ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Black-2024
    @Black-2024 10 หลายเดือนก่อน +1

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @selammulgeta-m7n
    @selammulgeta-m7n 10 หลายเดือนก่อน +21

    በአዲስ አበባ በአጭር ዓመታት ውስጥ የተከናወኑ የመንገድ ግንባታና የማስዋብ ስራዎች እጅግ አስደናቂ ናቸው፡፡

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 10 หลายเดือนก่อน +11

    አሜንንንንንንን አባታችን ምርቃቶዎ እንዴት ደስስስስስ ይላል የዋህ አባት ለአላህ አደራ ስጥቼአለው አሉ ኑሩልን❤❤❤

  • @Jh-wb3sj
    @Jh-wb3sj 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን የኢትዮጲያ ጀግኖች ተባረኩ❤

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 10 หลายเดือนก่อน +15

    ተባሬክ እናቱ ❤ አስለቀሽኝ❤

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 10 หลายเดือนก่อน

    የእኔ አንበሳ አብችዬ እንወድሐለን አድዬ ጀግኒት ከንቲባችን እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShegerPress-cn8du
    @ShegerPress-cn8du 10 หลายเดือนก่อน +11

    መዲናችን የምድር ገነት እንድትሆን ላስቻልህልን ክቡር ጠሚ አብይ አህመድ ክብርና ምስጋና ይድረስህ

    • @amanaklog73
      @amanaklog73 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሽቃባጭ አያነበውም እኮ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 10 หลายเดือนก่อน

      ቅዱስ ፡ ስላሴ ፡ የፈሰሰውን ፡ ደም ፡ አስበህ ፡ በጠንቋይ ፡ የሚጠቀመውን ፡ መሪ ፡ እሰርልን

  • @vghbbv1366
    @vghbbv1366 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታዬ ሆይ ሀገራችንን አንተው ጠብቅልን ሰውም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 10 หลายเดือนก่อน

    #አባቴ_ሸይክ_እግዚአብሔር (አላህ) ይባርካችሁ ። ❤❤❤

  • @alisalem3168
    @alisalem3168 10 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ❤❤❤❤❤

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 หลายเดือนก่อน +8

    መቶ ተከፋይ ካድሬ ሰብስቦ መለፈፍ አንድም አገራዊ ፋይዳ የለዉም ተመዝኖ የወደቀ ጄኖሳይደር ማፍያ ስርአት አልበኞችን የትም አይሻገሩም የጊዜ ጉዳይ ነዉ ስርአት አልበኛዉ አብይ ይወገዳል ::

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.Abiy you are such outstanding and greatest leader ever in Ethiopian history!!! God bless and long life for you and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ ✨️ 🇪🇹 🙏 ❤️.

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 10 หลายเดือนก่อน +25

    ህዝብ ከመንግስት ጎን ከተሰለፈ እና ከተመካከረ የትኛውንም ችግር መቅረፍ ይችላል፡፡

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน +21

    አብቹን ሁላችንም ሳንታክት ሁልጊዜ ተባብረን በአንድ ላይ ብናግዘው እስካሁን ካየናቸው ለውጦች በእጅጉ የላቀ እና አኩሪ የሆነ ለውጥ ሊያሳየን የሚችል መሪ ነው!

  • @SelamSelam-ts3ci
    @SelamSelam-ts3ci 10 หลายเดือนก่อน +7

    አዲስ አበባን እንደ ሰሟ ያማረች እና የተዋበች ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ተግባራት ለሌሎች አካባቢዎች እና ሀገራትም ምርጥ ተሞክሮ የሚሆን ነው፡፡

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤ እንወድሃለን ❤️

  • @user-AbbichuuAbbamalaa
    @user-AbbichuuAbbamalaa 10 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ ናት! የአዲስ አበባ ከተማ የብልፅግና ጉዞውን የተሳካ ያደረገችው በየቀኑ የተጀመሩ ስራዎችን በማጠናቀቅ ነው።እናመሰግናለን ዐብቹ !

  • @Hailuhailu-v8j
    @Hailuhailu-v8j 10 หลายเดือนก่อน

    ሴትየዋ እውነታቸውን ነው ብልፅግና እድሜ ይስጠው

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን በአንደኝ የተናገረቹ አስለቀሰቺን 😥😥😥😥😍😍😍አብቹ እግዚአብሔር ይርዳክ ጀግና መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SelamSelam-ts3ci
    @SelamSelam-ts3ci 10 หลายเดือนก่อน

    ለዜጎች ምቹ የሆነ የአፍሪካውያን መዲና የሆነች ታላቋን አዲስ አበባ የገነቡን ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ክብርና ምስጋና ይገባሃል፡፡

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 10 หลายเดือนก่อน

    ❤ሞት ለአፓርታይድ ጨፍጫፊው አብይ አህመድና ተባባሪዎቹ

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 10 หลายเดือนก่อน +8

    I am excited to see our leader's commitment to making Addis Ababa smarter align with global standards.

  • @HammadSaiid
    @HammadSaiid 10 หลายเดือนก่อน

    የኛ ጀግነዉ መሪ በሱሁ ዘመን እትዮጵየአ ከፈለች❤❤

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน +10

    አብቹ መግለፅ ከቃል በላይም ነው! ለችግሮች መፍትሄ ለማፈላለግ የሚሄድበትን መንገድ ሳስብ ያሳለፍንባቸው ሁነቶች በሙሉ ምስክር ናቸው! ሁሉም ሰው የዚህ ያህል ሀላፊነት ወስዶ ለሚፈጠሩ እያንዳንዱ ነገሮች አርቆ ማሰብን ሊላበስ ይገባል!

    • @ወሪያ
      @ወሪያ 10 หลายเดือนก่อน

      ወሬ

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy 10 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን
    ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ሰላም ይስጣቹ

  • @Hulubante-d7o
    @Hulubante-d7o 10 หลายเดือนก่อน +4

    ብልፅግና ብልፅግናን ሰብስቦ ከሕዝብ ከተዉጣጡ ጋር ጠ/ሚ ዉይይት አካሄዱ ።ጭብጨባ ማሰማት እስከመቼ አታሎ መዝለቅ ይቻላል።

    • @genetregassa9625
      @genetregassa9625 10 หลายเดือนก่อน

      Fandya

    • @Bizuneshatlaw
      @Bizuneshatlaw 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetregassa9625ጋላ ከብት

    • @Bizuneshatlaw
      @Bizuneshatlaw 10 หลายเดือนก่อน

      የእንሰሶች ስብሰባ

  • @derejebelayneh5424
    @derejebelayneh5424 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሚደግፏችሁን ሳይሆን ጥያቄ ያላቸውን ሰዎች ማወያየት ይሻላል። ከሙገሳ ይልቅ ጉድለትን የሚያሳይ ቢሆን ይመረጣል።

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 10 หลายเดือนก่อน

    The Kelel I was born in❣️ቃላት ያጥረኛል Abiy&Team የልማት አርበኞች ብዙ አርበኞች ያፈራል። እግዝያብሄር አለ💗🙏🏽

  • @ShegerPress-cn8du
    @ShegerPress-cn8du 10 หลายเดือนก่อน +4

    ከሰሩ አይቀር ልክ እንደ ገበታ ለሸገር፣ የጫካው ፕሮጀክት፣ እንጦጦ ፕሮጀክት እና መዲናዋን የማስዋብ፣ ወዘተ ስራዎች ነው፡፡ እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር፡፡

  • @biliseekumara
    @biliseekumara 10 หลายเดือนก่อน +13

    ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ በአጭር ጊዜ መጨረስ በብልፅግና ዘመን እውን ሆኗል፡፡

    • @Moral-please
      @Moral-please 10 หลายเดือนก่อน +1

      የቱ ነው ግዙፍ እስኪ አንዱን ጥቀስ? ግዙፍ ፕሮጀክትስ የሚያስብለው መለኪያው ምንድን ነው ?

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሌላው አንድ ትልቅ ነገር ? ዘረኝነት ለእኛ ኢትዮጵያን በምንም ምንገድ የማይቻል ቀላል ያልሆነ ሳይሜትላይ ኮሺን , ነው ! ይህን በሺታችንን እርግፍግፍ አርገን መጣል አለብን????🙏🏿

  • @mareemaahmed7191
    @mareemaahmed7191 10 หลายเดือนก่อน

    አንድ እንሁን አንድነት ሲመጣ ማሸነፍ ይመጣል አላህ የሀገራችንን ጠላት ከዉጭም ከግቢም ያሉትን አላህ ያጥፍልን ያረብ

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርኮት አብቹን ይጠብቅልን

  • @user-Tefera
    @user-Tefera 10 หลายเดือนก่อน +20

    Thanks to our leaders ( Abiy & Adanech) for prioritizing sanitation initiatives in our capital. Cleaner streets and public areas make our city a better place to live than ever!

    • @AlexEt-vm5ux
      @AlexEt-vm5ux 10 หลายเดือนก่อน

      Abiy & Adanech are killers and world is watching, this is Oromoma government and Fano will dismantle them soon

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 10 หลายเดือนก่อน +1

    አብቹ❤❤❤❤

  • @nineeleven3866
    @nineeleven3866 10 หลายเดือนก่อน +10

    የስልጡን ማህበረሰብ መገለጫ የሆነው ሰላምን ከመንግስት ጋር ተባብሮ ማስጠበቅ ተግባር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባዋል፡፡

  • @Moral-please
    @Moral-please 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሌላውን ስራ እያንኳሰሰሱ እኔ የተሻልኩ ነኝ ማለት ትክክል አይመስለኝም ። ለመደነቅ ማድነቅ ተገቢ ነው ።የእውነት ለመወደድ የእውነት መውደድ ያስፈልጋል ። የኔ ስራ ወርቅ የነኛ አመድ ማለት ግን ለሌሎች ስራ ያለን ንቀትና ጥላቻ በግልፅ ይናገራል ። ይሄ መልካም አይደለም በተለይ ሀገር ከሚመራ ሰው በዚህ አይነት በጣም ተራ ፋክክር ውስጥ መግባት በጣም አሳፋሪ ነው ። በበኩሌ የእስከዛሬው የኢትዮጵያ ችግር መንስኤ የቱ ጋር እንዳለ ተረድቻለሁ ። አሁን ረፍዷል ቢቻል ቀሪውን ሀብትና ሰው ማትረፍ ይቻላል ። በዚህ አይነት ሀሳብ ሀገር አይመራም ። ያደገ ከፍ ያለ ብልሀት እና ጥበብ ያስፈልጋል ። እግዚአብሔር ለርስዎ እድሉን ሰጥትዎት ነበረ ነገር ግን በግል ጥላቻ እና ፍላጐት ተይዘው እድሉን አልተጠቀሙበትም አሁን ሁሉም ነገር አብቅቷል ። በርግጥ የርስዎም ልብ ያውቀዋል ። ልክ እንደ ሳኦል እድል ተሰጥቶት እስራኤልን ምራ ተባለና እግዚአብሔር ያልሰጠውን የክህነት ስራ ልስራ ሲል ጌታ ስልጣኑን ከላዩ ላይ ገፈፈው ። የሚገርመው ስልጣኑ ሞገሱ ተገፎ ራሱ እስኪሞት ድረስ እስራኤልን ይመራ ነበር ። እርስዎም ከጌታ የሆነውን ሞገስና ስልጣንን ካጡ ሰንብተዋል ነገር ግን በራስዎ ክፋ መንገድ ጥላቻን በመስበክ ለመቀጠል ፈልገዋል ሳኦል በተራ ሰው እጅ በሻምላ ተወግቶ ነበር የሞተው ምናልባት የእርስዎም ተመሳስሎሽ ይኖረው ይሆን ? እስኪ መጪውን አብረን እናያለን ። ካለፈው ስህተት መማር መልካም መሰለኝ ክፋት፣ ተንኮል፣ ጥላቻ እና እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ የኔ ብቻ ነው ምርጡ የትም አያደርስም ። እርሶ እኔ እኔ እኔ ነው የሚሉት በነገራችን ላይ አብርዎት የሚሰሩት ሰዎች አይደሉም እንዴ ቢያንስ እኛ አይባልም ? ይገርማል እኔነት ። ረፈደብዎት ፣ ረፈደ ፣ረፈደ ነገሩ ስዎችን ሰብስቦ በማዋራት ከመፈታት አልፏል ። 😊

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 10 หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ይጠብቅህ። በርታ። አይዞህ

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน

    ጠ/ሚ ዶክተር አብይን በማገዝ፤ ኢትዮጵያን ለማሻገር የህዝቦቿ ሰላም ወዳድነት የህዝቦቿ አልሚነት የህዝቦቿ የመተባበር ጽናትና ቁርጠኝነት ወሳኝ ስለሆነ፤ ለስኬቱ መረባረብ አለብን!

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ ዉይይት በከተማዉ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ይረዳል

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 10 หลายเดือนก่อน +9

    ወደፊት በሉለት ይለይለት ማለት ለአቢቹ ነው እናመሰግናለን❤

  • @genetgenet6878
    @genetgenet6878 10 หลายเดือนก่อน

    እስቲ እባካችሁ አገሩን እና ህዝቡን ለሚወደው ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ይህችን መልክት ንገሩልን በየ መስሪያቤቱ የተጠቀጠቁ ሌቦችን አስወግዱልን የርሶን ስራ የሚያጠለሹ !

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 10 หลายเดือนก่อน

    መሪነት በተግባር የህዝብ አገልጋይ የራስንና ...አሻራ ማኖር በትክክል የገባው! ዐብቹ የህዝብ ልጅ ኑርልን!

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน

    ጠ/ሚ ዶክተር አብይ በስራው ለሀገር እና ለሕዝብ ባለው ፍቅር ብልፅግና በህዝብ ዘንድ ይሁንታን እንዲያገኝ ያስቻለ የህዝብ ፓርቲ የፈጠረ ጀግና መሪ ነው!

  • @ephremberatu2158
    @ephremberatu2158 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት አቤት ፍራአት ትሳቀቁ አባቶች ፍሩ በጣም እኮ ነው ይፍሩት እናቶች በጣም እኮነው ይፈሩት ይኤ ገዳይ መንግሥት አሽማቀቃችው እኮ

  • @user-Ethiopia_Hagerie
    @user-Ethiopia_Hagerie 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብልፅግና ለአዲስ አበባ ህዝብ ያለው ልዩ ፍቅር የሚደንቅ ነው፡፡

  • @Sojoo-le3cn
    @Sojoo-le3cn 10 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ በመጀመሪያ ዘረኝነትን አስወግዱ አማራ አድሳባ አይገባም እየለ ያለው የናንተ ሰዎች ናቼው በአንተ ግዜነው ህዝብ እየታገተና እየተገደለ ያለው እና እየተዘረፈ ያለው ሆኖም ግን ቅድሚያ ለሰላም ተነሱ ቅድሚያ ሰላም ይቀድማል።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 10 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ መሪ አብያችን ሁሌም ክበርልን

  • @edentadesse5014
    @edentadesse5014 10 หลายเดือนก่อน

    Peace for my country 🥰🙏

  • @munidnojemal3320
    @munidnojemal3320 10 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ህገመንግስት አሰራር ከሆነ መንግሥት በየትኛውም ሀይማኖት ጉዳይ ለይ ጠልቃ በመግባት ውሳኔ መስጠት ወይም መስተዳደር አይችልም ተብሎ ተጠቅሷል።
    ስለዚህ ህገመንግስት ለምን ተሰበረ ለዛውም በህገመንግስቱ ዋና አስፈፃሚ ባለድርሻ አካል ከሆነው ጠቅላይ ሚኒስተር።

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 10 หลายเดือนก่อน

    Thenk you our Leaders pm & Adanech Abebe

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምነው መሪ ተብዬውም ሆነ ተሰብሳቢዎቹ እውነታን ለመናገር ፈሩ? ሠላም እድገትና የዜጎች ነጻነት የማይነጣጠሉ እውነታ ናቸው።
    ሠላም ከሌለ እድገት የለም ነጻነት ከሌለ ሠላምና እድገት ሊኖሩ አይችሉም። ይህ የእኔ ክልል ብቻ ነው ባዮች በአሥተዳደር ላይ ባሉበት
    ምን ጊዜም ሠላም ነጻነትና እድገት ሊኖር አይችልም።

  • @kukulu99
    @kukulu99 10 หลายเดือนก่อน +2

    የአዲስ አበባ ልጆች ከጎናችሁ ነን በርቱ፡

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 10 หลายเดือนก่อน +1

    Victory for Fano, Amhara people !!!¡

  • @madotube3523
    @madotube3523 10 หลายเดือนก่อน

    Great speech Great leader

  • @TolaniGeleta
    @TolaniGeleta 10 หลายเดือนก่อน

    የሀገራችን የውይይት መድረክ ለውሳኔዎች አመቺ ነው

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርመው ሙገሳ ለመስማት መቀመጥህ ነው ። የአዲስ አበባን ህዝብ መሸወድ በፍፁም አይቻልም። ምክንያቱም በየቀኑ እየተበደለ ያለ ህዝብ ስለሆነ፣እየተፈናቀለ ስለሆነ የብልፅግና ካድሬ ስላ ወራ ታሪክ አይሸፈንም ።

  • @Yassenaliahmed-j4u
    @Yassenaliahmed-j4u 10 หลายเดือนก่อน +2

    አታልቅሺ እናቴ ፍረተሺ ነውጅ በጣም ቸግሮሻል😢😢😢😢😢

  • @nineeleven3866
    @nineeleven3866 10 หลายเดือนก่อน +5

    አዲስ አበባ የቱሪስት መዳረሻ እንድትሆን መንገዶች፣ ሆቴሎች እና መዝናኛዎች ለጎብኝዎች ምቹ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡

  • @news3764
    @news3764 10 หลายเดือนก่อน

    መልካም ንግግር ነው ። ይሄን ሃሳብ የዛሬ 13 ዓመታት አከባቢ አንስተነው ነበር ማን ይስማን ። አሁንም መንግስት በዚህ ላይ ቁርጠኛ ከሆነ መልካም ነው ። ድምፁን ማስተካከል ይቻላል ። የመቃብር ቦታ በተመለከተ መንግስት ለጊዜው በየከተማው የዜጎች ማረፊያ በሚል የሙከራ ቦታዎችን ቢያመቻችልን ስንል እንጠይቃለን።

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน

    በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመሩትን የልማት ጉዞዎች ለማስቀጠል ይህ ዉይይት ጠቃሚ ነው

  • @TolaniGeleta
    @TolaniGeleta 10 หลายเดือนก่อน +2

    የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ የሳይንስ እና የልቀት መአከል እንድትሆን የተሰራው ስራ በዐቢቹ መሪነት ነው!

  • @TgTigest-r1p
    @TgTigest-r1p 10 หลายเดือนก่อน

    የፒያሳ ልጅ ዘረኝነትን የሚጠየፍ ምርጥ ዝርያ ነው ሰማሽ ባለ ጨሌ

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 10 หลายเดือนก่อน

    Abichu ❤❤❤

  • @PropP-s7b
    @PropP-s7b 10 หลายเดือนก่อน

    አዲስአበባበዐቢይዘመንየአለምየቱሪስትመዳረሻምሆናለች።ክብረትይስጥልንባለራዕይየሆነውመሪያችን!

  • @justice4allmen
    @justice4allmen 10 หลายเดือนก่อน

    የደጋፊዎች ስብሰባ እንጂ የህዝብ አይደለም። በህዝብ ቀልዱ ለጊዜው አማሮች ይመጣሉ እኛም ከጎናቸው ነን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 10 หลายเดือนก่อน +1

    እዚህ ላይ ሲሬስ ! መሆን ያስፈልጋል ! በተለይ የኦትዶክስ እምናታችን ? ከምንም , ከማንም , በላይ ትልቅ በውስጡ ያሉት ነገሮች አሉት! የእስልምናውም እንደዚያው !

  • @biliseekumara
    @biliseekumara 10 หลายเดือนก่อน

    ብልፅግና አዲስ አበባ ላይ በአዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ተነሳሽነት ፣ በቆራጥነትና ወኔ ህዝባችንን እያገለገለ ይገኛል።

  • @TolaniGeleta
    @TolaniGeleta 10 หลายเดือนก่อน +4

    አቅመ ደካማ ቤተሰቦች የተሻለ የመኖርያ ስፍራ በመገንባት ጭምር የተመቸ ኑሮ እንዲኖሩ የማድረግ ስራ ተሰርቷል

  • @AlemuSeyoum-g5h
    @AlemuSeyoum-g5h 10 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ መቀመጫዬን አለች ጦጣ !መጀመሪያ የሚበላው የት አለና

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 10 หลายเดือนก่อน

    አብያችን ያንተን እውነት የሚረዳ ሕዝብ ያብዛልን

  • @WonidmagegnGirma
    @WonidmagegnGirma 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምታሣዝኝ ሴት ነሽ ስንት ተከፍሎሽ ነው አንደኛ አስታየት የሠጠሽ ክብር የለለሽ ጫማ በዘመንሽ አትይ አብይ ንጉስ መሆኑ አይቀርም እደእናንተ አይነት አሰመሣይ ሰዎች ባይኖሩ አገራችንን በአግባቡ ይሠራን ነበር አሽቃባጭ ሁሉ አስመሣይ

  • @AlemuSeyoum-g5h
    @AlemuSeyoum-g5h 10 หลายเดือนก่อน +3

    የሰበሰብካቸውን ሰዎች እናውቃቸዋለን እግዚአብሔር ይፈርዳል። መጨረሻህን ያሳየኝ !!

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 10 หลายเดือนก่อน

      A-hole started sh!ting everywhere 😂😂😂.

  • @ayqer12
    @ayqer12 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው አብይ አህመድ የወንዶቹ ራስ የሚቀድመዉ ጠፋ የጫነዉ ፈረስ

  • @user-Tefera
    @user-Tefera 10 หลายเดือนก่อน +4

    The aspiration to elevate our city to global smart standards is within reach, thanks to our leaders’ bold initiatives and forward-thinking approach

  • @hayalsew2970
    @hayalsew2970 10 หลายเดือนก่อน

    ከአዲስ አበባ ብልፅግና ካድሬዎች በሉት፤ ሌብነት ብሶ ነው ጠፍቶ 😅😅😅😅😅😅

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 10 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ነው! ዋናው ነገር ግን ? ማንም ይሁን , ማን ...? ሁሉም ወገን ያለምንም የዘር መድሉ ..? ያለምንም ..? የበላይነት , ...? ያለምንም ...? የበታችነት ...? ወዘተ በእኩል መኖርን ከቻለ ? ሁሉም ችግራችን ? እንደጉም ብን ብሎ ይጠፋልና? እንደኔ እይታ ይህ አንዱና , ዋናው ችግራችን መስሎ ይታየኛል ???? ሌላው ? ኢትዮጵያን ያውቁበታል ! ጂሎችም , ጆላፎ አይደሉምና ! ከሳትኩ ከይቅርታ ጋር? እኔ እንዲህ ነኝ ! ከእንዲህም ያለ ቤተስብ ነኚእና ? ከዚህ ስርክል ውስጥ ልወጣ አልችልም! አልቻልኩም ! እውነት , እና እውነታውን ግን ? ሁሌም , ለማንም ቢሆን ? ይሄው ነው :: ልብ ያለን ልብ እስካል ? እውነታው , እውነቱ ይሄው ነው:: 🙏🏿👍

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 10 หลายเดือนก่อน

    ሰውዬው ጀግና ነው እንደራደር ሰለማችን እናምጣ

  • @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ
    @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ 10 หลายเดือนก่อน

    የከተማችን ፈጣን እድገት ለብዙ ከተሞች አርአያ መሆን የሚችል ነዉ

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 10 หลายเดือนก่อน

    ተከራይቼ ነው ምኖረዉ ያልከዉ ባሪያ አሁንም ከኪራይ ጨቤት ፈጣሪ አያዉጣህ።ልክስክስ

  • @MesfinAklog
    @MesfinAklog 10 หลายเดือนก่อน

    100% right

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน +2

    The positive changes reflect a government that cares about its citizens' well-being and future

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ 10 หลายเดือนก่อน

    እንደው እንዴት አይነት ቀልደኛ ሰው ነው እኛ አድዋ ምን ይሰራልናል ምግብ ይሆናል

  • @tesfayeethiopia
    @tesfayeethiopia 10 หลายเดือนก่อน

    የሰላሙ መፍቴውን ከግብር ከፋዬ ነጋዴዎችን የመፍቴ አካል ያረገ መፃፍ ፅፍያለው እና አጋር ያስፈልጋል

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 10 หลายเดือนก่อน +1

    የህዝብን ቤት እያፈረሡ መንገድ ላይ መጣሉ አግባብ አይደለምና መንግሥት ዜጋወችን ቢሠበሥብና ቢያሥጠጋቸው ጡሩ ነው።

  • @PropP-s7b
    @PropP-s7b 10 หลายเดือนก่อน

    አዲስአበባፅዱ፣ውብእናለነዋሪዎቿምቹለማድረግበከተማደረጃከፕሮጀክቶችበተጨማሪበ11ዱምክፍለከተሞችበርካታየፅዳትስራዎችተሰርተዋል።

  • @shanbelgetaneh8953
    @shanbelgetaneh8953 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጭቁኑ ህዝብ አንተ ፈሪ ህጻናትን የምትገድል።

  • @anwaraman-lv8pu
    @anwaraman-lv8pu 10 หลายเดือนก่อน +2

    የከተማችንን ነዋሪዎች ያለ ልዩነት ከተለያዬ የሃሳብ አውዶች የሚነሱበትና ለመፍትሄ በጋራ የሚሰራበት መድረክ ያደርገዋል። በተደጋጋሚ የሚደረጉ ውይይቶች ምልመላ በሚመስል መልኩ መድረኩን ለተወሰኑ ክበባት ብቻ የተዘጋጀ ነው ሚመስለው። ሳጠቃልል መንግስት በከተማችንም ሆነ በሌሎች የሀገራችን ክፍሎች የምናያቸው ተስፋ ሰጪ ለውጦች ይበል የሚያሰኝ ነው ።

  • @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ
    @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ 10 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና እንደመሆኗ ከተማዋን የሚመጥኑ ስራዎች ሊሰሩ ይገባል

  • @ChobeSalamon
    @ChobeSalamon 10 หลายเดือนก่อน

    ምነው፡የአዲስ፡አበባ፡ህዝብ፡ቀነሰ? ማለቴ፡ክፍት፡ወንበር፡ወላ፡አለ።ይታየኛል። ይታየኛል፡ሞልቶ።

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ አብቹ

  • @Amanzablom-cz8ir
    @Amanzablom-cz8ir 10 หลายเดือนก่อน +4

    ከተማችን አድስአበባ በሰው ተኮር የልማት ስራዎች ነዋሪዎቿ ሰርተው የሚበለጽጉባት፤ ነግደውና አምርተው የሚያተርፉባት ምቹና እንደስሟ ውብ ከተማ ለማድረግ የተሰሩ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ለሌሎችም ተምሳሌት የሚሆኑ ናቸው።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 10 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ሲኖር ነዋ መንግሥት እኮ የለም ውድ ሃገራችን ላይ ????????????????????????????????

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 10 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ እደዚህ እስከ ዶቃ ማሠሪያቸው ንገርልኝ መቼም አጥንት ለቃሚ የባንዳ ዘር ህሊና ቢስ ሆዳሞች ስለሆኑ የሚገባቸው አይመስለኝም

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 10 หลายเดือนก่อน

    ካድሬ ምን ጊዜም ፍሬ ነገር አይናገረም። ዝም ብሎ መጮህ ነው።

  • @ephremberatu2158
    @ephremberatu2158 10 หลายเดือนก่อน

    እይመጣ ነው እይመጣ ነው ፋኖ አይዞችው ሁላችውም እይፍራቹነው ገብቶናል ታገሱ 6 ሳምንት ግፋ ቢል ስትናገሩ እኮ ፊታችው ያስታውቃል እውነታችውን ነው መፍራታቹው ጥሩ ነው

  • @hayalsew2970
    @hayalsew2970 10 หลายเดือนก่อน

    ማን ከለከለህ ጎመንህን መብላት። ብልፅግናን ተጠጋ ከኪራይ ትድናለህ፤ አንድ ቁርፋ ጀባ ትባላለህ 😢

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 10 หลายเดือนก่อน

    "የሕዝብ ተወካዮች" ይላል ካድሬውን ሰብስቦ

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይሰማል❤