🔴ጥር 7ቀን ቅድስት ሥላሴ# የባቢሎንን ግንብ ያፈረሱበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • መጥቅዕ ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማ ቀኖና ትውፊት እና ሥርዓት የጠበቁ የቅዱስ ያሬድ መዐዛ ያላቸውን ዝማሬዎችን አውደ ስብከቶችን የበጎ አድራጎት ክንውኖችን በመንፈሳዊ ህይወት እንዲጠነክሩ የሚያስችል ተግባራዊ የህይወት ተሞክሮዎችን ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ክንውኖችን እና ሌሎች መሰል ጉዳዮች የሚቀርቡበት ነው፤
    ማኅቶት ቲዩብ, ኢቲአርት ሚዲያ, ታቦር ቲዩብ, ንቁ የጸሎትና የንስሃ መርከብ, ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ, ቋንቋዬ ነሽ መዝሙር, EOTC TV, EOTC MK TV, የኪዳነ ምህረት መዝሙራት, የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት, የመድኃኒዓለም መዝሙራት, የንግስ በዓላት መዝሙራት, የንስሃ መዝሙራት, የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት, የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት,

ความคิดเห็น • 7

  • @nazrawitgirum7149
    @nazrawitgirum7149 23 วันที่ผ่านมา +4

    ዕልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እንኳን አደረሳችሁ

  • @eyerusalmekibert147
    @eyerusalmekibert147 23 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አብሮ አደረስን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @-yoftamedia9847
    @-yoftamedia9847 24 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ለአጋእዝተ ዓለማት ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @asfawosenmamo7284
    @asfawosenmamo7284 23 วันที่ผ่านมา +5

    እናመሠግናለን መምህር ። እንኳን አደረሠን።

  • @SeblewongelSewent
    @SeblewongelSewent 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን;መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @bettyalex7922
    @bettyalex7922 24 วันที่ผ่านมา +4

    እንኩአን አደረሰን ለአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ☦️ እባካችሁ እህት ወንድሞቼ subscribe እያደርግን share like እንደዛዉ
    ስለምትለቁልን ገራሚ የድሮ መዝሙሮች ከልብ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ☦️

    • @metikmedia6990
      @metikmedia6990  24 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ!