ባለቁምጣው - Ethiopian Movie BaleKumtaw 2023 Full Length Ethiopian Film BaleQumetawu 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 282

  • @የክርስቶስበራያኔኝ
    @የክርስቶስበራያኔኝ ปีที่แล้ว +51

    ወይኔ ደስ ስል ማነው እንደኔ ሀገሩ ትዝ የለው እስኪ በለይክ አሳዩኝ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ነኝ ዛሬ ይክ ፊልም ደስ ያለኝ

    • @HawaHawa-zl3gz
      @HawaHawa-zl3gz 2 หลายเดือนก่อน

      Ena😢

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi ปีที่แล้ว +88

    ❤❤❤❤እውነት ነው ባላገር መሆን ውበት ነው ማንነት ኦርጅናል ማንነት💎💎👈ልዩ ዳይምንድ ነው ኢትዮጵያዊነት ነው💚💛❤😍😍

    • @elisakonjo2390
      @elisakonjo2390 ปีที่แล้ว +2

      😍😍👍

    • @abrhamzemene2121
      @abrhamzemene2121 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ባላገር ነኝ እና ማያውቁትን ሲያበላሹት ያመኛል በነሱ ቤት ባላገር ምንም ነገር አያውቅም

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @ፋኑየጌታሊጅ
      @ፋኑየጌታሊጅ ปีที่แล้ว

      ​@@abrhamzemene2121እኔም መሆነንም በጣም እወደዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @titigalgerye6
    @titigalgerye6 ปีที่แล้ว +86

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏
    እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ ปีที่แล้ว +28

    አይ ስደት ማነው ስደት የሰለቸው አሁንስ ደከመኝ😢😢

    • @fekirgirma6168
      @fekirgirma6168 ปีที่แล้ว +2

      ሁላችንም ስልችት ምርር ብሎናል ግደታ ሁኖብን ነው እንጂ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሄም ቀን ያልፋል አይዞን😢😢😢

    • @ልጂሀዩ
      @ልጂሀዩ ปีที่แล้ว

      @@fekirgirma6168 ፈጣሪ ቤተሰቦቻችንን በሰላም ያገናኝን🤲😢

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 ปีที่แล้ว

      ከሱም ብሶ ስራ ጠፋ 😢😢😢

    • @EmanEmann-bb4zv
      @EmanEmann-bb4zv ปีที่แล้ว

      ኣይዞን

  • @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
    @እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ 11 หลายเดือนก่อน +6

    የገጠር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

    • @MichaelTessema
      @MichaelTessema 10 หลายเดือนก่อน

      ewunatim bilahal

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +8

    ጥሎብኝ የገጠር ፊልም ውስጤ ነ
    ው እኔም ገጠሬ ነኝ❤❤ደቭየ አዝናንተኸናል ጎበዝ❤

  • @hevdgd9858
    @hevdgd9858 ปีที่แล้ว +12

    ባለቁምጣው ደስ ይላል ዴቭ ትችላለህ ደጉ ባላገሩ ክብሩም ማንነቱም እንዳለ ነው

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 ปีที่แล้ว +27

    ኧረ በሳቅ ሞትኩ የምር በጣም ነው ደስ የሚለው እስኪ እደኔ የተመቸው ማነው

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ ปีที่แล้ว +25

    ደጉ ገራገር ባላገር እነቴ ውበቴ ነዉ 😍😍😍😍❤️👍👍👍👍👍👍በርቱ የኔ ውዶች

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 ปีที่แล้ว +13

    ቁምጣውን አይቸነው የመጣሁት❤

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 ปีที่แล้ว +2

    ባላገር ሁነን ከተማ ሥንመጣ የባላገር ሥራ የሚያሣፍርና የሚያስጠላ ነው የሚመሥለን ግን ውበታችን ማንነታችን ባላገራችንነው❤ ደጉ ባላገሩ❤

  • @Absh32
    @Absh32 ปีที่แล้ว +9

    እኔም ባላገር ነኝ❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +19

    እውነትም ባለቁምጣው ያምራል❤❤❤

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለአህዮቻችን ቻይና በቀል የሆኑ የአገሬ ሰዎች አህዮቻችን በድብቅ እያረዱ ለየዋሁ ህዝብ በስጋ መልክ እያቀረቡ ይገኛሉ ፍትህ ለአህዮቻችን እዳይታረዱብን ገጠሬው ህዝብ ይጎዳብናል ከተሜውም ቢሆን ይጎዳል እያልኩ በፊልሙ ላይ ኮመቴን ላስፍር አሪፍ ነው ሁላችሁም ምርጥ ነበራችሁ ይሄ ትንሽ ልጅ ግን ፊልሙን አጣፍጦታል ዋዉ የጠበቃዋ እርጋታ በጣም ደስ ይላል በርታልን ❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 ปีที่แล้ว +2

    ባለቁምጣው ጀግናው ያአገሬ ሰው💚💛❤💪💪ባህልህን አክባሪ ምስጋና ለባለቁምጣ ፎጣለባሾች💚💛❤

  • @djbarkligntube3417
    @djbarkligntube3417 ปีที่แล้ว +3

    ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው
    ሳውንድ ትራኩ እንግሊዝኛ መሆኑ ግን በጣም ያናድዳል
    ይህን ሁሉ ለፍታችሁ መልሳችሁ አበላሻችሁት

    • @bizuyetube371
      @bizuyetube371 ปีที่แล้ว

      አፌ ቁርጥ ይበል😅

  • @mameykonjo8545
    @mameykonjo8545 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው የራስ ማንነት ውበት ነው❤❤❤❤

  • @ሄለንነኝየጎንደሯ
    @ሄለንነኝየጎንደሯ ปีที่แล้ว +9

    የወደፊት ባሌ እራሱ ባለ ቁምጣዉ ነዉ እሲ ልየዉ😇 ባለ ሀገር ባለ ሀገር ሲባል አማራ ብቻ ሚመስለኝ እኔን ብቻ ነዉ ግን❤😇

    • @yabatwa
      @yabatwa ปีที่แล้ว +1

      እግዳሳ ሸጋየዋ❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 ปีที่แล้ว +4

    በደጉ ባላገሩ ሁሌም ኩርት ነው የምለው ፈጣሬ ይጠብቃቹህ ደስ የሚል ስራ💚💛❤💪💪

  • @salamam9532
    @salamam9532 ปีที่แล้ว +15

    የገጠር ፊልም በጣም ነው እምወደው ጥሎብኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +3

    ደጉ ባላገር😍😍😍😍😍😍😍 ደስ የሚል ነው
    ያልገባኝ ነገር ፊልሙ ሀገርኛ ማቀናበሪያዉ ሙዚቃ ፈረጅኛ ምን አገናኘዉ 🙄 ደስ አይልም የምር

  • @enatakalu-ep7ov
    @enatakalu-ep7ov 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ ፊልም ነዉ❤❤❤

  • @SamiraSamira-te9tw
    @SamiraSamira-te9tw ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ሠርተህዋል ጀግና ነህ ቦታዉ ሣምር ልጆቹም ምርጥ ናቸዉ ባለቁጣ መሆን አራሽ ባላገር መሆን ደሞ ኩራት ኢቶቢያዉይ መገለጫችን ነዉ ላብይም የጠቀሣችሁት ቅኔ አለዉ ❤❤❤❤❤❤አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @amentube6074
    @amentube6074 ปีที่แล้ว +5

    ""ትላንትህን ጥለህ ነገህን አንሳት """ ጥሩ አባባል ቢሆንም ግን አንዳንድ ብዙ ትላንቶች ካልተያዙ የነገው የለም

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun ปีที่แล้ว +4

    ዛሪ ገና ፌልም አየሁ ደሥ ይላል ደሥ የሜል ታሪክ ነው እንዲህ የሀገራችንን ወዝ እና ታሪክ ስሰሩ ነው ፌልሙም ውበት የሜኖረው 💒🕌

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል ማንነትን እና በራስ መተማመንን የሚያክል ምንም ነገር የለ በርቱልን❤❤

  • @KidistYomi
    @KidistYomi 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yemayaku
    tn kmis kematlk ylk yemiyawkutn kumta mawlk hememu betam kbad new mahatb mbts himem new
    Yanchi lmhon hmemshin tamo sitbksh anchi gn ysun mdan tamsh metash yzane telalefachu yalchiw part the most powerful word in this movie 👌🥰🥰

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ ปีที่แล้ว +16

    የገጠር ስው ቁምጣ የሚለብስው ስራ ሲሄድ ነው እሱም ድሮ ቀር ወደ ውጭ ሲሄዱ ንጉስ መስለው ነው የሚሄዱት ባለ አባት መስለው ጊርማ ሞገሳችው የማምር ጭራሽ ቁምጣ ለብስው ከተማ ይመጣሉ እያላችሁ ተበጠርቃላችሁ በጥራቃወች 🙄🙄🙄🙄

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l ปีที่แล้ว

      ለብሰዉ ቢወጡ ምን ችግር አለዉ

    • @medna1100
      @medna1100 ปีที่แล้ว

      ​@@Hayat1998-c4lምንም ችግር የለውም እንዳውም በረሀውንያሉት ሙሉ ሱሪ አወዱም😊

    • @eyerus982
      @eyerus982 ปีที่แล้ว

      ንገሪልኝ እስኪ❤

    • @samarr1112
      @samarr1112 ปีที่แล้ว

      በነገራችን ላይ ውዴ ውበት ነው እስቲ ከተማ ላይ ሱፍ ግጥም አድርጎ ከሚሄደው ጋር ቁምጣ የለበሰውን ❤ተመልከቺው እዴት እደሚያምር ብታይ ❤️

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d ปีที่แล้ว +1

      ለፊልሙ ድምቀት ነውጂ ዛሬ የከትማም የገጠርም ኣይለዩም ቁምጣ የሚባል የለም

  • @Hawasetot
    @Hawasetot 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፊልም ።ሰዉን መቅረብ ያለብን በእዉነት ማንነታችን ነዉ❤

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg ปีที่แล้ว +6

    አሰተማሪ ፊልም ነው ባለቁምጣው ይቻላል አቦ🤗😘

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ደጉ ባለአገሩ ሰላማችሁ ይብዛልን 🥰

  • @bFKer21
    @bFKer21 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው

  • @bassalrahma3862
    @bassalrahma3862 11 หลายเดือนก่อน +1

    በድራማ መልኩ ግን ትክክለኛ ነገር ነዉ ማን እደ ባላገር❤❤❤❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 ปีที่แล้ว +5

    ገጥርነት ውበት ነው በጣም ያስቃል ፈታ ነው ያረጋችሁን

  • @OmorOmor-u5b
    @OmorOmor-u5b ปีที่แล้ว +3

    የእዉነት ምርጥ አዝናኝ ፊልም ነዉ በርቱልን❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha ปีที่แล้ว +3

    Wow በጣም በጣም የሚገርም ፊልም በጣም ያምራል በጣም የምር ወዳቹሀለው❤❤❤

  • @madesign21
    @madesign21 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ ፍቅር ፊልም ላይ እንዳልው ቢሆን 😢❤❤❤

  • @sofiyawujira4526
    @sofiyawujira4526 ปีที่แล้ว +6

    አግብቶ ገጠር የሚወስደኝ ባገኝ😊

    • @WegayehuBirhan-n4g
      @WegayehuBirhan-n4g 11 หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ሀሳብ እኔ እራሱ ምኞቴ ነው ❤❤❤

  • @uuyu1613
    @uuyu1613 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት ደጉ ያገሬ ሰው😂😂😂😂

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +2

    ባለሀገር ማለትባለንብረት❤የሀገር❤ልጅ ❤ነው

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 ปีที่แล้ว +8

    Outstanding movie very entertaining thank you we need this kind movies

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዋው አይገልጣውም. ሲአምር

  • @Hana20Mdaam
    @Hana20Mdaam 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፊልም ነው ዴቭ ን የሚወድ ላይክ

  • @fatumakindufatuma9569
    @fatumakindufatuma9569 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ባላገርነቴ ኩራቴ ❤❤❤❤❤❤❤ግን እውነቱን ቢነግራት

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 ปีที่แล้ว +4

    ለባለ አገር ፊልም እንግሊዘኛ ዘፈን🤨ባለ ቁምጣውም ተንቀዠቀዠ🤗የተደበላለቀ ፊልም😉

  • @fatuma6
    @fatuma6 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው ምርጥ ፈልም ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +2

    አረፍ ነው በርቱ 😍😍😍😍❤️❤️❤️🥰

  • @PupiYanti
    @PupiYanti ปีที่แล้ว +5

    ወደ እራስ መመለስን እያወራ ሳውንድ ትራኩ የባዕድ ሀገር ነው ይጋጫል የፊልሙ ሃሳብ ግን ጥሩ ነው

  • @mubarekyenus
    @mubarekyenus ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙ የዳይሬክቲንግ እና ፕሮዲውሲንግ እንዲሁም የኤዲቲንግ ችግር በትንሹ ባይበትም ገፀ ባህሪው ግን አሪፍ ነው

  • @mekidesgobeze2004
    @mekidesgobeze2004 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የምል ፊልም ነው❤❤

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፊልም❤❤❤❤

  • @Tsigerdaa
    @Tsigerdaa ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው❤❤❤❤

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wubalem-k9i
    @Wubalem-k9i ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤😊

  • @thestar2137
    @thestar2137 ปีที่แล้ว +1

    ሀላችሁም ትወና አትችሉም ወንዱ ጎበዝ ነበርክ በሌላ ትወና ግን ባላግር ሆነህ መተወን አልቻልክበትም this is the reality

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 11 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠር ካራክተር ሲጫወት የሚያምርበት ታሪኩ ባባ ብቻ ነበር😥😥😥

  • @Zed.Mohammed-cy3sn
    @Zed.Mohammed-cy3sn ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤ውይኔ ባለገር መሆን ውበት ነው

  • @semira2583
    @semira2583 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርበ ፊልም ቀረ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ስስስስስ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hagerenafeqegn4753
    @hagerenafeqegn4753 ปีที่แล้ว

    ለተቀማጭ ሰማዩ ቅርብ ነው እንዳትሉኝ እንጂ ጥሩ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ኖሮት በጎበዝ ተዋንያን የተተወነ ፊልም ቢሆንም በራስ መኩራት እያስተማረ በውጭ ሙዚቃ መታጀቡ ግን ትክክል አልመሰለኝምና አስተካክሉት በተረፈ ለድንቁ ድርሰት ለግሩም ተዋንያን እና ለአቀናባሪዎቹ ምስጋናዬን ከ❤🎉

  • @habibah9637
    @habibah9637 11 หลายเดือนก่อน

    ባላገርነቴ ኩራቴ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @TaybaDubai
    @TaybaDubai ปีที่แล้ว +3

    ተመስጨ ያየሁት ፊልም ❤❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል 🎉🎉🎉🎉

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 10 หลายเดือนก่อน

    ይቺ የተረገመች እናት መቅጣት በልኩ ነው እንጂ እንደ ድሮ ተገርፈን ተስድበን ያደግነው ይበቃል አሁን አለ በጣም ያሳዝናል ።ልጅ ፊት በተለይ ሌላ አባት ከሆነ መጠንቀቅ አለብን እግዚአብሔር የስጠን በስነስርአት ማስደግ።

  • @dubai1280
    @dubai1280 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ❤❤

  • @መንደላይወዲኤሩየ
    @መንደላይወዲኤሩየ ปีที่แล้ว +1

    Outstanding movie keep it up ❤❤❤❤❤

  • @DarjeSunlight-hs4hk
    @DarjeSunlight-hs4hk ปีที่แล้ว +1

    wow I love this movies❤❤❤❤❤❤❤

  • @BABR7826
    @BABR7826 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ነው ሁላችሁም ጎበዞች አሚራ አንደኛ 😍😍😍

  • @Beza579
    @Beza579 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ይመቻቹ ❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነትበጣምደሰየሚልን❤❤❤❤

  • @hawahawa4861
    @hawahawa4861 10 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰😂😂😂በጣም አሪፍ ነው 😊

  • @መንደላይወዲኤሩየ
    @መንደላይወዲኤሩየ ปีที่แล้ว +1

    absulutily nice movie keep it up

  • @ዳንኤል-ኘ1ኰ
    @ዳንኤል-ኘ1ኰ ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new❤

  • @ayat9275
    @ayat9275 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ betam desi yilal🎉

  • @almayahugatachaw
    @almayahugatachaw 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ዋዉ ሰርታችሁታል በጣም ደስስስስስስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 ปีที่แล้ว +1

    ይልመድባችሁ ሀገርኛ አልማዝ ወርቅ የሆነ ባህል አለን አለም የምመኝው so nice❤❤❤❤

  • @emaema-dv7cj
    @emaema-dv7cj ปีที่แล้ว +3

    wellcome❤❤❤

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ግንጥል ጌጥ በመሐሉ ማስገባት የኛው እያለ እንግሊዘኛው ዘፈን? በኛው ጨርሱት

  • @Tik12914
    @Tik12914 ปีที่แล้ว

    Wow nice movie "yamal kenew". Neber eresu mehon yalebet❤❤❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ፊልም ወይ ባለቁጣው

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 ปีที่แล้ว

    የባህል ፍልም አየራች የነጭሙዚቃ ለምን አስፈለገ ዘፈን አጣች አገራችን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 ปีที่แล้ว +1

    I love ❤ it

  • @eyoamaela
    @eyoamaela 11 หลายเดือนก่อน

    ሃገርኛ ፊልም በውጪ ሀገር ሙዚቃ ማጀቢያ መጠቀም ያስጠላል

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 ปีที่แล้ว

    Sintish sitchelebet ❤❤❤ degu balageru yene yewah

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 ปีที่แล้ว

    GRUM FILMNEW KEBALGERNET BELAY MNDESYEMIL NEGER ALE🎉🎉🎉🎉SELAM TANA LEYTYOPIAYA HZBOCJ❤❤❤❤

  • @أمكلثوم-ب9ت
    @أمكلثوم-ب9ت ปีที่แล้ว

    ባላገር ሲስለጥን ዶሮው ምን ይስራል እዚህ አላለችም😂😂😂😂😂😅 የምር ባለቁንጣው ያስቃል😂😂😂😂ሴቶቹ ልጆች ሲያስጠሉ ልጥጥ😤😏😏 ነሆለል ነፈለል😂😂😂😂

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 7 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ የገጠር ሰዉ ከናተ በላይ አራዳ ነዉ እደዚ ሰገጤ ባላገር የለንም የገጠርን ሰዉ የምታዩበት መንገድ ግን በጣም የተሳሳተ ነዉ አስተካክሎ ተበርኮ የሴት ቂጥ የሚያይ አደለም ተንበርኮ ቀለበት ለማሰርም የአባቶቸን ክብር አላወርድም ነሚል ነዉ በዚ ልክ ሰገጤ የለንም ምኑንም አይጥምም

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ አላቻልከበትም ገጠሬነት እንዲህ አያደለም ለዛ አለው ከምታስበውም በላይ ነው።ማታውቁትን ከውቂያኖስ ዋና

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉአራፍነዉ❤❤❤

  • @GsjsjTusjss-px5wl
    @GsjsjTusjss-px5wl ปีที่แล้ว +3

    Ilove you balekumta because lam bale kumta fota lebashe💚💛❤!!

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 ปีที่แล้ว +3

    እሄገበሪ እናተየምተሰሩበት ድራማ አሁን እየተገደለነው በድሮን እየገደላቸውነው መንግስት ምስኪን ህዝብ አለ😢😢😢

  • @dhehshs4894
    @dhehshs4894 ปีที่แล้ว +1

    ከዋት ሰብ ወዴ እሯ ቆሰልኩ በሳቅ😂

  • @yabisraferede8876
    @yabisraferede8876 ปีที่แล้ว +1

    ም ር ጥ ፊ ል ም❤❤❤❤❤👍👍

  • @EmanEman-dy2fg
    @EmanEman-dy2fg ปีที่แล้ว

    💚💚💛💛❤❤ዉይማንነቴ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 ปีที่แล้ว +1

    እንደዉ በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂

  • @BelanBekale
    @BelanBekale ปีที่แล้ว +1

    Betam aref❤

  • @MesiMis-mu3es
    @MesiMis-mu3es ปีที่แล้ว

    wowww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤