በኮሮና የተያዘው ወንድማችን ሙሉ ለሙሉ ዳነ ሼኩ የኢትዮዺያን ህዝብ አስደሰቱ እሰረኞች ተለቀቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 625

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +161

    *ነብዩ ሙሃመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለአንዱ ሶሃባ እንደነገሩት በረሱል ላይ ሶለዋት ማውረድ ጭንቀት ያስወግዳል ወንጀልን ያስምራል ሶለዋት እናብዛ ለኮሮና መጠንቀቅ እንጅ መጨነቅ አያስፈልግም*

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +126

    *እኛ ደካማ ፍጡር መሆናችንን አውቀናል ያአሏህ ረመዳን ሳይመጣ ይህን በሽታ አንሳልን : መስጅዶች እንድከፈቱልን : ያረብ እኛ በአንተ ላይ መልካም ጥርጣሬ አለን!!*

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว +60

    ሸህ አላሙዲን እረጅም እድሜና
    ጤና ይስጥልን
    ሁሌም ሚሰጡት አይጡ

  • @ፍሬህይወትሙሉጌታ
    @ፍሬህይወትሙሉጌታ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም ሰላም ነህ በርታ ደሰ ትላለህ ለሰጠ በወጣ ይተካልን ፈጣሪ ወንድማችንንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው

  • @Mነኝየሪሃንታናሽ
    @Mነኝየሪሃንታናሽ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ
    ወንድማችን
    አህመድ
    ለምትሰጠን
    መረጃዎች

  • @እዮብዮናስእዮብዮናስ
    @እዮብዮናስእዮብዮናስ 4 ปีที่แล้ว

    እሺ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @seadasied638
    @seadasied638 4 ปีที่แล้ว +33

    ወላሂ አላህ ይሄን በሽታ ያንሳልን እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች ስራውን አልቻልነውም ያርብ

    • @istoremobile5978
      @istoremobile5978 4 ปีที่แล้ว

      አሚን አላሁመ አሚን

    • @lemralemra9993
      @lemralemra9993 4 ปีที่แล้ว

      የእኔ እናት ምስኪን አሏህ ያግዝሽ

    • @አሚነኝየኮቻዋ
      @አሚነኝየኮቻዋ 4 ปีที่แล้ว

      እረ የስራውን ዝም ነው ውይ

    • @haya6489
      @haya6489 4 ปีที่แล้ว

      አብሽር እህቶቸ

    • @toyabetubetoyabetube8220
      @toyabetubetoyabetube8220 4 ปีที่แล้ว

      ውይይይይ የስራን ዝም ነው ሆድ ይፍጀው አላህ በቃ ይበለን ያረብ

  • @hawaomar3412
    @hawaomar3412 4 ปีที่แล้ว +46

    ሸህ አላሙድን አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይጨምርለወት አላህ ይሄን በሽታ አንስቶ ይሄ የተዋጣው ገንዘብ ለሀገሪቱ ልማት ይዋል አሚን በሉ ያረብ ያረብ

  • @farahfikri6668
    @farahfikri6668 4 ปีที่แล้ว

    አላህየ እኔንም ወገኔንም ከኮረና ነፃ ይበለን አላህየ ለኔም ምህረትህን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 4 ปีที่แล้ว +12

    ሸህ አላሙዲን በጣም እናመሰግናለን እሚሰጡት አይጡ በወጣ ይተካልን እርጅም እድሜን ይሰጥልን አሜን
    ወድማችንም እኮን ፈጣሪ ምህረቱን ላከልክ በጣም ደሰሰ ይላል
    የታሰሩትም እኮን ደሰሰ አላቸዉ ቢያንሰ ቤተሰብ ጋ መሆን በራሱ መታደል ነው 😍

  • @እናቴYoutube
    @እናቴYoutube 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያስ

  • @ሀበሻነውደሜ-በ1ዐ
    @ሀበሻነውደሜ-በ1ዐ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +76

    *ስሙኝማ መዳም ከነ ዘመድ አዝማዶቿ ቤት ከዋለችበት ቀን ጀምሮ ረመዷን የገባ የመሰለኝ።እኔን ብቻ ነወይ? ቁርስ፣ዝሁር ምሳ አሱር አስርያ ኢሻ፣እራት ለሊት ስሁር ላይ ወየዉ ወገቦቸ አልቻልኩም እፍፍፍ😖*

    • @dfdduyh2339
      @dfdduyh2339 4 ปีที่แล้ว +3

      ሆድ አብዝተዋል የኔም ያውናቸው

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +1

      @@dfdduyh2339 😁😁😁😁😁😁😁🙈🤔

    • @eiadahmad7446
      @eiadahmad7446 4 ปีที่แล้ว

      አብሺሪ ሁሉም ነው

    • @ጦይባቢትባባእሙዚክራየልጀ
      @ጦይባቢትባባእሙዚክራየልጀ 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም እደዛው

    • @taibaahmad4232
      @taibaahmad4232 4 ปีที่แล้ว +4

      ሁሉም ቤትነው ብቻ አላህ ነሥሩን ቅርብ ያዲርግልን

  • @خديجه-ط4و
    @خديجه-ط4و 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ ወንድማችን አህመድ❤❤በጣም እናመሰግናለን

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ
    @የሽየማየእናያባየቀበጥ 4 ปีที่แล้ว

    ያርብ አላህ በቃ በለን ሸህ አለም ውድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጎ ስራ ለራስ ነው እና

  • @samsug6332
    @samsug6332 4 ปีที่แล้ว

    ኑርልኝ. ለዘላለም. ወንድም.

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና 4 ปีที่แล้ว

    መሻአለህ ብዙ ከይርን እንዳሠማኸን ብዙ ከይርን ይወፍቅክ ሁሌም ከይርን እንፈልጋለን ነገረ ግን ሁሌም ከይረ የለም ሁሌም መጥፎ ነገር የለም ግን ለማንኛውም ዱዓ ከመን አደራ ደዓ ዱዓና እሥተግፋር ሊመጣ ያለውን በላ ይመልሳልና አብሽሩ ለከይር ነው

  • @ruqyatube2867
    @ruqyatube2867 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አህመድየ አላህ ይጠብቀን ፣ያረብ፣
    ሱዳንን አላህ ይጠብቃት ሶስትአመት ቆይቸባታለሁ ህዝቦቾ በጣም ሚሥኪን ናቸው

  • @zenash1234
    @zenash1234 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አህመዴዬ በጉጉት ነው የምጠብቅ ሁል ቀን ሳኡዲ ነኝ ወዳገሬ ልገባ ትኬት ቆርጬ ነበር ተዘጋ ሲከፈት ቶሎ ንገረኝ

  • @habiba8571
    @habiba8571 4 ปีที่แล้ว +30

    ልንፈራ አይገባም በኮረና መምጣት
    ካአላህ ውሳኔ ውጭ ላይከሰት ቅጣት
    ያለ ቀን ገደቧ አትጠፋም ህይወት
    😷😷😷😷
    ዱአ ፀሎት ብቻ ነው መድሀኒታችን በርትተን ዱአ እናድርግ በተቻለን ራሳችንን እንጠብቅ

    • @cbndb9960
      @cbndb9960 4 ปีที่แล้ว

      ለሚገቡትስኒሐያይያሥመቱ

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 ปีที่แล้ว

      አሏህ ይጠብቀን

    • @alaweamorad6653
      @alaweamorad6653 4 ปีที่แล้ว

      ኢሄሁሉ ሚሠበሠበዉ ብር የት እየወሠዱት ነዉ

    • @MohamedAli-er8gr
      @MohamedAli-er8gr 4 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን ወንድማችን ኮዬት ያወጣችው የምህረት አዋጅ አይደገፍም ትክክል ነህ

    • @kameelakameela6444
      @kameelakameela6444 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ከይሩን የዊርድልን

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናል ወዲም አላህ ይጠብቀን ያረብ ኢሻአላህ ተአለ

  • @endeegziabheryalemanmyelem9187
    @endeegziabheryalemanmyelem9187 4 ปีที่แล้ว

    Eseyi egziabher yimesgen

  • @ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ
    @ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ 4 ปีที่แล้ว

    አህሜዛሬስደስይላልመረጃውእናመሥግናለን

  • @cd4076
    @cd4076 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረ

  • @sitinaadem6762
    @sitinaadem6762 4 ปีที่แล้ว

    ሸህ አላሙዲን እረጅም እድሜና
    ጤና ይስጥልን

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛ እዴት አመሸክ እግዚ አብሄር ይመስገን ቀሪዎቹም ፈጣሪ ይፈውስልን ደስ ይላል በጣም እንኳን ተፈቱ ለኢትዮጲያ እርዳታ የሚያደርጉ ሁሉ እግዚ አብሄር አብልጦ ይስጣቸው ። እናመሰግናለን ወድማችን

  • @NoorAhmed-wp9gd
    @NoorAhmed-wp9gd 4 ปีที่แล้ว

    ዋለ አሰ ወራ ወበ አህለንንን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @hxhxb6189
    @hxhxb6189 4 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الله وجزاك الله خيرا في الدنيا والآخرة يارب العالمين

  • @tttttte6162
    @tttttte6162 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱዲላ ጡሩ ዜጋቺን ነህ ወሎ ቶብ በሪታልን

  • @ፈትህያካሳው
    @ፈትህያካሳው 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @maiy3764
    @maiy3764 4 ปีที่แล้ว +29

    ሱበሀን አላህ
    ያረብ በቃ በለን
    ፈጣሪ ሆይ ያረብ

    • @toybamouza2462
      @toybamouza2462 4 ปีที่แล้ว

      ያረብ እዘንልን

    • @sharmuzayan4961
      @sharmuzayan4961 4 ปีที่แล้ว

      Amiiiin❤️❤️💐💐💐💐😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

    • @jgnbb5685
      @jgnbb5685 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ ያረብ አላህ በቃይበለዉ

  • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
    @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም. ሠላም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ጀዛኪላህ. ኸይረን. ወንድማችን. አህመድ

  • @Eisha-bq6tl
    @Eisha-bq6tl 4 ปีที่แล้ว

    የአላህ በቃ አላህ ይበለን በረህመቱ ይማረን፡ለሰጭ አላህ ይስጠው ልጁም እንኳን አላህ አሻረው ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወንድም አህመድ

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ዳንክልን

  • @الحمدللهالحمدللهالحمدللهال-ق4ب

    ኸይር ኸይር አሰማን ያረብ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላህ የታመሙሁሉ መሉጤናቸዉ ይመልስላቸዉ በሽታዉም ያሳልን በጥበቡ ኢሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @mairamhasna9965
    @mairamhasna9965 4 ปีที่แล้ว +2

    አልሃምዱሊላህ ያረብ የኔ ጌታ እንኳን ተሻለው አልሃምዱሊላህ 🤭🌹❤🤲☝️

  • @female8500
    @female8500 4 ปีที่แล้ว

    ወአሌኩምሰላም ወራህመቱላሒ ወበረከትሁ እንኳን ሠላም መጣህ

  • @emufamely5167
    @emufamely5167 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ጥሩ ነገር ያሰማን

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 ปีที่แล้ว

    ዋለየከምአሠለምወርህበረካቱ የረብ የሚወረዉ የሚፈረዉ አተዉ ጠብቀን ጠብቀልን የረሂምጃዘከላህ ሽኩ

  • @بلادبلالابنرباحاثيوبيا
    @بلادبلالابنرباحاثيوبيا 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታችን አላህ የአለማት ጌታ ችሎታውን እዳሳየን ራህመቱንም ያሣየን ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን ያረብ አላህ በራህመቱ ይዘንልን ያኢላሂ

  • @haadhabiyyaoromtiittilove7678
    @haadhabiyyaoromtiittilove7678 4 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን አምላኬ በ በሺው ይጠዛው ወድማቺን እንኩአን ፈጣሪ ማረክ እንዱሁም የ ደሀሃ አባት እንኩአን ተለቀቁልን በጣም ደስ አለኝ

    • @rakkafgffhg8622
      @rakkafgffhg8622 4 ปีที่แล้ว

      Yeyr

    • @cb3623
      @cb3623 4 ปีที่แล้ว

      እረያረቢእራህምናቢራህመትክያአላህ ጀዛክላከይረን ጃዛ አላሙሂድን

  • @ኢክሩ-ሰ8ሐ
    @ኢክሩ-ሰ8ሐ 4 ปีที่แล้ว

    አህመድ.ወድሜባአላህላስቸግርህእና.ባህርተኞችመግባትይችላሉወይ

  • @ሀናንነኝያባቴናፋቂሀናንነ
    @ሀናንነኝያባቴናፋቂሀናንነ 3 ปีที่แล้ว

    አረ ሣኡዲ ያሉትን ወድም የምትለቀውን መረጃ ለመሥማት በጣም ጓጉቼ ነበር ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ግን እራያድ ያሉትን እሥረኞች ወደገር ጭነዋቸው ድምፃቸው ጠፍቷል ኢባሢላይ ሥደውል ከያነሢም ድምፅ ሂንልን

  • @denworknuro6769
    @denworknuro6769 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛ ከአላህ ጥሩ መረጃ ነው ምታሰማን ወንድማችን አላህ ይጠብህ እኛ የምንኖረው ዱባይ ነው የቤት ሠራተኛ ነን ሰውቹ ይወጣሉ እቃ ያመጣሉ ለዛ ፈራን ድዋ አርጉል ውንድም እህቶቼ

  • @habshihabshi6603
    @habshihabshi6603 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውድማችን መሀመድ አላህ ሙዲን እድሜና ጤና ይስጥል

  • @እህታቹከሀላባ
    @እህታቹከሀላባ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላዉ እኔም ደስ ብሎኛል አዝኜ ነበሪኩለት 😍😍😍😍ሌሎችን መልካም ነገራቸዉን አሰማን !!!!

  • @sseee7049
    @sseee7049 4 ปีที่แล้ว

    ይህሁሉህዝብ በምንምክንያትነውያስርዋቸው አማራክልል በብዛትምሙስሊሞችንይሆናል

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
    @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 4 ปีที่แล้ว

    በስንቱ ልጨነቅ ጀቡቲም የእህቶቸ ልጆች አሉኝ😢😢

  • @የናቶናፋቂስደተኛዋ
    @የናቶናፋቂስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ. አህምየ
    ጥሩ ዜና አሰማኸን

  • @mariamseid8189
    @mariamseid8189 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥሩ ነው ትራንስፖርት መዘጋቱ

  • @hgtqwp7651
    @hgtqwp7651 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከለከይር

  • @lubababasher2420
    @lubababasher2420 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ እኮ ለዚህ ነው ምኮራባት የደጋጎች ሀገር ኢትዮ አላህ ይጠብቅሽ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ ይላል
    እግዚሀቤር ይመስገን
    ወድማችን እንኳ እግዚሀቤር ማረው
    እስከ መጨረሻው ይሄን በሽታ
    ካአለም ያጥፋልን

  • @ghfh2994
    @ghfh2994 4 ปีที่แล้ว

    ሽህ አላሙደን ኸይረ ሥራህ አላህ እጥፈ ደረብ ያረግልህ ያረብ አላህ ሡበሀንወ ተአላ ይህንን በሺታ ያሣልን ወገኑች ሙሉም በየሀይማኑቱ ዱአ ፀለት አደደረጉ

  • @ሰላምየወሎልጅ-ጰ5ኸ
    @ሰላምየወሎልጅ-ጰ5ኸ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን።

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 4 ปีที่แล้ว +5

    ያአላህ ወገኖቼ ረመዳን ሳይገባ አላህ ያወረደብንን በሽታ አላህ ያንሳልን ዱአ አድርጉ ወጎኖቼ ባለችሁበት ዱአ ፀሎት አይለያችሁ

  • @አላህወኪል-ቐ8መ
    @አላህወኪል-ቐ8መ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ በቃ በለን እኛ ደካማ ባሮችህ ነን ያረብ

  • @fatimasultan4077
    @fatimasultan4077 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልህምዱሊላ መ

  • @fatemahassne8146
    @fatemahassne8146 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ከኮሮና ይጠብቀን

  • @lemralemra9993
    @lemralemra9993 4 ปีที่แล้ว

    ኮሮና እንኳን መጣ ድስ ይላል አሏህ ያሳልን እንጂ

  • @AbCd-jw5pm
    @AbCd-jw5pm 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ ሸህ አላህ ሙዲን ጀዛከላህ
    አላህ ይረጅም እድሜየ ና ጤና ይስጥህ

  • @AaAa-gk5zf
    @AaAa-gk5zf 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ሢል

  • @susutube1436
    @susutube1436 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ወንድም ወላሂ እንደዝህ አክባር ሳልስማህ ቀርቸ ምን ሁኖ ነው ብየ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @መሬማሙሀመድነኝመሬማሙሀመ
    @መሬማሙሀመድነኝመሬማሙሀመ 4 ปีที่แล้ว +11

    ያርቢ አንተው በራህመድ ይህን በሽታ አንስለን

  • @halimayesuf2691
    @halimayesuf2691 4 ปีที่แล้ว

    የአሏህ እንዳው ምን ተሻለን አሏህ ሆይ

  • @ሀዊነኝየሀላሌብቻ
    @ሀዊነኝየሀላሌብቻ 4 ปีที่แล้ว

    ስለመረጃህ እናመሠግናለን አላህ ይሄንን በለአ አሏህ ያንሳልን ግን ሀይል አይመዘገብም ሰላም ሁኖ ነዉ ?? ከሆነ ደስ ይላል

  • @رحمةالعتيبي-ث1ق
    @رحمةالعتيبي-ث1ق 4 ปีที่แล้ว

    አህመድሰላም

  • @hayatseid2461
    @hayatseid2461 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛሀላከይር

  • @konjo9636
    @konjo9636 4 ปีที่แล้ว

    አላህ አክብር

  • @aa903
    @aa903 4 ปีที่แล้ว

    ዋዓለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ፍቅርነውሂወቴ-ፈ4ኘ
    @ፍቅርነውሂወቴ-ፈ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያወዱድ
    ያዘል አረሽለ መጅድ የፈአሉ ሊማ ዪሪድ
    አስአሉክ ቢኢዘቲክ ያረብ

    • @fghfgy8013
      @fghfgy8013 4 ปีที่แล้ว

      አሚንን

  • @hddjdhehdhbzbzbs687
    @hddjdhehdhbzbzbs687 4 ปีที่แล้ว

    የአሏህ ጀዛኩላሁም ኸይረን ወንድም

  • @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
    @እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም ለመረጃው እግዚአብሔር በጥሩ ወሬ ያብስረን ሁላችንም በመከባበር ዘርቀለም ሀይማኖት ሳንለይ አንድ ሆነን ፍቅርን እንስበክ እንፀልይ ዱአ እናድረግ የዛኔ ፈጣሪም ይቅር ይለናል

  • @ruhma.negyedenegellij1039
    @ruhma.negyedenegellij1039 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ፈጣሪ ቸረ ያስማህ

  • @MakiyaTube-zj7jx
    @MakiyaTube-zj7jx 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ማሻአላህ. ጀዞክምአላህ.

  • @haymanothaymanot9209
    @haymanothaymanot9209 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው
    በጣም ደስስስ ይላል

  • @bazambazam550
    @bazambazam550 4 ปีที่แล้ว

    ሹክረን ወንድማችን

  • @habebaarage8047
    @habebaarage8047 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምደስላል

  • @ኑሩየሸዋሮቢቱየዲንተማሪከ
    @ኑሩየሸዋሮቢቱየዲንተማሪከ 4 ปีที่แล้ว

    ماشا الله احمد جزا ك الله الكير

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ አላህ በራህመትክ ሸህ አሊ ሙድን እናመሰግናለን

  • @msnmdmzmnzk3156
    @msnmdmzmnzk3156 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @toybanuesi997
    @toybanuesi997 4 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @alo2428
    @alo2428 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ወዲሜ እኮን ተሻለህ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ሸህ አላሙዲ እግዛብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን ።

  • @hinaahamad6745
    @hinaahamad6745 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 4 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደህና መጣህ ወንድሜ እናመሰግናለን ያረብ እረ በቃ ይበለን የአላህ 😭😭😭😭

  • @maryamahmed3457
    @maryamahmed3457 4 ปีที่แล้ว

    ያረብእራህመትህእኛደካማንን

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 4 ปีที่แล้ว

    ወሎ እሣ አልገባም አደል አህሜ ሥጋቱ ገደለን እኔም ጅዳ ነኝ አላህ ይጠብቀኝ በመጋድ እዳይመጣ ነው ሀይቅ ደሤ ሠላም ነው አደል ሀገሬ ኢቲዮ አላህ ይጠብቃት አላህ በቃ ይበለን ከዛሬ ከነገ አሥደሣች ዜና አጣሁ በመጠባበቅ ደከምኩ ነጋ መከራ

  • @ሀሊማ-ቘ5ሸ
    @ሀሊማ-ቘ5ሸ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህይጨምረላችሁ

  • @user-zp9qs6bv4s
    @user-zp9qs6bv4s 4 ปีที่แล้ว

    Waleykumselam Warahmatulahi Wabarakatuhu

  • @hkaleel2761
    @hkaleel2761 4 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ አላህ ሆይ እረ እኛደካማ ባሪያችነን ምህረትህን ለግሠን

  • @اااا-ف5ز5ك
    @اااا-ف5ز5ك 4 ปีที่แล้ว

    ሸኩ አላሙዲን ጀዛኪላህ አናመሠግናለን አህመድ አሲ ወደ ሸዋሮቢት ወደ አጣዬ አክባር አምጣለን

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
    @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ማረው ደስ ብሎናል

  • @ahmed-kk6is
    @ahmed-kk6is 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ወቢ ሀምዲ ያርብብብብ እር በቃችሁ በለን

  • @zainabzainab8309
    @zainabzainab8309 4 ปีที่แล้ว

    ሽኩርን

  • @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
    @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ ያገሬን ህዝብ ጠብቅልን

  • @__-zg3cc
    @__-zg3cc 4 ปีที่แล้ว

    jezakaa allah keriyaan

  • @mohmmad3868
    @mohmmad3868 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህያረብ

  • @ፌሩነኝ
    @ፌሩነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰለ ኮሮና ሰንት ገባ ሰንት ደርሰ እያልን ከምንቆጥር የራሳችንን ወንጀል ብንቆጥር የት እና የት በደርሰን