Fries Recipe ድንች ጥብስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2024
  • ድንች ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነቶች እና መጠን
    - 2 ትልልቅ ድንች
    (ድንቹን በከፍተኛ ሙቀት በውሃ ለ20 ደቄቃ ሙክክ ብሎ እስኪበስል መቀቀል)
    - 2 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት
    - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
    - 1 የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
    - 3 የሾርባ ማንኪያ የተፈቀፈቀ ፕሮቮሎኒ ቺዝ
    - ትንሽ ደቆ የተከተፈ የበቆሎ ዱቄት
    የማባያ ስለስ አማራጭ
    1. የተሂኒ ስልስ በኬች አፕ
    2. ኬች ኣፕ
    3. ማዮኔዝ በኬች አፕ
    4. ዳጣ በኬች አፕ
    5. ዳጣ ፣ ማዮኔዝ እና ኬች አፕ ተቀላቅሎ
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 8

  • @ermimarken
    @ermimarken 5 หลายเดือนก่อน +2

    የአንተ አቀራረብ ይመቸኛል እኔም ማብሰል በጣም እወዳለሁ አመሰግናለው brother!

  • @wa2317
    @wa2317 5 หลายเดือนก่อน

    የጠሂኖ አሰራር አሳየን😊

  • @habibamuktar6407
    @habibamuktar6407 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @mekdes5976
    @mekdes5976 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቺዝ ማይወድስ

  • @user-cx2bj9dj9k
    @user-cx2bj9dj9k 5 หลายเดือนก่อน +1

    Chesse baynorews?

  • @AhmedMohammed-qs8yq
    @AhmedMohammed-qs8yq 5 หลายเดือนก่อน

    Y shorba kitel mndnw

  • @witnessing100
    @witnessing100 5 หลายเดือนก่อน

    ባለቤቴ ባለቤቴ አትበል አስር ጊዜ ብርቅ አረከዉ ወንድ ሁን

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 5 หลายเดือนก่อน

    ያንተን ቪድዮ ያላየውት የለም እስኪደክመኝ አንዴ ቲክትቶክ አንዴ face book አንዴ you tubes ጎበዝ ነክ ቀለል አርገህ ስለምትሰራው ለመሞከር አይከብድም እዚ ላይ ግን የቺዙ ስም ልክ አይደለም (provolone) cheese ነው ሚባለው