ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሙፈሪሀት ካሚል አዛን ስትሰማ ንግግሯን አቋረጠች አስገራሚ ተግባር | Minber tv | የኔ መንገድ | ነጃህ ሚዲያ | donkey tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 327

  • @J_reaction1
    @J_reaction1  2 หลายเดือนก่อน +58

    እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያላህ ወድማችንን እናበረታታው

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያረብ መጨረሻችንን አሳምርለን

    • @EthiopianAccount9
      @EthiopianAccount9 2 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ❤

    • @SofiaSofa-vj1cr
      @SofiaSofa-vj1cr 2 หลายเดือนก่อน

      masha allah

    • @user-bw7oe9fn8g
      @user-bw7oe9fn8g 2 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ..ወድማችን❤❤❤

  • @habibanesh5940
    @habibanesh5940 2 หลายเดือนก่อน +85

    ስልጣን ላይ ያሉ እህት ወንድሞቸ እናተ ለድናችሁ ክብር ስትሰጡ አላህ ደሞ ያስከብራችኋል ጀግናሽ እህቴ

  • @emutube2623
    @emutube2623 2 หลายเดือนก่อน +73

    ኡስታዝ አብዱል መጂድ አላህ ይረሀምህ ኡስታዝ ኑሩ ቱረኪ እረጂም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ

    • @አልሀሙዱልላህ
      @አልሀሙዱልላህ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኣምንንን ኡሱታዛችን እዲሜ ይስጠው ያረብ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደሚርኝማ 0:26

    • @jemalshambel
      @jemalshambel 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን!

    • @HayatAlemayehu-ix8nj
      @HayatAlemayehu-ix8nj 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 หลายเดือนก่อน

      Ameen ❤❤

  • @user-il7xd5qd2j
    @user-il7xd5qd2j 2 หลายเดือนก่อน +71

    እናታችን አቋም ማለት እንዲህ ነው ሁሉም እንዲህ አቋም ቢኖራቸው ማን አባቱ ዲኔን ይነካ ነበረ???

  • @uae.7219
    @uae.7219 2 หลายเดือนก่อน +48

    እረ እናበረታታው ወንድሜች ሙስሊሙ ኡማ ሼር አርጉለት ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው የሚለቅልን ባረከላሁ ፊኩም

    • @SintaYabintleji-or8gh
      @SintaYabintleji-or8gh 2 หลายเดือนก่อน

      አው አበርታቱ እኛም እኔ በበኩሌ ዘኦርቶዶክስ ነኝ ግን እከታተላለሁ እሱን እናተ ደሞ ይበልጥ አግዙት

    • @aziza-xp6ms
      @aziza-xp6ms 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@SintaYabintleji-or8gh

  • @RahmarahmaMuhdinmuhdin
    @RahmarahmaMuhdinmuhdin 2 หลายเดือนก่อน +14

    ኡስታዝ አብዱል ምጂድ በጀነት ያኑርህ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሙፋሪያት ያገሬ ልጅ አለህ ይጨምርልሽ እምባዬ መጣ

  • @SemiraAbdele
    @SemiraAbdele 2 หลายเดือนก่อน +15

    ኡሥታዜ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅክ መካሪአችን

  • @user-uv5mb3ek8z
    @user-uv5mb3ek8z 2 หลายเดือนก่อน +21

    መሻአ አላህ ሙፈሪያት እኮ ጀግና ነች አንድ ቀን ዱቄት ተቀብታ አታቅ ባጭሩ ጀግና ነች

    • @user-uy1pw9km5t
      @user-uy1pw9km5t 2 หลายเดือนก่อน

      Mashallha❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሰለሙ አለይኩም ወራህማቱላሂ ማሸላህ ዳስ ይለል ላቤትክ አዲስ ነኝ ሰብስከረይ አርጌሀላው በርታ ❤❤❤❤😂😂

  • @SemeredinMustefa-nh8pc
    @SemeredinMustefa-nh8pc 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ሙፈሪያት አላህ ይጠብቃት ከስልጣናቸዉ ይልቅ ለዲናቸዉ ቅድሚያ ያሚሰጡ ጀግኖችን አለህ ይጠብቃቸዉ

  • @jemilasheref2198
    @jemilasheref2198 2 หลายเดือนก่อน +34

    ሙፌ ባታቆም ነው የሚገርመኝ የሙአዝን ልጅ እና ከጨቅላ እድሜዋ ጀምሮ አባታ አዛን በሚያወጡበት መስጅድ የመስጂዱ ካድማ ነበረች አላህ ይጠብቅሽ

    • @user-bj4us2mp9x
      @user-bj4us2mp9x 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ

    • @user-mt3nw9ep5i
      @user-mt3nw9ep5i 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻ አላህ ጀግና ናት

  • @huseinahmed1063
    @huseinahmed1063 2 หลายเดือนก่อน +23

    ማሻ አላህ የምትደነቅ ሴት እኮ ነች አላህ ይጠብቃት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ኣሚን ያረበል ኣለሚን!!!🎉🎉🎉

    • @azeb4321
      @azeb4321 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @Wtu2840
    @Wtu2840 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኡስታዝዬ አላህ ጀነተል ፊርደስ ይወፍቅህ ያረብ መካሪያችንን

  • @mohammedaminjebelmohammed
    @mohammedaminjebelmohammed 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሙፈርያት ሽህ ካሚል አላህ ይርሃማቸው የጀነት ይበላቸው አባትዋን ለቡዙ አመት ጂማ ሙኒር መዝጊድ ሙአዝን ነበሩ በጣም የተረጋጉ አባት ነበሩ እሳም የተረጋጋች ነች አላህ ይጨምርላት

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኡስታዝ ዓብዱል መጂድ አላህ ይርሓመው ቀብሩን ሰፋ ያድግለት ላሕዱን ኑር ያርግለት አሚን 🎉🎉🎉

  • @iltirehaddis
    @iltirehaddis 2 หลายเดือนก่อน +1

    Masha'Allah my minister M.Kamil Masha'Allah

  • @saada5882
    @saada5882 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኡስታዝየ አብረን ወዴ ጀነት ግሩፕ ሁሌ ይናፍቀኛል
    አላህ የጀነት ይበልህ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኡሥታዝ አላህ ይራህምህ የነብያችን ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ጐረቤት ያረገወት ያረብ የኛንም መጨረሻችን አላህ ያሣምረልን

    • @emanhaji8905
      @emanhaji8905 2 หลายเดือนก่อน

      Ameeen

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 መሀመድ ስኦል ነው

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 2 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ሰው ስንፈልግ በመጀመሪያ መልካም ሰው መሆን ይጠበቅብናል ቀሪውን አላህ ይሞላዋል ❤አልሃምዱሊላህ ❤ ኡስታዝ አብዱልመጅድ አላህ ይርሃምክ ቀብርህን ኑር ያድርግልህ😢❤በርታ ወንድሜ 🥰

    • @lainamama5365
      @lainamama5365 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 😢

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 2 หลายเดือนก่อน +7

    በነገራችን ላይ ሙፈሪያት ባለስልጣን ስለሆነችና ሚድያ ላይ ቆማ ይህን ስላደረገች አታጋኑት ይህ የሙስሊም ግዴታዋ ነው ምክንያቱም አዛን ስንሠማ ስልክ ይዘን ይሆናል ወይም ሌላ ወሬ ልናቋርጥ ግድ ይለናል ከቁረአን የበለጠ የለም ቁረአን እየቀራን እያዳመጥን አዛን ካለ አዛኑ እስኪወጣ ድረስ ማቋረጥ ግዴታችን ነው ኢንሻ አላህ እንተግብረው።

  • @ZeharaAhmed-ek3hd
    @ZeharaAhmed-ek3hd 2 หลายเดือนก่อน +4

    አላሁአክበር አላህ ሂዲያሽን ያሳምረው ላለሽበትም ለቆምሽበትም አላህ ይገዝሽ ለዲንሽ ክብር ምንግዜም የማትሸነፊ ያድርግሽ ሙስሊሟ እህቴ አላህ የወጠብቅሽ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ ዬትም ሆነን ለዲነችን ቦታ ስንሰጥ ዬትም ሆኖ ድነችንን ከስከበርን ጣለትም አይደፍራንም ወንድማችን አታም ስለቀራብከልን ጀዛክ አላህ ኸይር❤❤

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ 0:11

  • @MoShafi-wq4wh
    @MoShafi-wq4wh 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሙፊ አሏህ የጠብቅሽ ከምቀኛም ከሃሲድም

  • @yal1907
    @yal1907 2 หลายเดือนก่อน +11

    አዛን ሲሰማ እንካን ሰው ጅናዛ ይቆማል ዋናው ግን ለዲን ሲሞገት አንገቱን ሰቶ ሲቆም ነው ሙፈሪያት ነበረች ያሁሉ እስላም አንገቱ ሲቀላ ያ ሁሉ ያላህ ቤት በባለ ጊዜወች ከነኪታቡ ሲወድም እራስህን ጠይቅ ይህ ሊያስገርምህ አይገባ አላህ ሱባኸነ ወታላ ምን ይላል ሲበድሉ ቁመህ ካየህ አንተም ያው ነህ ይላል

  • @user-rg3il6si7e
    @user-rg3il6si7e 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሙፈሪያትአላህይጠብቅሽ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 2 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ይራህምክ አላህ በራህማቱ በጄነታል ፍርዶስ የገነኛን

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ለድንሽ ያለሽ አክባሮት ሥሠማሽ አለቀሥኩ አላህ አክበር❤❤❤❤❤

  • @user-yz1xw9ny8t
    @user-yz1xw9ny8t 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሽ አሏህ ሙፈሪሐት ሀያትም ጤናም ይሥጥሽ የኔ ማር

  • @user-by8om3kj4q
    @user-by8om3kj4q หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዜ አላሀ ይጠብቅህ ሁላቹንም ያረብ ወላሂ በጣም ነው ምወዳቸው የኛ መካሪዎች❤❤❤

  • @taybatube194
    @taybatube194 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ☝አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ✅ኡስታዙና አብድል መጂድ አላህ ይዘንልህ

  • @wertywerty8836
    @wertywerty8836 2 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃት የኔ ውድ ከበሪልን❤

  • @user-lw2mz8ng2w
    @user-lw2mz8ng2w 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጨምርልሽ ኮርተንብሻል ጠቅላይ ሚኒስቴር አላህ ያርግሽ

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመንግሰት ባለ ሰልጣን ብትሆንም የጀነት ቁልፍ አልተሰጣትምኮ ግን ጎበዝናት

  • @edrisassen
    @edrisassen 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሙስሊም ስለሆክ ቤች ሰበስክራያብ አደረኩ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ኡስታዝ አላህ ጀነት ፊርዶስ ይውፍቅህ የኛ መካሪ 😢😢😢😢.

    • @user-bz4lu2lx1u
      @user-bz4lu2lx1u 2 หลายเดือนก่อน

      መነውየሞተው

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-bz4lu2lx1u ኡስታዝ አብዱል መጅድ ቆይታ እኮ አላህ ይማረው

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙፈሪያት ጀግነ ሴት ነሽ አለህ ይጠብቅሽ ክበሪልን❤❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኡስታዝየ አላህ ይዘንለት የስደት አባቴ መካሪየ

  • @user-ly8bn3tg6w
    @user-ly8bn3tg6w 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ጡሩ ስራችን ያብዛልን አሚን ያረብ

  • @bdbdnjn5353
    @bdbdnjn5353 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዝ አላህ ይራህምህ

  • @HdhhdjdNdhhdjf
    @HdhhdjdNdhhdjf 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግና ማሻአላህ አላህ ይጠብቃት ወላሂ ጀግና በጣም ታኮራለች ለሁሉም አላሂ ሂዳያ ይስጣው

  • @user-bw7oe9fn8g
    @user-bw7oe9fn8g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ..እድሜናጠናናናናናናናናናይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጂብሪልየ እኮን ደህና መጣህ ትጠፍተህ ነበር ባቡኪ ቤት ነው ያገኘሁህ ሙስሊሞች የት ናችሁ አበርታቱት

    • @J_reaction1
      @J_reaction1  2 หลายเดือนก่อน +3

      ትልቁ ቻናላችን ለተወሰነ ቀን ታግዶብን ነበር በዚህ ብቅ ብለናል ሹክረን እህቴ🙏🥰

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@J_reaction1 አብሽርን ይስተካከላል ኢንሻአላህ

  • @user-hw2zw6lw7i
    @user-hw2zw6lw7i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ኡሰታዜ አሏህ ጀነተል ፊረዶሰንይወፍቅህ ሀቢቢ ኡሰታዜ አሏህ መልካም ሰራህን ይቀበልህ ሁሌም አረሳህም ባለውለታየነህ ግን ናፈቅከኝ

  • @Wesirakelefa
    @Wesirakelefa 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ውስታዙና ቀብሩን ኑር አላህ ያድርገዉ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ የእስልምና ጥፍጥና ውስጡ ላይ የገበው ሰው ከምንም ከማንም በላይ ድንን ያስቀድማል

    • @AsmaAsma-nt3ze
      @AsmaAsma-nt3ze 2 หลายเดือนก่อน

      Allah.malkam sirachin ykabalan mashala kibirt mufaryat antam yakarabikachaw astamary progiram naw mashala

  • @SintaYabintleji-or8gh
    @SintaYabintleji-or8gh 2 หลายเดือนก่อน

    ሁላችንም እሰኪ እንከታተለው ምክንያቱም ሀይማኖት አይጠይቅም ማለቴ የግድ ለሙሰሊብ ብቻ አይደለም ትምህርቱ

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙፋ ንግስታችን አላሀ ይጨምርልሽ እዋድሸላው

  • @AbuZennun
    @AbuZennun 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ
    ወንድሜ ፀጉርህን እኩል አድርገው
    ሸሪኣ አይፈቅደው ሸሪኣን ወይም እስልምናን
    እየተናገርክ ከረስህ ስነምግባር መሥተካከል
    ይጀምራል ሠውን ለማስተር ራስህን ማስተካከል ወንድሜ

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 2 หลายเดือนก่อน

    እጥር ምጥን ያለች መልዕክት ናት አኺ ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @user-bo2hb6rc8g
    @user-bo2hb6rc8g 2 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ አላህ ይራህምህ ኡስታዝ አብደል መጁድ

  • @user-sf7cg3bm6t
    @user-sf7cg3bm6t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ በጣም አሥተማሪ ነውበረታ ወንዲሜ😘👍

  • @MohamedNoor-zj1xh
    @MohamedNoor-zj1xh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሽኩረንሀቢቢ እንማርበታለን አሪፍትምርትነው ኢሻአላህ

  • @user-nt5jt4rv7q
    @user-nt5jt4rv7q 2 หลายเดือนก่อน

    የመዳም ቅመሞች መልካም ትዳርን የምናርፍበትን ይወፍቀን አሚን በሉ ውዶቸ❤❤

  • @UTemamKeda
    @UTemamKeda 2 หลายเดือนก่อน

    በአዛን ሲደረግ እንኳን ንግግር ቁርአን ሲቀረም አቋርጣችሁ መልስ ስጡ ነዉ የተባለዉ ))እህታች አለህ ይጠቡቅሽ መቋረጧም በቂ ሆኖ ሰለ በስልጥኛ "አዛነይ ሊፈጅ ጃንጎ የቂሪ"አዛን እስኪየልቅ እንጠብቅ ማለቷ ነወ አለህ ይጠብቅ

  • @shermakeabduleziz1847
    @shermakeabduleziz1847 2 หลายเดือนก่อน +1

    Masha allah ihite jagna seet

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸአላህ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

  • @user-qg2io7eq9f
    @user-qg2io7eq9f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላሁ አክበር አላህ ይጨምርልሽ አላህ መሰሎችሽን ያብዛልን

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አብዱ መጂድ ሁሴን አላህ ይረሀምህ😢😢😢😢

  • @SudSultanSud
    @SudSultanSud 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አላሁመ አሚን ያ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ላይ አስቀምጠው

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስተዝ አብድል መጂድ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ

  • @user-gf4bl2nj5i
    @user-gf4bl2nj5i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአላህ አላህ ከታጋሾች ያድርገን

  • @user-jd7ui1mr8h
    @user-jd7ui1mr8h 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ 0:54

  • @user-gx7ej9uc6t
    @user-gx7ej9uc6t 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኡስታዞች ሁላቹንም አሏህ ይጣብቀቹሁ ያራብ አሚን

  • @ibrahimmohammed6403
    @ibrahimmohammed6403 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mashaallah Kehulum Belay yee allah sim sitera Estaza allah yebark fiik waa Al3uumur waal 3aafiiya yestish 😍😍

  • @user-jf8vj5lu6l
    @user-jf8vj5lu6l 2 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah mufreyat keber yegabashal

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቶቶሎና ላይክአርጉት ያጀማአ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት እህታችን ሙፈሪያት

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግነዬ ሙፈርያት ከሚል የኔ ንግስት

  • @sumeya4712
    @sumeya4712 2 หลายเดือนก่อน

    Allah janata yiwefiqih ustaz

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c 2 หลายเดือนก่อน

    ኡሠታዝአላህጀነተልፈረዶወሰይወፈቅህ

  • @MubarekShemsu-bj9ny
    @MubarekShemsu-bj9ny 2 หลายเดือนก่อน

    አዘነይ ልፈዲ ጂንጎ ያቂሪ አለች ያገበው ብቻ ለይክ የርገኝ

  • @fafiye5337
    @fafiye5337 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k 2 หลายเดือนก่อน

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሽአላህ እናታችን ለድናችን ትልቅ ክብር ሁላችንም ክብር መስጠት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayanahmed4256
    @bayanahmed4256 2 หลายเดือนก่อน +1

    FIRST FOR ALLAH
    MUFRIHAT ❤❤❤❤

  • @iltirehaddis
    @iltirehaddis 2 หลายเดือนก่อน

    Masha'Allah Masha'Allah Masha'Allah

  • @user-ui1qf7eu9y
    @user-ui1qf7eu9y 2 หลายเดือนก่อน

    Ustaz allah janatale feredoes yewofekeh allah kaberen nureee yadregeleh

  • @Abdualhameed-te9cq
    @Abdualhameed-te9cq 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ክብርት ሙፈሪያት❤❤❤

  • @alushakemal
    @alushakemal 2 หลายเดือนก่อน

    የስልጤ ቁጥብ ሙፈሪያት ካሚል 👏

  • @dxbdxa8468
    @dxbdxa8468 2 หลายเดือนก่อน

    ውዶቼ ለአለህ ብለቹ ዱአ አድርጉልኝ አዳረ
    እኔ ለአለህ ብዬ እወዳቹሀለው😢❤❤❤❤❤

  • @user-on1vj8uq5w
    @user-on1vj8uq5w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አሏህ ሙፌ አሏህ ይጠብቅሽ

  • @user-lo2th6qr9o
    @user-lo2th6qr9o 2 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ አላህ እኛንም መልካም ትዳር ይወፍቀን ያረቢ

  • @adembinhussien3833
    @adembinhussien3833 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ከዚህ የተማርኩት ነገር ቢኖር ሴት ገንዘብ ብቻ ይኑርህ እንጅ ለምን ዝንጀሮ አትሆንም ጉዳዋ እንዳሆነ ነው ፡ እዚህ ጋ ልብ በል የመስጂድ ወጭ እሸፍናለሁ ስላለ ነው እመነኝ፡፡

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 2 หลายเดือนก่อน

    Masha allhe allhe egeneme salehe bale yasten osetze allhe jentle firdosen yawefkawe yarab yalteneme allhe yatbekhawe

  • @Nurelah-yz7vd
    @Nurelah-yz7vd 2 หลายเดือนก่อน

    ባለስልጣን ሶላት ሲሰግድ ማካበድ ያላህ ህግ ለሁሉም እኩል ነው ሚስገርም ነገር አደለም ግዴታ እንጂ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 หลายเดือนก่อน

    ሃቅ ነዉ አይ ዱንያ በጣም ከባድ ነዉ ግን በሙሰሊም ባል መከዳት በጣም ያማል

  • @ibrahimmohamedali1695
    @ibrahimmohamedali1695 2 หลายเดือนก่อน

    Mashaa ALLAHU Tabaarakallaahu ❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሱበሁን አላህ የዱአዋ ሙስተጃብ አጂብ ነው

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ 0:41

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አገኘውክ ወንድሜዋ ጠፋ እያልኩ ነበር

  • @user-by8om3kj4q
    @user-by8om3kj4q หลายเดือนก่อน

    ኢንሻአላህ ሁሉም ቢስሚሏሀ ይሳካል

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንንን

  • @MakiaAhmed-gh7qy
    @MakiaAhmed-gh7qy 2 หลายเดือนก่อน +1

    Vstaz abdul mejid allah yrahmh

  • @Muhammad-cw8ys
    @Muhammad-cw8ys 2 หลายเดือนก่อน

    ወድሜዋ፣አላህ፣ይጨምርልህ፣ግን፣ንያህን፣አላህ፣አላህ፣ያስተካክልልህ፣

  • @user-ui1qf7eu9y
    @user-ui1qf7eu9y 2 หลายเดือนก่อน

    Masha allah allah katuruwoch yadregan

  • @user-re3wk3go4g
    @user-re3wk3go4g 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ደስ የሚል አስተማሪ ነው

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ ሙፉርሀት አለህ ይጠብቀት

  • @user-fo8en5yx8v
    @user-fo8en5yx8v 2 หลายเดือนก่อน

    ረሂመክ አላህ ኡስታዝ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይረሀምህ ወንድማችን

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አላህ ይርሀመዉ

  • @NejatSultan-fd5rc
    @NejatSultan-fd5rc 2 หลายเดือนก่อน

    መፌ አለህ ኢድሜ ይስጥሽ ያስልጤ አኒገፋ