ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍቅርዬ ይህንን ኮሜንት እንደምታ ነቢው ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ውድ እኔ አንድ ምክር ልምከርሽ የምትወጅው ገዳም ሂጂና ሱባኤ ግቢ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ቤተክርስቲያን እየሄድሽ ፀሎት አድርጊ እራስሽን አረጋጊ ደሞ መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ደሞ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ ይቱብ ላይ ሰርች አድርጊ ና ገጠመኝ አዳምጪ እራስሽን ታገኝዋለሽ ውዴ በጣም የዋህ ናችሁ አንችም ፍቅርዬ ፉፉም ታሳዝኑኛላችሁ ጠንካራ ሁኑ ልዑል እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራችሁ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ ፍቅርዬ እወዳችሗለሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልክ ናው ቃድማ የ ሃይማኖቴ ቦታ ማ ሄድ አሌባት
Eunet new yene ehit
እዉነት ማሬ ተባረኪ የልቤን ነዉ የተናገርሺዉ 🙏🙏🙏🙏
ለቡታጅራዎች ጨርሰው ይስሙት መምህርን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤
ምን ላይ ነሽዉዴ
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤
ከዚህ ምን ትሰሪአለሽ ?😂😂😂😳
አሜን አሜን አሜን አፌዬ የኔ መልካም
አሚን ለሁላችንም ይስጠን
ፉፉ ደሰብሎኛል በአላህ ሰላምታ ሰለጀመርክ ማነው ደሰ ያለው እደኔ🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉
እኔም
❤
እንዲለያዩ ዱአ አድርጎ እነሱ የሚፈልጉት ሃይማኖቱን ማስዋትነት እንዳያደርግላት ብቻ ነው 😢😢
እኔም❤❤❤❤❤
እኔም❤❤❤❤🎉🎉
ፍቅርየ ያሳዘነችዉ የኔ ሚስኪን ከፈጣሪሽ አትራቂ ፀበል ሂጂ ፀሎት አድርጊ😥🙏
❤❤❤
እኮ እሱ ነው የሚጠቅማት ዝንብላ ትጃጃላለች
ፉፉ ከሑሉም ድንሕን አስቀድም ወላሒ ጠንከር በር ሖ😏😏😏😏
መግቢያው ያለህ ሰላምታ ስለሆነ ደስ ብሎኛል እድህ ነው የሚያምርብክ በሀይማኖትክ ማፈር የለብክም
❤❤❤❤
@@Sወሎየዋ-m7n በጣም😘😘😘😘
ውድ ወንድማችን 👍👍ቃልህን ጠብቅ ዩቱብ እከፍታለሁ ብለህ ቃል ገብተሀል ስለዚህ ይቱብ ክፈት የምትሉ ላይክ አድርጉ👍👍👍👍
ምነው ግን ያልበላቹውን ማክክ ፈለጋቹው
@@ወታደር አወ ቃሉን ያክብር❤️
😂😂😂😂😂 ምነው እቅለፍ አሳጣሽ የሱዩቱብ መክፈት ካካካካካካ ምድረ አሮጊት 😂
በጣም እኔማ አናደደኝ አይሠማም
ይክፈት ቃሉን የጠብቅ ቃል ቃልነዉ
ፉአዲየ የመግቢያዉ ሰላምታህ በጣምደስ ብሎኛል ማሻአላህ
ፍቅርዬ ቤተሰብ የሚልሽን ስሚ ፍቅር ስሜት አይደለም ተጠንቀቂ ፉፉም በእምነትህ አግባ አንችም በእምነትሽ ያለ እምነት ፍቅር የለም ያለ እምነት ፍቅር ጊዜያዊ የስጋ ምኞት ይባላል እግዚአብሔር ይጸየፈዋል ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነው ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወት ነው ሰላም ነው ጋብቻ ሕብረት ነው መቼስ ክርስቲያን ሁነሽ ሳጸልይ አኖሪ ከባልሽ ጋር ከልጆሽ ጋር መቼ ልጸልይ ነው እሱ እስላሊ እያለ አንች በስማም ልትይ ነው 😅እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እኔ ፉፉንም ፍቅርዬንም እወዳችሁ አለሁ ግን የሀይማኖት ጉዳይ በተለይ ለፍቅርዬ መጽሐፍ አይፈቅድም እግዚአብሔር አይከብርበትም የሔድሽበት መንገድ 😢ተይ ተመለሽ ንስሐ ግቢ እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ለቁጣው የዘገየ ለምህረቱ የፈጠነ አምላክ ነው 🙏🙏🙏🤗🥰🥰🥰🥰🥰
እውነት ነው ሂወት ያለ እግዚአብሔር ባዶ ከንቱ ነው እኛ ብንወጣ ብንወርድ እሱ ካልፈቀደ እሱን ካላስቀደምን በፀሎት ካልጠየቅን ሁሉ ከንቱ ነው
@@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ በትክክል😢ሲጀመር እኛ ክርስያኖች በስረአተ ቁርባን ካልተጋባን ሰጣናዊ ጋብቻ ነዉ እና እሷስ እደት ልታገባዉ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ,በእምነትሽ,ፅኚ😢😢
ትክክል ነሽ😥🙏
አንች ደስ እዲልሽ ብለን እንጅ ፍቅር ያለሽበት ነገር ትክክለኛ እዳልሆነ እናቃለን ከምንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣል😢🎉😊😢😢
አዉነት,ነዉ
ለምን ደስ እንዲላት ሀይማኖቴን ክጄ ነው እሷን ደስ እንዲላት የማነገው ቅድሚያ ለማህተቤ ነው ከዛ ለሰው ማስደሰት
@@Meklit-wi4thእኔም ደስ ይበላት ብለን እንጂ አካሂዳቹው ልክ አይደለም 😢
እውነት ነው
@@Meklit-wi4th ልክ ነሽ ውዴ ግን ያሳለፈችው ሂወት ይሱ ሲያፅናናት ብቻ ዝም አልን እንጅ ከምንም በላይ ሀይማኖት ነው ለሀይማኖት ተብሎ አንገት ይሰጣል ይሞታል ስለዚህ ከባድ ነው ብፀልይ ሁሉንም ነገር ትረሳው ነበር የምር
ትክክል በጓድኚነት ብቻ ቀጥሉ ሀይማኖታቹ አንድ አደለም እባካቹህ መጀመሪያ ለሀይማኖታቹህ ክብርስጡ
በትክክክል ሀይማኖት መጫወቻ መሰላቸዉ😢😢😢😢ሀይማኖት ከምቀይር አገቲ ይቆረጥ
በጎደኝነት እስልምና አይፈቅዲም ከሴትጋር ሲጀመር ተቃራኒ ፆታ ጎደኛ መሆን አይችል ጎደኛ ብለዉ ተቀራርበዉ ነዉ መዘዝ ያመጡት ከተለያዪ ዲጋሜ እዳይገናኙም እዳይተያዪም መለያይት ነዉ ያለባችዉ
በጎድኝነትም አይቀጥሉ በሙስሊም ካልተጋቡ ከአጅነብይ ጋር መተሻሸት አይቻልም
ትክክል ህይወት ይቀጥላል ልጅ ነች ትማር
እና ሙሥልም ካልፈቀድ ምን ያጃጂለዋል ንፍጣም
ሀይማኖት ይቀድማል እግዚአብሄርን በህትና በወንድምነት ይቀጥሉ ነው የምለው ሁለታችሁ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ፎአድ አላህ መንገድህንያሳምርልህ አንተም በእምነትህ ፅና በእምነትመሳይህ አግባ።እስዋም እንደሱ
ትክክል
የኔ ዉድ ደብረብርሃን ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ፀበል ነይ አይዞሽ እመቤቴ ትማርሽ
አላህን እንፍራ የአላህ ቅጣት እንፍራ ዱንያ አላፊ ጠፊ ነች ጀነትን እንውደድ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን የራስህን ቻናል ክፈት
አላህ ካዛለቃቸው ፉፉ ፍቅርን ማግባት ቁርአን ይፈቅዳል በዛውም እሷ ሂድያ ይሰጣታል
እረ አይፈቀድም. ሆ😢😢😢😢
ይክፈት ከጎኑ ነን እናበረታታዋለን
@@hawuathawuat6164ይፈቀዳል እሺ አምጪ ማስረጃ ክርስታን ማግባት ይፈቅዳል የሚል አጪ
አይፈቅድም በስሜትአትናገሩ@@hawuathawuat6164
ፍቅር እባክሽን ጉዞሽን ከእግዚአብሔር ጋ ብቻ አድርጊ ክርስቲያኖች የተዋህዶ ልጆች ሐይማኖታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ በፍቅር እና በፉአድ መሐል ምንም ማለት አልፈልግም ❤❤❤❤
♥️♥️♥️♥️
እወነት ነው🥺
ፈጣሪ በእምንታች ያፅናን🎉🎉🎉
@@teje7615 ትክክክል
በፍጹም ፍቅርየ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ሁኚ😢😢
አቺ ልጅ ግን የምትናገሬዉን ነገር ተጠንቀቂ የባለዉ ኮሜትሽን አይቸዋለሁ ከህይወቷ ዉጣ አይባልም አንድ እደሆኑ መምከር ጂ
@@Hani21-h6u😂😂😂😂😂የባለፈው ኮሜንቷን እንዴት አየሻት😂ስለዚ ሞጣ ተንፍሶትሻል ልበል።እውነቱዋን ነው በሀይማኖት ድርድር የለም።😂😂😂
ትክክል❤❤❤❤❤
@@Hani21-h6uልክ ናት እኮ እምነት ከፍቅር ይበልጣን ጨለማና ብርሀን መቸም አድ አይሆንም
ፍቅርዬ ሁሌም ስስቂ እጂ ስታለቅሺ ማያት አፋልግም😢😢😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢ቡታጃራ ለይ የጋባው ሴጣን አላህ ያውጣላቹ😢😢😢😢😢ምን ጉድ ነው😮😮
yemir awo ginko be sew ayinim bez amet gebtewal😢😢😢😢😢
ትክክል😂😂😂😂
Amennn
🙄😂😂😂😂ዶለር ነው😂
ማሻአላህ ፉፉ በዚህ ሰላምታ ሁሌም ላድሳምት ብቻ እዳይሆን
የ እግዚአብሔር ቃል ምን ይላል መሰለሽ ፍቅርዬ በትዎዱይስ ሁሉን ትታችሁ ተከተሉኝ እኔ የሂዎት ምንጭ ነኝ ከ እኔ የሚጠጣ አይጠማም ከ እኔ የሚበላም አይራብም ከ ክርቶስ ፍቅር ይበልጥ ማነው ሁሉም አላፊ ጠፊ ናዉና እባካችሁ ክርስቲአን ወንድም እህቶቼ ፀለዩላት ባካል የምታቁአት ሰው ያስፈልጋታልና እባካቹ ዝም አትበሉ ወደራሷ እንደትመለስ አግዟት pls
Tebareki
የኔ ቆንጆ ምንም ኣትሆንም ኣትፍሪ ኣትጠራጠሪ
በቃ አብርሽና ሩታ ተለያዩ ፍቅርና ፍፍ ይለያያሉ ከዛ አብርሽና ፍቅር ይጋባሉ ይሄው ነው በቃ የፊልሙ መጨረሻ 😅
እኮ😂👌
አላልሽም ፍቅርዬ የፉፉ ብቻ ነች ማንም አይለያቸውም😡😡😡😡
ክክክክክክ ያርገው
ትክክል ከፉፉ ውጭ ወደውጭ@@GenetGenet-vv2zt
ያ ንፍጣም ማን ሊያገባ ነዉ
ፍቅርዬ አዎ ትክክል አይደለም ምክንያቱም እምነታቹ አይፈቅድም ስለዚ አቁሙ ልጂቷ እሯሷን እያጨናነቀች መታም የለባትምፍቅር ወደራስሽ ተመልሰሽ እግዚአብሔር ተበርክከሽ ፀልይ በእምነት አትልዱከናተ ምንም አንማር አችም ለቤተሰቦችሽ ክበር ይኑርሽ😢😢😢😢
አላሁመ ሠሊ አላ አሽረፊል አቢያ ሀቢቡና ሩሡለላህ አላሁም እግፍር ሊል ሙሥሊሚና ወልሙሥሊማን ወልሙእሚኒና ወልሙእሚኒን አህያኡን ሚንሁም ወል አምዋት
ድምሪኝ
ሶሎለሁ አለይሂዎሶልም
Selelahu alyehi weselem ❤❤❤❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም😢
ደምሪኝ
ፉፉዬ ለፍቅር መከታዋ ነው እጂ የችግሯ መልስኤ ሊሆን አይችልም አይዞህ ወድሜ😢
እኮ ይሔ የቀናተኛ ወሬ ነው ከኅኗ ሁኖ እባዋን ስላበሰላት ለምን ተሰብራ አልቀረችም ነው ስላጠነከራት ምቀኛ በዛባቸው
ሕይወት የሚስተካከለው እግዚአብሔርን ተይዞ እንጅ ቀልድ ነው የያሽው እህት አለም እመብርሀን ወደ ልብሽ ትመልስሽ😢😢😢
ፍቅር ሃይማኖት ይቀደማልአንተ ወላህን እሷ ማርያምን በቃ ፈጣሪ ሆይ አንተ ሰውረን😢😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢
ማርያን የሆነ ምንቅኝነት ምናምን እነዳይመስላቹ እንጂ አነሱ በነሩበት እኔ እነሱ ሳይ እንዴት እነደሚቀፈኝ ተዋህዶ እምነቴ በጣም ነው የምወዶው ፍቅር ግን በጤናዋ ኣይመስለኝም ድንግል ማርያም ወደ ራስዋ ትመልሳት 🙏🙏🙏
እስልምናየ አገቴንእሰጣለሁ❤@@nfffdt931
@@nfffdt931ቱ ፉፉም አለለም ትክክለኛ ሀይማኖት የለዉ አሁን አቺም ሀይማኖት ኖሮሽ ነዉ ምተወሪዉ ከሀዲ የፈጣረሽን ክደሽ በሪያ የምተመልኪ😂😂😂😂
ፉፉዬ ና ፍቅር ሁሌም ደስታቹን እንጂ እንባቹን ማየት አልፈልግም❤❤❤❤😢😢😢
ፍቅር በዚ አጋጣሚ የሻሚል ይቲብ ሼር አርጊለት እኛ እናበረታታዋለን
የኔም ጥያቄ ነው
አለው እደ
@@Kamila-sz7kt አው አለው
አወ
@@አያፋ እደት እሰተዛሬ ሸር ታታደርግለትምነው ልጀ ጉድ
መሸአለህ ፍአዲ አሰለሙ አለይኩም ስትል ደሲ ቢሎኘል ቃጢሊበት🎉❤
አብርሺ እና ሩታየ መቸም አይለያዩም ኢሻአላ አላህ ያሰታርቃችሁ ፅንዶችየ እኖዳችኋለን በፍቅራች ፀድቁ የኔ ጣፋጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በመሀላችሁ ወዳጂ ፅላት አለ አብርሺ ከሩታየ ወልዶ እንየው የምትሉ 👍
አብሽሪ የአኼራ ወድሜ ፉአደዋ በዱአ ከጎንክ ነን እና አተም ሂወትህ እድስተካከል ወደአላህ ቅረብ ዱአ አድርግ መጀመሬ እራስክን ዉደድ እራስክን ስቶድ አዱኔን ብቻ ሳይሆን አኼራህንም ታስባለህ ለነብስህ ትጨነቅላታለህ ከአላህ እሜረቁህን ነገራቶች ሁላ ትርቃለህ ወደአላህ ቀረብክ ማለት ደግሞ ለተፈጠር አላማ ኖረክ ማለትነዉ
😂😂😂😂😂😂
@@StarStar-gm4buምን ያስቃል ወላሂ እዉነቷን ነዉ ልጅቱን ከህይወቱ አስወጥቶ ወደ አላህ መመለስ አለበት ልጁ ከሠማ
@@StarStar-gm4buሾካክ ምን ዶለሽ እዚህ😏😂
ክርትያኖች እህት ወንድሞቼ ኣደራ በሀይማኖታቹ ፅኑ ከሁሉም ነገር ሃይማኖት ይቀድማል ኣደራ 🙏🙏🙏
በጣም አደሪ እስከምነቴ ይግድለኝ😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
ብጥምምም በሀይማኖት❤ቀልድድድክክ
ፍቅርየ ወደ እምነትሽ ተመለሽ 😢የተዋህዶ ልጆች እባካቹ እምነታቹን አጥብቃቹ ያዙ አደራ
አንድ ሀይማኖት ተጠቅለሉነዉ ያሉክ ሀሀለደቀሌ
ልክ ብለሻል የኔ ውድ
@@etsegenet-nv8dd ድምሩኝ ውዶቼ
በጣም ትክክል የኔ ውድ
ሰው ግን. ምድን ነው ዛሬ. ነውደ እምነት እምታውቁት. በፍቅር እና በፉፉ ነው. አንደ የተጀመረው ሰው ታሞ. እናተ ሰእምነት እዝህ ቤት. ጤነኛ. ሰው የለም ልበል ውርቀቶን ነው.እምትመኙት መደሀኔም አባቴ ወታቺው. አትግቡ መጥፎ ኮሜንት የምፅፉ።።
ፉአድ አዎ እራቅ ከሁሉም እምነት ይቀድማል የተከበረ እምነት እያለህ ከካፊር ጋር አትጃጃል
ሳህ ወላ እኳን እሷን ቤተሠብለራሡ በእስልምናየ ከመጡእርቃቸዋለሁ እኳንለሴትዬልጂ😢
😂😂😂😂የተከበረ አላልሽም መመረጥ ነውኮ ክርስቲያን መሆን በአለምላይ ከሚገኙ እምነቶች ክርስተሸና ልዩናት ሰው አይደለም የመሠረታት ራሱ ክርስቶስ ነው
ከክፈር ጋር ነው ያልሽው? ክርስቲያን ብሆን ማለት ነው ልገርሽ ከስኦል አመለጠ አህዛብን ተወ ማለት ነው ክፉ አታናግሩን😮
ኣህዛብ ስለሆንሽ የሄን ብቲይ ኣይገርመኝም ገልቱ
ፈቅር ከፍፋ ከቀጠልሸ ብዙ ፈተናዎች ይመጣሉ ገና ካለ አቅሚ አባክሸ ፍቅርየ ሃይማኖት ይቀድማል የሚቱሉ👍
በጣም ሀይማኖት ይቀድማል❤❤❤
መለያዬት አለባችሁ በቃ አታስጠሉ ትውልድ የሚበክል ፍቅር ነው የእናተ ተተኪው ትውልድስ ምን ይማር ባህሉን ወጉን ሀይማኖት የሌለው ፍቅር ምድነው ????
❤❤❤❤❤❤ደግሞ ምን ያስተምሩ በለሽ የተማሩም አይመስሉም ሀይማኖትን እየደበላለቁ
@@LehulumGezaalewuያልተማርሽ አንቺ ብታውቂ እንደዚ አትያቸውም ነበር የፍቅርን ያክል ቅንጣት እውቀት የለሽም
@@ElsaNegash-g8t እ የተማርሽው እሽ እባክሽ ሰውን አትሳደቢ አንችናኔ አንተዋውቅም አይደል እኔ ግን አልሰድብሽም እሽ እማየ ከቻልሽ አሰተምሪኝ😂ለማንኛውም በሚድያ ለምናቃቸው ሰወች ማንንም አታቆሽሽ የኔውድ እዳይመሰልሽ ላልሽኝ መልስ ያጣሁልሽ ጥሎብኝ እወድሻለሁ🙄🦶
እውነትሽነው እህት ሀይማኖት ከምንም በላይነው@@newacnt3261
እንኳን ዴና መጣችሁ የኔ ጠንበለሎች ፍቅረየ ተሽሎሽ ሥላየሁሽ ዴሥ ብሎኛል 🥰 ፉፉ ና ፍቅረየ መቼም አይለያዮ ቤተሠብ ሁሉም ይሥተካከላል 🙏
እየተለያዩ ምኑ ደስ ይላል እሙዬ😢😢😢😢
ምኑን ደስ አለን እሙየ😢
አይይይይ እሙየ
እሙየ በእ/ር ፀበል ትጠመቅ ንስሀ ትግባ በውስጥ ንገሪያት ድንግል ማርያምን ትጠይቃት 3 ቀን ሱባኤ ትግባ መልስ ታገኛለች በዛለ ይ ክለስ እየደረሰ ነው ትንሽ እረፍት ታደርግ ለትንሽ ጊዜ ከሱ ትራቅ በእ /ር ልለምንሽ ንገሪያት ስልኳን ባገኝ እኔ አዲስ አበባ ነው የምኖረው አግኝቻት በጠነክር ኮት
እሙየ❤
የይቱብች የመጨርሻ ፊርማችው ማየት የሚፍልግ ላይክ አርጎ ምርጥ ፊልም😂😂😂 ቀጣይ
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
Eko😂😂😂😂😂
ሰሞኑን የቡታጂራ ይቶበሮች ምን ሁነውነው😂
❤❤❤❤❤❤😂
❤❤❤🎉 ፉአዲ ወንዲሜ ማሻአላህ ስም ሲጀምር ደሥያለው በላይክ
እፉየ የኔ ልዩ ወድም አሠላም አለይኩም ሢል ድምፁ እና ማለቱ እደኔ ደስ ያለዉ❤❤
ጉድ ፈለ ዘንድሮ ቡታጅረ ውስጥ ምን እዬተከሄዳነው ጭንቀት ለይ ጭንቀት ወይኔ 😢 እረ ዩቲዩቤን መደለት አለብኝ 😢😢😢😢
እኔለራሱይቱብመግባትአስጠላኝ😢😢😢😢😢
Kkkkkkkkkk mdre getere ychawetubnal wey phone ye
እኔ ራሱ እያሰብኩ ነዉ
አራ እኔም ማዳላት አላብኝ
ፉፉዬ አሠላማለኩሞ ሥትልበጣምዴሦይለኛል. ቶሎብዬ በዴሥታ ላይክነውእማረግህ.
አይዞኝ ፉፉ የፍቅር ብዙ መፀዋትነት ብትከፍል ፍቅርዬ የምታሣሣ እንቁላል የሆነች ልጅ ነች😢❤❤❤❤
አረ እባክሽ እና እሱ ነዉ ሁሌ ምፆዋት መክፈል ያለበት
@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ እህቴዋ መጀመሪያ እምነቱ ላይ ይበርታልን ባለሂጃቧን እንመኝለታለን
ፉአድ የምን ማልቀስ ነዉ ቆፍጠን በል እደ ወድልጅ ጀነን ሲል ነዉ እባህን ለጠላት አታሳይ ማልቀስ ካለብህ እስጁድክ ላይ አላህ ፊት አልቅስ ሁሉን ነገር እሜስተካክልልክ አላህ ብቻነዉ ስለዚህ ካሜራ ፊት ስታለቅስ እዳላይክ አላህ ላተ ካላት የትም አቴድ
@@linaali8761 😢😢😢💔💔
❤❤❤👍👍👍
ሳህ
እምነትሽን አስቀድሚ መጀመሪያ እህታችን ፍቅር
ፍቅር ከምነት ይጀምራል ልጆችመዉለድ አይቀርምናከማን ይሆናሉ😢
ልክእደወሎዬወችነዋ ወሉውስጥ ከሙስሊምና ከክሪሲቲያን ይወልዱየለዴ በነሱነውዴየተጀመረው ምነውአራገባችሁ አሽቃባጭሁላ😮😏😏😏
@@ልጅቲጂየቴዲ አፍሮ ዘፈን ከእኛ ጋ አይሰራም ሀይማኖት ቀልድ አይደለም
እዉነት ለመናገር ፍቅር በጣም እየተጎዳች እኮ ነዉ ከእለት እለት ሰዉነቷ ለዉጥ እያሳየ ነዉ ፍቅርዬ አይዞሸ ዉድዴ ፉፋ አዞከ ወደሜ ❤❤❤
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣምም
አወ የምር በለያዩ ነው እሚሻል ሁለቱም በየ ሀይማኖታቸው ያፍቅሩ
😢😢😢😢
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ፉፉ ሰላምታህ ደስ ብሎናል❤
ፍቅር ፀሎት አድርጊ እራስሺን አዳምጭ የኔ ውዴ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፉአዴ አብሽር ፍቅር አላህ ያሽርሽ ለያስችል አይሰጥም ጠንካራ ሁኑ
8:39 ጌታየ እባክህ እነዚህን ልጆች ፍቅር ከሚባል አውጥተህ አለያይልን ሀይማኖች ከፍቅርም ከሂወትም በላይ ውድ ነው ሻሚል ደሞ ፉ የሷ በሽታ ሳይሆን እዚህ ያደረሳት እሱ ነው ዛሬ 100k ስለገባች ነው እዙ እድወጣ የታሰበው ስልህነው
@@tube-2017 አወ እንደዚያ ነዉ ሊያባርሩት ፈልገዉ ነዉ ደግ አደረጉት ያባሩት ማን መፅዋት ክፈል አለዉ አብርሽማ አዉልቆ ነዉ የጣላት
አላህ ኸይሩን ይምረጥላቸዉ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ፉአድየ እደት ደስ እዳለኝ በአላህ ሰላምታ ስትጀምርፍቅርየንም አላህ ያሽራት❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፋፍ አተ ምርጥ ሠው ነህ አይዙህ ፈተና ያጋጥማል🎉🎉🎉
ዋለይኩም ወሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱአህለን ወድም ፋፋ አላህ ኸይር መርጦልህ ነዉ ሣትጋቡ እደዚ የተፈጠረዉ ወደራሥህ ተመለሥ አላህን ፍራ አላህን አምፃህ መቼም ደሥተኛ አትሆንም እነሱ አደለም ለማግባት ወዳጅ እካን አርጋቹ አትያዙነዉ የተባለዉአላህ በቁራኑ እነዛ ካፊሮች እንሱን አይወዱዋቹም የነሱመገድ እሥክትከተሉ ብሎናል ተዉ የከፈልከዉ መሶዋት ላአላህ ተወዉ ወደላህ ሥትመለሥ አላህ ወደኸይር ይቀይርልሃል የማንም የምታለቅሠዉ ለአላህ ማረኝ ብለህ አልቅሥ❤
ማሻአላህ የእስልምና ቃላቶችህ ኑር አልብሰሁካል አልሃምዱሊላህ
እረ እባካችሁ እግዚአብሔር ፍሩ ምን አለ ብትተዋቸው ይሄ ደግሞ የማነው ሰገጤ አፍህን ዝጋው ምቀኞች ምን አይነት ገገማ ደነዝ ናችሁ ፍቅር የማይገባችሁ ኡፉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ቅናታሞች ፍቅርዬ ፉፉዬ አይዞችሁ በርቱ አትስሞቸው ማንንም አታስተናግድ ጥፉ ከዚህ በሎቸው ውይ እንደው ባላወኮችሁ ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
ፍቅር ከፋፋ ሀይማኖት ይቀድማል አስብበት እዚህች አለም እይወት የሊፈል በእግዚአብሔር ፊት ወስ አይሆንልሽም !😢😢😢😢😢😢😢😢እንተ ቢትለያዩ ሙስሊሞችም ክርስቲያንም ደስተኞች ነን በሁለችን ፍረቻ አለው ሙስሊሞች ለፉፉ ይፈረሉ ክርስተኖችም ለፍቅር እንፈረለን 😊😊😊😊😊😊😊😊
ገና ቪዲዮዉ ሳይጀመር ፍቅርን ስታለቅስ ያለቀሰ👍😢😢😢 የኔ ዉድ 😢😢😢 አሁንስ አንቺም ሄለንም አሳዘናቹኝ😢
እኔ የምር አልቻልኩም እንባየ ጠብ ነዉ ያለዉ😢😢😢😢
Fikri yena wid hiwetishin asitekakiye minm yakil hewet bekebidishm Abireham ga endatimelesh adera lanich ihonim imetinishim Abireham
ፍቅርየ እግዚአብሔር ይማርሽ ፉፉየ ዩቱብ ክፈት እናበራታትሃለን በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳቹ የእናንተ ነገር እቃእቃ ጨወታ እየመሰለኝ ነው ፍቅራቹ ወንድሞቸ 😊❤
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍቅርየ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ሲቀጥል ከራስ በላይ ለራስ የሚያውቅ የለም በመካከላችሁ ሌሎች ሠዎችን አታስገቡ አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ
የተረገማችሁ በቃ ልጆቹን ተዋቼው ፈጣሪ ፈቅዶ ነው ያገናኛቼው እነሱ አይደሉም መለያየተም አያስፈልግም የሰው አስተያየት አትከተሉ የራሳችሁን ተከተሉ😢😢😢😢
ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ የፈድሻ ፊሚሊ ፍቅርዬ አይዞሽ ሁሉም ነገሪ ይስተካከላል ፉፉዬ ጨዋ ሰው ከጎኗ አትለያት አሁንም እገዛህ ያስፈልጋታል አብሽሩ ሲቀጥል ኮመታተሮች ለዚህ ነው ያበቋት በእናተ አልተጀመረ ፍቅር አይበገሬዋ እና ቀብራራው ጉዞ ወዴ ፍት💪💪💪💪💪
ፉፉ በሀይማኖቱ አይደራደርም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
,ፉአድ ወንድሜ ጠንከር በል አይዞ አላሀ ከአንተጋር ይኡን የራስእን ቻናል እንደምትከፉት ቃል ገቡተሀል እጠቡቃለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
1:01 ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤❤❤❤ሰላምታ እየመለሳቹ ዛሬ ኮሜቱን በሀሰናት ሙሉት ሰላምስላልከን ደስ ብሎናል
❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሻትር እደዚህ ሠላም ስትል ደስ ብሎኝል
ለፋፊ ይህ አይገባውም ነበር አይዞህ ወድሜ 😢😢😢ፍቅርየም አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እምነትሽን ነገር አደራ ፍቅርየ😢😢😢😢
አዎ እግዚያብሄርን ፉፉ በጣም የዋህ ነዉ😢
@@Mmlk-wy3so በቃ መጠቀሚያ አደረጉት ድሮስ ምን ጠብቆ ነበር
እኔእምለው ወንድም ተብየዎች አሁንላይነውእንዴ ወንድምነታችሁ የሚሰማችሁ መጀመሪያ ወጣወጣሲሉ አትቆጣጠሩም አሁንላይያዙን ልቀቁን ምንድነው ደግሞ ፉአድ ከተሰበረችበት ነው የጠገነላቸው እድህባይሉት ደስይልነበር
አብሽሪ ፈፉዬ ይህ በሁሉም ያለ ነው በቤተሰው በኩል ሸክዋ ይመጣል ችግሮች ይፈጠራሉ ይህ ደሞ መቻል ነው ፍቅርዬ አይዞሽ ውዴ❤❤ ሻሚል በራስህም ቻናል ና❤
ፍቅርዬ አንችን ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም ፉፉዬ እባካችሁ አብራችሁ ሁኑ ፍቅር ትጎዳለች እባክህ ፉፉዬ አትራራቁብን❤❤ፉፉ እኮ አንገቶን ደፍታ ችግር ውስጥ በነበረችበት ያነሳት ጂግና ነው ምን ሁኑ ቤተሰብ አይዞችሁ አትለያዩም😢❤
ነበር ግን😢😢😢
የፍቅርየን ደስታ አንጂ አባዋን ማየት አንፍልገም የምትሉ 👍❤️❤️
Eraa ena enya meni agebani 😂😂😂😂😂
አዎ ፍቅርዬ እወድሻለሁ እምነታችሁ አይገናኝም😢😢😢😢
ፉአድ ግን አሳዘነኝ ምስኪን ፈተናችሁ በዛ እግዚአብኤር መፍትሄውን ይስጣቹ😢
betam new emwedshi fikr gn haymanot kehulum belay ybeltal ena ehte ebakshi atfr teykiw mkerw lhonlshi yichilal
ፉፉየ ላተ ይህ አይገባህም ነበር 😢😢 ፍቅርየ የኔ ማረ አይዞችሁ 😢እኮን ደስ አላችሁ በማያገባችሁ እየዘባረቃችሁ ይሄነው እምፈልጉት አ😢😢 ያሳዝናል😢
እኮ😭😭😭😭
ከፍቅር እምነት ይቀድማል ፍቅርዬ እወድሻለሁ ግን ጸሎት አድርጊ እባክሽንስ ለትንሽ ጊዜ ጸበል ቦታ ሄደሽ እራስሽን አድምጭ🙏
ፍቅር ዛሬ ግን አናደሺኛል ተሾመ ይሄድ የለብሽም ነበር ምክንያቱም ላንቺ ብዙ መሰዋዕት ካፍሎ ሊሻል ይሄን ያህል ተማሪዎች መሄድ የለብሽም ነበር የሚያዋጥሽ ፎአድ ብቻና ብቻ ነው ስለ ተሻለሽ ግ❤❤❤
እናቴ ሀይማኖታቸው ይለያያል እናም ቢቀርባቸው ጥሩነው ያሁኑ ቀላል ነው ግን ተጋብተው ሲወልዱ ህመም ነው ካሁኑ ሚስተካከል ያስቡ 😢
@@hayatmohammed1169 100ሽ እስከምትገባ ነበር የፈለገችዉ አለቀ
የምያዋጣት እምነቷ ነው ዚበይ😮
@@teje7615 ልጁ ምን አርጎ ነው መናረጋት እሱ 😳😳
@@teje7615 ታዳ ለምን ቀርባ ትጉዳለች ሠው
ወየኔ ሰታሳዝኑ ፉፉየ ፍቅረየ አይዟቺሁ እግዛብህረ እረዳቺሁ በጣም ነዉ እምታሳዝኑኚ አይመካራ
ማሻላሀቢቢ፣ፍአድ፣ሠላማለይኩምሲል❤ማነውእንደኔደስያለውአላህይጨምርልክማሻላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህወደቀጥተኛወን፣መንገድይመልስልክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እንዴ ፉፉየ በችግርህ ግዜ ከጎንህ ነበረች እና ደግሞ በችግራ ግዜ ከጎኖ ነበርክ ስለዚህ ይሄ ለኔ አይገባኝም ማለት አትችልም ምክንያቱም እሳ አይደለችም ይሄን ያለችው ከችልክ ችግራቹህን በውስጥ ፍቱ ካልሆነ ግን እሱን ተወቃሽ አታድርጋት 😢ምክንያቱም በሽታዋ ይበቃታን 😢 ፍቅርየ እግዚአብሔር ያሰብሸውን ያሳካልሽ እህቴ 🥰🙏
ተይኝማ በባዶ ጠርቶዉ ከነህመምዋ፡ ለቃቅሞ እኝ ይላሉ እንዴ በማርያም ምንታርግ በማታዉቀዉ ነገር😢 ወዶ አረገላት ወዳ አረገትሉት፡ ምን አዲስ ነገር ቢኖር ነዉ፡ሴት በመሆንዋ የተደረግላት ብቻ ይነገርላት፡ እግዚአብሔር ያረገልን ሁሌ እንናገራለን ለምን ዉለታዉ ሰለማንመልሰዉ ሰጥቶ ስጡኝ ሰለማይል፡ እነዚ ሁለቱም ግን ይታዋወቃሉ ያደረግላት ያደረገትለት እንኳን ራሳቸዉ እኛም እናዉቀዋለን😊፡ በዛ ሲበዛብኝ ደረቅነኝ ደርቄ ልናገር እዉነት በኢየሱስ ስም
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ደምሩኝ
😢😢 አሜን
አሜን
@@FufuTube2biናት ግን የት ጠፍተክነው
ፉአድ ወድሜ አላህ በለኢላሀኢለላህ ሁሌየም እዳትርቅ ወድሜ ዱኒያ ጠፊናት
የኔ እናት ፍቅርዬ ሁሌም ስስቂ እጂ ስታለቅሺ ማያት አፋልግም👍👍👍👍😢😢😢😢
የኔ ወንድም ፉፉዬ በስመአብ እንዴት እንደሚያሳዝን 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ዋአለይኩም አሰላም አላህ ለሶም ፊዳ ይስጣት ባዲ ከጠመሩ እውነተኝፍቅር 🎉🎉🎉
ፉፉዬ የኔ መልካም የኔ አስታዋይ ፍቅርዬ የኔ ብሌን መቸም ቢሆን ፈጣሪ አይለያችሁ የምር ስፍስፍ ብየ ነዉ የምወዳችሁ ፉፉ የፍቅርን ነገር አደራ ላተ ሰተናል መጥፎ ኮሜት የሚኮምቱትን ዝም በሎዋቸዉ ማንንም እንዳሰሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እምነት ይቀድማል ፍቅር ማለት እምነት ነዉ
ዝም በይ እምነት ከሁሉም ይቀድማል😢😢😢
@@ሽዋ እረ እኛም ስለምንወዳቸው ነው እባካቹ ተለያዩ እያልን ያለነው እምነት ከሂወት በላይ ነው
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏
አሚንንየኔውድእህት❤❤❤
የኔ ውዶች አይዞዋቹ ፈተና ምን ግዜም የለ ነው በርቱ ጠንክሩ ከሁሉም ነገር ፈጣርን አሰቀድሙ ❤❤❤❤
ፉፉየ የኔ የዋህ ሲክፋህ ማየት አልፈልግም 100 ከገባን ዩቱዩብ እንደምትከፍት ቃል ገብተህልን ነበር በራስክ ዩቱዩብ ናልን
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወብርካቱሁ አህለን ፉፉ& ሻሚል አላህ ይጠብቃችሁ ፉአድ ዩቱብ መክፈት አለብህ ላንተ ይህ አይገባህም ነበር ብቻ አላህ ካንተ ጋ ይሁን አብሽር ወደ ራስህ ተመለስ አላህ ላንተ ያለው የትም አይሄድም
በትክክል
ፉፉየ አብሽር ወንድሜ አላህ ያግዝክ ፍቅር የሚባል ትልቅ በሽታ አላህ ያጥፍልን እኔም እየተሰቃየሁ ነው ኢላሂ ኸይር እሺልን
አሏህ ኽይሩ ነገር ይሻላ ቺሁ
ፍቅርየ ፉፉየ አይዛቹ ግን ምን አለበት ፈጣር እንድ ብያደርጋቹ ፍቅርዬ በጣም ነዉ ምታሳዝነኝ😢😢❤
ፉየ አተ ጥፍትህ ከእምነትህ ለፍቅር ቅዲሚያ መስጠትህ ነዉ እጂ ፍቅርን ልትጎዳት አትችልም በብዙ ነገር ከጎኖ ነበርክ ይህ ለፉ አይገባዉም ወዲሜ ወደ አላህ ተመለስ እሱ ሁሉን ቻይ ነዉና
ፉዬ በአላህ ይሁንብህ እራስህን አክብር ሲጀመር በዲን ቀልድ የለም ሀቢቢ ተው ተመለስ ወደራስህ😢
እዉነት ፍቅር እምነትሽን አጥብቀሽ ያዢ በሀይማኖትሽ አግቢ ብተሰብ ያልወደደዉ ነገር አይጠቅምሽም😢
👌👌
ፉአዲ ጨክነህ ትቅርብህ ይችልጂ አላህ የተሻለይሰጥሀል
እንኳን ደና መጣቹህ ❤❤❤አረ ተው አታልቀሱ ይከፋኛል😢😢😢😢😢😢
ዋው በሀይማኖት ምክንያት ግንኙነት ውስጥ ሲገባ የሚያስጠላኝ ለዚህ ነው ። በኋላ ላይ ቤተሰብ መሀል ላይ መግባቱ አይቀርም። ለዚህ ነበር ተዉ ስል የነበረው ነገር ግን አሁንም የሰው ወሬ እንዳትሰሙ ነገር ግን የምር ከባድ ነው ከምትገምቱት በላይ። ወይ ቤተሰብን ወይ ፍቅራችሁን መምረጥ ግድ ነው። እንጂ ፉፉ አንተ ለፍቅር እያደረክ ያለከው ነገር መልካም ነገር ነው ፍቅርም ለአንተ ያላትን ስሜት አይቶ መገመት ይቻላል ነገር ግን ቤተሰብም ሆነ አንዳንድ ሰዎች በእዛ መልኩ አይረዱትም። ፈጣሪ/አላህ ይርዳችሁ ።
እውነት አድርጎት በተለያያችሁ ምክንያቱም ሀይማኖታችሁ የተለያየ ነው እኔም በፊት ኦርቶዶክስ አፍቅሬ ከዛ በጣም ተወዛገብን ቤተሰቦቼ ገና ከሱ ጋር መሆኔን ሳውቁ ማስፈራራት ጀመሩ አልሃምዱሊላህ በመጨረሻም በሱ ጥፋት ተለያይን በመጨረሻም እኔም ትልቅ አላህ ነው ግን የሸህ ልጂ ላውም የተከበሩ ኢማም ናቸው አባቱ እና የሳቸውን ልጂ አግብቼ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ጥራት ይገባው ወላሂ ፍቅር እውር ነው ግን ከእምነት ፍቅር አይቀድምም አከተመ
ፍቅርዬ ይህንን ኮሜንት እንደምታ ነቢው ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ውድ እኔ አንድ ምክር ልምከርሽ የምትወጅው ገዳም ሂጂና ሱባኤ ግቢ ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ቤተክርስቲያን እየሄድሽ ፀሎት አድርጊ እራስሽን አረጋጊ ደሞ መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ደሞ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ ይቱብ ላይ ሰርች አድርጊ ና ገጠመኝ አዳምጪ እራስሽን ታገኝዋለሽ ውዴ በጣም የዋህ ናችሁ አንችም ፍቅርዬ ፉፉም ታሳዝኑኛላችሁ ጠንካራ ሁኑ ልዑል እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራችሁ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ ፍቅርዬ እወዳችሗለሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልክ ናው ቃድማ የ ሃይማኖቴ ቦታ ማ ሄድ አሌባት
Eunet new yene ehit
እዉነት ማሬ ተባረኪ የልቤን ነዉ የተናገርሺዉ 🙏🙏🙏🙏
ለቡታጅራዎች ጨርሰው ይስሙት መምህርን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤
ምን ላይ ነሽዉዴ
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤
ከዚህ ምን ትሰሪአለሽ ?😂😂😂😳
አሜን አሜን አሜን አፌዬ የኔ መልካም
አሚን ለሁላችንም ይስጠን
ፉፉ ደሰብሎኛል በአላህ ሰላምታ ሰለጀመርክ ማነው ደሰ ያለው እደኔ🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉
እኔም
❤
እንዲለያዩ ዱአ አድርጎ እነሱ የሚፈልጉት ሃይማኖቱን ማስዋትነት እንዳያደርግላት ብቻ ነው 😢😢
እኔም❤❤❤❤❤
እኔም❤❤❤❤🎉🎉
ፍቅርየ ያሳዘነችዉ የኔ ሚስኪን ከፈጣሪሽ አትራቂ ፀበል ሂጂ ፀሎት አድርጊ😥🙏
❤❤❤
እኮ እሱ ነው የሚጠቅማት ዝንብላ ትጃጃላለች
ፉፉ ከሑሉም ድንሕን አስቀድም ወላሒ ጠንከር በር ሖ😏😏😏😏
መግቢያው ያለህ ሰላምታ ስለሆነ ደስ ብሎኛል እድህ ነው የሚያምርብክ በሀይማኖትክ ማፈር የለብክም
❤❤❤❤
@@Sወሎየዋ-m7n በጣም😘😘😘😘
ውድ ወንድማችን 👍👍ቃልህን ጠብቅ ዩቱብ እከፍታለሁ ብለህ ቃል ገብተሀል ስለዚህ ይቱብ ክፈት የምትሉ ላይክ አድርጉ👍👍👍👍
ምነው ግን ያልበላቹውን ማክክ ፈለጋቹው
@@ወታደር አወ ቃሉን ያክብር❤️
😂😂😂😂😂 ምነው እቅለፍ አሳጣሽ የሱዩቱብ መክፈት ካካካካካካ ምድረ አሮጊት 😂
በጣም እኔማ አናደደኝ አይሠማም
ይክፈት ቃሉን የጠብቅ ቃል ቃልነዉ
ፉአዲየ የመግቢያዉ ሰላምታህ በጣምደስ ብሎኛል ማሻአላህ
ፍቅርዬ ቤተሰብ የሚልሽን ስሚ ፍቅር ስሜት አይደለም ተጠንቀቂ ፉፉም በእምነትህ አግባ አንችም በእምነትሽ ያለ እምነት ፍቅር የለም ያለ እምነት ፍቅር ጊዜያዊ የስጋ ምኞት ይባላል እግዚአብሔር ይጸየፈዋል ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነው ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወት ነው ሰላም ነው ጋብቻ ሕብረት ነው መቼስ ክርስቲያን ሁነሽ ሳጸልይ አኖሪ ከባልሽ ጋር ከልጆሽ ጋር መቼ ልጸልይ ነው እሱ እስላሊ እያለ አንች በስማም ልትይ ነው 😅እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እኔ ፉፉንም ፍቅርዬንም እወዳችሁ አለሁ ግን የሀይማኖት ጉዳይ በተለይ ለፍቅርዬ መጽሐፍ አይፈቅድም እግዚአብሔር አይከብርበትም የሔድሽበት መንገድ 😢ተይ ተመለሽ ንስሐ ግቢ እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ለቁጣው የዘገየ ለምህረቱ የፈጠነ አምላክ ነው 🙏🙏🙏🤗🥰🥰🥰🥰🥰
እውነት ነው ሂወት ያለ እግዚአብሔር ባዶ ከንቱ ነው እኛ ብንወጣ ብንወርድ እሱ ካልፈቀደ እሱን ካላስቀደምን በፀሎት ካልጠየቅን ሁሉ ከንቱ ነው
@@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ በትክክል😢ሲጀመር እኛ ክርስያኖች በስረአተ ቁርባን ካልተጋባን ሰጣናዊ ጋብቻ ነዉ እና እሷስ እደት ልታገባዉ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ,በእምነትሽ,ፅኚ😢😢
ትክክል ነሽ😥🙏
አንች ደስ እዲልሽ ብለን እንጅ ፍቅር ያለሽበት ነገር ትክክለኛ እዳልሆነ እናቃለን ከምንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣል😢🎉😊😢😢
አዉነት,ነዉ
ለምን ደስ እንዲላት ሀይማኖቴን ክጄ ነው እሷን ደስ እንዲላት የማነገው ቅድሚያ ለማህተቤ ነው ከዛ ለሰው ማስደሰት
@@Meklit-wi4thእኔም ደስ ይበላት ብለን እንጂ አካሂዳቹው ልክ አይደለም 😢
እውነት ነው
@@Meklit-wi4th ልክ ነሽ ውዴ ግን ያሳለፈችው ሂወት ይሱ ሲያፅናናት ብቻ ዝም አልን እንጅ ከምንም በላይ ሀይማኖት ነው ለሀይማኖት ተብሎ አንገት ይሰጣል ይሞታል ስለዚህ ከባድ ነው ብፀልይ ሁሉንም ነገር ትረሳው ነበር የምር
ትክክል በጓድኚነት ብቻ ቀጥሉ ሀይማኖታቹ አንድ አደለም እባካቹህ መጀመሪያ ለሀይማኖታቹህ ክብርስጡ
በትክክክል ሀይማኖት መጫወቻ መሰላቸዉ😢😢😢😢ሀይማኖት ከምቀይር አገቲ ይቆረጥ
በጎደኝነት እስልምና አይፈቅዲም ከሴትጋር ሲጀመር ተቃራኒ ፆታ ጎደኛ መሆን አይችል ጎደኛ ብለዉ ተቀራርበዉ ነዉ መዘዝ ያመጡት ከተለያዪ ዲጋሜ እዳይገናኙም እዳይተያዪም መለያይት ነዉ ያለባችዉ
በጎድኝነትም አይቀጥሉ በሙስሊም ካልተጋቡ ከአጅነብይ ጋር መተሻሸት አይቻልም
ትክክል ህይወት ይቀጥላል ልጅ ነች ትማር
እና ሙሥልም ካልፈቀድ ምን ያጃጂለዋል ንፍጣም
ሀይማኖት ይቀድማል እግዚአብሄርን በህትና በወንድምነት ይቀጥሉ ነው የምለው ሁለታችሁ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ፎአድ አላህ መንገድህንያሳምርልህ አንተም በእምነትህ ፅና በእምነትመሳይህ አግባ።እስዋም እንደሱ
ትክክል
የኔ ዉድ ደብረብርሃን ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ፀበል ነይ አይዞሽ እመቤቴ ትማርሽ
አላህን እንፍራ የአላህ ቅጣት እንፍራ ዱንያ አላፊ ጠፊ ነች ጀነትን እንውደድ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን የራስህን ቻናል ክፈት
አላህ ካዛለቃቸው ፉፉ ፍቅርን ማግባት ቁርአን ይፈቅዳል በዛውም እሷ ሂድያ ይሰጣታል
እረ አይፈቀድም. ሆ😢😢😢😢
ይክፈት ከጎኑ ነን እናበረታታዋለን
@@hawuathawuat6164ይፈቀዳል እሺ አምጪ ማስረጃ ክርስታን ማግባት ይፈቅዳል የሚል አጪ
አይፈቅድም በስሜትአትናገሩ@@hawuathawuat6164
ፍቅር እባክሽን ጉዞሽን ከእግዚአብሔር ጋ ብቻ አድርጊ ክርስቲያኖች የተዋህዶ ልጆች ሐይማኖታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ በፍቅር እና በፉአድ መሐል ምንም ማለት አልፈልግም ❤❤❤❤
♥️♥️♥️♥️
እወነት ነው🥺
ፈጣሪ በእምንታች ያፅናን🎉🎉🎉
ትክክል
@@teje7615 ትክክክል
በፍጹም ፍቅርየ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ሁኚ😢😢
አቺ ልጅ ግን የምትናገሬዉን ነገር ተጠንቀቂ የባለዉ ኮሜትሽን አይቸዋለሁ ከህይወቷ ዉጣ አይባልም አንድ እደሆኑ መምከር ጂ
@@Hani21-h6u😂😂😂😂😂የባለፈው ኮሜንቷን እንዴት አየሻት😂ስለዚ ሞጣ ተንፍሶትሻል ልበል።
እውነቱዋን ነው በሀይማኖት ድርድር የለም።😂😂😂
ትክክል❤❤❤❤❤
@@Hani21-h6uልክ ናት እኮ እምነት ከፍቅር ይበልጣን ጨለማና ብርሀን መቸም አድ አይሆንም
ትክክል
ፍቅርዬ ሁሌም ስስቂ እጂ ስታለቅሺ ማያት አፋልግም😢😢😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😢
ቡታጃራ ለይ የጋባው ሴጣን አላህ ያውጣላቹ😢😢😢😢😢ምን ጉድ ነው😮😮
yemir awo ginko be sew ayinim bez amet gebtewal😢😢😢😢😢
ትክክል😂😂😂😂
Amennn
🙄😂😂😂😂ዶለር ነው😂
ማሻአላህ ፉፉ በዚህ ሰላምታ ሁሌም ላድሳምት ብቻ እዳይሆን
የ እግዚአብሔር ቃል ምን ይላል መሰለሽ ፍቅርዬ በትዎዱይስ ሁሉን ትታችሁ ተከተሉኝ እኔ የሂዎት ምንጭ ነኝ ከ እኔ የሚጠጣ አይጠማም ከ እኔ የሚበላም አይራብም ከ ክርቶስ ፍቅር ይበልጥ ማነው ሁሉም አላፊ ጠፊ ናዉና እባካችሁ ክርስቲአን ወንድም እህቶቼ ፀለዩላት ባካል የምታቁአት ሰው ያስፈልጋታልና እባካቹ ዝም አትበሉ ወደራሷ እንደትመለስ አግዟት pls
Tebareki
የኔ ቆንጆ ምንም ኣትሆንም ኣትፍሪ ኣትጠራጠሪ
በቃ አብርሽና ሩታ ተለያዩ ፍቅርና ፍፍ ይለያያሉ ከዛ አብርሽና ፍቅር ይጋባሉ ይሄው ነው በቃ የፊልሙ መጨረሻ 😅
እኮ😂👌
አላልሽም ፍቅርዬ የፉፉ ብቻ ነች ማንም አይለያቸውም😡😡😡😡
ክክክክክክ ያርገው
ትክክል ከፉፉ ውጭ ወደውጭ@@GenetGenet-vv2zt
ያ ንፍጣም ማን ሊያገባ ነዉ
ፍቅርዬ አዎ ትክክል አይደለም ምክንያቱም
እምነታቹ አይፈቅድም ስለዚ አቁሙ ልጂቷ እሯሷን እያጨናነቀች መታም የለባትም
ፍቅር ወደራስሽ ተመልሰሽ እግዚአብሔር ተበርክከሽ ፀልይ በእምነት አትልዱ
ከናተ ምንም አንማር አችም ለቤተሰቦችሽ ክበር ይኑርሽ😢😢😢😢
አላሁመ ሠሊ አላ አሽረፊል አቢያ ሀቢቡና ሩሡለላህ አላሁም እግፍር ሊል ሙሥሊሚና ወልሙሥሊማን ወልሙእሚኒና ወልሙእሚኒን አህያኡን ሚንሁም ወል አምዋት
ድምሪኝ
ሶሎለሁ አለይሂዎሶልም
Selelahu alyehi weselem ❤❤❤❤
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም😢
ደምሪኝ
ፉፉዬ ለፍቅር መከታዋ ነው እጂ የችግሯ መልስኤ ሊሆን አይችልም አይዞህ ወድሜ😢
እኮ ይሔ የቀናተኛ ወሬ ነው ከኅኗ ሁኖ እባዋን ስላበሰላት ለምን ተሰብራ አልቀረችም ነው ስላጠነከራት ምቀኛ በዛባቸው
ሕይወት የሚስተካከለው እግዚአብሔርን ተይዞ እንጅ ቀልድ ነው የያሽው እህት አለም እመብርሀን ወደ ልብሽ ትመልስሽ😢😢😢
ፍቅር ሃይማኖት ይቀደማል
አንተ ወላህን እሷ ማርያምን በቃ
ፈጣሪ ሆይ አንተ ሰውረን😢😢😢😢😢😢
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል
ማርያን የሆነ ምንቅኝነት ምናምን እነዳይመስላቹ እንጂ አነሱ በነሩበት እኔ እነሱ ሳይ እንዴት እነደሚቀፈኝ ተዋህዶ እምነቴ በጣም ነው የምወዶው ፍቅር ግን በጤናዋ ኣይመስለኝም ድንግል ማርያም ወደ ራስዋ ትመልሳት 🙏🙏🙏
እስልምናየ አገቴንእሰጣለሁ❤@@nfffdt931
@@nfffdt931ቱ ፉፉም አለለም ትክክለኛ ሀይማኖት የለዉ አሁን አቺም ሀይማኖት ኖሮሽ ነዉ ምተወሪዉ ከሀዲ የፈጣረሽን ክደሽ በሪያ የምተመልኪ😂😂😂😂
ፉፉዬ ና ፍቅር ሁሌም ደስታቹን እንጂ እንባቹን ማየት አልፈልግም❤❤❤❤😢😢😢
ፍቅር በዚ አጋጣሚ የሻሚል ይቲብ ሼር አርጊለት እኛ እናበረታታዋለን
የኔም ጥያቄ ነው
አለው እደ
@@Kamila-sz7kt አው አለው
አወ
@@አያፋ እደት እሰተዛሬ ሸር ታታደርግለት
ምነው ልጀ ጉድ
መሸአለህ ፍአዲ አሰለሙ አለይኩም ስትል ደሲ ቢሎኘል ቃጢሊበት🎉❤
አብርሺ እና ሩታየ መቸም አይለያዩም ኢሻአላ አላህ ያሰታርቃችሁ ፅንዶችየ እኖዳችኋለን በፍቅራች ፀድቁ የኔ ጣፋጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በመሀላችሁ ወዳጂ ፅላት አለ አብርሺ ከሩታየ ወልዶ እንየው የምትሉ 👍
አብሽሪ የአኼራ ወድሜ ፉአደዋ በዱአ ከጎንክ ነን እና አተም ሂወትህ እድስተካከል ወደአላህ ቅረብ ዱአ አድርግ መጀመሬ እራስክን ዉደድ እራስክን ስቶድ አዱኔን ብቻ ሳይሆን አኼራህንም ታስባለህ ለነብስህ ትጨነቅላታለህ ከአላህ እሜረቁህን ነገራቶች ሁላ ትርቃለህ ወደአላህ ቀረብክ ማለት ደግሞ ለተፈጠር አላማ ኖረክ ማለትነዉ
😂😂😂😂😂😂
@@StarStar-gm4buምን ያስቃል ወላሂ እዉነቷን ነዉ ልጅቱን ከህይወቱ አስወጥቶ ወደ አላህ መመለስ አለበት ልጁ ከሠማ
@@StarStar-gm4buሾካክ ምን ዶለሽ እዚህ😏😂
ክርትያኖች እህት ወንድሞቼ ኣደራ በሀይማኖታቹ ፅኑ ከሁሉም ነገር ሃይማኖት ይቀድማል ኣደራ 🙏🙏🙏
በጣም አደሪ እስከምነቴ ይግድለኝ😢😢😢
ትክክል
❤❤❤❤❤❤
ብጥምምም በሀይማኖት❤ቀልድድድክክ
ትክክል
ፍቅርየ ወደ እምነትሽ ተመለሽ 😢የተዋህዶ ልጆች እባካቹ እምነታቹን አጥብቃቹ ያዙ አደራ
አንድ ሀይማኖት ተጠቅለሉነዉ ያሉክ ሀሀለደቀሌ
ልክ ብለሻል የኔ ውድ
@@etsegenet-nv8dd ድምሩኝ ውዶቼ
በጣም ትክክል የኔ ውድ
ሰው ግን. ምድን ነው ዛሬ. ነውደ እምነት እምታውቁት. በፍቅር እና በፉፉ ነው. አንደ የተጀመረው ሰው ታሞ. እናተ ሰእምነት እዝህ ቤት. ጤነኛ. ሰው የለም ልበል ውርቀቶን ነው.እምትመኙት መደሀኔም አባቴ ወታቺው. አትግቡ መጥፎ ኮሜንት የምፅፉ።።
ፉአድ አዎ እራቅ ከሁሉም እምነት ይቀድማል የተከበረ እምነት እያለህ ከካፊር ጋር አትጃጃል
ሳህ ወላ እኳን እሷን ቤተሠብለራሡ በእስልምናየ ከመጡእርቃቸዋለሁ እኳንለሴትዬልጂ😢
😂😂😂😂የተከበረ አላልሽም መመረጥ ነውኮ ክርስቲያን መሆን በአለምላይ ከሚገኙ እምነቶች ክርስተሸና ልዩናት ሰው አይደለም የመሠረታት ራሱ ክርስቶስ ነው
ከክፈር ጋር ነው ያልሽው? ክርስቲያን ብሆን ማለት ነው ልገርሽ ከስኦል አመለጠ አህዛብን ተወ ማለት ነው ክፉ አታናግሩን😮
ኣህዛብ ስለሆንሽ የሄን ብቲይ ኣይገርመኝም ገልቱ
ፈቅር ከፍፋ ከቀጠልሸ ብዙ ፈተናዎች ይመጣሉ ገና ካለ አቅሚ አባክሸ ፍቅርየ ሃይማኖት ይቀድማል የሚቱሉ👍
በጣም ሀይማኖት ይቀድማል❤❤❤
መለያዬት አለባችሁ በቃ አታስጠሉ ትውልድ የሚበክል ፍቅር ነው የእናተ
ተተኪው ትውልድስ ምን ይማር ባህሉን ወጉን ሀይማኖት የሌለው ፍቅር ምድነው ????
❤❤❤❤❤❤ደግሞ ምን ያስተምሩ በለሽ የተማሩም አይመስሉም ሀይማኖትን እየደበላለቁ
@@LehulumGezaalewuያልተማርሽ አንቺ ብታውቂ እንደዚ አትያቸውም ነበር የፍቅርን ያክል ቅንጣት እውቀት የለሽም
@@ElsaNegash-g8t እ የተማርሽው እሽ እባክሽ ሰውን አትሳደቢ አንችናኔ አንተዋውቅም አይደል እኔ ግን አልሰድብሽም እሽ እማየ ከቻልሽ አሰተምሪኝ😂ለማንኛውም በሚድያ ለምናቃቸው ሰወች ማንንም አታቆሽሽ የኔውድ እዳይመሰልሽ ላልሽኝ መልስ ያጣሁልሽ ጥሎብኝ እወድሻለሁ🙄🦶
ትክክል
እውነትሽነው እህት ሀይማኖት ከምንም በላይነው@@newacnt3261
እንኳን ዴና መጣችሁ የኔ ጠንበለሎች ፍቅረየ ተሽሎሽ ሥላየሁሽ ዴሥ ብሎኛል 🥰 ፉፉ ና ፍቅረየ መቼም አይለያዮ ቤተሠብ ሁሉም ይሥተካከላል 🙏
እየተለያዩ ምኑ ደስ ይላል እሙዬ😢😢😢😢
ምኑን ደስ አለን እሙየ😢
አይይይይ እሙየ
እሙየ በእ/ር ፀበል ትጠመቅ ንስሀ ትግባ በውስጥ ንገሪያት ድንግል ማርያምን ትጠይቃት 3 ቀን ሱባኤ ትግባ መልስ ታገኛለች በዛለ ይ ክለስ እየደረሰ ነው ትንሽ እረፍት ታደርግ ለትንሽ ጊዜ ከሱ ትራቅ በእ /ር ልለምንሽ ንገሪያት ስልኳን ባገኝ እኔ አዲስ አበባ ነው የምኖረው አግኝቻት በጠነክር ኮት
እሙየ❤
የይቱብች የመጨርሻ ፊርማችው ማየት የሚፍልግ ላይክ አርጎ ምርጥ ፊልም😂😂😂 ቀጣይ
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
Eko😂😂😂😂😂
ሰሞኑን የቡታጂራ ይቶበሮች ምን ሁነውነው😂
❤❤❤❤❤❤😂
❤❤❤🎉 ፉአዲ ወንዲሜ ማሻአላህ ስም ሲጀምር ደሥያለው በላይክ
እፉየ የኔ ልዩ ወድም አሠላም አለይኩም ሢል ድምፁ እና ማለቱ እደኔ ደስ ያለዉ❤❤
ጉድ ፈለ ዘንድሮ ቡታጅረ ውስጥ ምን እዬተከሄዳነው ጭንቀት ለይ ጭንቀት ወይኔ 😢 እረ ዩቲዩቤን መደለት አለብኝ 😢😢😢😢
እኔለራሱይቱብመግባትአስጠላኝ😢😢😢😢😢
Kkkkkkkkkk mdre getere ychawetubnal wey phone ye
እኔ ራሱ እያሰብኩ ነዉ
አራ እኔም ማዳላት አላብኝ
ፉፉዬ አሠላማለኩሞ ሥትልበጣምዴሦይለኛል. ቶሎብዬ በዴሥታ ላይክነውእማረግህ.
አይዞኝ ፉፉ የፍቅር ብዙ መፀዋትነት ብትከፍል ፍቅርዬ የምታሣሣ እንቁላል የሆነች ልጅ ነች😢❤❤❤❤
አረ እባክሽ እና እሱ ነዉ ሁሌ ምፆዋት መክፈል ያለበት
@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ እህቴዋ መጀመሪያ እምነቱ ላይ ይበርታልን ባለሂጃቧን እንመኝለታለን
ፉአድ የምን ማልቀስ ነዉ ቆፍጠን በል እደ ወድልጅ ጀነን ሲል ነዉ እባህን ለጠላት አታሳይ ማልቀስ ካለብህ እስጁድክ ላይ አላህ ፊት አልቅስ ሁሉን ነገር እሜስተካክልልክ አላህ ብቻነዉ ስለዚህ ካሜራ ፊት ስታለቅስ እዳላይክ አላህ ላተ ካላት የትም አቴድ
@@linaali8761 😢😢😢💔💔
❤❤❤👍👍👍
ሳህ
ሳህ
እምነትሽን አስቀድሚ መጀመሪያ እህታችን ፍቅር
ፍቅር ከምነት ይጀምራል ልጆችመዉለድ አይቀርምናከማን ይሆናሉ😢
ልክእደወሎዬወችነዋ ወሉውስጥ ከሙስሊምና ከክሪሲቲያን ይወልዱየለዴ በነሱነውዴየተጀመረው ምነውአራገባችሁ አሽቃባጭሁላ😮😏😏😏
@@ልጅቲጂየቴዲ አፍሮ ዘፈን ከእኛ ጋ አይሰራም ሀይማኖት ቀልድ አይደለም
እዉነት ለመናገር ፍቅር በጣም እየተጎዳች እኮ ነዉ ከእለት እለት ሰዉነቷ ለዉጥ እያሳየ ነዉ ፍቅርዬ አይዞሸ ዉድዴ ፉፋ አዞከ ወደሜ ❤❤❤
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣምም
😢😢😢😢😢
አወ የምር በለያዩ ነው እሚሻል ሁለቱም በየ ሀይማኖታቸው ያፍቅሩ
😢😢😢😢
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ፉፉ ሰላምታህ ደስ ብሎናል❤
ፍቅር ፀሎት አድርጊ እራስሺን አዳምጭ የኔ ውዴ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፉአዴ አብሽር ፍቅር አላህ ያሽርሽ ለያስችል አይሰጥም ጠንካራ ሁኑ
8:39 ጌታየ እባክህ እነዚህን ልጆች ፍቅር ከሚባል አውጥተህ አለያይልን ሀይማኖች ከፍቅርም ከሂወትም በላይ ውድ ነው ሻሚል ደሞ ፉ የሷ በሽታ ሳይሆን እዚህ ያደረሳት እሱ ነው ዛሬ 100k ስለገባች ነው እዙ እድወጣ የታሰበው ስልህነው
@@tube-2017 አወ እንደዚያ ነዉ ሊያባርሩት ፈልገዉ ነዉ ደግ አደረጉት ያባሩት ማን መፅዋት ክፈል አለዉ አብርሽማ አዉልቆ ነዉ የጣላት
አላህ ኸይሩን ይምረጥላቸዉ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ፉአድየ እደት ደስ እዳለኝ በአላህ ሰላምታ ስትጀምርፍቅርየንም አላህ ያሽራት❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፋፍ አተ ምርጥ ሠው ነህ አይዙህ ፈተና ያጋጥማል🎉🎉🎉
ዋለይኩም ወሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አህለን ወድም ፋፋ አላህ ኸይር መርጦልህ ነዉ ሣትጋቡ እደዚ የተፈጠረዉ ወደራሥህ ተመለሥ አላህን ፍራ አላህን አምፃህ መቼም ደሥተኛ አትሆንም እነሱ አደለም ለማግባት ወዳጅ እካን አርጋቹ አትያዙነዉ የተባለዉ
አላህ በቁራኑ እነዛ ካፊሮች እንሱን አይወዱዋቹም የነሱመገድ እሥክትከተሉ ብሎናል ተዉ የከፈልከዉ መሶዋት ላአላህ ተወዉ ወደላህ ሥትመለሥ አላህ ወደኸይር ይቀይርልሃል የማንም የምታለቅሠዉ ለአላህ ማረኝ ብለህ አልቅሥ❤
ማሻአላህ የእስልምና ቃላቶችህ ኑር አልብሰሁካል አልሃምዱሊላህ
እረ እባካችሁ እግዚአብሔር ፍሩ ምን አለ ብትተዋቸው ይሄ ደግሞ የማነው ሰገጤ አፍህን ዝጋው ምቀኞች ምን አይነት ገገማ ደነዝ ናችሁ ፍቅር የማይገባችሁ ኡፉ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ቅናታሞች ፍቅርዬ ፉፉዬ አይዞችሁ በርቱ አትስሞቸው ማንንም አታስተናግድ ጥፉ ከዚህ በሎቸው ውይ እንደው ባላወኮችሁ ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
ፍቅር ከፋፋ ሀይማኖት ይቀድማል አስብበት እዚህች አለም እይወት የሊፈል በእግዚአብሔር ፊት ወስ አይሆንልሽም !😢😢😢😢😢😢😢😢
እንተ ቢትለያዩ ሙስሊሞችም ክርስቲያንም ደስተኞች ነን በሁለችን ፍረቻ አለው ሙስሊሞች ለፉፉ ይፈረሉ ክርስተኖችም ለፍቅር እንፈረለን 😊😊😊😊😊😊😊😊
ገና ቪዲዮዉ ሳይጀመር ፍቅርን ስታለቅስ ያለቀሰ👍😢😢😢 የኔ ዉድ 😢😢😢 አሁንስ አንቺም ሄለንም አሳዘናቹኝ😢
እኔ የምር አልቻልኩም እንባየ ጠብ ነዉ ያለዉ😢😢😢😢
Fikri yena wid hiwetishin asitekakiye minm yakil hewet bekebidishm Abireham ga endatimelesh adera lanich ihonim imetinishim Abireham
ፍቅርየ እግዚአብሔር ይማርሽ ፉፉየ ዩቱብ ክፈት እናበራታትሃለን በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳቹ የእናንተ ነገር እቃእቃ ጨወታ እየመሰለኝ ነው ፍቅራቹ ወንድሞቸ 😊❤
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍቅርየ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ሲቀጥል ከራስ በላይ ለራስ የሚያውቅ የለም በመካከላችሁ ሌሎች ሠዎችን አታስገቡ አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ
የተረገማችሁ በቃ ልጆቹን ተዋቼው ፈጣሪ ፈቅዶ ነው ያገናኛቼው እነሱ አይደሉም መለያየተም አያስፈልግም የሰው አስተያየት አትከተሉ የራሳችሁን ተከተሉ😢😢😢😢
ድምሪኝ
ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ የፈድሻ ፊሚሊ ፍቅርዬ አይዞሽ ሁሉም ነገሪ ይስተካከላል ፉፉዬ ጨዋ ሰው ከጎኗ አትለያት አሁንም እገዛህ ያስፈልጋታል አብሽሩ ሲቀጥል ኮመታተሮች ለዚህ ነው ያበቋት በእናተ አልተጀመረ ፍቅር አይበገሬዋ እና ቀብራራው ጉዞ ወዴ ፍት💪💪💪💪💪
ፉፉ በሀይማኖቱ አይደራደርም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
,ፉአድ ወንድሜ ጠንከር በል አይዞ አላሀ ከአንተጋር ይኡን የራስእን ቻናል እንደምትከፉት ቃል ገቡተሀል እጠቡቃለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
1:01 ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤❤❤❤ሰላምታ እየመለሳቹ ዛሬ ኮሜቱን በሀሰናት ሙሉት ሰላምስላልከን ደስ ብሎናል
❤❤
❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሻትር እደዚህ ሠላም ስትል ደስ ብሎኝል
ለፋፊ ይህ አይገባውም ነበር አይዞህ ወድሜ 😢😢😢ፍቅርየም አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እምነትሽን ነገር አደራ ፍቅርየ😢😢😢😢
አዎ እግዚያብሄርን ፉፉ በጣም የዋህ ነዉ😢
@@Mmlk-wy3so በቃ መጠቀሚያ አደረጉት ድሮስ ምን ጠብቆ ነበር
እኔእምለው ወንድም ተብየዎች አሁንላይነውእንዴ ወንድምነታችሁ የሚሰማችሁ መጀመሪያ ወጣወጣሲሉ አትቆጣጠሩም አሁንላይያዙን ልቀቁን ምንድነው ደግሞ ፉአድ ከተሰበረችበት ነው የጠገነላቸው እድህባይሉት ደስይልነበር
አብሽሪ ፈፉዬ ይህ በሁሉም ያለ ነው በቤተሰው በኩል ሸክዋ ይመጣል ችግሮች ይፈጠራሉ ይህ ደሞ መቻል ነው ፍቅርዬ አይዞሽ ውዴ❤❤ ሻሚል በራስህም ቻናል ና❤
ፍቅርዬ አንችን ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም ፉፉዬ እባካችሁ አብራችሁ ሁኑ ፍቅር ትጎዳለች እባክህ ፉፉዬ አትራራቁብን❤❤ፉፉ እኮ አንገቶን ደፍታ ችግር ውስጥ በነበረችበት ያነሳት ጂግና ነው ምን ሁኑ ቤተሰብ አይዞችሁ አትለያዩም😢❤
ነበር ግን😢😢😢
የፍቅርየን ደስታ አንጂ አባዋን ማየት አንፍልገም የምትሉ 👍❤️❤️
Eraa ena enya meni agebani 😂😂😂😂😂
አዎ ፍቅርዬ እወድሻለሁ እምነታችሁ አይገናኝም😢😢😢😢
ፉአድ ግን አሳዘነኝ ምስኪን ፈተናችሁ በዛ እግዚአብኤር መፍትሄውን ይስጣቹ😢
betam new emwedshi fikr gn haymanot kehulum belay ybeltal ena ehte ebakshi atfr teykiw mkerw lhonlshi yichilal
ፉፉየ ላተ ይህ አይገባህም ነበር 😢😢 ፍቅርየ የኔ ማረ አይዞችሁ 😢እኮን ደስ አላችሁ በማያገባችሁ እየዘባረቃችሁ ይሄነው እምፈልጉት አ😢😢 ያሳዝናል😢
እኮ😭😭😭😭
ከፍቅር እምነት ይቀድማል ፍቅርዬ እወድሻለሁ ግን ጸሎት አድርጊ እባክሽንስ ለትንሽ ጊዜ ጸበል ቦታ ሄደሽ እራስሽን አድምጭ🙏
ፍቅር ዛሬ ግን አናደሺኛል ተሾመ ይሄድ የለብሽም ነበር ምክንያቱም ላንቺ ብዙ መሰዋዕት ካፍሎ ሊሻል ይሄን ያህል ተማሪዎች መሄድ የለብሽም ነበር የሚያዋጥሽ ፎአድ ብቻና ብቻ ነው ስለ ተሻለሽ ግ❤❤❤
እናቴ ሀይማኖታቸው ይለያያል እናም ቢቀርባቸው ጥሩነው ያሁኑ ቀላል ነው ግን ተጋብተው ሲወልዱ ህመም ነው ካሁኑ ሚስተካከል ያስቡ 😢
@@hayatmohammed1169 100ሽ እስከምትገባ ነበር የፈለገችዉ አለቀ
የምያዋጣት እምነቷ ነው ዚበይ😮
@@teje7615 ልጁ ምን አርጎ ነው መናረጋት እሱ 😳😳
@@teje7615 ታዳ ለምን ቀርባ ትጉዳለች ሠው
ወየኔ ሰታሳዝኑ ፉፉየ ፍቅረየ አይዟቺሁ እግዛብህረ እረዳቺሁ በጣም ነዉ እምታሳዝኑኚ አይመካራ
ማሻላሀቢቢ፣ፍአድ፣ሠላማለይኩምሲል❤ማነውእንደኔደስያለውአላህይጨምርልክማሻላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህወደቀጥተኛወን፣መንገድይመልስልክ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እንዴ ፉፉየ በችግርህ ግዜ ከጎንህ ነበረች እና ደግሞ በችግራ ግዜ ከጎኖ ነበርክ ስለዚህ ይሄ ለኔ አይገባኝም ማለት አትችልም ምክንያቱም እሳ አይደለችም ይሄን ያለችው ከችልክ ችግራቹህን በውስጥ ፍቱ ካልሆነ ግን እሱን ተወቃሽ አታድርጋት 😢ምክንያቱም በሽታዋ ይበቃታን 😢 ፍቅርየ እግዚአብሔር ያሰብሸውን ያሳካልሽ እህቴ 🥰🙏
ተይኝማ በባዶ ጠርቶዉ ከነህመምዋ፡ ለቃቅሞ እኝ ይላሉ እንዴ በማርያም ምንታርግ በማታዉቀዉ ነገር😢 ወዶ አረገላት ወዳ አረገትሉት፡ ምን አዲስ ነገር ቢኖር ነዉ፡ሴት በመሆንዋ የተደረግላት ብቻ ይነገርላት፡ እግዚአብሔር ያረገልን ሁሌ እንናገራለን ለምን ዉለታዉ ሰለማንመልሰዉ ሰጥቶ ስጡኝ ሰለማይል፡ እነዚ ሁለቱም ግን ይታዋወቃሉ ያደረግላት ያደረገትለት እንኳን ራሳቸዉ እኛም እናዉቀዋለን😊፡ በዛ ሲበዛብኝ ደረቅነኝ ደርቄ ልናገር እዉነት በኢየሱስ ስም
ትክክል
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ደምሩኝ
😢😢 አሜን
አሜን
@@FufuTube2biናት ግን የት ጠፍተክነው
ፉአድ ወድሜ አላህ በለኢላሀኢለላህ ሁሌየም እዳትርቅ ወድሜ ዱኒያ ጠፊናት
የኔ እናት ፍቅርዬ ሁሌም ስስቂ እጂ ስታለቅሺ ማያት አፋልግም👍👍👍👍😢😢😢😢
የኔ ወንድም ፉፉዬ በስመአብ እንዴት እንደሚያሳዝን 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ዋአለይኩም አሰላም አላህ ለሶም ፊዳ ይስጣት ባዲ ከጠመሩ እውነተኝፍቅር 🎉🎉🎉
ፉፉዬ የኔ መልካም የኔ አስታዋይ ፍቅርዬ የኔ ብሌን መቸም ቢሆን ፈጣሪ አይለያችሁ የምር ስፍስፍ ብየ ነዉ የምወዳችሁ ፉፉ የፍቅርን ነገር አደራ ላተ ሰተናል መጥፎ ኮሜት የሚኮምቱትን ዝም በሎዋቸዉ ማንንም እንዳሰሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እምነት ይቀድማል ፍቅር ማለት እምነት ነዉ
ዝም በይ እምነት ከሁሉም ይቀድማል😢😢😢
@@ሽዋ እረ እኛም ስለምንወዳቸው ነው እባካቹ ተለያዩ እያልን ያለነው
እምነት ከሂወት በላይ ነው
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏
አሚንንየኔውድእህት❤❤❤
የኔ ውዶች አይዞዋቹ ፈተና ምን ግዜም የለ ነው በርቱ ጠንክሩ ከሁሉም ነገር ፈጣርን አሰቀድሙ ❤❤❤❤
ፉፉየ የኔ የዋህ ሲክፋህ ማየት አልፈልግም 100 ከገባን ዩቱዩብ እንደምትከፍት ቃል ገብተህልን ነበር በራስክ ዩቱዩብ ናልን
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወብርካቱሁ አህለን ፉፉ& ሻሚል አላህ ይጠብቃችሁ ፉአድ ዩቱብ መክፈት አለብህ ላንተ ይህ አይገባህም ነበር ብቻ አላህ ካንተ ጋ ይሁን አብሽር ወደ ራስህ ተመለስ አላህ ላንተ ያለው የትም አይሄድም
በትክክል
ፉፉየ አብሽር ወንድሜ አላህ ያግዝክ
ፍቅር የሚባል ትልቅ በሽታ አላህ ያጥፍልን
እኔም እየተሰቃየሁ ነው ኢላሂ ኸይር እሺልን