Ethiopia:ዩትዩብን አልያም ሞባይላችን ላይ ያለ ማንኛውም ቪዲዮ በቴሌቭዥናችን በቀጥታ መመልከት እንችላለን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Just a quick video showing you how to connect and setup your LG Smart TV to work with your home wireless or wired network, this then allows you to update, browse the internet and importantly stream videos from Netflix, Amazon, TH-cam and more!
TV Smart view will stream play videos and photos, games to samsung TV and more.
All Screen Mirroring App for Android to smart view TV screen mirroring assistant for screencasting & display smartphone mobile screen, widget & shortcut.
Allshare cast mirror screen casting for smart TV like samsung and LG and other devices Panasonic or Toshiba and also roku with Wifi or just by using dongles or adaptors. Enjoy streaming Video & TV cast and all local cast series.
habeshaTv Subscribe 👇👇
/ @habeshatve
Tv smartView አፑን ለማውረድ
👇👇👇
play.google.co...
#ethioapp
Welcome to my youtube chanel,
my real name is Anuar - Get Latest News , update and review which include Technology, Mobile, Apps, Software and social networks.
FB / 1anwar.edris .
Page / anuaredris1
Telegram contact👉 -t.me/anuaredris
Telegram Channel -👉 t.me/ethioapk
Tv smartView አፑን ለማውረድ 👇👇play.google.com/store/apps/details?id=noitarmobile.cast.stream.screenmirroring.smartview
ወንድሜ አንድ ነገር ላስቸግርህ አፓችን እንዴት ነው ወደ ሚሞሪይ እሚወስደው
👍
እናመሰግናለን ግን ቲቪውላይ የምናበራው ነገር የለም እንዴ
መጀመሪያ እንዴት ነው ምናገናኝው
Anuaro endet nw TV ke wifi gar magenagnew yegna TV LG 42inch nw gin network setting yelewm
እስማርት ይልሆነ ቲቪን እንዴት አድርገን ዋይፋያችንንና ስልካችንን እናገናኛለን
ስማርት ቲሺያችን ላይ Bluetooth ከሌለው ይሆናል ወይ ?
ከዳታና ከዋይፍይ ውጪ ማገናኘት አይቻልም ?
ጎበዝ በርታ👍👍
አሪፍ ነው
ያለ WiFi ይሰራል? ማለቴ የሞባይልን WiFi ብቻ መጠቀም እችላለሁ ወይስ የቤት WiFi ያስፈልገኛል?
Yemobilun be tv mirror lemareg wife yasfelgal wey?
ሰላም ነህ በመጀመሪያ የኔ ቲቪኤልጂ ነው ግን ሴቲንግ ላይ ስገባ ኔት ወርክ የሚል አላገኘሁም ።
አፕሊኬሽኑ ኢንተርኔት ይፈልጋል እንዴ ሌላም ከ ቲቪው ምናበራው ነገር አለ እንዴ
አይፈልግም ኢንተርኔትም አያስፈልገውም
ወንድማችን እናማሳግናላን እና smart tv አለኝ ግን ፎስቡክ ስገበ ኮድ ይጠይቀኛል የምን ኮድ ናው የሚጣይቀኝ? ሌላ ናገር ሁሉንም ይሳራል ጀወሌም ለይ ሌላ ሳው ገብቶወል ብሎ ኮድ ስጥ ይላኛል
አንቺነትሽ የሚያረጋግጥ ኮድ አካውንቱ ያንቺ መሆኑን ለማረጋገጥ ፌስቡክ በከፈትሽበት ስልክ ቁጥር አልያም ኢሜል ኮድ ይልካሉ ያን የሚልኩትን ኮድ ማስገባት አለብሽ ማለት ነው
@@ETHIOAPP እሺ ሹክራን
እንዴት ሰራልክ
ኢሄ ጥያቄ በናትህ መልስልኝ ካወከው የአፕልኬሽን ማገናኛው tv smart ዋ ማለት ነው 3ነጠብጣቡ አላመጣ አለኝ ቼክ አርግልኝ
Wow batam new mamseginew bertalin
ብራዘር በርታ እናመሰግናለን
Dansaadha. Continue more
በ Bluetooth ማገናኘት አሳየን
Tv አና እሲቢከር እዴት mgnnyta እንችላለን
Ke 40 gb belay lehonu tv becha new yemiseraw
አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን።
Welcome yen melkam
ቲቪው ብር ይበላል ወይ
TH-cam cannot open on smart tv
Support
እንዴት ነዉ dowlond yemndergw
Wow arif new
TV yachin smart inde hone bemin inawukalen
አመሰግናለሁ ወድሜ ሰርቶልኛል
እኔ ስልኬ ላይ አለ ሽኩረን አፕሌክሽንም አያስፈልገኝም
አኗር የት ጠፍተህ ነዉ ?
Alehu bro thanks yah tefche neber Temelshalehu
አመሠግናለሁ bro
Smart lalhone plss
እረ መድሜ አፖን ላክልኝ ሊኩን 🙏🙏🙏
LG TV ላይ በጣም ያስቸግራል
የምትናገረው ም አይገባ
የኔ ስልክ የሚለው እንዲህ ነው የሚለው scan QR code
ማሻ አላህ ወንድም በርታ
smart view አይሰራም ምን ላደረገ
እኔም እቢ ብሎኛል
አሪፍ መረጃ ነው👍
Tv MeWe አይሰራም እዴት ነው የሚሰራው።
በHotsope seralen
ለመውጣትስ
Zht ayseram ?🥺
32 ኢንች ላይ ይሰራል
Koy gin bro meche new yenen emeyayelegn ere cheek adregelegn tewe
kejmru lemn atasayum lemsale smart view rimoto lay yelelew ale
አህለን አኖሪየ
እንኻን ደናመጣህ ወንድም አንዋር
ማንሻዓላህ አላህ ይጨምርልህ
የቲቪው ኮድ ምንላይ ይገኛል
Era benath endatalfiny endat edmitafa
ለአንድሮይድ ብቻ ነው?
በጠም ጡሩ ነው
በናትህ ዎድሜ እዳታልፈኝ አደን ሥልክ ለመቅረጫ አዱን እደማይክ እምጠቀመዉ እዴት አገናኝቸ ቪዶ እደምቀርፅ ንገረኝ በናትህ እዳታልፈኝ
አልገናኝ አለኝ
እደዚ አይነት ነገር ስታቀርብ ማየት ናፍቆኝ ነበር አትጥፋ
እባክህ በ ቻናልህ የ ቴክኖሎግይ ነገር ብትለቅ ደስ ይለናል
No nearby devices were found. አንደዚህ እኮ አለችኝ 😐
1:55
Yehe yemayak sew ale bileh aymeslegn gn mn feligeh rasihin mermir
❤❤❤❤
አፑ አይስራም በሌላ መገድ አሳየን
የ እኔ ግን አልመጣ አለኝ
ቴሊቪዢን ከመክፈትውጭ ምንም አንሰራም
yet hedek nebar enkan dahna matake
tአመስግናለን እስኪ ቪዶወ ማውርጃ ጥሩ ካለህ ስራልን ፕሊስ ደከመኝ
www.snaptubeapp.com/
@@ETHIOAPP አወራርድን ያላወርድኩት አፕ የለኝም ስልክ ሞላ ከዛ ደሞ እማልፍልገው አፕ ድሌት አይሆንም እንዴትስ ላጥፍው ፕሊስ ከተመችህ ስራክን ቪዶ እምታስተምርው ትምርት ስለሚገባኝ ነው
wealeykum eselam werahmetulah weberekathu ahlen wendm betam tfah ጠቃሚ ምርጥ ትምህርት ነው ። ስልካችንስ ላይ ያሉ ቢዶወችን ከፋለፋታችን ካለው ግርግዳ ነገር ላይ እንደቲቪ መትልቁ ሁኖ እንድጫወት ማድረግ የሚቻለው ? አኗርየ ቢላሂ ካወቅክ መልስልኝ ቤለፈው እሆነ ቤት ሂጀ ልጆች እክላሳቸው ሁነው ከቤቱ ግርግዳላይ እንደ ቲቪ ምስሉ ይጫወታል ቲቪ መስሎኝ ከስሩ ማስቀመጫ ምናምን የለውምሳ እያልኩ ጠጋ ስለው ግርግዳ ነው ለማረጋገጥ በእጀ ልዳብስ እጀን ላክ ሳደርግ ምስሉ እጀላይ ሀሀሀሀ ፊለፋት መልከት እላለሁ በሞባይላቸው ይቶብ ከፍተው ከግርግዳው ፊለፊት ሰቅለውት ይጨወታል ከሞባይሉ ውስጥ ያለው ቪዶወ እንደ ቲቢ በትልቁ ሁኖ ከግርግዳው ላይ ይጫወታል ለመጠየቅ ሸም ይዘኝ ዝብየ መጣሁ ይህን ሳይ ትዝ አለኝ ብቻ በጣም ወድጀው ነበር
ስክሪን (ፕሮጀክተር) የሚባል እቃ አለ መጠን አላቸው ሞባይል የሚያክል አለ ከዚህ በፊት በዩትዩብ ቻናሌ ላይ ያሳየሁትን የሚያክልም አለ :: እሱ ነው እንደዛ የሚሰራው ያው ነጭ ግድግዳ ላይ ወይም ጨርቅ ላይ እናበራዋለን ከዛ እንደቲቪ ያገለግላል ማለት ነው ያው እንደ ቲቪ መጠቀም ስለሚቻል ሞባይሉን ከሱ ጋር ማገናኘትም ይቻላል እና እንደዛ አገናኝተው ሲጠቀሙ አይተሽ (አይተህ) ይሆናል :: ሞባይላችንን ብቻ ተጠቅመን ግን ከሞባይሉ በሚወጣ ጨረር ግርግዳ ላይ እንዲወጣ ለማድረግ ለመጠቀም ከሆነ ብዙ ፕሮሰሶች አሉት ሞባይላችንን በካርቶን ውስጥ አድርገን በአሉሙንየም ነገሮች ተጠቅመን ነው እሱ ደግሞ አየይጠራምም ፕሮሰሱም ብዙ ነው እሱን ያየሽ (ያየህ)አይመስለኝም ያው ፕሮጀክተሩን አይተሽ(አይተህ)ነው
ቆየብኝ
ቻናሌን አስተካክልኝ ብየህ ነበር
እስኪ ኮሜቶች በአላህ ዋይሳብ ያለ ሴም የሚሰራበት መላ ካለ ንገሩኝ ሴም እሚገዛልኝ አጣሁ ስልኬ ተበላሽቶ ሲሰራ ፎርማት አርገው ከፈቱት በበፊቱ ኢሜል ከፈትኩት ዋሳቡ ግን አውርጀው የበፊቱን ቁጥር ስሞላ ኮዲ ይጠይቃል ኮዲ ደሞ በሴም ምሴጂ ይመጣል ሲኖር ሴሙ እኔግን ሴም የለኝም በኮዱ ቦታ መላ እምታውቁ ከሆነ ሹክ በሉኝ
ይመችክ ደሞ ጠፋህ
ሰብሰክራይብ አርጉኝ ማርያም የምትወዷት ብቻ watch hour ብቻ ነው የቀረኝ የማርያም ልጆች በናችሁ እንዳታልፊኝ 😭😭😭😭😭😭😭
32 እንች ከሆኔ አይሰራም እንደ ወንድሜ
42ኢች በታችስ ለምሳሌ 32
10q
ቀስ በል አውራ
ሰብሰክራይብ አርጉኝ ማርያም የምትወዷት ብቻ watch hour ብቻ ነው የቀረኝ የማርያም ልጆች በናችሁ እንዳታልፊኝ 😭😭😭😭😭😭😭
ሰብሰክራይብ አርጉኝ ማርያም የምትወዷት ብቻ watch hour ብቻ ነው የቀረኝ የማርያም ልጆች በናችሁ እንዳታልፊኝ 😭😭😭😭😭😭😭