ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሀገር አለኝታ የተሰጠሽ ከጌታኩክ የለሽ ማርያም የህይወት እንጀራ የኢትዮጵያ ሰላምመድሃኔዓለም ስራ ሰሪወጥመድ ሰባሪተመራጭ ስጦታከሁሉም ይበልጣል የናታችን ባታየያዝሽዉ ክርስቶስብስራትሽ እየሱስሁልጊዜ ጠብቂኝ መንገድ ላይ እንዳንቀር ከግባችን ሳንደርስ
በጣም ድንቅ ገዳም ነው አባቶቻችን እኛ ስደተኛ ልጆቻችሁን በፀሎት አስቡን ደጁን ለመርገጥ እንድያበቃና
ጌታ ሆይ ለደጅሸ አብቂኝ ኩክየለሸ እናቴ።
ወለተ ስላሴን በጸሎት እሰቡኝ እግዚአብሔር ይጥልኝ ይሐን ቦታ ሰላሳያችሁነ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለቦታዉ ያብቃኝ አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥልን ይችን ቅድስት ቦታ ማየታችን መታደል ነው እማዬ ለደጅሽ ይብቃኝ ከስደት መልሽኝ የአምላኬ እናት ከፍቱኛል አንችም ተውቄለሸ የለሁበትን ማን አለኝ ከአላቺ😭😭በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት
እመብረሐነሰ ሆይ ለደጂሽ ከእናቴ ጋር አብቂኝ የገዳሙ በረከት ይደርብን በእውነት እፅብ ድኖቅ ነው
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ሥራ!!
እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ለደጂሺይ አብቂኛ እኔ ባርያሺን
እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችን ደጆ አብቃኝ
እናት ኩኬየለሽ ማርያም የኔ እናት የተፈወስሁብሽ ቦታ በድጋሚ ለደጅሽ አብቂኝ
እጅግ በጣም ደስ በሚል መልኩ ታንጸዋል። ደስ የሚል ለዉጥ ነው።እኔ የማውቀው ከ2003 አ.ም አካባቢ በግቢ ጉባኤ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ አማካኝነት ነበር።በእውነት አሁን ላይ በጣም ደስ በሚል ልማት ላይ ነው።እመቤቴ ሆይ ዳግም ቤትሽን አይ ዘንድ ፈቃድሽ ይኹንልኝ።
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR EOTC FATHER WHO WERE GIVEN THE WISDOM AND KNOWLEDGE TO BUILD THIS INCREDIBLE CHURCH 🙏 AMEN TO GOD 🙏
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ. ጊዜ እስኪ ወደ አንተ መምጫዬ
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ለሱባዬ ለፀሎት የሚመች ስፍራ ነው የኩኬለሽ ማርያም ፀሎቷና ምልጃዋ በረከቷ ይድረሰን የተዋህዶ ልጆች ቦታውን ሄዳቹህ ከበረከቱ ተሳተፉ
እመብርሃን ለደጅሽ አድርሽኞ
እናቴ እመቤታችን አመ አምላክ ሆይ ኩክ የለሽ ደንግል ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ😘😘😘🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ
ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ግን የት ገብቶ ነዉ ለምን ኣንከታተልም ያሳዝናል 57ሽ ብቻ ነን ሌላ የፖለቲካ ነክ የሆነ ከ5 መቶ ሺ እስከ 6መቶ ሺ ይከታተለዋል በእዉነት ቤታችን ትተን የሰዉ ቤት ማድመቅ ጥሩ ኣይገጥመንም ያማል ኣባቶችም ምከሩን ቤታችሁ ትታችሁ ኣትሂዱ ብትሉን ጥሩ ይመስለኛል ከይቅርታጋር ልቦና ይስጠን
እናቴ ኩክ የለሽ ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢
እናቴ ኩክ የለሽ ማርያም ስላም ለኪ
ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂን ፤
እኔ ግራ የገባኝ ዳዊት በፍሊስጤማዉያን ዘንድ ሳለ በኛ ላይ ክፉ እንዳታረግብን ያሉት ለምን ነበር ንጉስ ሳኦልን ሊዋጉት እየተዘጋጁ ሳኦልስ ስለምን አለ በኔ ሰወች ላይ ክፉ እንዳታደርግ ብሎ ለምን ለመነዉ።
መሄድ ፈልጌ ነበረ አድራሻ ከየት ነው አገኘው መረጃ ሚገኝበትን ንገሩኝ
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ
መነሻየትነው
Fetari Ethiopian ena hzbochuan ybark ytebkln
Iedegeshe abkene.
Wishe I be here
Wubeteee setotayeeee enate maryammmmm
የሚስጥር ዋሻዬ አማ አዶናይ ኩክ የለሽ ሚስጥረኛዬ መሸሸጊያ የሰላሜ አርማ ናፈቅሽ እማምላክ
በእዉነት እጹብድቅ ቦታነዉ ለደጇታብቃን የኩኬለሿ ማርያም💠🤲 እስኪ የገዳሙ መገኛ ቁጥር ወይም አካባቢዉን የምታዉቁ እስኪ ጠቁሙኝ በኮሜት ጻፉልኝ ላኩልኝ ኤስኪ"በጰሎታችሁ አስቡኝ ወለተጊዮርጊስ እያላችሁ አባቴን ወልደመስቀልን አምብኛል በጸሎታችሁ አስቡሌኝ በማርያም
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ
እኔምእግዚአብሔርያድርሰኝየህንንቦታብርክትመካፋልእፍልጋለሁ
Ente.ebkeshe.ldegeshe.abkene.
ኩኬለሽ ማርያም ለደጅሽ አብቄኝ
እናቴ ኩኬለሽ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ
እረ ይህን ታላቅ ስራ ሰርታችሁ ሰርታችሁ በፈረንጅ አክተር ፎቶዎች አጥለቅልቃችሁ አሳነሳችሁ ታላቋን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ምንድን ነው የፍርጅ ፎቶ ማለት ቤተክርስቲያኑን ነው የፍርጅ ፎቶ የሚደርግበት ልቦና ይስጠን
የሀገር አለኝታ
የተሰጠሽ ከጌታ
ኩክ የለሽ ማርያም
የህይወት እንጀራ የኢትዮጵያ ሰላም
መድሃኔዓለም ስራ ሰሪ
ወጥመድ ሰባሪ
ተመራጭ ስጦታ
ከሁሉም ይበልጣል የናታችን ባታ
የያዝሽዉ ክርስቶስ
ብስራትሽ እየሱስ
ሁልጊዜ ጠብቂኝ መንገድ ላይ እንዳንቀር ከግባችን ሳንደርስ
በጣም ድንቅ ገዳም ነው
አባቶቻችን እኛ ስደተኛ ልጆቻችሁን በፀሎት አስቡን ደጁን ለመርገጥ እንድያበቃና
ጌታ ሆይ ለደጅሸ አብቂኝ ኩክየለሸ እናቴ።
ወለተ ስላሴን በጸሎት እሰቡኝ እግዚአብሔር ይጥልኝ ይሐን ቦታ ሰላሳያችሁነ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለቦታዉ ያብቃኝ አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥልን ይችን ቅድስት ቦታ ማየታችን መታደል ነው እማዬ ለደጅሽ ይብቃኝ ከስደት መልሽኝ የአምላኬ እናት ከፍቱኛል አንችም ተውቄለሸ የለሁበትን ማን አለኝ ከአላቺ
😭😭በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት
እመብረሐነሰ ሆይ ለደጂሽ ከእናቴ ጋር አብቂኝ የገዳሙ በረከት ይደርብን በእውነት እፅብ ድኖቅ ነው
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ሥራ!!
እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ለደጂሺይ አብቂኛ እኔ ባርያሺን
እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችን ደጆ አብቃኝ
እናት ኩኬየለሽ ማርያም የኔ እናት የተፈወስሁብሽ ቦታ በድጋሚ ለደጅሽ አብቂኝ
እጅግ በጣም ደስ በሚል መልኩ ታንጸዋል። ደስ የሚል ለዉጥ ነው።
እኔ የማውቀው ከ2003 አ.ም አካባቢ በግቢ ጉባኤ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ አማካኝነት ነበር።
በእውነት አሁን ላይ በጣም ደስ በሚል ልማት ላይ ነው።
እመቤቴ ሆይ ዳግም ቤትሽን አይ ዘንድ ፈቃድሽ ይኹንልኝ።
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR EOTC FATHER WHO WERE GIVEN THE WISDOM AND KNOWLEDGE TO BUILD THIS INCREDIBLE CHURCH 🙏 AMEN TO GOD 🙏
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ. ጊዜ እስኪ ወደ አንተ መምጫዬ
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ለሱባዬ ለፀሎት የሚመች ስፍራ ነው የኩኬለሽ ማርያም ፀሎቷና ምልጃዋ በረከቷ ይድረሰን የተዋህዶ ልጆች ቦታውን ሄዳቹህ ከበረከቱ ተሳተፉ
እመብርሃን ለደጅሽ አድርሽኞ
እናቴ እመቤታችን አመ አምላክ ሆይ ኩክ የለሽ ደንግል ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ😘😘😘🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ
ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ግን የት ገብቶ ነዉ ለምን ኣንከታተልም ያሳዝናል 57ሽ ብቻ ነን ሌላ የፖለቲካ ነክ የሆነ ከ5 መቶ ሺ እስከ 6መቶ ሺ ይከታተለዋል በእዉነት ቤታችን ትተን የሰዉ ቤት ማድመቅ ጥሩ ኣይገጥመንም ያማል ኣባቶችም ምከሩን ቤታችሁ ትታችሁ ኣትሂዱ ብትሉን ጥሩ ይመስለኛል ከይቅርታጋር ልቦና ይስጠን
እናቴ ኩክ የለሽ ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢
እናቴ ኩክ የለሽ ማርያም ስላም ለኪ
ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂን ፤
እኔ ግራ የገባኝ ዳዊት በፍሊስጤማዉያን ዘንድ ሳለ በኛ ላይ ክፉ እንዳታረግብን ያሉት ለምን ነበር ንጉስ ሳኦልን ሊዋጉት እየተዘጋጁ ሳኦልስ ስለምን አለ በኔ ሰወች ላይ ክፉ እንዳታደርግ ብሎ ለምን ለመነዉ።
መሄድ ፈልጌ ነበረ አድራሻ ከየት ነው አገኘው መረጃ ሚገኝበትን ንገሩኝ
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ
መነሻየትነው
Fetari Ethiopian ena hzbochuan ybark ytebkln
Iedegeshe abkene.
Wishe I be here
Wubeteee setotayeeee enate maryammmmm
የሚስጥር ዋሻዬ አማ አዶናይ ኩክ የለሽ ሚስጥረኛዬ መሸሸጊያ የሰላሜ አርማ ናፈቅሽ እማምላክ
በእዉነት እጹብድቅ ቦታነዉ ለደጇታብቃን የኩኬለሿ ማርያም💠🤲
እስኪ የገዳሙ መገኛ ቁጥር ወይም አካባቢዉን የምታዉቁ እስኪ ጠቁሙኝ በኮሜት ጻፉልኝ ላኩልኝ ኤስኪ
"በጰሎታችሁ አስቡኝ ወለተጊዮርጊስ እያላችሁ አባቴን ወልደመስቀልን አምብኛል በጸሎታችሁ አስቡሌኝ በማርያም