ተለቀቀ አርቲስት ማዲቱ ወዳይ(እሽክም)ተወዳጇ ካላኮርማ-ሮቢት ላይ የፋኖ ተመራቂዎችን አቧራው እስኪጨስ አስጨፈረቻቸው ያለምንም ክፍያ በፈቃደኝነት ሸር አድርጉት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 176

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  2 ปีที่แล้ว +43

    ሁላችሁም ሸር,ላይክ, ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን በቅንነት አሳድጉልኝ !!!!!!

    • @hadiya2548
      @hadiya2548 2 ปีที่แล้ว +1

      የበፊቱ ሙሁኖነው

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 ปีที่แล้ว

      የበፊቱ ነዉ አድስ ቀይረሀንደ ከድሮ ብዙ ነዉ ባተ ስም የሚወርደዉ እደት ያተን እንወቀዉ

    • @abrihasisay4240
      @abrihasisay4240 2 ปีที่แล้ว

      እሽ

  • @aal7586
    @aal7586 2 ปีที่แล้ว +45

    ከቁጥር አትጉደሉብን ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/xhNwvRtvvSE/w-d-xo.html

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว +2

      የ ዱባለ መላክ አማን ነው ወይ የፍኖ ምርቃት ላይ th-cam.com/video/xhNwvRtvvSE/w-d-xo.html

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 2 ปีที่แล้ว +18

    ማዲቱ የፋኖ አነቃቂ በመሆንሽ ላንች ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እህታችን🙏
    ከፋኖ ውጭ ሌላ ምድራዊ ሀይል አያስፈልገንም!

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
    @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    አማራ መሆን ማርያምን መታደል ነው እዲህ ውብ ጀግና የሚፈልቅበት የሚወለድበት የሚወጣበት ሰላማቹህ ይብዛ

  • @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ
    @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ የኔ ጀግኖች አይዞህ አማራየ ይነጋል 🥰🥰🥰🥰

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግኖች ደስ ስትሉኮ ፋኖቼ ውድድድ

  • @aman_love
    @aman_love 2 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ከ5 ጊዜ በላይ አየሁት በጣም ያምራን ራያ መወለዴ ኮራሁባችሁ ደሞቼ😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌

  • @abby8509
    @abby8509 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆጆዎች መቀመጫ አጣችሁ ወገኖቸ ሰዋገር ላይ ሆነን ስናይ ወገኖቻችንን እባ በባ ነው እምንሆነው ውድድድድድድድ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @seblesebelewedalm9604
    @seblesebelewedalm9604 2 ปีที่แล้ว +7

    የሴቶች አምሳሌት የኔ ጀግና። አችን አለማድነቅ አይቻልም 💚💛❤

  • @ሀይሚወሎየዋ-ዸ5ኰ
    @ሀይሚወሎየዋ-ዸ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቸ ፍኖየ😍😍😍

    • @foziya9836
      @foziya9836 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ ውዴ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ቀጭንሰራችሁማድቱየኔጀግና

  • @muluemebetamede8003
    @muluemebetamede8003 2 ปีที่แล้ว +1

    Very beautiful people ❤💕God bless you all 💚💛❤💚💛❤💯💯💯💪💪💪🙏💗💞💞

  • @asfaw5512
    @asfaw5512 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞቼ ኑሩልኝ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ስበር-ራያዩቲዩብ
    @ስበር-ራያዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ጊዜ ነበር የኔ ቅን አሳቢ❤❤❤

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 2 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ

  • @ቅድስትነኝየአማራዋፋኖ
    @ቅድስትነኝየአማራዋፋኖ 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️👈💪💪💪አይ አማራ አማራናቴ ኩራቴ 😘😘😘💋💋💋💋💚💛❤️💪

  • @amintaali6425
    @amintaali6425 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተጎፈሬው በላይ ይውላ ሚዶው ያንንያማራ ጀግና እኔፈራዋለሆ ማብየለጥራው
    ❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍❤💛💚አይዞን አማራ የለምካተበላይ ጀግና✅

  • @neza88
    @neza88 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ ፋኖ ድርጅት የፖለቲካ ፖርቲ ሳይሆን ህይወቴ ነው

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
    @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር አሳምነውን እኮ ስቶደው ከአፋላይ አይጠፋም ክፊ አይካሽ አቦ❤❤❤😍😍😍

  • @saadababow7399
    @saadababow7399 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛💖😘😘😘😘😘😘🙏🙏

  • @ahah6853
    @ahah6853 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ለዘላለም ይሩር ሁሌም ኑሩልን ወላህ አላህ እስከመጨረሻችሁ አላህ ሱበሀነሁታአላ ያግዛችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ዜድየመርሳዋ
    @ዜድየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል እሽክም አብሽር አማራየ ኢንሻአላህ ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ ደሞቸ አቤት ውበት ሞራን ጀግንነት ከናተ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪👍👍✅✅✅✅

  • @stop3343
    @stop3343 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍👏👏ሀገሬ ሠላምሺይብዛልኚ

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ
    ደሞም ሰታምሩ
    በከፊል የላወቃቹሁት ነገር
    አለ ጀግንነታችሁን
    እሄ የምሬን ነው
    በማበጃጀት መንገድ
    መጠቀም የራስ ፋንታ ነው
    ንን

  • @misscobra4582
    @misscobra4582 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢቶጵያ ለዘላለምትኑር የኛጀግኖች ክፉአይካችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍💚💛❤️

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ንቃ ጠላትህ ብዙ ነዉ ምን አለበት ሁሉም አማራ እደእናንተ በነቃ

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 2 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIA AND ETHIOPIANS WILL PREVAIL 🙏👍🏾👑💚💛❤👑

  • @mideya
    @mideya 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለሀገሬ. ሀገረ ለምልመሽ. ማየት እፈልጋለሁ. የአባይም ሁኔታ ከግብ መዲረሱ ያስደስታል ግንደሞ. ሀገርና ገንዘብ. ሰውአልባ ምንምነው. ስለዚህ በሳኡዲ እስርቤት የሚገላቱ እዲሁም በሀገራችን የሚሰቃዩ ወገኖቻችን. አንርሳቸው ተረስተውቀሩ. በዱኒያ ምዲር የቀንጨለማ. ከተደፍባቸው አመ ታት አለፉ

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      የ ዱባለ መላክ አማን ነው ወይ የፍኖ ምርቃት ላይ th-cam.com/video/xhNwvRtvvSE/w-d-xo.html

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰😌ራያየ ወሎየ ሰላምሽ ይብዛ 🥰🥰🇪🇹

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፋኖዎች የኔ ጀግኖች በርቱልኝ እንኮራባችኋለን እንወዳችኋለን💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @ረዲንፈጠኝዋ
    @ረዲንፈጠኝዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ሆይ አገሠችንን ሠላም አውረዲልን አፈ ሠላም ፈቅረ ለአማራህዝብ አሁንስ ሁደ ባሰይ እፈ😭😭😭😓😢💚💛❤🇨🇬🇨🇬

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi ปีที่แล้ว

    በክፉ ያያችሁ እርግፍ ይበል አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን. ውላችሁ ግቡልን

  • @fantaabay4943
    @fantaabay4943 2 ปีที่แล้ว

    እራያየ ሰላምሽ ይመለስ

  • @سالمعليالجبيري
    @سالمعليالجبيري 2 ปีที่แล้ว

    ይመቻቹህ

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 2 ปีที่แล้ว

    ውድ ወገኖቼ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉዱች ኑሩልኝ ማንነቴን በናተ ነው የማየው 🙏🙏💪💪💪💚💛💚

  • @tarikugetaneh9721
    @tarikugetaneh9721 2 ปีที่แล้ว

    ያንቺን ፈለግ ሌሎቹም እንዲከተሉ ምኞቴ ነው
    ምርጥ ነሽ!!!

  • @haymi410
    @haymi410 2 ปีที่แล้ว

    ማዲቱዬ ስወድሽ ማሬዋ ለፋኖ አንድ ክሊፕ እንጠብቃለን 💪🥰🥰🥰

  • @toybamohammed1321
    @toybamohammed1321 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግናወች.

  • @Hነኝየእናቴናፋቂቂ
    @Hነኝየእናቴናፋቂቂ 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ ደሞቻችን ድምቀቶቻችን ኩራቶቻችን ከድርየ ያገሬ ልጅ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማድቱየ የሴት ጀግና ድምቀታችን እህታችን ኑሩልን እንወዳችሁአለን በርታልን ከድርየ የኛ ምርጥ ወንድም መገን ለምለሟእራያየ አትሙች አትታመሚብኝ አገሬ

  • @እሙየተዋህዶልጅ
    @እሙየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣምነው የምታምሩት ደሞቸ 🙏🙏

  • @ansarahmad723
    @ansarahmad723 2 ปีที่แล้ว

    አማራዬ አለንንንንንንን !!!! እስክስ በል አብሽር

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ👍👍👍የአማራ ጠበቃ

  • @lina8851
    @lina8851 2 ปีที่แล้ว

    ፈኖወችን በጣም ነው ምሳሳላቸው እግዚአብሔርን ፈጣሪየ በሚሄዱበት አካባቢ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ ውድድ ነው ማረጋቸው ጠላቶቻችን ይውደሙ

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 2 ปีที่แล้ว

    I love this gir💕

  • @yousifahmed1426
    @yousifahmed1426 2 ปีที่แล้ว

    እናትአለምወሎ ክፉሺን አልስማ እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ ኢቶቢያ ለዘላለምትኑር

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ማዴ

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      የ ዱባለ መላክ አማን ነው ወይ የፍኖ ምርቃት ላይ th-cam.com/video/xhNwvRtvvSE/w-d-xo.html

  • @lina8851
    @lina8851 2 ปีที่แล้ว

    ልዮ ናችሁ አማራየ ሰላሙን ይመልስልን ፈጣሪየ

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 ปีที่แล้ว

    ኑሩልን ጀግኖቼ ቤተ አማራወች 😍

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

    ኑሩልን እውነት የኛ ጀግኖች

  • @gtggh558
    @gtggh558 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅልን የሐገሬ ጀግኖቾ🌷🥀🥀🥀💯💯💯💚💛❤️

  • @muluemebetamede8003
    @muluemebetamede8003 2 ปีที่แล้ว

    Wollo Megan Abshare we love you 😍❤

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw 2 ปีที่แล้ว

    It is time for us to talk, You are impressive killer and talented Wolloye singer. 💚💚💛💛❤❤ love Maditu for ever. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 million times

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @jomanieshjoman9633
    @jomanieshjoman9633 2 ปีที่แล้ว

    አገሬንአገሬን አይልምወይሰው አድስናገሩት ሆድየባሰው 💚💛❤️ 🙏🙏🙏🙏🌹

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ኩራታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቼ ምንም እንኳን መከራችን ቢበዛም ድሉ የኛ ነው

  • @በሱፍቃድቻናል
    @በሱፍቃድቻናል 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ
    በርችልኚ

  • @ፊርዶወስቲዩብ
    @ፊርዶወስቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፋኖወች ስታምሩ ደግም

  • @ተዋበችወርቁ
    @ተዋበችወርቁ 2 ปีที่แล้ว

    ዉድ ኢትዮጵያዊያኖች😘❤🥀

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 2 ปีที่แล้ว

    ምንስለረገቹነው የሚገላቹው።

  • @sablagarmew4939
    @sablagarmew4939 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💯💯☝️🥰

  • @sampro2687
    @sampro2687 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስይላል

  • @aauu3686
    @aauu3686 2 ปีที่แล้ว +1

    እንወዳችሁአለንኑሩልን

  • @samsoungghalxy3347
    @samsoungghalxy3347 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😘😘😍😍

  • @foziya9836
    @foziya9836 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @seklawicell8497
    @seklawicell8497 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @አርሒቡወሎሀይቅ
    @አርሒቡወሎሀይቅ 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ ደሞቼ ኑሩልኝ ጀግና የጀግና ዘርርርር🥰🥰🇪🇹

  • @سميره-ذ1ذ
    @سميره-ذ1ذ 2 ปีที่แล้ว

    ፋኖ የአማራ መከታ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @lozawityemataw4587
    @lozawityemataw4587 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔ ጀግኖቸ

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ
    @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ነኛ

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
    @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ከቁጥር አትጉደሉ የኔኩራቶች

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤💗😍

  • @ስንዱራያዩቱብ
    @ስንዱራያዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ስወዳቹ

  • @fantaabay4943
    @fantaabay4943 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ስታምሩ

  • @zahrazahra205
    @zahrazahra205 2 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሆይ ሰላሙን መልስን ጌታ ሆይ በቃበለን አይይይይይ

  • @ኢትዮጲያትቅደም-አ5ኈ
    @ኢትዮጲያትቅደም-አ5ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      የ ዱባለ መላክ አማን ነው ወይ የፍኖ ምርቃት ላይ th-cam.com/video/xhNwvRtvvSE/w-d-xo.html

  • @seblewongelderbie4800
    @seblewongelderbie4800 2 ปีที่แล้ว

    egziyabiher yitebikachu yagere sewech

  • @ቲቲእራያ-ዀ4ጀ
    @ቲቲእራያ-ዀ4ጀ 2 ปีที่แล้ว

    💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላም ትኑር

  • @mazaberihun3066
    @mazaberihun3066 2 ปีที่แล้ว

    😍👍

  • @djdjjd4986
    @djdjjd4986 2 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖💖💖💋💋💪💪💪💪

  • @fikirteshome8891
    @fikirteshome8891 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🥰

  • @Jነኝወሎየዋ
    @Jነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    👍💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤😍😘

  • @mohahm1570
    @mohahm1570 2 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድ 💚💛❤️🙏🥰💒🥰🕌🙏🙏

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ የንቆንጆ ክፍለሀገር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    የቁርጥ ቀን ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹get ለዘላለም ትኑር

  • @MuhammedJamal-h2o
    @MuhammedJamal-h2o หลายเดือนก่อน

    ሲምርብሽቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 ปีที่แล้ว

    Konjit. ❤️❤️❤️

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 2 ปีที่แล้ว

    ራያውድድድድድ

  • @tigistt276
    @tigistt276 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ከድር ይቱቭ ምንው ዘፈን ከመቮሰት እራያ ቆቦ ያለውን ችግር የሚፈናቀለውን የሚሰቃየውን እውነታ ለህብረተሰቡ ብታደርስ ‼ በዚህ ስሀት አሽሽ ገዳሜ😥🤔

  • @ጌታሁንራያ
    @ጌታሁንራያ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 2 ปีที่แล้ว

    አይ ተነባበራችሁ ከድሮ በስምሕ ብዙ ልጅች ከፍተዋን ያተን መረጃ መለየት አልቻልነም ያዉ ሁላችሁም የኛዉ ናችሁ ጠክሩ ጀግኖቻችን ገና ብዙ እጠብቃለን ድጋሜ ከዚሕ የበለጠ ሰልጣኝ እደምታስመርቁ ተሰፋ አሉን 👍👍👍👍❤❤❤💛💛💛💚💚💚

    • @foziya9836
      @foziya9836 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ ውዴ

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      የ ዱባለ መላክ አማን ነው ወይ የፍኖ ምርቃት ላይ th-cam.com/video/xhNwvRtvvSE/w-d-xo.html

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞች ስወዳችሁ አማራ ይለምልም

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว

      የ ዱባለ መላክ አማን ነው ወይ የፍኖ ምርቃት ላይ th-cam.com/video/xhNwvRtvvSE/w-d-xo.html

  • @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
    @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ 2 ปีที่แล้ว

    ከድሪ አሁን ምን ላይ ናቸው ራያወቺ

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 2 ปีที่แล้ว

    እንደዉ ምን አባቴ ላርጋችሁ እንደዝህ ስትሆኑ ታያችሁ አላህ አገራችንን ስላም ያደርግልን እና ምንም ታትሆኑ በስላም በፍቅር ያኖራችሁ አይይይይይ

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ
    @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ፫