ጦርነቱን በተመለከተ ብርሀኑ ጁላ ስለ ዶ/ር ደብረጽዮን የተናገሩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 หลายเดือนก่อน +15

    Correct brother Edmond 🙌 🙏

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 2 หลายเดือนก่อน +34

    እውነት ነው ደብረፅዮን ትልቅ ተናጋሪ አይደለም ግን ትልቅ ሕሊና አለው እግዚአብሔር የሚፈልገው ይህንን ነው
    ትልቅ ሕሊና

    • @betlehemkiros
      @betlehemkiros หลายเดือนก่อน +2

      ደፂ ውሸታምም አይደለም ግን ግን ጀግና መሪር.ነው የሰላም ሰዉ ነው❤❤❤

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮና ፈዛዛ ፍጥረት ነው
      ለትግራይ መሪ የማይገባው ዱዳ ነው።

  • @yamaryameyamaryame3335
    @yamaryameyamaryame3335 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ነው ዶ/ር ደብረፅዬን በጣም መልካም ነው ጨዋ አስተዋይ ነው

  • @fthi3585
    @fthi3585 หลายเดือนก่อน +9

    ኤድሚን ስወ ቢጠላ ቢወደህ ትርጉም አይስጥህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነወ ❤❤❤

  • @AlemArefayene-n6z
    @AlemArefayene-n6z หลายเดือนก่อน +8

    ዶክተር ደብረጵዮን ሐቀኛ ነው ሲሉ እሰማለሁ

  • @alguyonas3312
    @alguyonas3312 หลายเดือนก่อน +4

    Selam edmond ❤❤❤❤

  • @AmirHagos-n4g
    @AmirHagos-n4g หลายเดือนก่อน +13

    ቲም ጌች ከፍትኛ የስልጣን ጥመኞች

    • @ShumeXTube
      @ShumeXTube หลายเดือนก่อน

      Who is thirsty for power? Getachew was communication minister before 2018 he could keep his job there but he didn’t want.
      Now Names like Edmond,Stalin, Bashay, Haile Dedebit and Mariamawit are standing with the one TPLF splined group rather than the people. Why ? Because of they’re getting their money from Sebhat and Dawit Gebregziabeher

  • @betlehemkiros
    @betlehemkiros หลายเดือนก่อน +8

    ደፂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes888 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል

  • @netsanettdf9263
    @netsanettdf9263 หลายเดือนก่อน +10

    ትክክል ነህ ኤድሞንድ ስለ ዶ/ር ደብረፅዮን ያልከውን ።

  • @mulutesfahun634
    @mulutesfahun634 หลายเดือนก่อน +1

    Edmond, you're a man of a principle. I respect that! Stay that way.

  • @ezze3156
    @ezze3156 หลายเดือนก่อน +9

    I am with Dr Debretsion. God bless him. He did his best.

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 หลายเดือนก่อน +10

    ሁለት አመት ሙሉ የፕሪቶሪውን ስምምነት ሳያስፈፅም መቆየቱ ነው ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር ያላቸው የነ ደብረጽዮን ቅሬታ እና ልዩነት ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ የአንድ አመት እድሜ ብቻ ነው የተሰጠው እናም ምርጫ ተካሂዶ ነው ትግራይን የሚመሩት ነው የሚለው የፕሪቶሪያው ስምምነት ። አሁን ግን እንኳን ስምምነቱ ሊፈፀም ለህወሓት እውቅና ለመስጠት አልተፈለገም ይሄ ነው የሚያጣላቸው ።

  • @ftsumbrhanalemngus9052
    @ftsumbrhanalemngus9052 หลายเดือนก่อน +8

    Dr deberasin Edman tinan yhabka amlak ❤❤❤❤❤King ❤❤❤❤❤King ❤❤❤❤1000❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 หลายเดือนก่อน +3

    Tikikl neh Edmon.

  • @user-rt1994s
    @user-rt1994s หลายเดือนก่อน +5

    You are right brother
    Dr Debrits is a wise, reserved & talented person

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 หลายเดือนก่อน +4

    Pastor Edmond God bless you and your family protect you all the time brother 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yonasyohannes8858
    @yonasyohannes8858 หลายเดือนก่อน +3

    respect bro.

  • @daveaddis4552
    @daveaddis4552 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Talaku Edmond

  • @lulamohammed4839
    @lulamohammed4839 หลายเดือนก่อน +5

    ጌች ከሀዲከሀዲ የትግራይ ህዝብ ንቃ

  • @ShumeDeyass
    @ShumeDeyass หลายเดือนก่อน +5

    Edimon Talaqi saw , keep up about our unity-Lagaraahager !
    Thanks Brother.

  • @Yehatsion
    @Yehatsion หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 หลายเดือนก่อน +5

    ተላላክነትን ተመቸው ልበል ጌቼ ና ቅመኛው ግሩፕ ።

  • @esthersarajochem5688
    @esthersarajochem5688 หลายเดือนก่อน +1

    VIVA P EDMOND GENTLE MAN STAY B.LESS ❤❤

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz หลายเดือนก่อน +2

    Edmond man of truth Tigray is lucky to hve a son like you brother 🟨🟥🙏🏽

  • @abebabekele8292
    @abebabekele8292 หลายเดือนก่อน +6

    You are the best analyst Mr Edmond thank you haq is always stable false narrative changes a lot thank you for your hard work always you are a roll model to us ❤🎉

  • @abadittsegay3303
    @abadittsegay3303 หลายเดือนก่อน +2

    ኤድሞንድ ዘቅረብካዮ ሓሳብ ኩሉ ልክዕ እዩ! ደብሪፅ ምስ ጌቾ ምውድዳር አይከኣልን! ናይ ዘረባ ጥራይ ዘይኮነስ ፁኑዕ ናይ መትከል ሰብ እዩ ደብረፅዮን! እንተ ጌታቸው አብ ዓጀውጆው እተተከለ ንጎሆይን አጋምሸትን በበይኑ እዩ ዘረባን መርገፂኡን!!

  • @martawoldyohannes888
    @martawoldyohannes888 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እስታውሳለው ጦርነቱ የተጀመረ ግዜ እናቁም እና እነነጋግር ብሎ ሲማጸን ደበረጽዮንን

  • @kidangebreegzabher
    @kidangebreegzabher หลายเดือนก่อน +4

    ጌች ምላሱ ከአብዩት አህመድ እጥፍ ነው በሁሉም ይበልጣል በምላስ ግን አገር ማድተዳደር አይችስልም ልብ ግዙ የትግራይ ባለስልጣናት

  • @seleshemulaw1448
    @seleshemulaw1448 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene หลายเดือนก่อน +4

    Getachew's speech in Tigrigna is named as"Ajewjew!!".

  • @kahsaymulu-jg8ns
    @kahsaymulu-jg8ns หลายเดือนก่อน +4

    👍❤

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน +3

    Dr, is the best leader for tigray

  • @BIRHANUfisseha
    @BIRHANUfisseha 2 หลายเดือนก่อน +4

    You are telling the truth Edmond. I am living in Tigray and I observed that Dr. Debretsion does not tell lie, he puts the facts, he believes in peace. He tolerates too much (this may be his 'mistake'). The others raise questions about peace and they respond about it. The observation offield marshal Berhanu is correct.

  • @edenbadglgen4959
    @edenbadglgen4959 2 หลายเดือนก่อน +8

    Ajoka!!

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene หลายเดือนก่อน +3

    Why is Abiy interested to work with Getachew who was bitterly insulting him and denied Dr. Debretsion.

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 หลายเดือนก่อน +4

    Getachew Reda for two years playing game soccer matches for two different tshertes so Getachew Reda now you are telling original weyaney tigray TPLF like war nave brilliant tigray leaders thay never ever like war so enough is enough two years how many things happen to tigray citizens free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF 🙏

  • @gebeyehuzerihun7879
    @gebeyehuzerihun7879 หลายเดือนก่อน +2

    እውነቱን ፡ በማስረጃ ፡ አሳይተሀል። ብራቮ ፡ አደንቅሀለሁ።

  • @shewayderar2600
    @shewayderar2600 หลายเดือนก่อน +16

    ትክክል ነህ ዶክተር ደብሮፅዮን ሀቀኛ እና ሰላማዊ ነዉ።

    • @shewayderar2600
      @shewayderar2600 หลายเดือนก่อน +6

      ዶክተር ደብሮፅዮን አይዋሸሞ እንደሌሎቹ።

    • @shewayderar2600
      @shewayderar2600 หลายเดือนก่อน +4

      ጌታቸዉ ተናጋሪ ነዉ ግንብዙ ዉሸት ያወራል ።አትዋሸ በለዉ ሰልሰጣን ነዉ የሚፈልገዉ ።ጌታቸዉ አኔ ማለት ይወዳል የትግራይ ላእላዊነት አሳልፎ የሰጠነዉ።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 หลายเดือนก่อน

      በሚድያ አትፅናና

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny หลายเดือนก่อน

      ​@@shewayderar2600በትክክል

  • @t.g4082
    @t.g4082 หลายเดือนก่อน +2

    Everything what you said is true 🥰😢

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LemlemMarkos-sk7ki
    @LemlemMarkos-sk7ki หลายเดือนก่อน +3

    ጌታቸው ረዳ ጊዛዊ አስተዳደር ከተባለበት ጌዘ ጀምሮ ምን ስራ ? 2ዓመት ሆነው አሁን ይዞት የመጣ አጀንዳ የአብይ እህመድ አጀንዳ ለማስፈፀም (ለስልጣኑ) ነው እንጂ ለትግራይ ህዝብ አስቦ አይደለም ። የትግራይ ህዝብ ከስቆቃና ከችግር አልወጣም እነ ጌታቸው የያዙት መንገድ አደገኛ ነው ምክንያቱም የትግራይ ህዝብ የሚከፋፍል መንገድ ነው ❤❤❤❤❤

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

  • @agamezeru4005
    @agamezeru4005 หลายเดือนก่อน +2

    Getachew reda, achberbari leba memseli hashker sheyati adu ika

  • @ForoIngal
    @ForoIngal หลายเดือนก่อน

    አብ ትግራይ ብታሪኽ ከምዚኦም አጭበርበርቲ ሰባት አይረእኹን

  • @solomon243
    @solomon243 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታቸው ውስኪ ካቀረብከለት አይደለም የትግራይን መሬት ቀርቶ ሚስቱን ይሸጣል

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 หลายเดือนก่อน +1

    ኤድመንድዬ በትግርኛ አኔድ አባባል አለ "ካብ ጣፍ ዝሓቦስ አፍ ዝሓቦ" የሚል አለ። ይሄ ማለት ጤፍ ካለው አፍ ያለው ይበልጣል ይባላል።ደብረፅዮን የሰላም ሰው ነው።ጌች ደግሞ የንግግር ችሎታ ያለው ሰው ነው።

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 หลายเดือนก่อน +7

    ትክክል ነህ።ደብረጵዮን እውነተኛ የዋህ ነው።ይኸ ዞርያ ጠምጥም አይደለም።ጦርነትም አይወድም የግድ ስለሆነበት ነው።ቀስ ብሎ ነው ሃሳቡ የሚያወጣው አዎ ትክክል ነው።በተረፈ ፈጥፎ የሚወጣለት ክፉ ተንኮለኛ አይደለም።ከ ሁሉም በላይ ህዝቡ የሚወድ አሳቢ ነው ይኸ መኻድ አይቻልም።
    አኦድሞንየ አንተን የምትለው ሁሉ ለትግራይ ህዝብ ምን ይጠቅመዋል ነው።ተባረክ❤❤❤❤❤

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 หลายเดือนก่อน

      Xፋራ ኮካኮላ 😂

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤድሞንድ ተው እዬን ማስረጃ አንቀበልም ብራኑ ጁላ የፖለቲካ ጫወታነው ያኔ ያለው ለመክፈል ፈልጎነው የእዎትን ፖርቲ እዬ ሚታወቅነው

  • @genetberu735
    @genetberu735 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. Debretsion did not start the war. When he knew Abiy was going to invade Tigray, he sent letters to many organizations and embassies to advise Abiy not to start the war. He only defended Tigray and the people of Tigray to the best of his abilities. We Tegaru are the worst enemies of ourselves sometimes, which is very sad.

  • @JetwayExpress
    @JetwayExpress หลายเดือนก่อน +1

    😢Getachew sounds like he is campaigning for election 😢

  • @ghidaydesta5870
    @ghidaydesta5870 หลายเดือนก่อน +1

    He is talk no action people are suffering and dying it is heartbreaking 😔

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🤝🤝🤝🤝🤝🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🥰🥰

  • @JetwayExpress
    @JetwayExpress หลายเดือนก่อน +1

    What holds them to implement the Pretoria agreement until now??? I think the Getachew and group consider us short memories 😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ደብረፇን ሀቀኛ ነው ቢሆንም ግን ለትግራይ ህዝብ ጌታቸውም ቢሆን ለትግራይ ህዝብ ማንም ኣልበጃትም ለማንኛውም ህዝቡን ወደ ቤታቸው ቢመልስዋቸው ሀቀኛው እናቅ ነበር ኢድማንድየ ልፋታችሁ ህዝቡ ቤቱ ሲመለስ ብቻ ነው

  • @alguyonas3312
    @alguyonas3312 หลายเดือนก่อน +1

    Gegna ika

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 หลายเดือนก่อน +1

    Betekele seledebre thimerosal ytenagerkew geletha ymideneke new egezabher embarked ❤

  • @mikeyfutbol3561
    @mikeyfutbol3561 หลายเดือนก่อน +2

    Can Getachew Reda say those statements in front of the IDP can he repeat that statement to the people of western Tigray that are suffering from the Amhara militias , what about the people of Erob that are suffering by Shaebia, should we forget the Tegaru refugees in Sudan? Really? What a disappointment Getachew and Tsadkan have become.

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene หลายเดือนก่อน +2

    Dr. Debretsion doesn't read his opponents mind set correctly. He trusts others as they tell him.

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 หลายเดือนก่อน +5

    ጌታቹው ከዳ ሰላም ስምምነቱ ከተፋረም እስካሁን አንዳች ሳይሰራ የትግራይን መሬት ማንም ይያዘው "" ማንም ይያዙው "" ህዝ ይሠለሳል እያለ አሁን ከእንቅልፋ እንደባነነ ህፃን መቀባጠር ይገርማል። በጣም እሚያሳዝነው ግን የትግራይ ህዝብ እንዲህ የዘቀጠ አይሙስለኝም ነበር። ተምቤን ዓዲግራት ራያ ውድቀታቸው ካሃዲነታቸው አይቱናል እስኪ እሚቀጥሉት ደሞ እናያለን

  • @Asiya570
    @Asiya570 หลายเดือนก่อน +2

    The restaurant is killed the grape 1 billion. This is the killer.

  • @lulamohammed4839
    @lulamohammed4839 หลายเดือนก่อน +2

    ጌች ቲም አብይዝም 😅😅😅😅

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 2 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ መሪዎች ይበልጣሉ አታነፃፅር

  • @lulamohammed4839
    @lulamohammed4839 หลายเดือนก่อน +1

    አጨብጫቢ ነሸ እንደ አብይ ጌችም ታርጋው ሲፍቅ ብልግና አብይዝም የትግራይ ህዝብ ተበላክ

  • @danielhailu2154
    @danielhailu2154 2 หลายเดือนก่อน +4

    What is the purpose of this video with Birhanu Jual..... No one in Tigray wanted the war. The war was between 5 million people vs 100 million people. Every one knows no one in Tigray wanted the war

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene หลายเดือนก่อน +1

    He repeatedly promises to return IDPs home but never practices it. He promised in Axum, shire, mekelle and now in adigrat. He is still trying to depend on negotiators.

  • @フリーダム-o2n
    @フリーダム-o2n หลายเดือนก่อน +1

    Getachew liar must Go enemy of Tigrai people , shame on you banda

  • @EdYe-f4m
    @EdYe-f4m หลายเดือนก่อน +1

    ኤድመንየ ማን አንደሆነ ደፂ ማር እንኳን አፉ ላይ ሆና ዋጠው ካላልከው አይወጠውም ብሐዋል

  • @tweldeberhe8362
    @tweldeberhe8362 หลายเดือนก่อน

    Sra tutomeor hager ayadgm❤❤❤❤

  • @zafuabraha1889
    @zafuabraha1889 หลายเดือนก่อน +1

    "እንካ ሃባ......." ምዕራብ ትግራይ ፈሪሙ ስለዝሃበ ድዩ???? መልሲ ተድሊያ

  • @genetbrhane7433
    @genetbrhane7433 หลายเดือนก่อน +1

    Ayeh brhanu jula sel G/tsadqa ena getachew terunet alemeflgachew altenagemrem wana mehandisoch ensu sleneberu ahunm k abiy hunew be Eritrea mezmet slefelgu yeqere wetat lemechers eyakebkebu new yetigray hzb sle aseb aymeleketewm

  • @ezze3156
    @ezze3156 หลายเดือนก่อน +1

    Edmond thanks so much for your effort to Clearfiy the situation but getachew reda is the most useless and disytiful individual. The main actors are seye and tsadikan. They are revenging TPLF because of what happened in 1993.

  • @JetwayExpress
    @JetwayExpress หลายเดือนก่อน

    Pretoria was sign almost 2 years ago, what is he talking about, like they signed it yesterday 😢 shame on this group 😢😢😢

  • @tsegaizewelde7215
    @tsegaizewelde7215 หลายเดือนก่อน +1

    He is lucky he got people to fool around except few us.
    He is not addressing the sensitive issues which is genocide that killed 1.2 million and displaced 2 millions Tigrians. And he never put a time frame for his actions. Buying time he is talking about the people's demands. Especially, displaced tigrians are suffering and dying of hunger and disease right now. Can any media precisely ask him about the genocide, displaced and accountability? Unless these issues are solved there will never be peace. No one can deceive God no matter how a creature tries hard. Justice is from God for those who lost their family and children.
    And all who are killed unjust are children of God.

  • @FishaGebremeskel-u2v
    @FishaGebremeskel-u2v หลายเดือนก่อน

    አይ ኢድሞንድ በጣም ፕሪላንት ነህ ቀጥልበት

  • @iamfree347
    @iamfree347 หลายเดือนก่อน

    cash $$$$$ money talk thats true

  • @salbog7936
    @salbog7936 หลายเดือนก่อน

    እንግሊዝ መቶ ዓመት የገዛቸው ሆንግ ኮንግን ነው፣ ታይዋን ናሽናሊስቶች ከመይንላንድ ቻይና በኮሚንስቶች ተባረው ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቅያ ፎርሟዛ ወይም ናሽናሊስት ቻይና ብለው ያቋቋሙዋት ናት።

  • @WIZBiniboy
    @WIZBiniboy หลายเดือนก่อน

    ኣፈር ይብላ አጨብጫቢ ህዝብ😢

  • @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
    @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ หลายเดือนก่อน +2

    Ante lyu lehlnak yemtnor bale mulu hlna jegna nek nurln

  • @solomon243
    @solomon243 หลายเดือนก่อน +1

    ጠላት እንኳን የሆነው ብርሀኑ ጅላ እንኳን ሳይወድ በግድ ስለ ዶ/ር ደብረጸዬን ጦርነት ጠይነትና መልካምነት የመሰከረበትን ጊዜ አይረሳም።ዶ/ር ደብረጸዬን የመናገር ብቃት ባይኖረውም አመዛዛኝ ህሊና ያለው ሀቀኛ ሰው ነው።የትግራይ ህዝብ ሆይ ንቃ በተኩላ እንዳትበላ

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu2869 หลายเดือนก่อน

    Tsadeqn ka selahe guledem u ab seqe zelo mesaqseq zbahal mesela alo

  • @AmirHagos-n4g
    @AmirHagos-n4g หลายเดือนก่อน +7

    ደብረፅዪን አቋም ኣአለው ሀቀኛ ነው

  • @tadelekessaye3298
    @tadelekessaye3298 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮግራምህ ግሩም ነው ግን ስለ እራስህ ስትገልፅ ብዙ ግዜ ታጠፈለህ :: ምንም አይነትስው ብትሆን የሚጠላህም የሚወድህም ስው አይጠፈም :: አንተም የምትናገረው ትክክል ልትሆንም ላትሆንም ትችላለህ ፍርዱ ያድማጭ ስለሚሆን ተውላቸው:: ፕሮግራምህ ላይ ፎከስ አድርግ:: አራት ነጥብ::

  • @SgY-t8z
    @SgY-t8z หลายเดือนก่อน

    Betikikil

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu2869 หลายเดือนก่อน

    Getachwe zegebero zelo yegerme u mertsena u zebel zelo

  • @coffeepulseexportingco.5207
    @coffeepulseexportingco.5207 2 หลายเดือนก่อน +5

    የአንድ ወገን መሆንህ ጥሩ አይመስለኝም።ስም ማጥፋት በሁለቱም በኩል አለ።ሁለቱም ጥፋት አለባቸው።ትልቅ ሰዎች ይመስሉን ነበር ግን ሁለቱም ትንንሽ ሰዎች ና ትግራዋይ ለመምራት የማይመጥኑ ናቸው ስለዚህ ጌች እንዳለው ሁለቱም ይልቀቁ።አዲስ አስተሳሰብ ና አዳዲስ ሰዎች ወደ ፊት ይምጣ

  • @zafuabraha1889
    @zafuabraha1889 หลายเดือนก่อน

    ቀጣፊ ! ነርቨስ ኮይነ ድዩ ዝበለ? ሓሳዊ!!!!

  • @gidu8044
    @gidu8044 หลายเดือนก่อน

    ኤድመንድየ አሁን ትግራይ ላይ ያለው ሀቅ ደብረጽዮን የጌታቸው ረዳ ቦታ ብይዝ ንሮ ይህ ሁላ ጫጫታ አይኖርም ነበር የስብሀት ነጋ ግሩፕ እኔ ካልመራህ አገር አይድንም የሚል ዘፈን ነው ሌላ የተለየ ሀሳብ ስላለ አይደለም አንድ ነገር መታወቅ ያለበት ነገር ግን ደብረ እንክሊል can’t be a leader he is a loser

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 หลายเดือนก่อน +1

    ኤድሞንድ የግለስብ ባህሪ ልታቀው አትችልም አቅምም የለህም የመስለህ መተንፈስ ትችላለህ ተጋሩ መስመር አለን አናጭበረብርም አንዋሽም ወዘተ ሁሌ ሁሌ በመስመርስችን ነን till generation በመስመሩ ሊጥስ ከመጣ ደብሪፅ ተጋሩ አይምርህም ግንባሩ ማፍረስ ነው የድሞንድ ስለ ራስህ ራስህን ታቀዋለህ ስለ ደብሩፅ ተጋሩ ግን ልታቁን አትችሉም እንደ ብረት ጠንካሮች ነን we are one stomach ትንተናህ በጣም የወረደ ነው አስተካክል we are ready to destroy pigs for ever no caution ❤❤❤ ወይዘሮ ሓገረ ትግራይ ነች ብቅልፅምና ስላም እንፈልጋለን ማለት ፍራቻ እንዳይመስልህ ፍርሀት አናቀውም we are Abbosuletly Regardless Faster fighter in the world tigriyans people period ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iamfree347
    @iamfree347 หลายเดือนก่อน

    ለነገሩ አንተ ትክክል ነህ መናገር የማይችል አንድ መሀይም ያለአቅሙ ቅጥል ስም የተሸከመ ሰው ሀገርና ህዝብ ምራ ብለህ ከአቅሙ በላይ የማይችለውን ሸክም አስረህ ማሸከም ወንጀልም ነው ይህን ለማድረግ ብቃት ያስፈልጋል የቱዩብ ተመፅዋቶች ለሳንቲም ሀገሪቷን አተራመሷትሏ

  • @just4172
    @just4172 หลายเดือนก่อน

    Edmond, it is simple, Dr. Debretsion should step down. 1.5 mill people died in his watch. Enough is enough.

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንተን ያስተማረህ ሉሲፈር ብቻ ነው። ጦርነት ጠማቂ

  • @WKNELLENKW-y5r
    @WKNELLENKW-y5r 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፊትህ እንዴት ነው አይኔ ነው ወይስ የሰሞኑ የትግራዮ አልተመቸህም መሰለኝ ህሊና የሚል ቃል እንዳትጠቀም ዋ

  • @danielhailu2154
    @danielhailu2154 2 หลายเดือนก่อน +2

    None of the Tplf leaders wanted the war. The war was initiated by Abiy and Issayes Afeworki. I just hope you would just back off Ato Getachew reda; you are so negative about Getachew Reda. In your earlier videso you were talking about how two years was enough to accomplish many things. At the present condition you can not get much done under the present Ethiopian and Eritrean regimes. Tigray government at the present does not have money nor power to deal with the aggresive government of Ethiopian and Eritrea. Getachew reda is trying to solve the displaced peoples problem and trying to get the lost territories. It takes money and power to solve these problems. At the present time you really need to stop this unnecessary talk about Getachew Reda.

  • @coffeepulseexportingco.5207
    @coffeepulseexportingco.5207 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብራኸ ሸው ላይ አሉላ ያለውን ሰምተሃል ወይ?ለሁለት ተከፍለው መባላታቸው ወደ ሃይል እስካልተገባ ድረስ ጥሩ ነገር ነው፡በአውራጃ መከፋፈልም ራሱ ጥሩ ነገር ነው ።አንተስ ምን ትላለህ?

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 หลายเดือนก่อน +1

      አሉላ እኮ አዋቂ አዋቂ ሲሉት በቃ ዝም ብሎ እንደመጣለት መናገር አይደክመውም

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah หลายเดือนก่อน

    ሀድዋዎች አይገዙንም ይበቃናል ።

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah หลายเดือนก่อน +1

    በበሰበሱ ሽማግሌዎች ትግራይ አትመራም ይበቃናል ።

  • @ShumeXTube
    @ShumeXTube หลายเดือนก่อน

    እኔ አሁን ውሸተኛ ነው አላልኩም ፓለትከኛ ካልሆነ ግን ወደ ገዳም ብሄድም ጥሩ ነው ያገለግላል ከዛ ትግራይም በትሩዝም ገቢ ታገኛለች አስጨረሰን ኮ ምን ቀረው ጎበዝ።ስብሀት ኮ ጎበዝ ነበር ግን አረጀ ።

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew หลายเดือนก่อน +1

    ኤድሞን ደብረፅዎን ጦረኛ ራስ ወዳድ ጎሰኛ ነው

  • @iamfree347
    @iamfree347 หลายเดือนก่อน

    አይደለም ወዳጆችህ የራቁህ እውነትን በሀሰት ስለለወጥክ ነው ሰለደብረፅዮን ከብርሀኑ ጁላ ሳይሆን እርሱ ራሱ ትላንትና በቃሉ አንድ ሁኑ አትበሉን በማለት ትግራይን የበተነ እየደገፍክ ነው

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu2869 หลายเดือนก่อน +1

    Bla bla u