ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
tkkl.kale hiwet yasemaln.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን
kale hiwot yasemaln wendmachin
Mar lemndnw maytsomew ?
ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️ጥያቄን አልመለሳችሁም ብትችሉ ቢመለስጥያቄው:....ለምን ነጭ ነጠላ እንለብሳለን ሌላም ሌላም ቀለም ያላቸውን ከነጭ በቀር ለምን አይለበሱም ????
ነጭ ነጠላ ትርጉሙ ከዚህ አለም ድካም ፈተና አልፈን መንግስተ ሰማያት ስንገባ ፈጣሪያችን የሚያለብሰን(የሚያጎናጽፈንን) ብርሃን ምሳሌ በማድረግ ነው።
@@zekirubel7085 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ምን አልባት ከመጽሐፍት ማጣቀሻ ካለህ ወንድማችን✝️✝️✝️
@bizuayehuassefa4560 በእኛ በኦርቶዶክሳዊ እምነት ነጭ ልብስ የተለመደ ነው።ደግሞም ነጭ ልብስ በኢትዮጵያ የባህል ልብስ ነው።ነጭ መሆኑ ለምንድን ነው የተፈለገው ካላችሁ = አንደኛ ሰማያዊነትን ስለሚያመለክት ነው።ሰማያዊነትን የሚያመለክት ነው ስንል ምን ማለታችን ነው? ማለትም መላእክትን ነጭ ልብስ ለብሰው ስለምናያቸው ነው።መለኮትንም በነጭነት ነው የምንመስለው።ሰለሞን በማህዊ እንዲህ ይላል=ልጅ ወንድሜ ነጭና ቀይ ነው የሚል ንባብ አለው።"ፀአዳ በመለኮቱ ቀይ በትዚቢቱ ወልደ ወይፃዳው ቀይ"ፀአዳነቱ የመለኮቱ መገለጫ ሲሆን መለኮት ሲገለጥ በነጭ ሀሳብ/ ነጭ ከለር እንዲይዝ ተደርጎ ይገለጻል ።ሌላው ደግም ነጭ ልብስ ለብሰን ወደ ቤተክርስቲያን ስንገባ ወደ ሰማያዊው ቤት እየገባን ነው ማለት ነው።ሁለተኛው ደግሞ ነጭ ልብስ የደስታ ምልክት ነው። ይህም ማለት በትንሣኤ እለት መላእክት በመቃብሩ አጠገብ ነጭ ልብስ ለብሰው ይታይ ነበር። " መልኩም እንደመብረቅ ልብሱም አንደ በረዶ ነጭ ነበር" " የማቲዎስ ወንጌል 28 -5 -3"ሌላው ደግሞ ሴቶች ያገኙት መላክ ልብሱ ነጭ ነበር ይላል።ወርሃ ትፈሲት ወርሃ ታድሶ ማለት ነው ብለው ተርጉመውታል ሊቃውንቶቻችን / አባቶቻችን። ምን ማለት ነው? ትርጓሜውም የደስታ ዘመን ማለት ነው። " የኛ ህይወት የሞተ ነው በክርስቶስ ህይወት ግን እንኖራለን እኛ እምንኖረው በተነሳው ክርስቶስ ነው።ለዚህ ነው ነጭ ልብስ ለብሰን የምንታየው።።ትንሳኤው ትንሳኤችን መሆኑን ለመመስከር ነው።ሶስተኛው ደግሞ: - ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ነጭ ለብሶ ስለተገለጸ ነው። " በዚህ ምድር ላይ ሰባ ሰገል ያመጡለትን ልብስ ይለብስ ነበር።በፊታቸውም ተለወጠ፣ፊቱም እንደ ፀሀይ በራ፣ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ።" " የማቲዎስ ወንጌል 17-2" ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ተራራው ከወጣ በሗላ ከደቀመዛሙርቱ መካከል ልብሱ እንደ በረዶ ነጭ ሆነ ይላል። " አጣቢም በምደር ላይ እንደዚያ ሊያነጣው እስከ ማይችል በጣም ነጭ ሆነ ። የማርቆስ ወንጌል" ከርስቲያን ማለት ክርስቶስን መምሰል ማለት ነው። " እኔ ክርስቶስን እንደምመስል ፣ እናንተም እኔን ምሰሉ።የሐዎርያው ጳውሎስ 1ኛ ወደ ቆረንጦስ ሰዎች 11-1። የካህናት ልብስ ሁሉ ነጭ ልብስ ነው። ነጭ ልብስ በሰዎች ዘንድ ይወደዳል ።ክርስትናም የሚያስወድድ ፀጋን ስለሚያሠጥ ነው ነጭ ልብስ የምንለብሰው።አራተኛው ደግሞ: - ፃድቃንም በገነት ነጫጭ ልብስ ለብሠው ስለሚታዩ ነው። በዚያ በዘፈኑ (በዚኦል ) ለነበሩት፣ለሚጮሁ ነፍሳት ነጫጭ ልብሶች ተሰጣቸው። " በዮሐንስ ራዕይ 8" ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ በምፅአት ጊዜ ሲገለፅ በነጭ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ነጭ ልብስ ለብሶ እንደሚገለጽ ተፅፏል።እኛም በእምነት ታምነን በሀይማኖት ፀንተን ነጭ ልብስ ለብሰን እንጠብቀዎለን።እርሱ ሲመጣ ነጭ ልብስ ለብሶ ይመጣል።የሚሰጠን በመንግስተ ሰማያት ፀጋ በነጭ ልብስ የተገለጠ ስለሆነ ነው።በዚህ የተነሳ ነው እኛ ክርስቲያኖች ነጭ ልብስ የምንለብሠው።እኛ ክርስቲያኖች ነጭ ልብስ በመልበስ እነዚህን መምሰል አለብን።1 :- ጌታችንና መዳኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን መምሰል አለብን።2 : - መላእክትን መምሰል አለብን።3 : - ፃድቃንን መምሰል አለብን።
tkkl.kale hiwet yasemaln.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን
kale hiwot yasemaln wendmachin
Mar lemndnw maytsomew ?
ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️
ጥያቄን አልመለሳችሁም ብትችሉ ቢመለስ
ጥያቄው:....ለምን ነጭ ነጠላ እንለብሳለን ሌላም ሌላም ቀለም ያላቸውን ከነጭ በቀር ለምን አይለበሱም ????
ነጭ ነጠላ ትርጉሙ ከዚህ አለም ድካም ፈተና አልፈን መንግስተ ሰማያት ስንገባ ፈጣሪያችን የሚያለብሰን(የሚያጎናጽፈንን) ብርሃን ምሳሌ በማድረግ ነው።
@@zekirubel7085 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ምን አልባት ከመጽሐፍት ማጣቀሻ ካለህ ወንድማችን✝️✝️✝️
@bizuayehuassefa4560
በእኛ በኦርቶዶክሳዊ እምነት ነጭ ልብስ የተለመደ ነው።
ደግሞም ነጭ ልብስ በኢትዮጵያ የባህል ልብስ ነው።
ነጭ መሆኑ ለምንድን ነው የተፈለገው ካላችሁ = አንደኛ
ሰማያዊነትን ስለሚያመለክት ነው።ሰማያዊነትን የሚያመለክት ነው ስንል ምን ማለታችን ነው? ማለትም መላእክትን ነጭ ልብስ ለብሰው ስለምናያቸው ነው።
መለኮትንም በነጭነት ነው የምንመስለው።
ሰለሞን በማህዊ እንዲህ ይላል=ልጅ ወንድሜ ነጭና ቀይ ነው የሚል ንባብ አለው።
"ፀአዳ በመለኮቱ ቀይ በትዚቢቱ ወልደ ወይፃዳው ቀይ"
ፀአዳነቱ የመለኮቱ መገለጫ ሲሆን መለኮት ሲገለጥ በነጭ ሀሳብ/ ነጭ ከለር እንዲይዝ ተደርጎ ይገለጻል ።
ሌላው ደግም ነጭ ልብስ ለብሰን ወደ ቤተክርስቲያን ስንገባ ወደ ሰማያዊው ቤት እየገባን ነው ማለት ነው።
ሁለተኛው ደግሞ ነጭ ልብስ የደስታ
ምልክት ነው።
ይህም ማለት በትንሣኤ እለት መላእክት በመቃብሩ አጠገብ ነጭ ልብስ ለብሰው ይታይ ነበር።
" መልኩም እንደመብረቅ
ልብሱም አንደ በረዶ ነጭ ነበር"
" የማቲዎስ ወንጌል 28 -5 -3"
ሌላው ደግሞ ሴቶች ያገኙት መላክ ልብሱ ነጭ ነበር ይላል።
ወርሃ ትፈሲት ወርሃ ታድሶ ማለት ነው ብለው ተርጉመውታል ሊቃውንቶቻችን / አባቶቻችን። ምን ማለት ነው? ትርጓሜውም የደስታ ዘመን ማለት ነው።
" የኛ ህይወት የሞተ ነው
በክርስቶስ ህይወት ግን እንኖራለን
እኛ እምንኖረው በተነሳው ክርስቶስ ነው።ለዚህ ነው ነጭ ልብስ ለብሰን የምንታየው።።
ትንሳኤው ትንሳኤችን መሆኑን ለመመስከር ነው።
ሶስተኛው ደግሞ: - ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ነጭ ለብሶ ስለተገለጸ ነው።
" በዚህ ምድር ላይ ሰባ ሰገል ያመጡለትን ልብስ ይለብስ ነበር።
በፊታቸውም ተለወጠ፣ፊቱም እንደ ፀሀይ በራ፣ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ።"
" የማቲዎስ ወንጌል 17-2"
ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ተራራው ከወጣ በሗላ ከደቀመዛሙርቱ መካከል ልብሱ እንደ በረዶ ነጭ ሆነ ይላል።
" አጣቢም በምደር ላይ እንደዚያ ሊያነጣው እስከ ማይችል በጣም ነጭ ሆነ ። የማርቆስ ወንጌል"
ከርስቲያን ማለት ክርስቶስን መምሰል ማለት ነው።
" እኔ ክርስቶስን እንደምመስል ፣
እናንተም እኔን ምሰሉ።
የሐዎርያው ጳውሎስ 1ኛ ወደ ቆረንጦስ ሰዎች 11-1።
የካህናት ልብስ ሁሉ ነጭ ልብስ ነው።
ነጭ ልብስ በሰዎች ዘንድ ይወደዳል ።
ክርስትናም የሚያስወድድ ፀጋን ስለሚያሠጥ ነው ነጭ ልብስ የምንለብሰው።
አራተኛው ደግሞ: - ፃድቃንም በገነት ነጫጭ ልብስ ለብሠው ስለሚታዩ ነው።
በዚያ በዘፈኑ (በዚኦል ) ለነበሩት፣
ለሚጮሁ ነፍሳት ነጫጭ ልብሶች ተሰጣቸው።
" በዮሐንስ ራዕይ 8"
ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ በምፅአት ጊዜ ሲገለፅ በነጭ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ነጭ ልብስ ለብሶ እንደሚገለጽ ተፅፏል።
እኛም በእምነት ታምነን በሀይማኖት ፀንተን ነጭ ልብስ ለብሰን እንጠብቀዎለን።
እርሱ ሲመጣ ነጭ ልብስ ለብሶ ይመጣል።
የሚሰጠን በመንግስተ ሰማያት ፀጋ በነጭ ልብስ የተገለጠ ስለሆነ ነው።
በዚህ የተነሳ ነው እኛ ክርስቲያኖች ነጭ ልብስ የምንለብሠው።
እኛ ክርስቲያኖች ነጭ ልብስ በመልበስ እነዚህን መምሰል አለብን።
1 :- ጌታችንና መዳኒታችንን እየሱስ
ክርስቶስን መምሰል አለብን።
2 : - መላእክትን መምሰል አለብን።
3 : - ፃድቃንን መምሰል አለብን።