The Victory of Adwa!! ================ March 1st 1896(ተካትት 23, 1888), a day that went down in the annals of history when the well mechanized, well trained and armed to the teeth modern army was devastated and defeated by bare foot, mostly armed with spears, swords and outdated rifles Ethiopian patriots.Volunteer fighters of over one hundred thousand Ethiopians led by their beloved king and queen Emperor Menelik II and Etege Tayitu faced the enemy head on and showed the enemy the arts of fighting and the honor of dying for the love freedom and country. This is indeed a day that went in the annals of history as a debacle and embarrassment for modern European army to be devastated and humiliated by third world African army. A victorious day indeed not only to Ethiopia but also to all people of color the world over. It sets the standard and became a bright star example to all freedom fighters in the Caribbean’s, Latin Americans and African Americans. Many scholars, political agitators and Pan Africanists leaders wrote about it extensively. In fact both the Pan African and “Back to Africa” movements were inspired by the Victory of Adowa. What a gift by Ethiopians,Emperor Menelik II and Etege Taytu to the world! Truly a gift of pride and dignity!! Oh how proud am I to be born in that blessed land! It is priceless to be an Ethiopian!! Long live Ethiopia!!!
Special speech about Adwa!! No one can describe this black victory better than this one. You nailed it as usual. Thank you Lidet!
ጠብ የማይል ንግግር ልደቱ የኛ👍
ለሁሉም ኢትዮጵያን የሚመች በሶት አደባባይ ቢባል የተሽለ ነው ኗት መስቅል አደባባይ
ስወድህ እኮ ሺ አመት ኖርልኝ
Lidetu, mirt ekoneh! Bertalin! 👍👌🙏💚💛❤️🙏
ልደቱ የሃሳብ ሰዉ ነው
lidetu.
bichegnawu hassab ena akuamin andlay asitebabiro yeyaze poleticegna
ምነው የተከበሩ አቶ ልደቱ እንዴት ኢትዮ ን ፈርሳ የምትቀር ማለቱ መድረክ ላይ አስፈላጊ መስሎ
አልታየኝም ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ ።
I wish you win the next vote 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
The Victory of Adwa!!
================
March 1st 1896(ተካትት 23, 1888), a day that went down in the annals of history when the well mechanized, well trained and armed to the teeth modern army was devastated and defeated by bare foot, mostly armed with spears, swords and outdated rifles Ethiopian patriots.Volunteer fighters of over one hundred thousand Ethiopians led by their beloved king and queen Emperor Menelik II and Etege Tayitu faced the enemy head on and showed the enemy the arts of fighting and the honor of dying for the love freedom and country.
This is indeed a day that went in the annals of history as a debacle and embarrassment for modern European army to be devastated and humiliated by third world African army. A victorious day indeed not only to Ethiopia but also to all people of color the world over.
It sets the standard and became a bright star example to all freedom fighters in the Caribbean’s, Latin Americans and African Americans.
Many scholars, political agitators and Pan Africanists leaders wrote about it extensively. In fact both the Pan African and “Back to Africa” movements were inspired by the Victory of Adowa.
What a gift by Ethiopians,Emperor Menelik II and Etege Taytu to the world! Truly a gift of pride and dignity!! Oh how proud am I to be born in that blessed land! It is priceless to be an Ethiopian!!
Long live Ethiopia!!!
ብቸኛው ሃሳብ ያለው ፖለቲከኛ
Ldetu mulichilich samna neh uko
ክክክክ
አይ አቶ ክህደቱ አያሌው!ዛሬም ከነዚህ "የአሳማ ቡድን ጋር፣የቀን ጅብነቱን" አልተውም አለ ማለት ነው?መድረክ ላይ የሚተረተሩ ንግግሮችን ዛሬም አያቆምም?"እንዴት እንደሚሹለከለክ በጥሞና አንዴ ብቻ አድምጡት"...በድዋ እኔ አፍራለሁ፤ምናልባት አዲስ አድዋ ሊፈጠር ይችላል።"ወደ ውስጥ ሳንገባ አባባሉን ብቻ እስኪ እንየው?
በአድዋ ጦርነት ያፈረው ምድረ ፋሺሽትና የነጭ የበላይነትን ሲያራምዱ የነበሩት ብቻ ይመስሉኝ ነበር፤ለካስ ከወሎ ነው የተወለድኩት የሚለን ክህደቱ የአዕምሮ ባሪያም ከኛው ዘንዳ አለ?ምናልባትም አያቶቹ ባንዳነት አድረው እንደነበር አላውቅም። አባባሉ ግልፅነት አለው ወይስ የለውም፣እርግጠኛ አይደለሁም፣ማንም እርግጠኛ አይደለንም፣ይሁን በማን መንገድ? ? ?..፤እንደውም በምንሊክም አላለም፣ጣይቱን ከምንሊክ ለይቶ እንዴት እንደሰነጣጠቀው ልብ በሉ።ልብ በሉ ስል እንደቅንጅት መሰነጣጠቅ ነው፤ዶክተር ዐቢይን ለማጥቃት መቃታት ደግሞ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ትናንት በውጊያ ሕውሃትን ያንበረከከውን፤እሱ ግን ደብቁኝ እያለ ደህንነቶችን ሲሞዳሞድ እንደነበረ የተጋለጠበትን ሆን ብሎ የተረሳ በማስመሰል አጅንዳዎችን የማስቀየር ተንኮሉን ገፍቶበታል። ...ስለጋበዛችሁኝ እኔም አመሰግናለሁ፣"ኖኖኖ!"...ዕድሉን ስለሰጣችሁኝ...እንትና...እንትናዬ...በጣም አመሰግናለሁ።"ይላል መጀመሪያ ወደ መድረክ እንደወጣ፤የታዋቂ ሰዎችን ሥም እየደባለቀ።ቀጥሎስ?!ሰሞኑን ምን እንደሚናገር የተጨነቀበትን መሠሪ ርዕስ ለትመልካቾችና አድማጮች እየተሽኮረመመ እንካችሁ ይላል፤ሁለም ባይባልም፣በስላቅ እና በሆሆታ ሃሳብ ውስጥ በመዋኘት ራሳቸውን የማይጠይቁ አይኖሩም፤ሁሉም በአንድ ጉዳይ ላይ ግን ይስማማሉ፣"ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ማጭበርበሪያ ልሳን"ሊያሰማን ይሆን? በሚለው የሕሊና መጠይቅ።
ዛሬስ አልተቸውም ወጥመዶቹን ግን አመላክታለሁ።
ሁሉም የኢትዮጵያ ንብረት እንደነበረ ያልተገነዘቡት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን፤በኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ መከራዎች የተዘሩት ባለፉት አርባ አምሥት የመከራ ዓመታት ነው፤
መጀመሪያ ኢትዮጵያን፦የዘረፋችሁ፣ያስዘረፋችሁ እና እንዲዘረፍ የተባበራችሁ ሁሉ የኢትዮጵያን ሕዝብ ንብረት ለመመለስ ዝግጁ መሆናቸውን ለሕዝቡ ቃል ይግቡ፤አሁን በነፍስ ወከፍ አይጠየቅም።
ከዚያም የነበራችሁን እና ያላችሁን የሥልጣን ደረጃ እና የት ቦታ እንደሰራችሁ የምታምኑበትን ፎርም በመሙላት አስረክባችሁ ከሕዝብ ተቀላቀሉ፤ከሕውሃት ጋር አብራችሁ በኃላፊነት ብቻ፣ስትሠሩ የነበራችሁ በሙሉ የግል ታሪካችሁን እና በወታደራዊ ተቋም፣በደህንነት፣በአጋዚ ቡድን ውስጥ እና በካድሬነት ያገለገላችሁ ያገር መከላከያ ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሕዝባዊ መንግሥት ማቋቋሚያ ምርመራ ኮሚሽን ቦሌ በግንባር እየቀረባችሁ በአንድ ወር ጊዜ እየቀረባችሁ ሪፖርት አድርጉ፤ቅዠት እንዳይመስላችሁ ያደርጉታል፣የመረራቸው።
ጌቾ"ክላውን ቦይ"ኮሚክ ነው በሰው ነብስ የሚቀልድ፣ደብረ-ፅዮን ሰባት ሆኖበታል፣የወሲብ ምች መትቶታል፤ሥልጣን ብርቁ፣አይቀርም መታነቁ፣ባለማወቁ፤ ክህደቱ ግን ራሱ እሰሩኝ ለደህንነቴ ብሎ"ያለአግባብ አሰሩኝ"የሚል የተመሳጠረ እባብ ነው።
በዶክተር ዐቢይ አህመድ የሚመራው የሽግግር መንግሥት አቋቋሚ ኮምሺንም ለሕገ-ሕዝብ የውሳኔ ሀሳብ ለሕዝብ እንዲቀርብ ረቂቅ በፅሁፍ ማድረግ ብቻ ነው።ያንብቡት www.cyberethiopia.com/warka14/viewtopic.php?t=37006&p=363290
welkait.com/?p=6599
ማሳሰቢያ መጀመሪያ የሕግ የበላይነትን ሕዝቡ በሕገ-ሕዝቡ አፀድቆ እያንዳንዱ ሰው የሕገ-ሕዝቡን ኮፒ በነፍስ ወከፍ ይይዛል።
ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር ሙሉ ኅላፊነቱን እና ሥልጣኑን ይዞ የፈለገውን ሦስት ወሳኝ ባለሥልጣኖችን መርጦ ይሰይማል።
የባንዳና የመንደርተኛ ወሬ መሆኑ ያስታዉቃል፡፡ እሱ ወደማማዉ እየዎጣ ነዉ፡፡ ዉሾች ግን ይጮሀሉ
አሁንስ ምን ትል ይሆን😂😂
Yegna jegna lidtu ayakew
Sidtn yaye ADWAN YAMSGNAl
minilik ager sheyach new mkade ylbenm eritra na djibuti
ውሸታም ስለ ዓድዋ ምንም እውቀት የለህም
ፀሃይቱ ቀያሽ ነበረች ይላል
በጣም ያሳዝናል ምንሊክ በጉድጋድ ተደብቆ
የነበረው ለመሸሽ የሚማዳሞድ የነበረ ኣህያ
ተንኮለኛ
ኣሁን ልደቱ ልያስተባብልላቸው ያሳዝናል
ኣንተ ቡሽቲ እድሜ ልክህ ስልጣን ኣታገኛትም
@ወዲ ማይስሩ
What a Disgusting personality you have.
TR who are you?
TR
I have very good personality
I like my country
I don’t like lire
Who are you any way?
@ወዲ ማይስሩ
Good you like your country but the way you address your issue is so inappropriate
ደደብ ቅናታም ቡሽቲ ሌባ ምቀኛ ውሽታም ምንም ማረግ አይቻልም አድዋ ምኒልክ ምኒልክ ምኒልክ የአድስ አባ ልጂ አላየሽም ህይወት ስአት ሲነግራቹህ እን ምኒልክ እኮ ነው ድል የነሳ የንጭ አልገዛም አለ እምዬ ምንሊክ ነው እሽ እየመረረሽም ቢሆን ዋጡት እ ቢሽቱ 💚💛❤💪💪💪💪💪