🔴ኦ አምላክ አዶናይ ተጠምቀ በማይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • መጥቅዕ ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማ ቀኖና ትውፊት እና ሥርዓት የጠበቁ የቅዱስ ያሬድ መዐዛ ያላቸውን ዝማሬዎችን አውደ ስብከቶችን የበጎ አድራጎት ክንውኖችን በመንፈሳዊ ህይወት እንዲጠነክሩ የሚያስችል ተግባራዊ የህይወት ተሞክሮዎችን ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ክንውኖችን እና ሌሎች መሰል ጉዳዮች የሚቀርቡበት ነው፤
    ማኅቶት ቲዩብ, ኢቲአርት ሚዲያ, ታቦር ቲዩብ, ንቁ የጸሎትና የንስሃ መርከብ, ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ, ቋንቋዬ ነሽ መዝሙር, EOTC TV, EOTC MK TV, የኪዳነ ምህረት መዝሙራት, የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት, የመድኃኒዓለም መዝሙራት, የንግስ በዓላት መዝሙራት, የንስሃ መዝሙራት, የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት, የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት,

ความคิดเห็น • 5

  • @EliasAbebe-bo5op
    @EliasAbebe-bo5op 20 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልል መምህር ግሩም እመብርሃን በጸጋዋ ታጥምቅህ ሌላ ምንም አልልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከልቤ ነው ያን ጊዜ ይመልስልን

  • @bettyalex7922
    @bettyalex7922 21 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን☦️

  • @nazrawitgirum7149
    @nazrawitgirum7149 20 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን!

  • @tadet1999
    @tadet1999 20 วันที่ผ่านมา +3

    መንፈስ ቅዱስ መጣ እየፈነደቀ የሚለው ዘማሪው ቤት እንዲመታ ያስገቡት ይመስለኛል። ግን ልክ ነው?

    • @metikmedia6990
      @metikmedia6990  20 วันที่ผ่านมา

      አብ በደመና ሆኖ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወልደው የምወደው ልጄ ይህ ነው ብሎ እንደመሰከረ መጽሐፍ ይነግረናል፥በዚህ ቅኝት በፈንደቅ መደሰት ያመለክታል ማለት ነው፥ለጥያቄዎ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።