ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራን ከሚያስፈጽሙ አካላት ጋር ያደረጉት ግምገማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 374

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 10 หลายเดือนก่อน +17

    ንጉሥ አብቹ ገና 45 አመት የስልጣን ዘመን አሎት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ከነ ቤተሰብኦና የስራ ባልደረቦችዎት እረጅም እድሜ ተመኝቻለሁ።

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 10 หลายเดือนก่อน +27

    የጨለመ ጭንቅላት ይዘው ፀረ ልማት የሆኑት ፖለትከኞችና ወረኞችን እንደዘዚህ በሥራ አንገታቸውን ማስደፋት ነው።❤

  • @TsegaDemise
    @TsegaDemise 10 หลายเดือนก่อน +17

    እኔ በግሌ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋል ከዚህ በላይ ያድሎዎ እያልኩ።ከታላቅ አክብሮት ጋር አስተያየት ልስጥ።
    እንግዲህ አንድ ሀገር መንግስት አለው የሚባለው የድንበር ሉአላዊነት ሲከበር ነው፣ ከዛ የውስጥ ሰላም መጠበቅ እና የውጭ ጠላትን በጥቂት የሰው ኃይል(በመረጃ መረብ ደኅንነት) በኩል ማስቀረት ቢቻል ፣ ከዛ በረሀብ እና በመፈናቀል ውስጥ ያሉ ዜጎች ወደማምረት ብናስገባ በጥቂት ዓመታት ውስጥ እርሶም እኛም ማየት ወደምንፈልገው ሀገራችን ትደርሳለች።
    አመሰግናለሁ

  • @ኢብራሂምወጉ
    @ኢብራሂምወጉ 10 หลายเดือนก่อน +17

    ፓለቲካዊ አሻጥር ከሌለው ያስመሰግናቹሀል አደራ ዶ/ ር አብይ እናምንሀለን በርታ አሻጥር ከሌለው በሁሉም ነገር ከጎንህ ነን 🙏

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 10 หลายเดือนก่อน

      አሸርጋጅ

  • @efitib5423
    @efitib5423 10 หลายเดือนก่อน +19

    ከቢሮ ወደሰፈር።።።ከሰፈር ወደ ከተማ።።ከከተማ ወደ አገር።።።አዲስ አበባ ለሌሎች ክልል ከተሞች ሞዴል ሆና መሰራት አለባት።ከንቲባዋ በርቺ

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 10 หลายเดือนก่อน +8

    የአዲስ አበባ ❤️ከቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ❤️አሰደናድቂ ስራ በጥራት በእውቀት ሊት ተቀን እየሰሩ ያሉ በተግባርም ያሳዩ ትልቅ ክብር ምስጋና አለኝ ከአጋሩቾጋር እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳወት 🙏🏽🙏🙏🏽🙏

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile 10 หลายเดือนก่อน +3

    የከንቲባዋ ንግግር እውነት አስደናቂ ነው። እንደዚህ የተከናወኑ ነገሮችን ለህዝብ ይፋ ማድረግ ሊበረታታ ይገባዋል። keep going.

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን የሚመስል አስደናቂ ስራ ከማመስገን በቀር ምን ይባላል። በርቱልን። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @World13.
    @World13. 10 หลายเดือนก่อน +32

    እንደዚህ ካልሆነ ሀገር መቼም አታደግም በርቱ

  • @samcook9137
    @samcook9137 10 หลายเดือนก่อน +11

    በርቱ በጣም ደስ ይላል...በአገራችን ትልቅ ተስፋ እየፈነጠቀ ነው

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማልማት፣ዬሚጣል፣ባንዳ፣ታላለክዎች፣ናው፣ባሪቱ❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinbelete6932
    @mesfinbelete6932 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገራችን ትልቅ ተስፋ bright future እንዳላት የሚያመለክት ግምገማ ነው እናመሰግናለን ባለ ራዕዩ ጠቅላይ ሚንስቴር 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

    • @cricket3806
      @cricket3806 10 หลายเดือนก่อน +1

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @jiffarmaru1735
    @jiffarmaru1735 10 หลายเดือนก่อน +6

    Amazing team work. Well done

  • @የመጭረሻውዘመንወንጌል
    @የመጭረሻውዘመንወንጌል 10 หลายเดือนก่อน +2

    በሞላው አለም ፣ያደጉ ሃገሮች ዛሬ የምንስደድባቸው በዚህ መንገድ ነው ዛሬ ሳይሆን ለትውልድ ትልቅ ስዱትን ፣ምኞትን ኢትዮጵያዊ ባሃገሩ በርትቶ እንዲያድግ ትምህርትና ፣እውቀት ፣ስራና እውቀት ይጭምራል በርቱ ።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 10 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  • @user-AbbichuuAbbamalaa
    @user-AbbichuuAbbamalaa 10 หลายเดือนก่อน +17

    አዲስ አበባን እንደ ሀገር ትኩረት ተሰጥቷቸው እንድለሙ የታቀዱ ልማቶች በሙሉ በጀግናው መሪያችን እየተሳኩ ነው!

    • @megapackagetube1084
      @megapackagetube1084 10 หลายเดือนก่อน

      የአዲስ አበባ መሪያቹ የድንጋይ ጎስቋላ ገፅታን እንደቀየረው ሁሉ የዜጎቹን ጎስቋላ ገፅታ መቼ ነው የሚቀይረው?

  • @habetamugetahun3928
    @habetamugetahun3928 10 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ እግዛብሄን ያመነ ምን ይነካዋል ቃሉን በተግባር የሚተገብር እሽይ አመት ምራ❤❤❤❤

    • @YouAbeee
      @YouAbeee 10 หลายเดือนก่อน

      ግብረ ሰዶምን አምኖ የፈረመ መሪ እንዴት ነው እግዚአብሔርን እሚያም ነው ዘለአለም ላንኖር እውነት ብንናገር ሚዛናዊ ብንሆን

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@YouAbeee ጅል ጀዝባ እሱ ህግ ኢትዮጵያ አይሰራም ብላል

  • @user-AbbichuuAbbamalaa
    @user-AbbichuuAbbamalaa 10 หลายเดือนก่อน +15

    ለልማት በተለይ ለዘላቂ ልማት መከፈል ያለበትን ማንኛውንም መስዋዕትነት ከፍሎ አካባቢን ፣ ከተማንና ሀገርን ማልማት የግድ ይላል።

    • @ethiopiatiktok1568
      @ethiopiatiktok1568 10 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ለመኪና አደጋ ይስጥክ🙏🏿🙏🏿

  • @zenebe1567
    @zenebe1567 10 หลายเดือนก่อน +3

    “አሮጌ የወይን ጠጅ ሲጠጣ አዲሱን የሚሻ ማንም የለም፤ አሮጌው ይጣፍጣል ይላልና።”
    - ሉቃስ 5፥39

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 10 หลายเดือนก่อน +2

    ክብርት ከንቲባችንና ሌሎች ቲሞች ሁሉ በእናንተ ንጹህ ሥራ አ.አ. እንደ ስሟ አዲስ ሆና አብባ እናያታለን። ታጥቃችሁ ለሥራ ተነስታችኋልና በርቱ። ይህንን ራዕይ በማመንጨት እንድትሰሩ ያደረጋችሁ የልበ ሙሉው የክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ቅንና ብርቱ ታታሪነት ውጤት ነውና ደስ ይላል። ለሁላችሁ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ። እናመሰግናለን።

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 10 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏 She saved the people. Settled in a 💯 % better places! Bravo 👏

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከንቲባ አዳነችንን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ምንም ብልፅግናን ባልደግፍም ግን የአንቺን ጥንካሬ ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም።

  • @sameulbirhanu3162
    @sameulbirhanu3162 10 หลายเดือนก่อน +14

    የከተማው መስተዳድር ለምን 1997 የኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች ለ20 ዓመት የቆየን በቤት ኪራይ የምንገላታውን እንደ ዜጋ ቢመለከተን በጣም ችግር ላይ ነን እግዚሃብሔር በሚያውቀው ሌላ ምንም አልልም

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 10 หลายเดือนก่อน

      ሳሙኤል ብርሃኑ በእኔ ልብ ያለውን ነው ኮሜንት የፀሐፍከው ትክክል ነህ !

    • @amanuelbokrozion9567
      @amanuelbokrozion9567 10 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @bemenetbayi9972
      @bemenetbayi9972 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም አሳብ ነው።

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግኖች ይሰራሉ ያሳያሉ በዘመናችን ያላየነውን ውበት አይተናል ይህነው እውነት እናመሰግናለን ❤❤❤ውሻቹ ውውውው 🐕🐕🐕🐩🐩🐩🐩 እያሉ ግመሎች 🐪🐪🐪🐪🐪🐪🐪 ይገሰግሳሉ ያስቆማቸው የለም❤

  • @robelabraha6984
    @robelabraha6984 10 หลายเดือนก่อน +16

    As we said while the prime was building unit park.one should start from his home and later will continue to the rest..so the time came for the whole of addis to be built..thanks God!
    I can't wait to ride by my bike .My dream coming true!
    God bless u

  • @BerhanuLemi-ix8ss
    @BerhanuLemi-ix8ss 10 หลายเดือนก่อน +8

    ያበርታችሁ

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 10 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክልዶክተር አብይና ክቡር ከንቲባችን ከልብ ኮራሁባችሁ ችግር ለጊዜው ይኖራል ወደፊት ግን ኩራት ይሆናል ትውልድ ይኮራባችኃል ❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን ። ❤❤❤

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 10 หลายเดือนก่อน +2

    Stay blessed our sister kentiba Adanech cloning Arada piyassa u are doing the best of best job God is with you 👍🏾

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ ዓይነት ብሩህና ምጡቅ አእምሮ ያለው መሪና ተከታትለው የታቀደውን ሥራ የሚያከናውኑ ትጉህ ሠራተኞችን የሰጠውን ፈጣሪ አመሰግናለሁ። ምናልባት ተቺዎች እንኳን ቢኖሩ ብርሃን የሆነ ሥራችሁን እንጂ የዙርያችሁን ጨለማ አትዩ! በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። እንዲህ ነው ያለ ሙስና አገር መገንባት! ሌብነት ብቻ እንዳይኖር ተጠንቀቁ እንዳይውጣችሁ! ለእውነት ኑሩ!

  • @yelmahailemichael6468
    @yelmahailemichael6468 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያባቴ አምላክ ቡርቡር ያርግሽ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 10 หลายเดือนก่อน

    ዕድሜን የበለጠ ዕውቀት ይስጦት ዶ/ር ...! መርነት ይህ ነው የማይኮፈስ ስልጣኑን በአግባብ በውነተኛ መንገድ የመራ መር አንድ ድንቅ ባለራይ መር ኡፌ ኖሮኝ በቢልየን ቢለግስ ሞኞቴ ነው !!! ኢንሻሀላ አደርጋለው ለፈጣር ምን ይሳነዋል...! እርሶ ግን ኑሩልን ... ፀጋዎም ይስፋ ...!! አሚን !!

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 10 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባርከችሁ!!!!

  • @selammulgeta-m7n
    @selammulgeta-m7n 10 หลายเดือนก่อน +10

    ልማት መግለጫው የተሻለ ለውጥ፣ አስደሳች ፈጠራና ብርሃን ፈንጣቂ፣ አዲስና የበለጠ ጎደና ፈንጣቂ፣ የሰዎችን/ የህዝቦችን የደረሱበት የህይወት ማማ የሚያንፀባርቅ ነው።

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን ይሚሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለትውልድ የምትሻገር ሀገር ዛሬ ላይ ነገን እየገነባክ አያፀናክ ያለክ መሪያችን በርታልን

  • @ermiaszewde1970
    @ermiaszewde1970 10 หลายเดือนก่อน +3

    10q our beloved mayor Adanech Abebe keep it up.

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 10 หลายเดือนก่อน +12

    ውዱ መሪዬ ሺ አመት ንገስ

  • @rahelzewde2914
    @rahelzewde2914 10 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስታችን የአዲስ አበባ ኮሪደሮች ምቹ እና ለህዝቡ ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ እንዲሁም የከተማዋን ውበት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ መልሶ እየለማ ይገኛል!

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 10 หลายเดือนก่อน +1

    The best the best great job PM . Dr. Abyi great great adia keep going I proudest to You . God blessing Also all yours co worker good job God blessing ❤❤❤ Addis Abeba next two years looks like European countries .I dream that for shuer Thanks For creating new Addis flowers 🎉🎉🎉

  • @biyyag.2443
    @biyyag.2443 10 หลายเดือนก่อน +4

    It is a great work. My concern is that please include the pedestrian crossing and public toilets!
    Keep up the great work! Do what you can! Let others cry😢 ! That is their talent!

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน +9

    ኢትዮጵያ ብሔራዊ ልማቷን ለማፋጠን ከምታደርገው ጥረት በተጓዳኝ ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ጋር የምታደርገው ኢኮኖሚያዊ ትብብር የሚያስመሰግናት ነው።

    • @cricket3806
      @cricket3806 10 หลายเดือนก่อน +1

      #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
      #እየመጡ_ነው‼️
      #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @melkamufeyissa7439
    @melkamufeyissa7439 10 หลายเดือนก่อน +7

    Simply thank you...

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 10 หลายเดือนก่อน +12

    የኮሪደር ልማት ለሰፊው ህዝብ የሚሰጠው ጥቅም ትልቅ ነው።

  • @Brikti
    @Brikti 10 หลายเดือนก่อน +1

    Adanech Abebe ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏🏾

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 10 หลายเดือนก่อน +7

    በርቱ!!!

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 10 หลายเดือนก่อน +2

    ከቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በየፊናው የሚታየውና የሚጨብጡ የልማት አውታሮችን ላለፉት 6 ዓመታት ስታካሂድ ቆይተሃል ስናመሰግንህ አናልፍም

  • @selammulgeta-m7n
    @selammulgeta-m7n 10 หลายเดือนก่อน +11

    በስድስት አመታት ውስጥ የአዲስ አበባ ለውጥ አስደናቂ ነው የኮሪደሩ ልማት የበለጠ ውብ ገፅታን ያጎናፅፋል
    አዲስ አበባ ዳግም እየተወለደች ነው!

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ ንጉሰችን ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤❤

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 10 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል ልማቱ ጥሩ ነው። ግን እኮ የሠላሙ ጉዳይ እንዴት ነው? ልማት ለሰው ልጅ ካልሆነ ለማነው? በዘር ተቧድነን እየተጨፋጨፍን አይደለም ወይ? ከአ.አ. በ5ቱም መውጫ ሣይሣቀቁ በፈለጉት ሰዓት ወጥቶ መግባት ይቻላል ወይ?
    ሌላው ከሠራችሁ በኋላና ህዝብ ውዥንብር ውስጥ ከገባ በኋላ ሣይሆን ማብራሪያ መስጠት ህዝብ ካወቀውና በመተማመን ከተረዳችሁ በኋላ ነበር ወደሥራ መግባት።

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 10 หลายเดือนก่อน +7

    Dr. Abye need vaccation he works 24/7 great example great leader

  • @henokgizaw8450
    @henokgizaw8450 10 หลายเดือนก่อน +2

    Abyi Ahmed must continue lead Ethiopia ❤

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሽባሪው የውጪውም የሀገር ውስጥ ስማ ጆሮ የለህ መቼም ደሀ ለምን ተረዳ ብለህ መንግስን ይውደም የምትል ስማ ምንም ለሀገር አተዋጶ ይሌላችሁ መንግስትን ከያዘው ድንቅ የሀገር ግንባታ ልታቆሙት አትችሉም።

    • @fasilgultnhe9608
      @fasilgultnhe9608 10 หลายเดือนก่อน

      አንተ ተከፋይ አፍህን ዝጋ

    • @fasilgultnhe9608
      @fasilgultnhe9608 10 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ መጥቶልሀል

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሥራችሁ ደስ ይላል።ግን አዲስ አበባ የፌደራል ከተማ ስለሆነ እንጂ የሚገርመኝ አንድም የአዲስ አበባ ተወላጅ ከባለስጣኖቹ አላየሁም ከአብቹ ጀምሮ አዳራሹን የሞላችሁት አዲስ አቤን ወደ ጎን አድርጋችሁ እኛ እንስራልህ አንተ ዝም በል ብላችሁት ዝም ብለን የምትሰሩትን የምናይ አይነት ስሜት ተሰማኝ።ሥራችሁ ግን ጥሩ ነው አላማውም።

    • @TunuMidaso
      @TunuMidaso 10 หลายเดือนก่อน

      ጫት ለማን ትተህ ነው ሥራ የምትሰራው?

    • @lizhenen5395
      @lizhenen5395 10 หลายเดือนก่อน

      ማን ከለከለህ እሱ ከበሻሻ መጥቶ የዘመን ጭቅቅትህን ሲያራግፍልህ ነው የተገፋህ የመሰለህ? የእውነት መስራትና መለወጥ ብሎም የተሻለ ህይወት ከፈለክ ዛሬም ገና ተጀመረ እንጂ መች አለቀ መሳተፍ መስራት ማገዝ ትችላለህ😏

  • @NaniNati-z3s
    @NaniNati-z3s 10 หลายเดือนก่อน +3

    የአዲሳባ ልማት ነዋሪዉ አብሮ ለምን አይለማም ወደዳር ደሀዉን መወርወሩ መቼ ነዉ የሚቆመዉ ፕላኑን የጠበቀ እዛዉ የሚለማበት ላይ ለምን አይሰራም ሆን ተብሎ የማፈናቀል የሚመስል ሆኗል እባካቹ በተወለደበት ባደገበት አካባቢ አብራቹ ከህዝቡጋር አልሙት የአዲሳባ ህዝብ ምስኪን ነዉ ቦብ ሲወረወርብዎ ለሂወቱ ሳይሳሳ ያተረፉዎት ህዝብ ወደ ዳር አይወርዉሩት የለማዉን ሰፈሩን ለማየት ቢያንስ 3 ታክሲ ይዞ ካልመጣ አያየዉም ምን ባረገ እንደዜጋ በጣም ያማል አሁንም ስለፈጠራቹ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 10 หลายเดือนก่อน +6

    አብይ አስተዳደር ወደፊት ታሪክ ያመሰግናችዋል ለሰራችውት መልካም ስራ፣እኔ የማንም ደጋፊ አይደለውም ግን በታም ትልቅ ስራ ለሚቀትለው ትውልድ እየሰራችውት ነው ቀትሉበት።

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያሉ ልምዶችን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ምቹ እና አአ አበባን እንደ ስሞ አዲስ አበባ ለማድረግ የሚደረግ ጥረት ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል

  • @selammulgeta-m7n
    @selammulgeta-m7n 10 หลายเดือนก่อน +6

    አዲስ አበባን እንደ ስሟ እየለወጠ የሚገኘው አቢቹ ነው
    የአዲስ አበባ ለውጥ የአፍሪካ ለውጥ ጭምር ነው!
    ድህነትን ለማሸነፍ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ዜጎችን ያማከለ ለውጥ ወሳኝ ነው

  • @TigistMihret-u6o
    @TigistMihret-u6o 10 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ በሰጡት የስራ አቅጣጫ መሰረት የቀረበዉ ግልፅና ደስ የሚል ነው ደግሞ አስበው አቅደው አዲስ አበባን የመለወጥ ስራ እንዲሰራ ያረጒት የስራ አቅጣጫ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ ጅግና ኖት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanabdu
    @amanabdu 10 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ አስተዋዩ የዘመኑ እና የወደፊቱ አለም የተረዳ ብቸኛው ፖለቲከኛ።

  • @Sabafricans
    @Sabafricans 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች በርቱልን

  • @dinkalemgetahun4970
    @dinkalemgetahun4970 10 หลายเดือนก่อน +1

    Great Appreciation for the vision. Major change also observed as PM acknowledges the AA People and task force teams. Eager to see the beautiful city!!

  • @tadeledeme
    @tadeledeme 10 หลายเดือนก่อน

    እጃችሁ ይባረክ በርቱ ፍፃሜውን ያሳየን::

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 10 หลายเดือนก่อน

    amazing team works realiy well done great respect thanks to the leadership of mayor Adenech Abibibe !!!❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 10 หลายเดือนก่อน

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 10 หลายเดือนก่อน +3

    አድዋ ራሱ ኮሶቮ ነዉ የሚመሰለዉ፤ማነዉ አነደዚህ አይነት ገድግዳ የሰራዉ፤ልከ አየደለም ሰህተት ነዉ።

  • @AbduAbduka-y9u
    @AbduAbduka-y9u 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተ እንደ አምላክ ያለ ስህተት የተፃፈ ሪፖርት ብታቀርቡም መሬት ላይ ያለዉ ምስኪን ህዝብ ያዉቀዋል ደሞ ሌብነት ካለበት ዘር ይላል ሳያፍር እየተዋወቅን

  • @solomonterefe785
    @solomonterefe785 10 หลายเดือนก่อน +7

    “ property right “የለህም እንደፈለግን እናፈናቅልሃልን " ፍርድ ቤቱ ኬኛ ...ፖሊሱ ኬኛ .."መርኬ ቁጭ ብለህ እያየህ ጠብቅ እየመጡብህ ነው ...የመሬት ወረራው ካልገባህ ትፈናቀላለህ

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጠቅላዩ ለሃገር ልማት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እየሰራ በተግባር እያሳየን ነው።

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 10 หลายเดือนก่อน +1

    መዳንአለም ይርዳቹ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selammulgeta-m7n
    @selammulgeta-m7n 10 หลายเดือนก่อน +6

    ዐብቹ አዲስ አበባን እንደስሟ አበባ ለማድረግ በምርጫ ጊዜ ቃል የገባውን እየፈፀመ ነው!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 10 หลายเดือนก่อน +3

    Great respect and thanks to the leadership of Mayor Adanech Abebe, Taytu II -The Iron Lady of Ethiopia. Thank you for leading an important developmental transformation works in our capital city with a focus to the city's residents. Seeing is believing. Tge Addis residents are proud of you!! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @EwnetuZegeye-l2c
    @EwnetuZegeye-l2c 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ልማት የአዲስ አበባን ገጽ ለመለወጥ በመጨረሻ የዉጭ ተመልካች ከመጡበት ሀገራቸው ሲመለሱ ጎብኝዎች የማርካል。

  • @YouAbeee
    @YouAbeee 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ኢትዮጵያየ በአስመሳዮች እጅ ወድቀሻል እግዚአብሔር ከተኩላዎች ይገላግልሽ እምየ እናቴ

  • @rabiradebela5062
    @rabiradebela5062 10 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ከግዜ በኋላ ተግባሩ እራሱ አፍ አውጥቶ ይናገራል!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🏆🏆🏆🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birkeyohanis9158
    @birkeyohanis9158 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልማቱ ጥሩ ነው ደስ ይላል የሴት አንበሳ ነገር ግን የቤተክነት ቤቶች የፈረሱትንም ስቧቸው ነጋዴዎችንም ነዋሪውንም

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 10 หลายเดือนก่อน

    በልማቱ በጣም ደስተኞች ነን ለውጥ የግድ ነው ለብዙ አመታት ኮንደሚንየም የቆጠብነውም ፈጣን ምላሽ ከእናንተ እንጠብቃለን በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ !!

    • @tigist9810
      @tigist9810 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @user-absinia
    @user-absinia 10 หลายเดือนก่อน

    እንደዝህ ካልሰራን አንለወጥም! አይዟቹ በርቱ ለትውልድ የምትከፍሉትን ዋጋ ታሪክ አይረሳዉም!

  • @jehovahjirehfamily6359
    @jehovahjirehfamily6359 10 หลายเดือนก่อน

    የሃገር ግንባታን ለፓለቲካ ፍጆታ መጠቀም አቁመን ከመንግስት ጋር አብረን የምንቆምበት ወሳኝ የታሪክ አጋጣሚ ላይ ያለን ይመስለኛል...በዚሁ መቀጠል ከቻልን ኢትዮጵያችን በእርግጥም ትበለፅጋለች...አሁን ተስፋ እየታየኝ ነው!!

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz 10 หลายเดือนก่อน +5

    This is a PM focusing on local city issues and forgetting the rest of the country is in turmoil and civil war

  • @collabitc4850
    @collabitc4850 10 หลายเดือนก่อน +2

    Addis Ababa City needs to erect a statue or nama a roundabout for Mayor Adanech Abebe! Superb public service in the City's 100 plus years. In just under 3 years of work!

  • @AklogGbreegizabher
    @AklogGbreegizabher 10 หลายเดือนก่อน

    ክትትሉም ጥሩነው ውጤቱንም እስተመጨረሻ ውጤቱም ሊታወቅይገባልአንድስንዝ መሬት ባለይዞታውንም የመንግስትን ጥቅም ስለሚጎዳ ።

  • @AdamTshabalala-e5g
    @AdamTshabalala-e5g 10 หลายเดือนก่อน +6

    These is a time to change

  • @solosolo3351
    @solosolo3351 10 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ስራ አልቆ ማየት እና ከተማችንን በተለየ ውበት ማስተዋል ማስታወስ የምንችልበት ጊዜ ይሆናል ብዬ አምናለሁ🙏🙏🙏

  • @AnbesawmogesHaile
    @AnbesawmogesHaile 10 หลายเดือนก่อน +1

    Viva Adanech....❤❤❤❤❤

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማደግ፡የምንችለው፡ከዘመኑ፡ጋር፡ተያይዞ፡ስንጋዝ፡ነው፡በርቱ

  • @tsion5088
    @tsion5088 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ የብልጽግና ደጋፊ አደለሁም ። ከንቲባ አዳነች አበቤ የተናገሩትን ማመን አቅቶኛል ። በተለይ የነዋሪዎች እና የቅርሶቹ ጉዳይ እውነት ከሆነ የምናየው ይሆናል 💚💛❤🙏

  • @thanksgod5065
    @thanksgod5065 10 หลายเดือนก่อน +8

    please mention public toilets in all the area

  • @በላይDዲያ-BELAYMEDIA
    @በላይDዲያ-BELAYMEDIA 10 หลายเดือนก่อน +1

    keep on it,that is appreciated

  • @kassechdemissie1374
    @kassechdemissie1374 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አብይ ዲያስፖራውንም መጋበዝና ለገራቸው አስተዋፆ እዲያደርጉ አድረግ ነው.❤

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለወደፊት የከተማ ባቡር ሊኖር ስለሚችል መንገዶች ሲሰሩ ያንን ያሰበ ቢሆን ጥሩ ነው በተለይ ከሁለቱ ሀስፖልቶች መሀል ሰፋ ያለ ቦታ ካለ ያ ለወደፊት የ ከተማ ባቡር ሀዲድ መስርያ ሊሆን ይችላል

  • @zufankonjo4163
    @zufankonjo4163 10 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ለውጡ ደስይላል ታሪክ ስርቶ ማለፍ ቀጣዩን መጪ ያበረታል ለሀገሬ ምንስርቼ አለፍኩ በስልጣን ዘመኔ ከሚለው ወቀሳ ነፃ መሆን ካማራ ክልል ጋር ያለውንም ችግር ፍቱ ወንድማማች ነው እያለቁብን ያሉት በዚም በዛም የንሮ ውድነትን ማረጋጋትበቀጣይ ወደፋብሪካው ላይ ትኩረት ቢደረግ ለሚፈርስባቸው ደሞ የቀበሌ ቤት አለ ሶስት ትልልቅ ፎቅየሚሰራ የድሮ አባዲና ያሁን ሬድዮ መገናኛ አጠገብ ተጠቀሙበት በርቱ

  • @tadessebogale4980
    @tadessebogale4980 10 หลายเดือนก่อน +7

    አቶ ዛንጥራር ያቀረቡት ሪፖርት እውነተኛ አይመስለኝም ምክንያቱም ወንድሞቼ በቂ ጊዜ ሳይሰጣቸው በሶስት ቀን ውስጥ እንዲያፈርሱ፣ ግምቱም ሳይነገራቸው ለጊዜውም የሚኖሩበት ምትክ ቤት ሳይሰጣቸው ወይም ቤታቸውን እስከሚጨርሱ ለኪራይ ቤት ግምት ሳይጧቸው ነው እንዲፈርስ የተደረገው በመሆኑም የሚያሳዝን ስራ ነው የተሰራው አሁንም ቶሎ እርማት ቢደረግ ይሻላል

  • @Distantvoyager0011
    @Distantvoyager0011 10 หลายเดือนก่อน +2

    የዚህ ኮሪደር ጉዳይ 'ትለብሰው የላት ትከናነበው አማራት' አይነት ነው!
    እስቲ ይሄን ሁሉ ገንዘብ የረባ የጤና ተቋም፣ የረባ የትምህርት ተቋም እና የትራንስፖርት በመገንባት ላይ ቢውል ምን ነበረበት? እጅግ የወደቀ የጤና system እንዳለን መቼም ይታወቃል። የትምህርቱን ነገር ትተነው ማለት ነው።
    ነገሩ ከእንዲህ አይነቱ የአላዋቂ ስብስብ ከኮሪደር የተሻለ ሀሳብ መጠበቅ ከባድ ነው። ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳየን። ይኸ ሁሉ ግፍ አንድ ቀን ገንፍሎ መውጣቱ አይቀር መቼስ!

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 10 หลายเดือนก่อน

      ይሄ እኮ ከጠቀስካቸው ጋር የሚያያዝ መሠረተ ልማት እኮ ነው ። ሀሳብህ ውሀ አያነሳም

    • @Distantvoyager0011
      @Distantvoyager0011 10 หลายเดือนก่อน

      @@danielfite5380
      ኮሪደሩ ላይ ሆስፒታል እና ትምህርት ቤት ይገነባል ሲሉ አልሰማሁም። እጅግ የወደቀ የጤና system እንዳለን መቼም ይታወቃል። የትምህርቱን ነገር ትተነው ማለት ነው። ሌላው ቢቀር ይሄ ሁሉ ገንዘብ የጤና ተቋማትን ማሻሻል ላይ ቢውል አይሻልም ነበር? ቀድሞውንስ ኮሪደር ቸገረኝ ያለው ህዝብ የቱ ነው? እኛ የምንጠይቀው ሌላ፣የሚቀርብልን ሌላ። አልተገናኝቶም!!

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 10 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ስር ያሸንፋል እውነተኛ ስር ድምጽ ያስጠፋል እውነተኛ ስር ያኮራል አዲስ አበባን ልትለውጡ ጎንበስ ቀና ለምትሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ
    ለቲሞች አደራ ዲዛይን ላይ የህዝብ መፀዳጃ እንዳይረሳ
    ሌላው እንደ ሀሳብ ነው ለያንዳዱ እንባሲዮች 1ኪሎ ሜትር አሰርተው የሀገራችውን ስም የመንገድ ስም ቢሰየምላቸው አንደኛ ሀገርን ከሀገር ያስተሳስረናል ሁለተኛ ወጪ ቁጠባ ነው ለኛ
    ክብርት ከንቲባ ያስቡበት
    መጨረሻውን ያሳምርልን
    ፍቅር ለሁላችን ፍቅር ለሀገራችን

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሕዝቡን ልብ ግን አሳልፎ ሰቶችኃል እግዚያብሔር ከተማን አፍርሶ መስራት ጉድ እኮ ነው እነዚህን ባለራይዎች እናግዛቼው ባይሆን ማገዝ ቢያቅተን ዝም እንበል

  • @ባለራዕይአይቆምም
    @ባለራዕይአይቆምም 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው እግረኛ መንገዱ ለዊልቸር የሚመች ቢሆን ዳርና ዳር ምሐል እንደርዝመቱ መውረጃ ቢኖረው

  • @zurettube638
    @zurettube638 10 หลายเดือนก่อน

    በረቱ👏👏👏👏👍👍👍🎉🎉🎉

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ጥሩና ምርጥ ሔደት ነው በርቱ ግን ለተነሺዎችም እያሰባችሁ ለሚያለሙትም ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ቢሆን ይበልጥ ያማረ ይሆናል

  • @SelamawitMikaelannu
    @SelamawitMikaelannu 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እና የኔ ቤተሰቤ በዚህ ጨዋታ የሚመስል ነገር የተነሳን ነን ነገር ግን እሷ የምታወራው እና እኛ የሆነው ይለያያል አስመሣዮች ቀን ያጠፋቸዋል

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 10 หลายเดือนก่อน

    እንዳው የኛንም ሰፈር በያቹልን ❤❤