green tech Africa fuel saving device (does it work???) እውነት ነዳጅ ይቆጥባል ??? ይህን ሳታዩ እንዳትወስኑ (መረጃ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • ነዳጅ ቆጣቢ የተባለው እቃ ሳልባቲዮ wይም የነዳጅ ታንከር ውስጥ በማስቀመጥ ከነዳጅ ታንከር ውስጥ በሚገኝ ሙቀት ሀይል ሰብስቦ በጨረራ አማካኝነት የነዳጁን ሞሎኪዩል ይበትናል ነው የሚሉን !!!!!
    #1 የነዳጅ ታንከር ውስጥ ሀይል ማመንጨት የሚችል (thermal energy produce) ለማድረግ የሚያስችል ሙቀት አለ ????????
    #2 የነዳጅ ታንከር ሙቀት አጠገቡ እንዳይደርስ ከሞተር ርቆ እና ከጭስማውጫ መስመር እንኳ በተቃራኒ የሚገጠም ነው !!!! እንዴት ሙቀት ሊያገኝ ቻለ ????????
    #3 በዚ መረጃ ያቀረቡት የጥናት እና የሙከራ ውጤት በ 2008 የተደረገ ነው እውነት ከሆነ የመኪና አምራች ድርጅቶች ለምን እስከዛሬ አልተጠቀሙትም ???

ความคิดเห็น • 57

  • @zelalem8865
    @zelalem8865 ปีที่แล้ว +9

    እንደ ቀልድ ሚታይ መረጃ አይደለም ወንድሚ በርታ

  • @mulugetaderessa9660
    @mulugetaderessa9660 2 ปีที่แล้ว +5

    I do appreciate the presenter. You are helping your people with your technical knowledge. Please keep up the good work!.

  • @tezeraaedega
    @tezeraaedega 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ለመረጃ

  • @haileakalu1628
    @haileakalu1628 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው ወንድሜ ::አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @lakewalemu2355
    @lakewalemu2355 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን እንዳተያለ ሰው ያብዛልን የሕ ድርጅት ከዚሕ
    በፊት ሞተር ለሚፈልጉ መኪኖች በዘይት መጨመሪያ
    የሚጨመር አምጥቶ ነበር እንካን ማጨሱን ሊያስቆመው
    ቀርቶ የመከሚናውን የዘይት መስመርን በመዝጋት መኪናው
    ከጥም ውጭየሚያደርግ ነገር ነው የሚሰራው የማይጠቅም
    ድርጅት ነው

  • @hltrading4646
    @hltrading4646 ปีที่แล้ว +2

    I have tested it it has been three month it brought effect on the smoke but not on the fuel

  • @danielgetachew6611
    @danielgetachew6611 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ገዝቼው አልሰራልኝም ። ቢሰራ ኖሮ የመኪና ፋብሪካዋች ገጥመው ይሸጡልን ነበር። ገንዘባችሁን እንደኔ እንዳትበሉ።

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 ปีที่แล้ว +2

      ያቀረቡት መረጃ አሳማኝ አይደለም የሚሰራ አይመስልም 🙏
      አንተ ካየኸው ጥሩ መረጃ ነው ለሌሎች ሼር አድርግ ።

  • @doit9895
    @doit9895 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን በርታ አሪፍ ጥናት ነው

  • @godisgoodyesgood8031
    @godisgoodyesgood8031 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much! I would like to appreciate The way you present, because I got it very reasonable, thank you again!

  • @birukbirhanu3727
    @birukbirhanu3727 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks it's so useful

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው የሰጠሀን መረጃ በርታ ጀግና ነህ የተማረ ይግደለኝ ብሎ ሀበሻ በአብይ ተገደለ ባንተ መረጃ ደግሞ ተካሰ

  • @honebelete2169
    @honebelete2169 ปีที่แล้ว +1

    Really very good presentation on the evidence available it is very hèlpful to use the device or not.

  • @zelalemengida4053
    @zelalemengida4053 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro. Yemigerm mereja nw yakerebkew bereta.

  • @leasres
    @leasres ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much for your explanation .
    You can use by Google translate for other languages translation
    Again Thank you

  • @behayiluwubeshet1574
    @behayiluwubeshet1574 4 หลายเดือนก่อน +1

    The company name is not green tech Africa... they claim that the device name is green tech.... but green tech Africa is another company

  • @solomonksshun8254
    @solomonksshun8254 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። የአሜሪካው DOT ሰፊ ጥናቶችን በቀረቡልኝ 65 ዓይነት ነዳጅ እንቆጥባለን ተብለው በቀረቡ ምርቶች ጥናት አጥንቼ አንዳቸውም አይሰሩም። ውሸት ነው ብሏል። ህዝብ ይሄን ቢያውቅ ከኪሳራ ይድናል።

  • @yordanosyohannes2766
    @yordanosyohannes2766 ปีที่แล้ว +1

    You got my subscription 👍🏾 if you have an alternative device or method to lower fuel consumption please 🙏🏾 make a video

  • @henokloulseged2484
    @henokloulseged2484 ปีที่แล้ว +1

    I already use it. My car becomes so different and I save the fuel

  • @nebaneba4997
    @nebaneba4997 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ከልብ አመሰግናለው ለመግዛት ሀሳቡ ነበረኝ አተረፍከኝ

  • @henokloulseged2484
    @henokloulseged2484 ปีที่แล้ว

    ጥሩ እቃ ነው ለውጥ አይቻለሁኝ፣
    100% ሲቀጥል ነዳጁን አያጣራም ይቆጥባል እንጂ

  • @AbdulkerimMehamed
    @AbdulkerimMehamed 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሚኪ ሞተር ለፈለገ መኪና የሚሆን ዘይት አለ ይባላል እውነት ነው???

  • @derejeman3873
    @derejeman3873 ปีที่แล้ว +2

    ene geteme tetekemebetalew ena lewutm agenchebetalew i think bedemb aregagtew

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 2 ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ አስመጪው ስያወራ እራሱ የሆነ ስህተት እዳለ ያስታውቃል

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ብዙ ነገሩ አልተዋጠልኝም !!!!!
      የስቀመጡት ሰርተፍኬት ደሞ አንዱም የነሱን ስም አይጠቅስም (ጭራሽ አይን ያወጣ ቅጥፈት) ነው ።
      ማንም ቼክ አያደርግም ብለው ነው 🙏🙏

  • @tamirumegersa165
    @tamirumegersa165 ปีที่แล้ว

    thanks i appropriate yr advise on this proposal

  • @alfozplc7314
    @alfozplc7314 ปีที่แล้ว +1

    thank you ! it is a scam and I wonder how advertisement people like Seifu Fantahun work for such a company? What TOYOTA and others has been doing if it was possible to save 25% fuel with such a "magic" device ?

  • @tesfayedesalegn5340
    @tesfayedesalegn5340 ปีที่แล้ว +1

    አብዛኞቹ መሰል የቴሌቭዥን ገበያ ፕሮግራሞች ግብር የማይከፈልባቸው ማስታወቂያዎች ናቸው። ህዝብ ማስታወቂያ በሚመስሉ ፕሮግራሞች ሲታለል የሸማች ተቆርቋሪ ነን ባይ ተቋማትና ሌሎችም በዝምታ ማየታቸውን ቀጥለዋል።

  • @solomonaderu9868
    @solomonaderu9868 ปีที่แล้ว +1

    Does it work for Dissel ?

  • @ENN2473
    @ENN2473 2 ปีที่แล้ว +1

    Mikye selam new honda civic 2004 teru mekina new ende? melewawecha alew??

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 ปีที่แล้ว

      Honda ምርጥ መኪና ነው መለዋወጫ ግን ትቸገራለህ !

    • @ENN2473
      @ENN2473 2 ปีที่แล้ว

      @@Mickyaweke ስለዚህ ሚኮ አልግዛው ይቅርብኝ ??

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 ปีที่แล้ว

      ውሳኔ ያንተ ነው 🙏

    • @ENN2473
      @ENN2473 2 ปีที่แล้ว

      @@Mickyaweke esuma new yanten meker felege neber ke ewketm ke muyam antsar

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 ปีที่แล้ว

      ለምን አገልግሎት ነው የፈለከው ?

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አቫተር 11 ሀዋዊ እና ቻንጋን የሰሩት የቻርጅ መኪና ነው ስለሱ መረጃ ካለህ ንገረን በአንድ ፍል 680 ኪሎሜትር ይሄዳል

  • @fila6304
    @fila6304 ปีที่แล้ว +1

    bro ante berta neger gen green teck africa kekeret neta eyasgeba 1.5 milion birr ena keza belay yeshitlehal leboch nachew

  • @admeethiotube8925
    @admeethiotube8925 ปีที่แล้ว +1

    ተጠቅሜአለው የሚል ሰው አላየውም

  • @jemalmohammed8
    @jemalmohammed8 ปีที่แล้ว +1

    ሙያዊ ትንተና ከሆነ እነሡን መጠየቅ አለብህ ያንተ መረጃ an ethical ነው አላሰመነኝም የሚሰሩትን ከማንኳሰስ assess

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰
      እሺ 🙏

  • @shimelis121
    @shimelis121 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ የውሸት ምርት ነውና ገንዘባችሁን ከመበላታችሁ በፊት አስተውሉ።1. ከደረጃ እና መዳቢ እውቅና ተሰጠን ይላሉ፣ ሊሰጣቸው ይችላል ነገር ግን በሀገራችን ውስጥ የተሞላ የተስከርካር የብክለት መጠን፣የነዳጅ ፍጆታ እና ተያያዥ ነገሮችን የሚለካ ላብራቶሪ የለም።
    2. አንድ ቴክኖሎጂ ሲመረት ያለው ውጤታማነት ከሁኔታዎች ጋር ቀጥታ ይገናኛል። ለምሳሌ ይህ ቴክኖሎጂ የሚሰራው ነዳጅ በተፈጥሮ ያለውን ኬሚካል ቅጥልጥሎሽ ወይም እቀማመጥ በምሰባበር ወደ ትንንሽ የኬሚካል ወይም የነዳጅ ቅንጣት ይቀይራል ይላሉ። ነገር ግን ይህ በሁኔታዎች ላይ የተገደበ ነው ለምሳሌ የነዳጁ ጥራት ደረጃ፣የተሽከርካሪው አይነት፣ የተሽከርካሪው ያገልግሎት ዘመን፣ የተሽከርካሪው የአነዳድ ሁኔታ ወዘተ።
    በተጨማሪም እንደዚህ አይነት ምርት በእሁን ሰአት ብዙ አይነት ሲሆኑ፣ ብዙዎቹም በተሞላ ላብራቶሪ ተፈትሸው ውጤታማነታቸው አነስተኛ ሆኖ ተገኝቶአል።
    በመሆኑም አዲስ እንደነዚህ አይነት ግልፅ ያልሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሲመጣ፣ ግዜ ሰቶ ተጨማሪ መረጃውችን ማየት፣ ለምሳሌ በቀላሉ ዩቱብ፣ ጎግል፣ የሌላ ሀገራትን ልምድ ማየት፣ ገጥመው ከሞከሩት ያገኙትን ጥቅም ካወጡት ወጪ ጋር ማየት ካላስፈላጊ ወር በሎች ካጭበርባሪዎች፣ በግርግር በስማ ስማ ብር ሰብስበው ከሚሄዱ የሀገር ፀሮች እንጠንቀቅ። የኬሚካል መሀንዲስ ነኝ ፣ አንዳንድ ቴክኒካል የእንግሊዘኛ ቃላቶች የቻ ትርጉአሚ ስለሌላቸው በተቻለ መጠን በዚህ አቅርቤዋለሁ። እንጠንቀቅ!!!!

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 ปีที่แล้ว +2

      ሙሉ ቪድዮ ማታ 12 ሰዓት ጠብቀህ እየው 🙏

  • @haregwoin7725
    @haregwoin7725 ปีที่แล้ว

    እውቀት ለማካፈል አልሰሰትክም ለህዝብህ አስበሀል እግዚአብሔር ይስጥህ!!!!!

  • @solomonassefa9136
    @solomonassefa9136 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ scam ነው

  • @MJ-rd3tq
    @MJ-rd3tq 2 ปีที่แล้ว +1

    selam Mike I wanna talk to you personally so how can I get you

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 ปีที่แล้ว

      በምን ዙሪያ ነው ?

    • @MJ-rd3tq
      @MJ-rd3tq 2 ปีที่แล้ว

      be mekeina

    • @MJ-rd3tq
      @MJ-rd3tq 2 ปีที่แล้ว +1

      mikeye be negerachen lay abzagnawochun video aychachewalew ena keza ansar be mekina zuria endtamakregn nw please I need your help 🙏

  • @endalkashenafi4506
    @endalkashenafi4506 ปีที่แล้ว

    የውሸት ከሆነ የሚመለከተው ክፍል ሰውየውን ለምን ይዞ ተጠያቂ አያረገውም

  • @davetekle
    @davetekle ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ፋራ ህዝብ ይብሉት። ሰው ቢያንስ Google አያደርግም?😁