256ኛ ገጠመኝ፦ የአባት አብሾ ለልጆች ሲተርፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 846

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን የእማ ፍቅር ምልጃዋ በረከት ረድኤትዋ ኣይለየን የቅዱሳን ፀሎት በረከታቸው ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በጣም እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏

  • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
    @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ አንድ ሠው አውቃለሁ ሠውዬው ክርስቲያን ነበር ከዛ በግድ መንፈሱ አሰለመው እና ልጆቹም በሙሉ ሠለሙ እዛ ቦታ ብዙ ሠው ይመጣል ዛሩ ይጨፍራሉ ብዙ ሠዎች ግን እውቀትም ባይኖረው ሐይማኖቱን ይወድ ነበር እዛ ቦታ እኔም ቤተሠብ (ዘመድ)ስለሆንን እሔዳለሁ እኔ መጀመሪያ ድኜ እንደግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ስገባ ምንም ቢሉኝ ለማስተማር እሞክራለሁ ብያለሁ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ቢፈቅድልኝ እሱ ቢድን ቢያንስ ከ50 ሠዎች በላይ እደሚድኑ እርግጠኛ ነኝ እኔ
    ደግሞ እሚገርመኝ ይሄንን ያንተን ትምህርት የተረዳሁት እነሱ ቤት ስላየሁ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @simretteshome164
    @simretteshome164 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከቤቱ ያጽናህ መምህር

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +43

    እንግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ወይኔ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በእውነት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
    ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @የሰውከንቱነኝ
    @የሰውከንቱነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን ለአምላካችን ለየሱስ ክርስቶስ ለድግል ልጅ ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው መምህር ተስፋዬ የምትለውን ሁሉ አምንሃለሁ ለምን እንደሆን ታውቃለህ እኔ ያንተን ትምህርት ሳየው ገና ሶስት ስአት ሁለት ስአት እንድ ስአት ነው ገና ስጀምረው ማን ልሰማለት ነውነበር የሚለው ከዛ እንድ ጌዜ ሳይ በጣም ብዙ ሰው የሚፅፈው ኮመንት ገረመኝ ላይኩም አየሁትና በጣም ተገረሙኩኝ እንድሁ ነበር የሚጣለህ እንኳን አሊልህም ብዙም አልጠላም ሰው ግን በቃ ለመስማት ፍቃደኛ አልነበርኩም ካዛ አንድ ትምህርት ጀመርኩኝ ከግማሽ ነበር የሰማሁዋት ካዛ ልተኛ ስል እስክ ልጨሪሰው ብየ ሰማሁ ካዛ ሁለተኛ ሶስተኛ እያልኩኝ ወደ መስመሬ አስገባህኝ በዚህ ፈጣን ስአት እኔን መስመር ከስያዘማ በአካል ተገኝቶማ እንዴት ከዚህ የበለጠ አይሆንም በእውነት ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን ኑርልን።

  • @bizenayele433
    @bizenayele433 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያዋርስልን ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ
    እኔም አዳምጨው አለው ሚገርም ነገር ነው ዲያብሎስ ነግሳል በኛ ላይ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚያአብሔር ሰም የተመሰገነ ነው ቃልህወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህርዬ በእዉነት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑርልን በጣም ቡዙ ነገር የተማርኩበት ትምህርትህ በቤተሰብ ዉስጥ ያለዉን ተናገሩ ብለህ እድል ወይም ትዛዝ ስለሰጠክን እግዚአብሔር ያክብርልን ከናቴ ስጀምር ቴብ በሠማች ቀን ወይም ጌዜ በጣም ታጓራለች የመስቀል ፍም ትቅማለች ግን ሲሻላት ስንጠይቃት ምን ትል መሠላችሁ የበረሃ አጋንት የናቴ ጓደኛ መተማ ትኖራለች ቤሠብ መተማ ይኖሩ ነበረ ያኔ እናቴ እርጉዝ ነበረች ጓደኛዋ ቅቤ ባደስ ትቀባታለች ምክንያቱ ይህ ነዉ አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን በፀበል አስወግዳዋለች ክብር ለድንግል ማራያም ልጅ ቀጣይ የናቴ እህት ሙስሊምናት ግን ወራቱን አላስታዉስም 7🐓 ይታረዳል ግን አጥንቱን ይቀብሩታል እሚበሉትም ባልና ሚስት ብቻ ናቸዉ አሁንም ያዉ ናቸዉ እደሠማሁት ትምህርትህ ከሆና ሀይማኖቷን ያስቀየራት የዳል ሙቴ ነዉ ብየ አምናለሁ ለምን የቄስ ልጅ ናት ያስቀየራት ባል ተብዬዉ ነዉ እሱ አሁን ላይ አይኑ አያይም እግዚአብሔር በምህረቱ ይጉብኝዉ እደምንብ አብበህ በድጋሜ በትምህርት ላይ ትመልሰልናለክ ብዬ አምናለሁ የቡዙ ሰወ ቤት ስላለ ስደት ቡዙ ሀይማኖቴን ያሳወቀኝ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ✝️

  • @ኤፍታህመንበረማርያም
    @ኤፍታህመንበረማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል መምህሬራችን ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብችህ አሜን

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር ተስፍዬ በአንተ ትምህርት በጣም ብዙ ሰወችን ድነናል እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን

  • @MastwaleSelone-tz4pr
    @MastwaleSelone-tz4pr 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነው መምህር እድሜ ይስጥህ መምህር እንወድሀለን እናከብርሀለን መምህራችን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln betsetot Yasebun birkiti MARYAM

    • @masershudabalee3582
      @masershudabalee3582 2 ปีที่แล้ว

      Waqayyoo Sagalee jirenyaa sii haa dhagesuu barssaa kenyaa

  • @ጎንደሬነኝ
    @ጎንደሬነኝ 2 ปีที่แล้ว +87

    የሚገር ነዉ 🥰🥰🥰 መምህሬ የኔም አክስቴ የእሣት ፍም ጭብት ነበር የሚደርገዉ ጋዝ ነበር የሚሥጠጣት እግዚአብሔር ይመሥገን አሁን ግን ቆርባ በሙሉ ጤንነት ላይ ትገኛለች ክብር ለድንግል ልጅ♥️♥️🙏🙏🙏

    • @እማፍቅር-ቈ4በ
      @እማፍቅር-ቈ4በ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ

    • @ጎንደሬነኝ
      @ጎንደሬነኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@እማፍቅር-ቈ4በ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰አመሠግናለሁ እህቴ♥️🙏

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜን አሜን

    • @ትግሥትደባልቄ
      @ትግሥትደባልቄ 2 ปีที่แล้ว

      እግዜአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏🙏❤

    • @aynalemymaryam8255
      @aynalemymaryam8255 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አለሽ

  • @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ
    @ወለተሩፋኤል-ሐ8ዠ 6 หลายเดือนก่อน

    መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ይገርማል ዛፍ ላይ ያስወጣት ነበር የሴትት ሸህ የሴት የዛር እናት በጣም በሰፈር ትፈራለች እና እናቴና አባቴ እኔ ከዛ ቤት አንጠፋም ነበር እኔም የዛር አገልጋይ ሁኘ ነበር መውለድ እቢብሏቸው በስእለት ነው የተወለድሁት ሲያመኝ ጠቋይ ቤት ሲሄዱ ፀበል ውሰዷት ተባሉ ዛሩም በጣም ይጠላኝና ይበሳጭብኝ ነበር ሲያየኝ እና ዛሬ ከስት ትግልና ፈተና ቡሀላ በስደት ሁሉንም አውቄ ንስሀ ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የጃኔክሳውዴ
    @የጃኔክሳውዴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቢጋቡ ደስ ይለኛል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ኑርልን የማይጠገብ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነዉ መምህራችን ለአንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለሄዉ በርታ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በጣም እሚገርም እሚደንቅ ገጠመኝ ነው እኔም እደ እህታችን ብሆን ብየ የሁል ጊዜ ምኖቴ ነው ከሀገሬ ስገባ በሰው ቤት ተቀጥሬ ሰዎችን እዲህ ብለውጥ ብየ አስባለሁ መምህር በኛም ሰፈር እሚመለክበትዛፍ አለ በጣም ብዞ ነው ዛፉ የበቀለው ከአንድ አካባቢ ነው ባለዛሮች ተሰብስበው ገፎ አገፍተው ቡና አፍልተው ዶሮ ወይምበግ አርደው እዛው ይበላለ ከተረፉ ትተዉት ይሔዳሉ ከዛ ከዛፉ ላይ አዲስ ጨርቅ ያስሩበታን ያንን ጨርቅ የፈታ ሰው ይታመማን ማንም አይነካውም እጨትም መስበር መቀጠስ አይቻልም ከመሸ በዛ አካባቢ ማለፍ አይቻልም ይመታችሗንስንባል ነበር

  • @yilikalbekele9068
    @yilikalbekele9068 2 ปีที่แล้ว +1

    Galtoomi yaa Gaftaa ተመስገን ጌታ አብሳሪው መላክ የኔንም ነገር ይፈታል ጻድቁም ይራዳኛል አምናለው

  • @mabittaegezabereleona1854
    @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen egezabeher yemesgen amen

  • @LinaMensure
    @LinaMensure 8 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት ነገር አለ

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን በእውነት ፅጋውን ያብዛልህ
    አንድ የቅርብ ዘመዴ ነው እና በትንሸየ ነገር ከምሽቱ ጋር ከተነጋገሩ በጣም በማይቻል ሆኔታ ይሁንና ገመድ ይይዝና ልታነቅ ነው እያለ ከዛፍ ላይ ሌውጣ ይታገላል ብዙ ይሆኑና ይይዞታል ከዛ ለምነው እዴህ ምታደርግ ሴሉት መሽቴ አናዳኝ ይላል

  • @صفيهس-ح3ذ
    @صفيهس-ح3ذ 2 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይማሰገን መምህርችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን መካሪያችን አተ የምታቀረብልን ሁሉም ነገር የምንጠቀምበት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይመሥገን በጣም ደስ ይላአል
    እባካቹ ይሄ በየቤቱ ያለ እስካውን ሳናቀው የጎዳን ለአገራችን ማደግም ማነቆ የወነ ነው መእምርን የምትቃወሙ ሰዎች በመቀፍ ሳይወን በቅንነት ስሙ የምትወዱትን ቤተሰብ ወይ ጋደኛቹን በዚ ውኔታ ተይዞ ይወናል አደለም መንፈሳዊ ሌእላ ነገር ይሰማ የለ የአለውን ነገር ለማወቅ እባካቹ በክርስቶስ ፍቅር ተለመኑ ተማሩበት እውነት የተጨበጠ ሚዳአሰእስ የወነ የተረጋአገጠ ነው አላምንም ብትሉም ተከታአትላቹ ጠይቁ ሌእላአውን እዳይድን እቅፋት አትውኑ እናተም ልባቹን አታደንድኑ ተጠቀሙበት አድ ውኑ ፈጣሪ ስጦታው የተለያአየ ነው ብላቹ ትሰብኩ የለ እዴ እሱ በተሰጠው መክሊት እየተጠቀመ ነው ይሄ ትምርት እደው ከ15 አመት በፊት ቢኖር የሚእማአረው የሚለወጠውን እዝብ አስቡ እባካቹ አድ ውኑ ከአላወቃቹ ጠይቁ ተማሩ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ይገርማል አንዴት እናት በሀዘን ምክንያት ዛፍ ላይ ወጥተው ነው ያደሩት ሲሉ ሰምቼ መንፈሱ እንደሁነ ገባኝ ከዛ ቤት ውስጥ ዘግቶ ብዙ አመት አኑራቸው ነበር ይቅር ይበለን ይማረን። መምህርዪ ጥዋትና ማታ ዜና ከሰማን ለፀሎት ግዜ አይኖርም በተለይ በውጭው አለም ዜና ከተከታተልን የፀሎት ግዜ በጣም ይወስዳል አእምሮ ይሰርቃል።

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ የ እግዚአብሄር ስሙ ዘወትር በእየዜያቱና በየሰዓቱ ፈጽሞ የተመሰገነ ይሁን የማይከፈል ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን አምላክ ሆይ ወይ በማርያም ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን እንኳን ደህናመጣህ መምህርችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ግሩም ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው የወንድማችን ቀናነት እጋጋነቱ እንዲጋለጥ አድርጎታል በእውነት መታደል ነው በእስር ጊዜ ተለውጦ ለቅዱስ ቁርባን መብቃት ውንድማችን በርታ የበለጠ እግዚአብሔር ይርዳህ በቤቱ ያፅናህ
    ውድ መምህሬ ሺህ ዓመት ኑርልኝ ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    ታአምር ነው የእግዚአበሔር ስራጨ መምህሬ ሁሉ በእግዚአብሔር አና በአንተ ሆነ እህታችን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያድልሽ ወድማችነም ከያዘህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይፈውስህ እናታችነም መጨረሻሽው አምሮ ደስ ይበልሽ አቤት መታደል ጌታ ሆይ ለኔም ድረስልኝ እባክህ

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 ปีที่แล้ว +1

    በያንዳንዷ ገጠመኝ ውስጥ ብዙ ነገር ተማርኩ አወኩ የራሴን ሂወት ብቻ ሳይሆን ብዙሪየ ያሉ የብዙ ሰወችን ሂወት ጭምር ማየት ቻልኩ እግዚአብሔር ይስጥልን መምልር መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ !!!!

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 2 ปีที่แล้ว +14

    በመጀመሪያ ይሄንን ዘመን ከክፉ ጠላታችን (ዲያብሎስና ሰራዊቶቹ, ግብርአብሮቹ) እኛን ለማዳን ከብዙዎቹ ጥቂቶች ላይ ሆኖ ጨለማውን ገፎ ከታሰርንበት ለፈታን አምላካችን ክብርና ምስጋና ይሁን:: እኔም ድሮ በጣም ልጅ ሆኜ ታላቅ እህቴ ከቤት ጠፍታ ውላ አድራ ከዛፍ ላይ ነበር የምትገኘው :: እይ የክፉ መንፈስን ሴራ አለማወቅ ስንቶቹ ጠፉ አለቁ :: መምር ግርማ, ምምህር ተስፉዬ, ቄስስ ሔኖክ ወልደማሪያምን እግዚአብሔርፀጋችሁን ይጨማምርልን ጠላታችን ላይ እንድን ሰለጥን አብቅታችሁናልና እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!!

    • @Gannat-vb6ij
      @Gannat-vb6ij 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @bina1235
      @bina1235 2 ปีที่แล้ว

      መምህር ያገልግሎት ዘመንውት የተባረከ ይሁን
      አው አልእዛፍ ላይ እሣት ላይ የሚያሥቆማቸው እሣት የሚያሥበላቸው አሉ እኔ የማቃቸው
      ይኸን ትምሕርት ቢሠሙ በእውነት ይድኑ ነበር ግን ምን ዋጋለው አያገኙትም
      ከራሤ ጀምሮ ቤተሠቤ በሙሉ በናቴም ባባቴም የዛር መንፈሥ አለ ፍየል ደሮ በግ አር ምኑ ሁሉ ይደረግለታል ግን ያም ሆኖ ልጆች ሁሉ ታመዋል እኔም እግዚአብሔር እረድቶድ ወደሥደት አለም መጣሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሉን አወኩ እድ እግዚአብሔር ፍቃድ እሠግዳለሁ እጾማለሁ እጸልያለሁ
      ንሥሀ መግባት ባልችልም ግን እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል መንፈሡንም በቁ ጥጥር ሥር አውየዋለሁ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
      ግን አድነር ሁሌ እላለሁ እኔን ከዛ አውተህ ለዚሕ ያበቃኸኝ ያን ህዝብ አሥብ እላለሁ
      በዚያኡካባቢ ጨሌ የለለበት ቤት የለም
      ግን በሀይማኖት በጣአክራሪ ናቸው
      ወደው አይደለም ዛሩን የሚያመልኩት
      ለምሣሌ የኔን እናት 4 አመት ከእግር እሥከራሷ ሙሉ አካሏን ፍርሥርሥሥ አድርጓታል ያሥታመምኳትም እኔነኝ ይኸሁሉ የሆነው አላመልክም ብላነው መጨረሻ ላይ ተመለከ
      አሁን ተቀደሙ ትሻላለች ግንያም ሆኖ የፈለገውን ካልተደረገለት ያማታል
      ይህ ህዝብ ግን ወንጌል ምን እደሆነ አያውቅም
      ለምሣሌ
      እኔ ከዚሕ ገብቸ የተወሰነ ትምሕርት ለማሥተር መከርክ እሚገርመ ሁሉም የሚያደምጠ በእንባ ነው
      እና ይኸኸዝብ የሚያሥተምረው ቢያገኝ
      በቶሎ የሚመለሥ ህዝብ ነው
      ወሠባሕት ለእግዚአብሔር ውለውላዲቱ ድግል ወለመሥቀሉክቡር
      ይቆየን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የደሀ እንባ ይጠብቅህ የእግዘብሔርን በረከት ፀጋውን ከነቤተሰቦችህ ያውርድልህ

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

    • @yaracell8931
      @yaracell8931 2 ปีที่แล้ว +1

      እሜገርም ነው እኛ ቤት አለ ታናሽ ወንድሜ ጠጭ ነው ይጠጣል የሜለኽ አይገልጠውም ልጅ ሆኚ አባቲ ያጓራ ነበር እናቲ ደሞ ስትለማለን ትዝ ይለኝል ግን ምላርግ ስደት ላይ ሆኚ ሁሉም ገባኝ እናቲ አሁንም ጠቋይ ቤት ትሂዳለች ትይ ብላትም ትቻለሁ ነው እምትለኝ ግን አልተወችም እቤት ውስጥ ፍቅር እሚባል የለም መምህር ግራ ገብቶኛል ትምህርትህ እከታተላለሁ ኮሜት ግን ጽፊ አላቅም ምክንያቱም ስራ እየሰራሁ ነው እማዳምጠው ዛሬ ለመጀመርያ ስጽፍ

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ዸ5ተ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ዸ5ተ 2 ปีที่แล้ว

    ይደንቃል መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 2 ปีที่แล้ว

    አንካን በሰላም መጣህ ዉድ መምህራችን የሚገርም የሚደንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በየቤታችን ኮተት የሌለበት ማን አለ አግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አርግፍ አድርጎ አልፋ ኦሜጋ ፍፅም ሙሉኡ ኤልሻዳይ የሆነዉን ማምለከ ትቶ ይህንን ከፉ መንፈስ ባለ ማወቅ ስንት ቤተሰብ ህይወቱን በአግባቡ ያልኖረ ቤት ይቁጠረዉ አግዚአብሔር የጠፉትን አንዲህ ምከንያት አድርጉ አንደዚህች ምስኪን ልጅ ላይ አግዚአብሔር ስራዉን ይሰራል አግዚአብሔር ይመስገን ይህ ልጅ ስለጎበኝዉ አናቱም የህሊና አረፍተ ይኖራቸዋል ስለ ሁሉም አግዚአብሔር የተመሰገን

  • @malekamuaserat6990
    @malekamuaserat6990 2 ปีที่แล้ว

    መምህረ ሆይ እድሜነ ጤነ ፀጋውን አብሰቶ አብሰቶ አብሰቶ ይሰጥህ መምህረ ይህ አምልኮት60እነ70% በላይ ይኖራል የኔ እነት እሳት እሜበላ አንድ ሙሉ አረቄ የሚሰጠጣ ቀይ ደሮ ቀይ በግ የሜል አለ ሰትልም የምሰማው አዳል ሞቴ ብሬ አለጋ ሻንቄት እሳቱ እሜባል እንዳለ አውተቃው እኔ የአባመምህረን ግረማ ወንድሙ እየተከታተልኩ አንድ ቀን እንድነለ ን እይልኩ አሰባለው በተለይ የአንተ ትምህረት የሜገረም ነው የሜይሰደሰት ነው ፀጋውን አብሰቶ ይሰጥህ ሌላ ምን ይባላል መምህረ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏እነከብረሀለን እንወድሀለን 🙏

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 ปีที่แล้ว +4

    በጉጉት ገጠመኝህን ስጠብቅ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን።

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር የሰውን ህይወት ከጭለማ ወደ ብረሃን በ ቅድስ ወንጌል ትምህርት የሰውን ልጆች የምትመልሱ አባቶች እዲሁም ነምህሮች ያብዛችሁ አሜን፫

  • @genisyum4447
    @genisyum4447 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለክብሮ ያብቃን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገረምነው

  • @እግዚአብሔርእረዳቴነውእሚ
    @እግዚአብሔርእረዳቴነውእሚ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ተምረንብሀል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tube-hl6lx
    @Tube-hl6lx 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ሰለ ማይ ነገር ስጣታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደርገ የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ይጠብቅክ🙏🤲🏻

    • @bungamelati2517
      @bungamelati2517 9 หลายเดือนก่อน

      Yenem enate yezar menfes alebat stebel sitixemeqi gin aychohim ahun atamelikim gin hulum lijoche sikat yelachewum bizu fetena yigexmachewal memihir ena ahun hareb Hager new yalehut min larig?

  • @mikking9432
    @mikking9432 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
    ወደ ገጠር አካባቢ አለ ዛፍላይ የማሳድር እኔም አቃለሁ ለ ወንድማችን የደረሰ አምላክ ለእኔም ቤተሰቦቸ ይድረስልን አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ሰንበት እስከነቤተሰቦቸ

  • @dastadasta851
    @dastadasta851 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን መካሪያችን

  • @ወለተሊባኖስ
    @ወለተሊባኖስ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ስለ ትምህርቱ እናመሠግናለን

  • @ሀናእህተሚካኤል
    @ሀናእህተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እህታችን ለወድማችን ለመዳን ምክነያት ስለሆነች በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ፈቅዶ ቢጋቡ እንዴት ደስ ይላል ወድማችን ስለተለወጠ በጣም ደስ ብሎኛል
    መምህራን እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኔ ሐጢያት ሳይሆን እንደቸርነት ማረን ይቅር በለን ሀገራችንን እና ቤተክርስቲያንን ህዝቦችህን ጠብቅልን

  • @elsabethjemaneh4109
    @elsabethjemaneh4109 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ አባቴ ይፍታ ይበሉኝ በጣም ታሚመ ተሸግሬ ነው ያለሁት በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏

  • @ብስራተገብረኤል
    @ብስራተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አረ በጣም አስተማሪነው እኔላይ የሚታይ ፀባይነው አስቤ ላደርግ የተነሳሁት ሌላ እማደርገው ሌላ ማለት በቃ ሱስ የያዘኝ እኔ የፊልም ሱስነው ልተወው ያልቻልኩት ይሄንን ገጠመኝ እንኳን ለማዳመጥ ገብቼ ሌላ አይቼ እወጣለሁ ወቅታዊ ነገሮችን አላይም አልሰማም በቃ ሁሉ ነገር ከተፈፀመ ቡሀላ ወይ ሲነግሩኝ አይ በግል ሲልኩልኝ ካለፈ ቡሀላ ልክ እንዳዲስ ረዝናለሁ፣ እገረማለሁ፣እማራለሁ ፣ጥያቄም ቢሆን እንኳን በግዜው አይቼው ቢሆን መልስ ነበረኝ ለዛ ጥያቄ ግን በቃ በወቅቱ አላይም ብስራተ ገብረኤል እያላችሁ ማስተዋሉን እንዲሰጠኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    መምህር እድሜ ይስጥልኝ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ አውቂያለሁ ግን ልተገብረው አልቻልኩም ደሞ ሀይማኖቴ ፍቅር ስለሆነ ተስፋ አልቆርጥም ብዬ ሁሌም አዳምጣለሁ እማራለሁ እግዚአብሔር አንድቀን ልቤን ይከፍትልኛል አምናለሁ

  • @ሀይሚቱዩብ
    @ሀይሚቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው በጣም አው መምህር እጎረቤት አለች አብሮ አደጌ ነች እና ሁሉም ቤተሰብ ሲናደዱ ስጣሉ ሲያኮርፉ ሁሌ እዛፍ ላይ ነው የሚወጡት እና ሁሌ ጥያቄ ነበር የሚሆንብኝ ስቀጥል ቤተሰቦቻቸው አያታቸው ጠይቆይ ነበረች ሴት አያታቸው አባታቸው ደሞ አባቴ ስነግረኝ ወጣቶች ሆነው ትልቅ በሀር ላይ ድንጋይ ስወረውር በሀሩ ላይ ሲኒ ተሰበረ ከዛ ሰውየው መስማት ማውራት አቆመ በደንብ አያወራም አይሰማም በርጅ በመተግበር ብቻ ነው የሚገባው በእውነት ይህን ቤተሰብ መለወጥ እፈልጋለሁ ግን እንዴት እንደማደርግ አላውቅም ትምህርቶችህን ለማሰማት ጥሬ ነበር ግን ሁሌ ፈተና ይገጥመኛል

  • @antenehdaniel1935
    @antenehdaniel1935 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen egzabher yimesgen memhrachin kalehiwet yasemalin

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ""
    የእምዬ ልጆች እባካችሁ ለቤተክርስቲያናችን ጸሎት እናድርግ በእዉነት እኔስ ከፍቶኛል 😥😥

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጨርሼ ልልስማ

  • @sahlemariamsahlemariam2971
    @sahlemariamsahlemariam2971 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን ። እውነት ነው እጅግ በጸሎት በስግደት ብጾምና በምጽዋት መበርታት ይኖርብናል። በቤታችን ያሉ ከእኛ በላይ አዋቂ የለም ብለው በማህበራዊ መረብ መንጋጋቸው እስቀሚላቀቅ ድረስ ስድብ አይሉት ትችት ወይም ትምህርት ብቻ ለጊዜው ስሜትን የሚያነቃቃ ንግግር ይናገራሉ። ቀሲስ ሄኖክ ከተናገሩት እውነት ስለጠላታችን የገለጹት ሁኔታ ትክክል ነው። ለማንኛውም ለእናንተ በረከት ለተናጋሪዎቹ ውርደት መሆኑን ነው የተመለከትኩት። መልካም ቀን/ ምሽት ይሁንልን።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን
    መምህራችን በእውነት እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ገጠመኝ ነው አተን ያሳወቀኝ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባሀል በእውነት ብዙ ትምህርት አውቂያለሁ ተመስገን አምላኬ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስስስ ሲልልል የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ታአምረ ነው

  • @mekukonjo4834
    @mekukonjo4834 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል መምህር ካላስቸገርኩህ 1ጥያቄ ነበር እኔ ልጅ እያለው በጣም እታመም ነበር እናቴ በጣም ብዙ ነገር ታደርግልኝ ነበር አንገት ላይ የሚታሰር የቡዳ መዳኒት ሁሉ ይደረግልኝ ነበር እና ያንን አገቴላይ ያለውን የቡዳ መዳኒት የተባለውን በቀይ ቆዳ በሚመስል ነገር የተሰፈውን በጣም ነበር የማኝከው ማህተብ እማ አሁን ነው ያሰርኩት ማለት እችላለው እና። እኔም እናቴ የእንቁላል አስኳልዋል ጥዋ ጥዋት በባዶ ሆዴ ትግተኝ ነበር በጣም ለምድነው ስላት ያኔ ልጅ ነበርኩ 6.7 አመት እሆናለው እና የሱዋ መልስ ያስለኝ ስለነበር ላዛ ነው ሳሉን ያቆምልሻል ትለኝ ነበር ነብሱዋን ይማረውና የ11አመት ልጅ ሆኜ ነው ያረፈችው ያሳደገችኝ ብቻዋን ነበር በልጅነቴ ምንን ውስጥ እደገባች ልኔ ስትል ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር ግን መልሱ እሱዋ ጋር ብቻ ነበር እን መምህሬ ስለ እንቁላል መጠጣት ስታስተምር የራሴ ትዝ አለኝ። እስኪ በደብ አብራራልኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጠልን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህርችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
    ሰላም ለኢትዮጵያ ለእምዬ ኦርቶዶክስ
    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን💒🙏
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ
    ነው እኔም ከኛ ሰፈር ጋ የማውቃት ሴትዮ አለች
    መንፈሱ ሲነሳባት ዛፍ ላይ ትሰቀላለች

  • @ሀይሚቱዩብ
    @ሀይሚቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ በእውነት

  • @አብነትወለተሚካኤል
    @አብነትወለተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄን ገጠመኝ እንዳመጥ ሰለፍቀደልኝ የእኔ ቤተሰብ የባእድ አምልኮ ሲያመልኩ አላያም የለም ግን ከቅድም አያት እንዳለ ተርድቻለወ የተርዳወትም እናቴ የሚጥል በሽታ አለባት የተረዳወትም ከገጠበኝ ከትምርት ነወ እኔጋም አይነጥላ የሚባለወ ወይም ጠቋር እንዳለ ነቅቻለወ ብዙ ነገር አበላሽቶብኛል አንድቀን አሽንፍዋለወ ብይ ተስፍ አደርጋለወ መምህር በፀሎት አስሱብኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነቤተሰብ ይጠብቅ

  • @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
    @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር የ በጣም ብዙ ትምርት ተምረንበታል በርታልን መምህርየ 💚💚😘😘😘😘😘😘✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @betimengesha2405
    @betimengesha2405 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว

    መምህረችን በእውነት እግዝአብሕር ጸገረው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰተምረ እነ የነፈሰ ምደህንተ ነው

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተባረክልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እዉነት ነው የአክስቴ ባል ሰይጣኑ ስቆጣ አዛፈ ላይ ይወጣሉ ከዛ ተለምኖ ነው የሚወርደዉ መምህር በአንተን ትምህርት ከጨለማ ነው የወጣሁት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት በአተ ምግብ ነፍስ ለመለመች እድሜ ከጤና ይሰጠክ

  • @Rfeedaum74
    @Rfeedaum74 5 หลายเดือนก่อน

    .የሚገርም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አዛኝቷ ከነቤተሰቦቹህ ትጠብቅህ😍😍😍

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln mamher

  • @muluteshome1357
    @muluteshome1357 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር እዴሜ ይስጥልን

  • @fekirtetadasse1429
    @fekirtetadasse1429 2 ปีที่แล้ว

    Ameen mamihrachin qalhwotun yasemalin stegawuni yabizali betami dasi yemili getemngi nawu

  • @yadagalmaryamlajii5343
    @yadagalmaryamlajii5343 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @raeecell6431
    @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው እኔም እደዚህ አዮነት ታሪክ አውቃለሁ በተለይ ፍም አንስተው የሚበሉ ብዙዎች አሉ እሱም መንፈሱ ሲቆጣ ነው

  • @ኤፍታህእማፍቅር
    @ኤፍታህእማፍቅር ปีที่แล้ว

    በጣም የምገረም ነው መምህር እኛም ሰፈረ አንድ ጠንቋይ ነበረች ዛፍ ላይ ሶስት ቀን አሳድራታል የራሷ ልጅ አሰደብሽን ብሎ ደብድባት አሁን ልጅ በሽተኛ ይሆናል ምክንያቱም አንተ እንደምትለው እግዚአብሔር ሳይዝነበረ የተቀዋማት በጣም ትረግመዉ ነበረ መንፈሱ በጣም ይዝትበተ ነበረ እና ትክክል ነው እግዚአብሔር ይጠበቀን

  • @abelterefe6181
    @abelterefe6181 2 ปีที่แล้ว

    256 ኛ ገጠመኝ ዛሬ ነዉ ያዳመጥኩት አጋጣሚ እና በአንተ ትምህርት ተለዉጫለዉ መምህር ንሰሃ ገብቻለሁ ሰጋና ደሙን ተቀብያለሁ እግዝአብሔር ይሰጥልን

  • @ባምላክየድንግልማርያምልጅ
    @ባምላክየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደና መጣህ መምህር ወይ መምህር የሚገርመው የገዛ ወድሜ ባህሪ ነው የዛሬው ገጠመኝ ሲጠጣ ውሎ ሲለፈልፍ ያድራል የሚገርመው እያ ያደግንበት አካባቢ ሁለት ባለ ውቃቢዎች አሉ ያደኛው እደው ሲነሳበት ሚስትየውን ያባርራል መጨረሻ ላይ ዛፍ ያጠለጥላቸዋል እውነት መምህር አተን ስላወኩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ስደት ለኔ ትልቅ ትምህርት ቤት ሆነ ተመስገን አምላኬ መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ያድልልኝ😍😍😍😍😍❤❤

  • @nbretgetasew9498
    @nbretgetasew9498 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ይግባው ዜና ማዳመጥ ያልከው የምታስተምረው ሁሉ በጣም ትክክል ነው እኔ በሰው ሀገር አለም በዚህ ፍጥነት ስትለወጥ ሳይ ሀገሬ ውስጥ ትውልዱ በዚህን ያህል ሲለወጥ ጨካኝ ሲሆን ሰይጣንን በግልፅ የሚያመልክ ወጣት ሳይ ሁሉ ከንቱ ይሆንብኛል ልፋት መመኘትበዚህ አላፊ አለም ለዝች አጭር ዘመን መባከን በስጋዊ ፍላጎት ስሜት ፈረስ እየጋለብን ዘላለማዊውን ነብሳችንን ባዶ አስቀረናት ተስፋ ቆርጣለው ሁሉን ትቶ ገዳም መግባት ያምረኛል ደሞ በምድር እስከኖርኩ ደግሞ አንድ ልጅ አለኝ እሱን አስባለው በአለም ውስጥ እየኖሩ በዚህ ግዜ የሴጣን ውጊያው ከባድ ነው እንኳን እኛ በአለም ያለን በመንፈሳዊው አለም በግልፅ የሚዋጉት አባቶቻችንም ሲወድቁ እያየን ልቤ ያዝናል በየ ቤተክርስቲያኑ የተፈተነ አገልጋዮች ሳይ አዝናለው ወደው አደለም እነሱን እያየ ግራ የሚገባው እምነቱን የሚቀይረውን ደግሞ የበለጠ አዝናለው ባክናለው ለዚሁ ለአጭር ግዜ የምድር ቆይታዬ ነብሴን ባዶ አርጌ ሰው ሳይ ስኬታማ ደስተኛ ይመስለኛል ግን ለካ ለዩ ነው ነበረ ባዶ ነች ገንዘብ የነገሰበት አለም የዚህ አለም ገዢ የሆነበት ገንዘብ የሰው ልጅ ደካማ ጎኑ ነው መባከን መሮጥ መሮጥ መድረሻ የሌለው እሩጫ እርካታ የሌለው ስኬት መናገር ማውራት ያስጠላኛል ዝም ብዬ በአለም ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ብቻ እየሰማው እኔ ስሰማው ያዘንኩትን ተስፋ ያስቆረጠኝን ፈጣሪ በያንድአንዱ ልብ ውስጥ ያለውን የሚያውቀው አምላክ ምን ይል ይሆን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ሰፈር ብዙ የቃሊቻ ቤቶች አሉ ልጆቻቸው ከብት ወደ በረት ሲገባ ልጆቻቸው ዛፍ ላይ ይወጣሉ እዛው ያድራሉ በጣም የሚገርመው እነዛ ልጆች እድሜ የላቸውም እንዳንዴ በአመት በጣት ልጆቻቸው ሶስት ሞቱ እኛ ቤት ደሞ ጀበና ፍንጩ ሁሌ ይሰበራል እናቴ በዛ በተሰበረ ጀበና መጠጣት ትወዳለች አንዳንዴ በሁለት ጀበና ታፈላለች ፊቷን ወደ አሩሲ መልሳ ነው የምትቀመጠው በዛ ላይ ከቤት ውስጥ እግር አጥቤ እጅ እግራን የእናትና የአባቴን አጥቢ እንደኔ የምትጠላው የለም ቡና አፍልቼ ተነሽ ያንቺ ቡና አይጣፍጠኝም ብላ ታፈላለች ብቻ እኔም የምናገረው ገጠመኝ አለ መምህር የሚገርመው ከቤት ውስጥ እኔና ወንድሜን አትወድም ሌሎቹን ትወዳለች እነዛ የምትወዳቸው ልጆች ብኩን የማይታዘዙ ሆኑ በተራው ደሞ የምትጠላን አሁን ላይ የችግራ ተማካሪ ሆንን ስፁም ሥፀልይ ብዙ ለውጥ አምጥቻለው

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር
    አንድ እናት ለኪዳን ለሊት ቤተክርስቲያን የምትገኝ ነች ግን 8 ልጆቿ መናፍቅ ሆነውባታል ሆኖም የአንተን ትምህርት ከሰማሁ በኋላ በቤተሰብ አምልኮ ነበረ ወይ ስላት , አወ አለ እኔ ግን አልቀበለውም ሆኖም እህቶቸን ዛፍ ላይ ያስወጣቸዋል ብላኛለች እሷ ጋም እርቃኑን ይመጣብኛል በእግዚአብሔር ሀይል ነው ያለሁት አለችኝ ። እናም ይህን ችግሯን ማን አወቀላት ??????? የማያውቃት መነኩሴ የማያውቃት ካህን የለም ፈተና ነው እየተባለ ይታለፋል ።
    ፀጋህ ይብዛ መምህር ስንቱን ከገደል አፋፍ መለስክ

    • @dave-tm8ll
      @dave-tm8ll 2 ปีที่แล้ว

      ቅዱስ ያረከው ካሃዲ ሄኖክ እማምላክን እንዴት እንደረገመ እየው ሁለታችሁም አንድ ናችሁ
      አንተ ያአጋንንት ቅቨት የሀሰት አባትን ወሬ እያመንክ የእምነት መሰረት አድርገ ቅቨት የምታወራ አጋንንት ባያወራ ስራ የለህም th-cam.com/video/yP_UVxv88CQ/w-d-xo.html

    • @kalkidantaddesse6095
      @kalkidantaddesse6095 2 ปีที่แล้ว

      @@dave-tm8ll በአንተ አንደበት የሚናገር አጋንንት እግዚአብሔር ይገስጽህ

    • @dave-tm8ll
      @dave-tm8ll 2 ปีที่แล้ว

      @@kalkidantaddesse6095 አሜን ላንቺም!!!? ግን ሊንኩን ( ቪዲዮው እይው) ወይም ጸሎተ ባርቶስን በማስተዋል አንብቢው ለማስታወሻ የሆንልሻል ከዛ ትመክሪኛለሽ።

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ሰላምህ ይብዛልን፡ በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ! የኔም አክስቴ ዛሩበጣም ነው የሚያቦሳቁላት፡ ከእግዚአብሔር ጋር ነገሮችመስመር ይይዛሉ ብየተስፍ አለኝ፡ እኔየመጀመሪያ ልጅ ነኝ አስቸጋሪ ልጅ አይደለሁም ፡ የኔ ተከታይ ግን ለሰውም ለእግዚአብሔር አስቸጋሪ የሚባል ፀባይ ነው ያለበት አሁን ግን ባተትምርት እየመከርኩት መስተካከል ጀምራል ።

  • @kalkidantaddesse1629
    @kalkidantaddesse1629 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yestelen memeher
    Emebrehan kante ga tehun 😇😇🙏🙏

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 ปีที่แล้ว

    አለ መምህር በእውነት አንተጋ የሰማሀት ሁሉ ያለ የሆነ ነው

  • @emebetkora9326
    @emebetkora9326 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የራሳችንን ታሪክ ነው እየሰማን ያለነው እግዚያብሄር ሀይልና ጉልበት ይስጥክ

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምን ይሳነዋል እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን

  • @bezaabraham5874
    @bezaabraham5874 2 ปีที่แล้ว

    በስመዓብ በጣም ደስ ይላል መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሠግን በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን

  • @muler9493
    @muler9493 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ባንተ ትምህርት ቡዙ ተምረናል እናመስግናለን ኣምላክ ኣገልግሎትህ ይባርክ

  • @Yemariyamlijj
    @Yemariyamlijj 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ስንቱን አሳወቅኸን እድሜህን ያርዝምልን በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ በኛ ሰፈር ሁሉም ነገር ባእድ አምልኮ አለ መሰዴ በጀኝ

  • @senibekalu4302
    @senibekalu4302 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @toutube4096
    @toutube4096 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዛብሔር አረ ጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔም ኢትዬ እያለሁ ፀበል ሁሌም ስሄድ ዛፍ ላይ ይሰቀሉ የነበሩ አስታውሳለሁ እናም አሁን ገባኝ እግዛብሔር ሚስጥሩን ይግለፅልን ለሁላችንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለ ይኻንስ ብላችሁ በስደት ብዙ ነገር ደርሶብኛል ።

  • @ኤደንብርሀን
    @ኤደንብርሀን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን