Basye, Marty Bezi, I love you very much. They are waiting for our videos every now and then, but don't participate in Danny's video and Tigge's video. If you work with them, it's really disgusting. Their drama is really disgusting. Do not engage with them
30k lngeba tnsh nw yekeren💪🙏
በጣምጠፈችሁእኮ
ባሴና ማርቲ ተጣመሩ ታምራላችሁ ከምር ደግሞ ቶቶለ ቪድወ ልቀቁልን
ይሺ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እናስገባህ አለን ስወዳችሁ እኮ❤❤
እናንተ ልጆች በማሪያም ስወዳችሁ ሁሉ ነገር የምርባችኋል እግዘብሔር ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ አደራውን ። ❤❤❤❤❤❤❤
ባሴና ማርቲ ይጣመሩ የምትሉ 👍😁
አይየኛነገር ስቱን አጣምርንእዘልቀዋለንግን😂😂😂
መሪትን ግን በገኛትመ እኔ እረሱ እጠብሰት ነበረ 😮😮😮
Akumu
@@ራህመትወለየዋ 😂😂
ተጠምረው ዬለ እንዴ😮😮😅
እቺ ልጅ አረገዘች ፈጣሪ የሆድሽን በጀርሽ ያርግልሽ በፊት ለፀጌ ልደት ላይ አጠፋም ነበር🥰🥰
ማርቲ የኔ ፍልቅልቅ ቤዚንና ማርቲን ጥሎብኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤ የምር ከስደት ስመጣ ማግኘት እፈልጋለሁ
ወላሂ የማርቲዬን ቅብጠት ስወደው❤❤❤
ባስዬ ማርቲ ቤዚ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ነው ቪዲዮአችንም በየጊዜው እየጠበቁ ነው ማየው ግን በዳኒ ቪዲዮ እና በጽጌ ቪዲዮ ላይ አትሳተፉ ከነሱ ጋር ከሰራችሁ በጣም ነው የሚያስጠላው የምር የነሱ ድራማ በጣም ያስጠላ እናንተ የራሳችሁን ቀጥሎ የእናንተ በጣም ደስ ይላል። ከነሱ ጋር አትሳተፉ
ቤዛይ ማርያምን ሰነስርአትሽ በጣም ደስየላል❤❤❤🎉🎉
ማርቲ እና ባሴ ግን የሆነ ፍቅር ፍቅር ነገር ይታይባችዋል ፍቅር ኛሞች ብትሆኑ ደስ ይለኛል እረ ጥፊ ማርታ 😅😅😅😅😅😅 አገላታሽው እኮ ባሴ ቆጅዬ ነው ደሞ እረ ፅጌሬዳ ጠፋች ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤
እውነት እኔእራሱ አስባለሁ 😅😅
😅😅😅😅😅😅😅
አትግማሙ ይኑሩበት የተቀራረበና የተቀላለደ ሁሉ አይፋቀርም አበዛችሁት አሁንስ 😢
ወይ ማርታ 😂❤ ቤዚ ሚሰኪን 😢 ብድር በምድር እሸ ተበቀያቸው
ሁሌ እንደዚ ስሩልን የዳኒ ድራማ ይቅርባቹ
ደምሪኝ ዉደ🎉🎉
@@melitubez9850 እሺ ፍቅሬ
እኔ ያስጠላኝ ነገር የ ዳኒ movie
❤እርጉዝዪ ስታሳዝን ❤አይዞሽ በአይለኛው መካስ አለባት
Beka endezi ayenet video new menfelgew. Ende dani atijajalu eshii
እንዴኔ ማርታ የምወዳት ኣለ❤❤❤❤
ቤዚዬ ትግስትሽ የሚገርም ነው ይሄ ወርቃማው ልብሽ እዳይቀየር አደራ አደራ ስምሽ መቀየር አለበት ትእግስት ነው መባል ያለበት ተማሩ ከቤዛ 21:13 21:13 ❤❤❤❤❤❤❤
ማርቲን እንደኔ የሚወዳት ማነው?
በጣም ነበር የምወዳችሁ❤❤❤❤ ግን ፅጌና ዳኒ በውሸት ሲያብዱ እናተም ደበራችሁኝ 😅😏😏
ከነዳንኤል ፕራንክ ወጣችሁ ይሻላችኋል በራሳችሁ😂😂
ማርታ ግን ፍቅር ነሽኮ❤
እኔስ ማርቲን ስወዳት ❤
ማርቲ ማጣፈጫ ነገር ነሽ ❤...... በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት 😍
ፍታ ነው የሚያምርባቹህ ከቡታጂራወች ጋር ሁናቹሁ አታለቃቅሱ
ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ጥሎብኝ ስወዳችሁ❤❤
ማርታና ባሴ ቢፋቀሩ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
ፀግዩን አምጧት የቤቱን ድምቀት😊❤❤❤❤
እዲህበራሳችሁአይደያኑ የነዳኒንዲራማተዉት
ፅጌ ትምጣ በናታቹ ዳኒን እንዳታስጠጉት ድራሹ ይጥፋ
ሚድያላይ የምናየው የሚሰሩ ሁለት ወንድና ሴት ሁሉ ይጣመሩ አይከብድም😂😂😂😂😂😂 አረ ወገን እንተሳሰብ ❤ምኞት አይከፋም ግን የነሱ ጉዳይ ነው እኛ መመልከት ብቻ ነው የሚጠበቅብን አይመስላችሁም ባይ ነኝ አመሰግናለሁ❤
ነጣም አበዛነው ሁሉን አጋብተን ይዘለቃል 😢😢
@@Tsehay27Tube እውነት ብለሻል ቤዚሻ ደስ የሚለው እነሱ ሲፈላለጉ ነው በይበልጥ ደስ የሚለው
@@Tsehay27Tubeደምረኛ
@@abebabelda1319ደምረኛ
ባሴ እና ማርቲ ቢፋቀሩ ባይ ነኝ 😂😂😂
እ እኔም😘😘😘
@@mihretyifru-gd8bnena mndne imojw 😂
@@mihretyifru-gd8bnደምረኛ
@@fanuelSimደምረኛ
ተናፍቃቹ ነበረ!!!ፅግዬ ናፍቃኛለች!!
ውይ ጉድ ስመኝ እራሱ ደነገጠግ ማርቲና ባሴ የስራችሁን ይስጣችሁ😂😂😂😂😂
kkkkkk ሮያል ፋሚሊ ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም የራሳችሁ ጥሩ ነገር አለ
ባሴ እና ማርቲ ትዋደዳላችሁ ተጋቡ😂😂❤
ቤዜሚስጊን እነዚህየተመቱ ሁለት ተከሲሶች አስለቀሱሽ
ቤዚ የኔ የሴት ጥግ ❤❤❤
Beziyee miskin😢😢😢😢😢😢😢 yene fikirii
OMG wow wow prank malet ihe newu😂😂😂🥰
ማርቲ በየሄደችበት ድፍት የምትለውስ ነገር
ፅጌስ 😢
ዝናሽ እርጉዝዬ ❤ አንኳን ደስ አለሽ 🎉
ደምሪኝ እህት በቅንነት❤❤
ማርቲ ግን ሥቀብጪ ታምሪያለሸ
ደምሪኝ ዉደ በቅንነት❤🎉
እኔ አመርኛ አልችልም ግን እወደቸዋለሁ እሽ🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬😂😂😂😂
ኣይይይይ ይሄ ቤተሰብ ሰላም ኣጣ ሀቃ😂😂 ሁሌ ጭሆት😂😂
ቤዚየ የኔ ውድ ❤😂😂😂😂
እኛንም ፕራንክ አድርጉን😂
እነዚ ልጆች ግን ዋ ፅግዬ እረ ወንድምሽን አንድ በይው ማርቲም እንደው ተረጋጊ አይነ ውሀሽ ደስ አይልም he is ur bro ok. Des ayelem
ማርታ መገላፈጥ አበዛች😅😅😅😅
ውይ ማርቲ ሁለ ነገርሽ ማር ነሽ
ወይኔ ስዎዳቸው ቶሎ ቶሎ ልቀቁ😊😊😊😊
የኔ እብዶች ሰወዳቹሁ ❤
የኔሱሶች እንኮንደናመጣችሁ የምር ጠፈችሁእኮ 😢😢የዛሰፈርግርግር እናተም ይዞጠፈብንእኮ ❤❤❤❤
ማርቲ ፍቅር ውስጥ ነሽ 😂
ትችላላችሁ የኔ ሴት ቤዚየ አሳዘነችኝ ከምር
Lijitw irgz nat indee
Royal family ምቶዱ ላይኩኝ እስኪ👍
Koy ande tiyakeyen melsulign....base ena tsge wendmna eht nachew???....ye abatachew sm gn yeteleyaye new eko
ፅግየስ የት ሂዳነው
አወ እደዚህ በራሳችሁ ሙድ ስመጡልን ወላሂ እዴት እደምወዳችሁ እና ካሁን ቡሀላ ያልሆነ ድራማ የማትጫወቱብን ከሆነ ሠብስክራይብ እናደርጋለን
ሲዉደቻ የኔ ሱስቻ. ቶሉ ቶሎ ልቀቅልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢እግደ ኦድ አይደረግም😢😢😢😢😢😢 አይዘቻ
Endezarem bezi asazenagi atakem yemechreshaw gen bassy yaregew temechtogiale😂😂😂😂❤❤
Ere enwedeshalen bro 😍😍😍🎴😏😏😏
ትግሰቶ ግን በሰማም አንድ አንዱ ቢሆን በጥፊ ነበር ሚላቹው
Lejenet yezuwachehu enji endih ayderegme
ሰራቹላት😂😂😂
ተሳክቷላችዋል
😂😂😂እርጉዝዬ እኔን
ደምሪኝ እማ❤🎉
የማርቲአሳሳቅ😅😅😅😅
የኔ መር ትቸዋሐው እኮ አለች❤❤❤🎉🎉
ደምሪኝ እህት❤
አያልቅባችሁ❤❤❤😂😂
❤❤❤❤❤❤
Bayhon ke marti gar👌🏻
base and Marti ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
ገና ዛሬ ነው ያየዋቹሁ ግን በጣም ነው የተመቻቹዉኝ በጣም ታምራላቹው አይለያቸውም ስታምሩ
ቤዚየ የኛ መልካም ባሴ ማርቲ የተመታችሁ የስራችሁኝ❌
Beza siwedati💋❤️❤️❤️
እዴት እርጉዝ ልጅ እደዚህ ታደርጋለች እፍ ስታስጠሉ አሳዘነችኝ
ማርተየ❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ 😊
ቤዝዬ የኔውድ አስለቀሽኝ እኮ
ደምሪኝ እማ❤
Where is tisge
እረ ተሎቶሎ ልቀቁልን እዴት እደምንወዳችሁ❤❤❤❤
ቤዛ የኔየዋህ ❤❤❤🎉🎉🎉
ደምሪኝ ዉደ❤
😂😂ስሜቱ ከባድ ነው 😥😥🤣🤣🤣🤣
Einidezihi ayineti prank yelemi
ደምሪኝ እህት❤❤
Bezin antee
??? 😢
ተናፍቃችሁ ነበር❤
ትምህርት ቤት አልሄድ አላለችም ምሳቃ ይገዛላቹ አረዲያ
የማርቲ ሳቅ🥰🥰
ደምሪኝ ዉደ❤🎉
ስወደቹ
❤እርጉዝዪ ስታሳዝን ❤አይዞሽ
ዳኒ ሩታን ሲነቀስ በውስጥ ሹክ በሉኝ እሺ😂😂😂
😅😅😅
ጅል❌❌
@@kokobebeyn5815ደምረኛ
@@FgFg-dg6ejደምረኛ
እሱ ግን ስንት ሴት ነዉ ምወደዉ ደጄሌ ነት ጀደሌ ምትበል ወንድ ምትመስል ሴት አልናበራችም እንዴ የናቀሳ ነቃዝ ይያዘዉና😂😂😂
ድርቅ ያለ ፕራንክ😅😅😅😅
😂😂😂
ፅጌስ@@Basleal-16
Let's go 50k
ሀሪፍ ነው
Basye, Marty Bezi, I love you very much. They are waiting for our videos every now and then, but don't participate in Danny's video and Tigge's video. If you work with them, it's really disgusting. Their drama is really disgusting. Do not engage with them
እንዴ እርጉዝ ሆና እግሯን ታጥፋለች ተይ በሏት ለሌላቀንም
Tsges gn😢😢
2 tachy eko nabsachu aymarme
የ ዳና ድራማ አለቃ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
Ye marti "ዘራፍ" part 24:04 😂😂😂😂😂 teleyalesh