ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የምር ልብ ይሰብራል እንደገና ይመርመሩ ልጆቹ እህት እና ወንድም ናቸው100%
Yes betam yemesaselalu DNA degami benor
Ewenat nw.
በትክክል
ሌላ ቦታ የመርመሩ በርገጠኝነት ወንድምና እህት ናቸው
በጣም ነው ሚመሣሰሉት
በግላቸው ይመርመሩ የምትሉ በእውነት ይመሳሰላሉ 😢😢😢
ማነው እንደኔ ዲኤን ውጭ ሒዶ ይመረመረ የምትሉ፣እንደዚ እያስለቀሳቹ፣መጨረሻላይ የምትሉ ነገረ።😢😢😢
እኔም
ትክክል ነው ይሄም ሲጀመር መረጃ የለውም
እኔ
እኔም ወላሂ 😢😢😢
What difference would that make???
ኧረ ይመሳሰላሉ 😢😢😢ሁለተኛ ይመርመሩ ይምትሉ 👍👍
አወ አሜሪካ ሀሪፍነው
በፍፁም ያልጠበኩት ውጤት 😢ዳግም DNA ይደረግላቹው የኔ ናት😢😢
በጣም ይመሳሠላሉ እኮ ግን እደት ነው
የዛሬው ወጤት ውጭ ሂዶ ይመርመሩ በጣም ይመስላሴእኮ😢😢😢ሁለቱም ሆደን በሉት💔በተይ ልጁ ያለምንም ቤተሰብ 😭
የመሳርያ ስህተት ነው ሁለቱም እህት እና ወንድም ከአገር ውጭ ይስራ😢😢😢😢
የኔም ጥያቄ ነው
በድጋሜ መረጋገጥ አለበት😢😢😢
@@hiyu9441 አዎ ማርያምን በተበላሽ መሳርያ የስውን ህይወት አያበላሽ እስካሁን ያለቀስት ይበቃል በግላቸውም ቢሆን ከአገር ውጭ ይስራላቸው አቅም ከለላችው የኢትዮጵያ ህዝም ያግዛቸዋል
በትክክል እኔም እህቱ እንደሆነች ነዉ የሚመስለኝ
ይማሰላሉ በጣም
ይህ ነገር እኔ በጣም አጠራጥሮኛል ምን አልባት የ ማተርያል ችግር ሊሆን ይችላል ብዬ አምናለው በግሌ ስለዚህ ስልካቸውን ያስቀምጡልኝ እና በግሌ አሜሪካን ላስመርምራቸው ፍቃደኛ ነኝ አንድ ዕድል ልሞክርላቸው እኔ የምኖረው አሜሪካ ነዉ ሙያዊ አገልግሎት ሳይሆን ፋይናንሻል ስፖንሰር እሆናለሁ
EBS ላይ ደውልላቸው እና አናግራቸው❤🎉
ወንድሜ ስልክ ካለህ ልትሰጠኝ ትችላለህ? የ ebs
ከምር ይመሳሰላሉ 😢
አወ እነዚህ ልጆችይ እህትና ወንድም ናቸው በርግጠኝነት በጣም ይመሳሠላሉ
U r right They r quite brother and sisters . This is fake machine . Please brother do help them and us. Tnx.
እረ ወድሟ ነዉ የእዉነት ድጋሜ ቼክ ማርግ አላባቸዉ ይመሳሰላሉ እኮ እረ በፈጣሪ ኡኡኡኡኡኡኡኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ምርምመራውን ውጭ አገር ቢያደርጉ መልካም ነው የመመሳሰላቸው ነገር ይህንን ውጤት አልጠበቅኩም😢
በግል ይመርመሩልን አላሳመነንም እኛ በጣም እናከብራቸዋለን ኢቤኤሶች ግን የዛሬው ውጤት ቅሬታ አሳድሮብናል ወደውጭ ሀገር ይላክላቸው
አወ እንደገና ይመርመሩ
እውነት ነው እነዚህ ልጆች ብዙ ይመሳሰላሉ: እንደገና ይመርመሩ:::
ሊሆን አይችልም የነፍሬም ይሁን የነእዮብ ቤተሰቦች እንደምንም ብላቹ የሰው እርዳታን ጠይቃቹ ቢሆን ድጋሚ ከሀገር ውጪ አሰሩ እንደ ተመልካች ውጤቱ ምንም ሊያሳምነኝ አልቻለም ጥርጣሬን ይጭራል እናንተም እረፍት ታገኛላቹ 😢
ኤፍሬም በተሰቡን አገኘ እደ
ላእ ኣላገኘም
ውጢቱ የሁነ ስህተት እለው እንደገና ይመረር በጣም ይመሳሰላሉ
ሜሮንዬ አንቺ ልባምና ትሁት ሴት ነሽ እዮብን አሁን ወንድሜ ነው:: ብለሽ መቀበልሽን እግዚአብሔር ስምቶል አንቼ በሀላፊነት እዮብን ለኔ አሁንም ወንድሜ ነህ ብለሽ የዝህን ብላቴና ልብ ስለደገፍሽ እግዚአብሔር ይንችን ወንድም የሆነውን እዮብን ስራውን ይስራል ይንችን አላፍነት ተወተሻል ፈላጊው ቀድሞሽ ወቶል የኔ እህት ኮራሁብሽ ልባም ትሁት አስተዋይ ይሄ ካንቺ አይወስድብሽ እህቴ በፀሎት አብሬሽ ነኝ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏👼👼👼👼💐💐💐💐
ወደ ውጭ ይህድላቸው ደማቸው እሄ ነገር አላሳመነኝም ግን ወጩን በመዋጮ እንሸፍናለን እባካችሁ አንድ እድል ሰጡ አቸው 😢
ኢትዬፕያው ውስጥ እሚሰጥ ዲዬን ምንያህል አስተማኝ ነው ከሙስናስ የፀዳ ነወይ እደድሮው ዲኤኑ ውጤት ከውጭ ቢመጣ ጥሩ ነበር የኛ አገር ምርመራ ተውት😢😢😢
ትክክል
Hager wist ene ena enate asmermiren aregagichalehu
ሙስናጋምንያገናኘዋልይሔ
ቆይ ግን ለምን ብለው ይዋሻሉ ነገ እኮ ወደ እውነተኛው ቦታ መሄድ አለ እኔ ትንሽ ቅር ያለኝ. የኢትዩ ህክምና ያን ያክል አያስደስትም ነገር ግን ኢቢ ኤሶች ለምን ወደ ውጪ አልተላከላቸውም ለማለት
ትክክል❤❤❤
እንርዳችሁና በግል ውጭ ሀገር ሂዶ ይመርመር😢
የኔም ሀሳብ ነው
😳😳😳😂😂😂
እህት እኮ እናት ናት የመጀመርያ ቀን አስለቀሰችኝ አይዞሽ እናት ለበጎ ነው
ዛሬ ሁለቱም ዉጤት በጭራሽ ያልጠበኩት ነዉ እደኔ ዳግም ዉጭ አገር ተወሥዶ ይመርመር ምትሉ👍👍
D n a በዉጭ አሠሩ እንደ መጀመሬያ ግዜ የሆነ የተሣሣተ ነገር አለ እረ ሥያሣዝኑ ኡፍ
ወይ ያልጠበኩት ዉጤት እንደገናይመርመሩ ፅምፃችን ይሰማ የሁሉም ሀሳብነዉ😢😢😢😢
ውስጤ ውጤቱን አላመነበትም አልተቀበለውም ማሽኑም እንደ ሰው ብሄርተኛ ሆኖ ነው በድጋሚ ይሰራ
😂😂😢😢
😂😂😂ይሆናል ዉደ
😂😂
😂😂😂🎉 በእባ በለቅሶ መሀል እደት ደስ እሚል ሳቅ አሣቅሽኝ 😂😂😂
እውነት ለማነገረ መልካቸው እኮ ይማሰላል😢
በግላቸው ይመርመሩ ወደ ውጭ እርዳታ ይደረግላቸው😢😢
አቅም ከሌላቸው ሁላችንም እንረባረባለን ውጭ አገር እንገና ይመርመር
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ውጭ ይሂድ ይህ ምርመራ በግል ቢሆንም አሰሩት 😢😢😢
እመኑኝ እህትና ወድምናቸው😭 የመሳሪያ ችግር መሆንአለበት
የምር ይመሣሠላለሉ 100% እህትና ወንድም ናቸውብየ ገምቸነበር😢😢😢
እባካችሑ ኢቤኤሦች ሥለ ፈጣሪ ብላችሑ አነዚሕን ልጆች በዉጭ አገር ምርመራ እዲረጋገጥ አድርጉላቸዉ
በጠም እኮ ነው ሚመሰሳሉት 😢😢😢😢
Dan ውጭ ሀገር ቢደረግ. ጥሩ ነው የኢትዮጵያ ዶክተር. የትኛውንም. በሽታ. ታይፎድ ነው ሚሉት መጀመሪያም. ስትት ነበር
😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር yakbirish እኔን ሁሌም ዎባ ታይፎድ ይሉኛል እግሬን ሲያመኝ ታይፎድ አይኔን ሲያመኝ ታይፎድ 😂😂😂🤣🤣ይሉኛል
😂😂😂😂ታይፈስም ይላሉ😅😅😅
ወይ ኮመታተሮች 😂😂😂😂😂
እውነትሽ ነው ታይፎድ ነው ስራቸው
እኔ በጣም ከፍቶኛል እኔ መሣሪያውን ተጠራጥሪያለሁ 😢😢በቃ አይዞሽ ግን ከዚህ ወንድምሽ ጋር አትለያዩ 💖💖
ያሆነ ችግሪመ አሌ ዘሬ ደሞ ሁለቱም ዳስመይል ዜነነዉ😢😢😢❤❤❤❤❤
ድጋሚይመርመሩ. ምርመራው ወደውጪይላክ እባካችሁ ቤተሰብ ናቸው ይመርመሩድጋሜ😢😢😢😢
ውጤቱ ውጭ ይሰራ በትክክክል እህትና ወንድም ናቸው ።
እውነት ልብ ይሰብራል እንደገና ይመርመሩ ሌላ ቦታ ወንድምና እህት ናቸው።
""በእውነት በጣም ድንግጥ አልኩ የጠበኩት ውጤት ነበር ኡፍፍፍ መልካም እድል ለቀጣይ 😢😢
በእውነት እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚመሣሠሉት
የመርመርያ መሳርይውን ብዙ ግዜ እጠራጠረዋለሁ
ውይ እኔን እህቴ አይዞን ምነው ቢያረገው መልካቸው እንድ ነው አረ ድጋሚ ቢመረመሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እሱም ያሳዝነል ያገነያችሁ
መወለድ ከንቱ ነው እሚባለው ኡነት ነው እህቴ ምክንያቱ እኔ በሰደት ብዙ ገዜ ነው ከ አረብ አገር እስከ አውረፓ ጋደኞቼ ዘመደቼ ነቸው እና ተጠያየቁ ሰው ለሰው መዳኒት ነው
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።የታናሽ ወንድም ነገር ስሜቱ ከባድ ነው ስሜትሽን እጋራሻለሁ። ሁሉን ቻዩ አምላክ የምትገናኙበትን መንገድ ይክፈትልሽ። ግን እኮ አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ድርጅቶች አሉ ለምሳሌ ኮተቤ የሚገኘው ሠላም የህጻናት መንደር አይነት ሞክሪ ተስፋ አትቁረጪ ።አይዞሽ።
ውጤቱ ሌላ ቦታ ዳግም ቢመረመር የሚሉ ሰዎች አየበዛ ነው
ዛሬ ከቀረቡት ወንድሞች ህይወት ታሪክ በቃ በውጤቱ አዝኛለሁ። ከሁሉ በላይ ያለቤተሰብ ያደጉ ልጆች ግን በማዘን አይሆንም ውጤቱን ኢቢኤሶች እንደገና አጢኑት ትክክል ነው አይደለም ልል አልችልም እናተ ካሳለፋችሁት ልምድ እደገና ብታዩት ደስ ይለናል እንተማመናለን
አይይይ እንዴት ያሳዝናሉ ፈጣሪ የውነቱን ቤተሰብ ያገናኛቹህ
ድገሚ ይሰራ ምርመራው😢😢😢😢😢ሁሉ ነገረቸው ይመሰሰለል😮😮
እኔን ታጨንቆወል ወንዱ ረሱ ሲየሰዝኑ❤❤❤❤
ሜሮን እዬብ አላህ የሰጠሽ ወንድም ነው ተቀበይው የእናትሽንም ልጅ የምትፈልጊውንም አላህ ያስገኝልሽ ዘድ ዱዓ እናረግልሻለን አይዞሽ
ኧረ ገደል ግቡ መሳሪያውን ተጠራጥረናል ምነው አሁንስ አበዛችሁት ጭራሽ😢😢😢
እኔ የEBS ይህን ፖሮግራም ቋሚ ተመልካች ነኝ እንደ ሜሮን በፍቅር ወንድሟን የምትፈልግ አላየሁም የዚህ ውጤት እንዲሳካልሽ ከፀለዮ ሰዎች አንዱ ነኝ ነገር ግን ባለመሳካቱ በጣም አዝኛለሁ እግዛብሔር ምን ግዜም ታማኝ ነው አይዞሽ የንፁህ ልቦናሽን ያሳካልሻል እዮብን ያገናኘሽ ለበጎ ነው ብለሽ ተቀበይ ፍቅር የሚፈልግ ልጅ ነው ካለቤተሰብ ያደገ በመሆኑ ጥሩ ወንድም ይሆንሻል እግዛብሔር የልብሽን ያሳካልሽ
እባካችሁን እህትና ወንድም ለናንተ ነው ኮሜንቱ ደግማችሁ ተመርመሩ በግላችሁ
ውሸት ነው 100% በጣም ይመሳሰላሉ ❤ ከዛሬ ጀምሮ ይሄን ፕሮግራም አላይም 💔🥺
የኔ እናት እሷ አስለቀሰችኝ😢😢
እረ.ወድምሸ.ነዉ.አትመኛቸዉ.የነሱ.አይሰራም.በራሰሸ.ሞክሪ.እህቴ
ውጭ ሒዶ ይመረመረ ድጋሚ እባካቹ፣ኢቲዮፒያ የለው መስርያ ችግረ አለው መሰል፣።😢😢😢😢😢
እውነት ልጁ ልቤን ስብር አደረገው😢😢😢 እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችሁን ያገናኛችሁ አትራቂው እህት
ልቤ ስብርርር ነው ያለው ፈጣሪ እውነቱን ያሳይ፡፡
የዛሬ ደግሞ ሁሉም ልብ ሰባሪ ነዉ እህህህ😢😢😢😢😢😢
የዛሬው ውጤት በጣም ነው ልብየሚሰብረው😢😢😢😢😢
እኔ በዚህ በDNA ምርመራ ላይ ከፍ ያለ ጥርጣሬ አለኝ። የዚህ የዛሬው ጉዳይ ላይ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ችግር የነበረበት የስንታየሁ/ኤፍሬም ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ ላይ በስተመጨረሻ መጥተው የነበሩት አንዲት መነኩሲትና ቤተሰቦቻቸው በተለይ እናቱ ነኝ ብለው ያሉት መነኩሲቷ በታሪኩም በመልካቸውም ከስንታየሁ ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው፡ የDNAው ምርመራ ግን ዝምድና የላቸውም ብሏል፡ በሆነ መንገድ የተፈጠረ የምርመራ ስህተት ያለ እንደነበር በጣም እጠራጠራለሁ። የነዚህ የሁለት ቤተሰቦች ምርመራ ሌላ ሃገር ተልኮ ውጤቱን ብንሰማ ደስ ይለኛል።
ከቻላችሁ ውጪ አስመርምሩላቸው 😢
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደደነገጥኩኝ 100% እርግጠኛ ነበርኩኝ
ይደገም ስህተት ነው ልጁ ወንድምዋ ነው
በጣም ልብ ይሰብራል ልጅ አሳዘነይ በጣም 😢 እሱ ነው ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳችሁ
ልጁ በጣም ያሳዝናል እኔ እራሱ 💔 ምርመራው አጠራጥሮኛል
ዉጭ ሀገር ይሒድላቼዉ በድጋሚ ዉጤታቸዉ 😢😢😢 ሲያሳዝኑ እደገና ይመርመሩ💔💔
እህት እኮ ለወንዲማ ከእናት በላይ ነች ዲጋሜ ምርመራ ብደረግ መልካም ነበር ስታሳዝን አይዞሽ እህቴ 😢
ውጭ ሀገር ይህድ ናሙናው በጣም እኮነው የሚመሳሰሉት እህ ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢
አይዞኝ ወንድምሽ እስኪገኝ ወንድምሽ ይሁን አንተም ቤተሰብህ ይገኝልክ😢🙏🏽
እኔ አላምንም ወጭው ነው እንጅ ውጭ ምርመራ ቢደረግ ባይ ነኝ
የኔ ወድም አሳዘነኝ 😢😢😢😢😢😢አላህ ከቤትስቦቹህ ጋ ያገናኝህ አንችንም ወድምሽን አላህ ያገናኝሽ
ይህ ምርመራ ትክክል አይደለም
ማርያምን😢ይህ ነገር ውሽት ነው ትክክለኛ ወንድሞ ነው
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነዉመልሱ እግ/ር ጋር ነዉ!!!
የምር በጣም በጣም ነዉ ሚመሰሰሉት በድገሚ ይመርመርላቸዉ በአላህ የምር ፊተቸዉ ቁጭነዉ❤❤ ድገሚ ይመርመር
ወደ ውጭ ላኩት። እኔ አላመንኩትም
በዲጋሜ በግል ይመርመሩ ካልሆነ ምንም ችግር የለዉም ወንድም እህት መሆን ትችላላችሁ ወንዲምሽን ፈጣሪ ያስገኝልሽ አይዞሽ አታልቅሽ😢😢
በጣምእኮነው የሚመሳሰሉት😢😢😢
ይሄ ነገር ወደውጭ መላክ አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩ
በናታቹ በእግዚአብሔር ebs ሶች ከደገና ምርመራቸዉ ወደ ዉጪ ሄዶ ይመርመር እባካችሁ🤭😥😥😭😭
ወደውጪ ይላክና ይመርመሩ ከደገና😢😢❤የኔ ውድ አታልቅሽ አይዞሽ
እፍፍፍፍፍፍ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወላሒ ደግሞ መልካቸዉ ይመሳሰል ነበር እፍ ልብ ይሠብራል
አይ ተውጂ ደማቸው መልካቸው ካገት በላይ በጣም አንድ ናቸው ይሄ ነገር ምርመራው ይደገም ❤❤❤😢😢😢😢😢
እናቱ ወንድምሽ አጠገቡሽ ያለው ነዉ እፀገነት ደግሞ ልክ Dan ኑን ውጤት እዳወቀች ነገር ታብራራለች እደገና በግል ተመርመሩ
ይሄ ነገር በጣም ያስገርማል እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚመሳሰሉት
ዛሬስ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኔም ወሽመጤ ተቆረጠ
እረ እህቱ ነች መሳርያው በትክክል አይሰራም ምንም አልተዋጠልኝም
አረ በድጋሜ ቸክ አርጉ የእውነት እህቱ ናት መልካቸው አንድ ነው
ውይ በፍፁም አልጠበኩም እንደገና መመርመር አለባቸው
ግን የሀገር ውስጥ ምርምራው ትክክለኛ ነው ትላላሽሁ
ያሥጠረጥራል የዛሬዎቹ ሁለቱም ይመሣሠላሉ
አረአድለም ምንየተማረአለናኢትጽያ አልክድም ላላቦታ እንድንተባበራቸው ምርመራምኮ በአባት ወይም በናት ይሔዳልአረባካችሁ
የእኔ እናት እህህህህህ ቢሆን ደስ ይላል ወንድምሽን አላህ ያሳገኝልሽ ቀልብሽ ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢
,ይሄ ነገር ይጣራ በኛ ሀገር ምርመራ ማመን ይከብዳል በጣም!!
የኔ ውድ ሴት እኮ ለወንድሟ ሩሆሩህ ናት አይዞሽ
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያሳዝናል ባትለያዩ ቤተሰብ ብትሆኑ ደስ ይለኛል
ቢኢሶች 😢😢😢😢እውነት አላህ ሶብሮን ይስጣችሁ ተወዳጁ አስፍሽ ከዚህ አልም በሞት ተልይን 😢😢😢እኔ በስደየት ነው ያልሁት እና በጣም አዝኛልሁ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢
When I wake up every morning, I thank God for the new day
በጥምነዉ የሚመሳሉት እንደገና ይመርመሩ
እግዚአብሔር ሆይ እሶንም ወንድሞን እሱም እህቱን ያገናኛቸዉ ጌታየ ሆይ ትችላለህ ❤❤
እንዴ መልካቸዉ እኮ ይናገራል ሀገርዉስጥ የሚደረገዉ የዲኤንኤ ዉጤት ስተት ይኖረዋል እንዴ መልካቸዉ እኮ በጣም ነዉ የሚመሳሰለዉ
እውነት ግን መልካቸው እኮ ይመሳሰላን እደገና ይመርመሩ ወደ ውጭ እፍፍፍ የኔ እናት 😢😢😢
በጣምም ኮ ነው የሚመሳሰሉት ግን ያአላህ እርግጠኛ ናችሁ😢
አይይይይይ በጣም ነበር የጠበኩት እህትና ወንድም ይሆናሉ ብዬ እግዚአብሔር ወንድምሽን ያገናኝሽ እህቴ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

እውነት ልጁ ልቤን ስብር አደረገው😢😢😢 እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችሁን ያገናኛችሁ
አትራቂው እህት
ልቤ ስብርርር ነው ያለው ፈጣሪ እውነቱን ያሳይ፡፡
የዛሬ ደግሞ ሁሉም ልብ ሰባሪ ነዉ እህህህ😢😢😢😢😢😢
የዛሬው ውጤት በጣም ነው ልብየሚሰብረው😢😢😢😢😢
እኔ በዚህ በDNA ምርመራ ላይ ከፍ ያለ ጥርጣሬ አለኝ። የዚህ የዛሬው ጉዳይ ላይ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ችግር የነበረበት የስንታየሁ/ኤፍሬም ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ ላይ በስተመጨረሻ መጥተው የነበሩት አንዲት መነኩሲትና ቤተሰቦቻቸው በተለይ እናቱ ነኝ ብለው ያሉት መነኩሲቷ በታሪኩም በመልካቸውም ከስንታየሁ ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው፡ የDNAው ምርመራ ግን ዝምድና የላቸውም ብሏል፡ በሆነ መንገድ የተፈጠረ የምርመራ ስህተት ያለ እንደነበር በጣም እጠራጠራለሁ። የነዚህ የሁለት ቤተሰቦች ምርመራ ሌላ ሃገር ተልኮ ውጤቱን ብንሰማ ደስ ይለኛል።
ከቻላችሁ ውጪ አስመርምሩላቸው 😢
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደደነገጥኩኝ 100% እርግጠኛ ነበርኩኝ
ይደገም ስህተት ነው ልጁ ወንድምዋ ነው
በጣም ልብ ይሰብራል ልጅ አሳዘነይ በጣም 😢 እሱ ነው ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳችሁ
ልጁ በጣም ያሳዝናል እኔ እራሱ 💔 ምርመራው አጠራጥሮኛል
ዉጭ ሀገር ይሒድላቼዉ በድጋሚ ዉጤታቸዉ 😢😢😢 ሲያሳዝኑ እደገና ይመርመሩ💔💔
እህት እኮ ለወንዲማ ከእናት በላይ ነች ዲጋሜ ምርመራ ብደረግ መልካም ነበር ስታሳዝን አይዞሽ እህቴ 😢
ውጭ ሀገር ይህድ ናሙናው በጣም እኮነው የሚመሳሰሉት እህ ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢
አይዞኝ ወንድምሽ እስኪገኝ ወንድምሽ ይሁን አንተም ቤተሰብህ ይገኝልክ😢🙏🏽
እኔ አላምንም ወጭው ነው እንጅ ውጭ ምርመራ ቢደረግ ባይ ነኝ
የኔ ወድም አሳዘነኝ 😢😢😢😢😢😢አላህ ከቤትስቦቹህ ጋ ያገናኝህ አንችንም ወድምሽን አላህ ያገናኝሽ
ይህ ምርመራ ትክክል አይደለም
ማርያምን😢ይህ ነገር ውሽት ነው ትክክለኛ ወንድሞ ነው
አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነዉ
መልሱ እግ/ር ጋር ነዉ!!!
የምር በጣም በጣም ነዉ ሚመሰሰሉት በድገሚ ይመርመርላቸዉ በአላህ የምር ፊተቸዉ ቁጭነዉ❤❤ ድገሚ ይመርመር
ወደ ውጭ ላኩት። እኔ አላመንኩትም
በዲጋሜ በግል ይመርመሩ ካልሆነ ምንም ችግር የለዉም ወንድም እህት መሆን ትችላላችሁ ወንዲምሽን ፈጣሪ ያስገኝልሽ አይዞሽ አታልቅሽ😢😢
በጣምእኮነው የሚመሳሰሉት😢😢😢
ይሄ ነገር ወደውጭ መላክ አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩ
በናታቹ በእግዚአብሔር ebs ሶች ከደገና ምርመራቸዉ ወደ ዉጪ ሄዶ ይመርመር እባካችሁ🤭😥😥😭😭
ወደውጪ ይላክና ይመርመሩ ከደገና😢😢❤የኔ ውድ አታልቅሽ አይዞሽ
እፍፍፍፍፍፍ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወላሒ ደግሞ መልካቸዉ ይመሳሰል ነበር እፍ ልብ ይሠብራል
አይ ተውጂ ደማቸው መልካቸው ካገት በላይ በጣም አንድ ናቸው ይሄ ነገር ምርመራው ይደገም ❤❤❤😢😢😢😢😢
እናቱ ወንድምሽ አጠገቡሽ ያለው ነዉ እፀገነት ደግሞ ልክ Dan ኑን ውጤት እዳወቀች ነገር ታብራራለች እደገና በግል ተመርመሩ
ይሄ ነገር በጣም ያስገርማል እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚመሳሰሉት
ዛሬስ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኔም ወሽመጤ ተቆረጠ
እረ እህቱ ነች መሳርያው በትክክል አይሰራም
ምንም አልተዋጠልኝም