አንተ ስለሆንክ ነው።አዲስ ዝማሬ በምሕረተአብ አሰፋ።ethiopian Orthodox tewhdo church mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • አዲስ ዝማሬ በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ

ความคิดเห็น •

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 ปีที่แล้ว +297

    ማነው እንደኔ ሁሉንም ነገር ትቶ በየገዳሙ በየቤተክርስቲያን ማመስገን የናፈቀው እግዚያቢኤር ይርዳን ያሳካልን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሰማልን

  • @ሕልምአለኝሕልምአለኝ
    @ሕልምአለኝሕልምአለኝ 4 ปีที่แล้ว +40

    እውነት ነው ጌታ ስለሆነ ነው እንጅ እንደሰውማ ቢሆን ማን ቁሞ ይሄድ ነበር 😭✝️

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 3 ปีที่แล้ว

      በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hayah5725
    @hayah5725 4 ปีที่แล้ว +250

    የጭንቀቴ መርሻ ሆንከኛል ።መህምሬ
    አተን የሰራ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    በውነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መህምራችን ✟✟✟

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 4 ปีที่แล้ว +29

    የኦርቶዶክስ እንቁ መምህራችን እመቤቴ ኪዳነምህርት በሄድህበት ሁሎ ትክተልክ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህሬ ሺ አመት ኑሩልን

  • @selam03teka76
    @selam03teka76 4 ปีที่แล้ว +72

    መምህራችን ግሩም ዝማሬ ።። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አገራችንን ኢትዮጵያ ን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @የኔሰው-ሠ9ጠ
      @የኔሰው-ሠ9ጠ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @ennaenna5317
      @ennaenna5317 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ያመለአክት ዝመሬ የሰመልን♥♥♥♥♥♥♥

    • @shaikawakra5752
      @shaikawakra5752 4 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን።ተመሥገን

    • @alizk7315
      @alizk7315 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏❤💗💚💚📢

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    አተ ስለሆንክ ነው ጌታ ስለሆንክ ነው እደኔ ድካምማ የማይፈርድብኝ ማነው😭😭😭😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @lemlemabrha4077
    @lemlemabrha4077 4 ปีที่แล้ว +58

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል
    ኣንተ ስለ ሆንክ ነው ጌታ ስለሆንክ ነው
    እንዴነ ድካማምማ የማይፈርድብኝ ማነ ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰመልን መምህራችን ።

    • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
      @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 4 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ሰለ ሆክን ነው ጌታ ስለ ሆንክ ነዉ
      እንደ ድካምእማ የማይፈርድብኝ ማነዉ
      መምህራችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእውነት አጥንት የማለመልም መዝሙር ነዉ እኔ ብሰማው ብሰማው በሰማው አልጠግብም አልኩኝ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ፀጋዉን ከብዛልህ

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว +1

      Elllllllllll ellllllllllll elllllllllllll zemare mlktin ysemalin wede memrachin..🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🤲🤲❤️❤️❤️

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒
    💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒💒💒

  • @hjjhjj9198
    @hjjhjj9198 4 ปีที่แล้ว +48

    ውድ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ እንቁ እምንወድህ መምህራችን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 4 ปีที่แล้ว

      Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll zimare melket yasemalen mengeset semayen yaweriselen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @Yorilua
    @Yorilua 4 ปีที่แล้ว +31

    አንተ ስለሆንክ ነው ጌታ🙏🏼
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን!!

    • @rohamatube4433
      @rohamatube4433 3 ปีที่แล้ว +1

      Subescrbe arguligni wudoche

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 ปีที่แล้ว +42

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ውድ አባታችን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ❤❤❤❤

    • @samuelmengstu5740
      @samuelmengstu5740 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ኣሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን.አሜን.አሜን.ዝማሪ መላእክት ያሰማልን. የምንወድህ.መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና.ጤና.ይስጥልን. ሽ.አመት.ኑርልን..

  • @birhnuabate9251
    @birhnuabate9251 4 ปีที่แล้ว +20

    መህምራችን ሺ አመት ኑርልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

    • @Samira-tl8zt
      @Samira-tl8zt 4 ปีที่แล้ว

      አሜን. አሜን አሜን. አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @sarasarasara6545
    @sarasarasara6545 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ እግዚአብሔር ስደተኛ ነኝ እንተ ጠብቀኝ

  • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
    @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 4 ปีที่แล้ว +8

    አንተ ስለሆንክ ነው
    ጌታ ስለሆንክ ነው
    እንደ እኔ ድካምማ የማይፈርድብኝ ማነው 😭
    አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን መምህራችን 🙇😭

  • @tasew5917
    @tasew5917 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዚማሪ ምልከትን ያሰማልን አቢታቸን እዲሜ እና ጤና ላባታቸን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +19

    አንተ ስለሆንክ ነው
    ጌታ ስለሆንህክ ነው
    እንደኔ በደል እማ ይሆንብኝ የለም
    እንደኔ ድካም እማ እማይፈርድብኝ ማነው
    ዝማሬ መለእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ምህረተአብ በመዝሙር በስብከቱም ታረሰርሰናለህ እናመሰግናለን

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 ปีที่แล้ว +41

    መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መዲሃን አለም

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 4 ปีที่แล้ว +1

      Zimara Meliakitini Yasemalini

    • @asteralem2336
      @asteralem2336 3 ปีที่แล้ว +1

      Zimare melaket yasemslen

  • @ወሎየነኝለዚያዉምወልደያ
    @ወሎየነኝለዚያዉምወልደያ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልህ በእድሜ በጤና ያቆየህ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 4 ปีที่แล้ว +19

    አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር

  • @ቤዛዊትአስናቁ
    @ቤዛዊትአስናቁ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሔር ባይሆን ኖሮ ምድር ጠፍታ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ባይ ገመና ሸፋኝ ነው ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁንልን ምድራችንን እንደቸርነቱ ብዛት ሰላም ያድርግል መምህራችን ሺ ዓመት ኑሪልን ታስፈልገናለህ 🙏

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህን ዝማሬ ከዛሬ 9 አመት አከባቢ በሰንበት ትምህርት ቤት ስናጠናው ነበር ግን የእሱ መሆኑን ገና አሁን አወኩኝ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የተዋህዶ አርበኛ👌🙏🙏
    *ሰብስክራይብ አድርጉኝ ተወዳጆች*

  • @fkeradis2904
    @fkeradis2904 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጌታ ስልሆነ ነው እንደ ሰው ብሆንማ ኑሮ ማቼ እንኖር ነበር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdestegegne3408
    @mekdestegegne3408 4 ปีที่แล้ว +18

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሄር አምላክ ያርዝምልህ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ ቃለሂወት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን ሺ አመት አሜን አሜን አሜን💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +9

    እስይ እስይ እስይ መምህሬ ምህረተ አብ የኔጀግና የተዋህዶ አረበኛ እድሜናጤና ይስጥህ እልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያስማልን አሜንአሜንአሜን

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዝመኖወትን ያርዝምልን የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +35

    662 like 172 comment መዝሙር ከተለቀቀ 57 ደቂቃ ለመምህራችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር መ/ር ምህረተአብ አሰፋ
    አንተ ስለሆንክ ጌታ ስለሆንክ ነው እንደኔ ድካም ቢሆንማ የማይፈርድብእ ማነው?

  • @rhdtfghfhgihg4566
    @rhdtfghfhgihg4566 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረት አብ አሰፋ ሽህ አመት ኑርልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sharelate8491
    @sharelate8491 4 ปีที่แล้ว +22

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር ልዩእኮነክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ 💚💜💓💓💛💜💜💛💛💓

  • @shebreshebre749
    @shebreshebre749 4 ปีที่แล้ว

    ዝማር መለኮት ያስማልኝ አጥንት የማለመልም መዝሙር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @workieworkie5332
    @workieworkie5332 4 ปีที่แล้ว +13

    እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾

  • @rich-do4wz
    @rich-do4wz 4 ปีที่แล้ว

    መምህር የኛ ኣስተማሪያችን ኣርኣያችን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @manalabuzour7857
    @manalabuzour7857 4 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿አጥንትን የሚያለመልም የመልአክቱን ዝማሬ ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @gffyvgu3790
      @gffyvgu3790 4 ปีที่แล้ว

      🤛❤️❤️🌹🌼👍

    • @gffyvgu3790
      @gffyvgu3790 4 ปีที่แล้ว

      መምህር ምህረት አብ በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!?

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ዝማሬ ምላክትን ያሰማልን ለመምህርችን በወንት እግዚአብሔር በቢቱ ይፅናህ የኣረቶዶክስ ምህርጥ ልጅ ነህ

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 4 ปีที่แล้ว +21

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏🙏😭🙌🙌

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ስለሆንክ ነው ጌታ ስለሆንክ ነው
    እንደኔ ድካምማ የማይፈርድብኝ ማነው?
    እውነት ነው ያምላክ ቸርነት ነው ያኖረኝ
    አምላኬ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ 🙏ፈጠሪ ሆይ
    ለመምህራችን እድሜና ጤና ስጥልን

  • @shambelmuluneh
    @shambelmuluneh 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!
    ሁሌም ይህን መዝሙር ስሰማ የሚሰማይ ህይወቴን በምዝሙሩ ውስጥ እመለከተዋለው። ግሩም ነው

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እልል እልልልልል ዝማሬ መላይክት ያስማልን መምህራችን የኛ አባት
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saralovesara8658
    @saralovesara8658 4 ปีที่แล้ว +18

    Elelelelelelelelelele zemare melak yasemalen 💚💛❤💒🙏🙏🙏

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ያፈራችህ እንቁ መምህራችን ኑርልን እግዚ አሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ያጎናፅፍህ የአንተ ትምህርቶች ሥስማ ውስጤ ሃሴት ይሞላል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን።

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ሆይ አንተ ስለሆንክ ነው እንጂ እንደኛማ ቢሆን አለም ጠፋታ ነበር ጌታ መድሀንያለም እድሜክን ያርዝምልን ዝማሪ መልአክት ያሰማልን

  • @cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175
    @cnfjfjdsdhdechdjfjdjde6175 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን ሽ አመት ንገስልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 4 ปีที่แล้ว +12

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @addisufetene7263
    @addisufetene7263 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ዘማሬ መላክ ያሰማልን
    መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @meselechmg1031
    @meselechmg1031 4 ปีที่แล้ว +17

    መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያስማለን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ምንኛ ድንቅ ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን ወድማችን ምኽረተ አብ አስፋዉ 😭😭😭

  • @sabidiptube6812
    @sabidiptube6812 4 ปีที่แล้ว +13

    Zemar mlaketn yasemalen. Dengel ken lejewa tetbkek yene wede Memhir💚💛❤

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ምርትአብ መ። ዘበነን ለሰጠን እድሁም ብዙዎች አባቶቻችንን አብዝቶ ይጠብቅልን መዳኒአለም 🙏

  • @ልዩሽልማቴተዋህዶእምነቴ
    @ልዩሽልማቴተዋህዶእምነቴ 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን 💚💛❤️

  • @mimidemese2389
    @mimidemese2389 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንቁ መምህራች እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @kalkidan3434
    @kalkidan3434 4 ปีที่แล้ว +4

    "አንተ ስለ ሆንክ ነው ጌታ ስለ ሆንክ ነው
    እንደ እኔ ድካም እማ የማይፈርድብኝ ማነው" አሜን(3) ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    ውድ አባታችን ዕንቁ መምህራችን
    እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @astergebreyesus1253
    @astergebreyesus1253 4 ปีที่แล้ว

    እንቁ መምህሬ ዝማሬ መልአክት ያስማልንአሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💐💐💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @እግዚአብሔርይፈርዳል-ጀ8ከ
    @እግዚአብሔርይፈርዳል-ጀ8ከ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ3ኰ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ3ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ስለሆክ ነው እንደኔ ድካምማ የማይፈርድብኝ ማነው ምህረታብን እንደኔ የምቶዱት ላይክ❤❤❤❤

  • @haymishbeshi3363
    @haymishbeshi3363 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አንቁ መምህራችን 💕💕💕👏👏👏

  • @bortiqalb6855
    @bortiqalb6855 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የኛ እቁ ሽ ሽ ሽ አመት ኑርልን እድሜ ከጤና ይስልን

  • @mekaelradate2074
    @mekaelradate2074 4 ปีที่แล้ว +20

    AMEEEEN👏👏❤️❤️❤️💐💐💐💐
    AMEEEEN👏👏❤️❤️❤️💐💐💐💐
    AMEEEEN 👏👏❤️❤️❤️💐💐💐💐
    MAMEHERACHEN KALEWOT YASEMALEN YE AGELGELOT ZEMENEH DENGEL TEBARKELEH..!!!!!!!

  • @muluhh7787
    @muluhh7787 4 ปีที่แล้ว

    ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መማራችን ረጅም የድሜ ጤና ያቆይልንቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እልልልልልልልልል

  • @እቴነሸእቴነሸእቴነሸእቴነ
    @እቴነሸእቴነሸእቴነሸእቴነ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አጥንቴን የምለመልም ዝመሬ መለዕክትን የስመልን ይተዋህዶ እንቁ ይውንግል ገበሬ በቤቱ የቆይልን

  • @bezahebeshawit7228
    @bezahebeshawit7228 4 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ እንቁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ስደተኛእዩሽመይ
    @ስደተኛእዩሽመይ 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ስለ ሆንክ ነው ጌታ 🙏ዘማሪ መላኣክት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lijiselameedajanee9977
    @lijiselameedajanee9977 4 ปีที่แล้ว +22

    AMEEEN AMEEEN AMEEEN qali hiyotin yasmalin miretabi Ameen yaglgilotiki zebeneki yibarki❤❤❤🙏🙏🙏

    • @meseretdabi9977
      @meseretdabi9977 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen zemare malkiti yesamaliin eleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleleelelelelelelelelele

    • @lijiselameedajanee9977
      @lijiselameedajanee9977 4 ปีที่แล้ว

      AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN AMEEEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ምረታአበ ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 4 ปีที่แล้ว +11

    Zemarie Melaykt Yasemalen Mengeste Semyaten Yawrselen
    Eregem Edmie Ketena Gar
    Yistelen 💒💒💒🙏🙏🙏

    • @nassifcell4352
      @nassifcell4352 4 ปีที่แล้ว

      Amn amen amen💒💚💛❤💖

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 4 ปีที่แล้ว

    እእእእእልልልልዝምሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @almasalmas2572
    @almasalmas2572 4 ปีที่แล้ว +8

    Amen amen amen 👏 👏 👏 zemary melaekt ysemalen memehracn 🙏🙏🙏⛪⛪⛪💝💖😘🌹💐🌻

  • @ሳራቲዩብ
    @ሳራቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ስለሆንክ ነው ጌታ ስለሆንክ ነው እንደ እኔ ድካማማ የማይፈርድብኝ ማነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልን

  • @tawabechkasu5331
    @tawabechkasu5331 4 ปีที่แล้ว +4

    ዘማሬ ማለክ ያስአማለን ማመሬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😗😗😗😘🤔🤔😇🤔😘😢😢😢😢😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yohinaweletyohines2013
    @yohinaweletyohines2013 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ስለሁንክ ነው ጌታ ስለሁንክ ነው እደኔማ ድክም የማይፈርደብኝ ማነው 🤲😢😭😭😭😭 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን በእግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hayatahmde6483
    @hayatahmde6483 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ሙህራችን እንወድሀለን በርታልን♥♥

    • @SaraSara-nm9ks
      @SaraSara-nm9ks 4 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛለወት በረከወ ይደረብኝ አሜን

  • @tefalembirku6134
    @tefalembirku6134 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ለመምህራችን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 🎋🎋🎋🎋🌱🌱🌱

  • @-betegebriel7931
    @-betegebriel7931 4 ปีที่แล้ว +4

    AMEN AMEN AMEN! ZEMARE MELAHEKT YASEMALEN WEDU MEMHERACHEN!!!

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 4 ปีที่แล้ว

    መምሕር፣ምረተአብ፣፣መላክት፣ዝማሬ፣ያሰማልን፣ደስየሚል፣መዝሙር፣፣

  • @fiqitasilase8655
    @fiqitasilase8655 4 ปีที่แล้ว +4

    Ameen Ameen Ameen zimare Malkin yasamalin 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአን
    @የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአን 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    መምህራችን እዴሜና ጤና አብዝቶ ይሰጠህ ምርጥ የተወህዶ እንቁ

  • @akotettube4852
    @akotettube4852 4 ปีที่แล้ว +36

    "አንተ ስለሆንክ ነው" ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር።እስኪ የመምህር ምህረተአብ ወዳጆች የኛንም መንፈሳዊ ቻናላችን subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን።

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 9 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ በካሴት የነበሩ መዝሙሮችህን ሁሉ እንደዚህ አሰማን ማንም በሌለበት በዚህ ካሴት መዝሙሮችህ ነበር የምፅናናው መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን!!!

  • @eyeruse6923
    @eyeruse6923 4 ปีที่แล้ว +4

    Memheri zemer melket yasemalen rejem edeme ketena Gare yesteln❤️❤️🙏🙏

  • @መሲእናቷንናፋቂ
    @መሲእናቷንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን የኦርቶዶክስ። እንቁ መምህራችን ምህረት። አብ እግዚአብሔር። ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የስደተኖች። መፅናኛ ድንግል ትጠብቅህ +

  • @aberashadana3955
    @aberashadana3955 4 ปีที่แล้ว +11

    Amen zimaremilki yasmame😭😭😭

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 4 ปีที่แล้ว

    እረጄም፡እድሜ፡ከጤናጋረ፡ይሰጥልን፡ዝማሪይ፡መላክት፡ያሰማልን

  • @ወለተአማኑኤል-ጠ6የ
    @ወለተአማኑኤል-ጠ6የ 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    Waaqayyoo sagalee jireenya sii ha
    Dhagesisuu bara jireenya kee guutu
    Sii ha Ebbisuu nuf jiradhu waaqayoo sii ha Tikkisuu

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ስለሆንክ ነው ጌታ ስለሆንክ ነው
    እንደኔ ድካምማ የማይፈርድብኝ ማነው
    ውድ መምህራችን ምህረት አብ እኔ ስላተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MM-mg1ot
    @MM-mg1ot 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምርጥ እኮ ነህ💖💖💖💖💖💖

  • @selam123s5
    @selam123s5 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ስለሆንክ ነው
    ጌታ ስለሆንክ ነው
    እንደ እኔ ድካምማ የማይፈርድብኝ ማነው 🙏 ግሩም መዝሙር ነው
    በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም የአገልግሎት እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ጠላትህ እንደ ጢስ ይብነን እንደእንፋሎት ይትነን 🙏❤❤❤
    እንወድሃለን ❤❤❤

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዛሬ ሁለተኛ ነኝ 😘

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እል ልል ልል ልል አንተ ስለሆንክ ነው የኔ ጌታ 🙏❤

  • @r.z6570
    @r.z6570 4 ปีที่แล้ว +4

    Amen God bless you!!

    • @nnnnaaan7558
      @nnnnaaan7558 4 ปีที่แล้ว

      አጥንት የሚአለምለም ዝማሬ መላእክት ያሠመል

    • @nnnnaaan7558
      @nnnnaaan7558 4 ปีที่แล้ว

      ንንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @haymenms
    @haymenms ปีที่แล้ว

    ምርጥ የትዋህዶ ልጅ መምህሬ ምህረተአብ። ሰው ሲጥፋ ሰው ይሆንክ።
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
    እናመሰግናለን።

  • @godislove1772
    @godislove1772 4 ปีที่แล้ว +10

    He made us feel alive☝️when will i find you in person? God bless you master💚💛💓

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ግን የክርስቲያኖች ክኒኩሬል በላይ መሳርያ አላቸው ያም መሳርያ እባ ነው ብለው ነበር ግን የሚበድል ሲሳካለት የሚያለቅስ ሲጨመርለት ነው ያየውት

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኰ2ቈ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኰ2ቈ 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 ปีที่แล้ว +4

      እህቴ የፈጣሪ ቀን መቁጠሪያና የኛ ይለያያል ችግራችን ይሄነው እማ ሰአት አለው ፈጣሪ የሚመልስበት አቸኩሪ ክፍ ሰሪ ለግዜው ይለመልማል መጨረሻው ግን አያምርም በምድር ደሞ እላይቤት ፍርዱ ይጠብቃል

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል mindin new yalchiew ehte algebagnim 🤔🤔🤔🤔🤔????

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 4 ปีที่แล้ว

    *አጥንትን የምይለማልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ውድ መምህራችን*

  • @senait3323
    @senait3323 4 ปีที่แล้ว +4

    Amennnn
    Amennnn
    Amennnn
    👏👏👏👏👏👏
    💚💛💒💓💚💚💒💓💚💛💒💒
    💚💛💒💓💚💛💒💓

  • @dsd3201
    @dsd3201 4 ปีที่แล้ว

    መምራችን ኑርልን ሽ አመት ክፉአይካብን ምርጥ የተዋህዶልጂ እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላኢክን ያሰማልን በእውነት👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾💚💛❤

  • @addisalem8254
    @addisalem8254 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ስለሆንክ ነው
    ጌታ ስለሆንክ ነው
    እንደኔ ሀጥያትማ
    የማይፈርድብኝ ማነው
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህሬ ምህረተ አብ የተዋህዶ አርበኛ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @genetzewdie2097
    @genetzewdie2097 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ደግሞ ማስተዋሉን ይስጠን ።። አሜን
    አንተ ስለሆንክ ነዉ ጌታ ሰለሆንክ ነዉ :
    እንደ እኔ ድካምማ የማይፈርድብኝ ማን ነዉ / አውነት ነው/ይቅር ይበለን ✝️✝️✝️✝️✝️

  • @zinetasalif3343
    @zinetasalif3343 4 ปีที่แล้ว

    አንተስለሆንክጌታነው፣ዝማሬመላክትያሰማል