኔ ኣላለም!!!!!!😢😢😢
Wowo
አዲሳባ የት ገባ ደሞ ስም ተቀየረ
ቆዬ እኮ
የአዲስ አበባ ማህበራዊ ንቅናቄ (አማን ) ትልቅ ስራ እየሰራ ነው
የረጋሳ ልጅ አዲስ አበባን ፊንፍፊኔ 😢
This is political narration Men . It has nothing to Arada.
@@addisbizuyetesfa1813የረጋሳ ልጅ ነው አይፈረድበትም 😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብራቮ
የአራዳ ልጁ ነክ ከ LASVEG
eyamokashe mimeslewm ale eko😂 ere ashimud nw wegen nika
ትለይብኛለህእኮ ሳሙናየ😂
እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ 😂
Ye Addis🌹Abeba 🌹Lijoch nen
Yemin Sieger new⁉️