"አብሮነት" ምርጥ ነሺዳ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Copyright@MinberTube

ความคิดเห็น • 496

  • @habibuhhabibuh7573
    @habibuhhabibuh7573 6 ปีที่แล้ว +26

    አቤት ስታምሩ የኛ ጀግኖች
    የሰላም መሰረቶች
    የእስላም ብርሀኖች
    አንድነትን ሰባኪዎች
    አላህ ይጠብቃቹ
    በያላቹበት ሁላቹ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ

  • @user-le8dl8bp6v
    @user-le8dl8bp6v 6 ปีที่แล้ว +77

    ማሻ አሏህ ደስ ሲል ጌታችን አላህ ሆይ ልዩነትን አስወግደህ አንድ አድርገን

    • @user-fl2fp6om3f
      @user-fl2fp6om3f 6 ปีที่แล้ว +1

      ሙርሺዳ ኢብራሂም አሚን ያረብብብብብብብ

    • @user-uf9hd7yf1u
      @user-uf9hd7yf1u 6 ปีที่แล้ว +1

      ሙርሺዳ ኢብራሂም አሚንንን

    • @user-zt2lb3rv4i
      @user-zt2lb3rv4i 6 ปีที่แล้ว +1

      أمين

    • @yogthg3171
      @yogthg3171 6 ปีที่แล้ว +1

      Masha allaha masha allaha💞💞💞💞💞

    • @user-ph4uj8do3x
      @user-ph4uj8do3x 5 ปีที่แล้ว +1

      @@yogthg3171 مشالح

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 6 ปีที่แล้ว +32

    *ከዚህ ነሽዳ ፍቅር ይዞኛል ክክክክክክክ ወላሂ ይህንን ነሽዳ ስንተየ ሰማሁት ወላሂ ምርጥ ገጣሚው ምርጥ ነሻጆቹ ምርጦች አቦ ረበና ይጠብቃችሁ*

    • @user-zg1tz4qv4f
      @user-zg1tz4qv4f 6 ปีที่แล้ว

      Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የኔ ቢጤ

    • @user-zt2lb3rv4i
      @user-zt2lb3rv4i 6 ปีที่แล้ว

      ራቢ ነኝ የቢላል ረ አ ዘር
      des yibelish wude
      tiru timhirt yemiset likekilin

    • @user-gs5rd8wd5d
      @user-gs5rd8wd5d 6 ปีที่แล้ว

      እኔም እደዛው ነኝ አፍቅሬው አለሁ

    • @dn3418
      @dn3418 6 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @HlAsGbhn
      @HlAsGbhn 6 ปีที่แล้ว

      Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔ፡ፍቅር

  • @user-zt1sn3rm1r
    @user-zt1sn3rm1r 5 ปีที่แล้ว +3

    ደግሜ ብሰማው የማልጠግበው ነሽዳ አላህ አንድነታችንን ያጠክርልን

  • @zemzemeshetuzemzemeshetu4658
    @zemzemeshetuzemzemeshetu4658 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    አብሮናት
    ኢሻአላህ
    የታመንለት ቃል ኪዳናችንን ይለመልማል ባአብሮነታች
    አላህ የመጨረሻችንን
    ያሳምርልንን ያረብ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 5 หลายเดือนก่อน

    አቤት ማሻ አላህ ግርማ ሞገስ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቹ

  • @medi4548
    @medi4548 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ይሄንን ያሳየን አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው ውድ እህትና ወድሞቼ በዱዓ እንበርታ ይሄን አንድ መሆናችን ያልተመቻቸው ያላጀባቸው ብዙ ሰዎች አሉ

  • @rehimahussen2941
    @rehimahussen2941 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አቤት ይሄን ነሽዳ ስወደው ያአላህ በእዝነትህ አንድ አድርገን አዋደን

  • @zahraadam816
    @zahraadam816 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በዚህ ሰአት ይህንን አብሮነት ማስታወሳችሁ!!!❤❤❤ሚንበር ቲቪዎች አላህ ይጠብቃችሁ!!!አላህ ስራችሁንም ይውደድላችሁ ያረብ!!!!!!በጣም ነው የምወዳችሁ!!!!!!!😍😍😍😍😍

  • @aisyhamohammed8129
    @aisyhamohammed8129 6 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ አሁንም አገራችን ለዘላለም ፍቅር ይስጣት ያረብ

  • @lornslorns1088
    @lornslorns1088 4 ปีที่แล้ว

    ለአሏህ ብላቹ እድህ እደተዋደዳችሁ አሏህ ይውደዳችሁ ያረብ ውይ ነሽዳ ብሎ ዝም ነው ማሻአሏህ

  • @liverpoolynwa8750
    @liverpoolynwa8750 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ
    ማሻአላህ
    በጣም ታምራላችዉ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችዉ

  • @galaxysg7147
    @galaxysg7147 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ያረብ አድንነታችንን አብዛልን ልዩነትን አርቅልን ያአላህ

  • @habibaseidseid466
    @habibaseidseid466 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ስወደው ይንን ነሽዳ

  • @hawawawa2913
    @hawawawa2913 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምድሊላሂ ረቢል አለሚን ለዚህ ደሰታ ያበቃን

  • @user-jv8oi7yw7y
    @user-jv8oi7yw7y 6 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ደስ ሲል አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @user-qy7fv4lf1m
    @user-qy7fv4lf1m 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቃችሁውድብርቅእናድንቅኡሥታዙች. እኔእምለውግንፎቶአቸውንለምነውእምለቁት

  • @jamilam9870
    @jamilam9870 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ መጨረሻው ያማረ ይሁን ደስታችን እስከመጨረሻ አሏህ ያርግልን

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ያአላህ እንዴት እንደምታምሩ የአላህ ጥበቃ አይለያቹ የኛ አለኝታዎች

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 5 ปีที่แล้ว +4

    *_ማሻ አላህ ብያለሁ ኢንሻ አላህ አንድ ያድርገን ኢንሻአላህ_*

  • @user-zt1sn3rm1r
    @user-zt1sn3rm1r 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥ ጀግኖች ቀጥሉበት ነሽዳው ልብ ይነካል ኡስታዞችና ውዱ ጠቅላይ ሚንስተር መጭረሻውን አላህ ያሳምረው ወልሀምዱሊላህ

  • @seadahussenseadahussen467
    @seadahussenseadahussen467 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ አሏህ መጨረሻዉን ያሳምረዉ

  • @anabis3068
    @anabis3068 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ አላህ ከፉ ከፉ ያዲርጋችሁ ኡዝታዞቻችን

  • @mohamadyasin8070
    @mohamadyasin8070 6 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
    የውነት በሂወት ሳለን ይሄን ድል በማየታችን ትልቅ ደስታ ተሰምቶናል አልሀምዱሊላህ
    እኳን ደስ ያላቺሁ እኛም ደስ ብሎናል
    ለአላህ ምስጋና ደጋግመን አቅርበናል አልሀምዱሊላህ!
    በተረፈ ነሽዳው በጣም ነው የምወደው።
    አብሮነት ነሽዳ አሁን ያለሁ ሁሉ ይገልፃል
    በጣም እ ወ ደ ዋ ለ ሁ ።

    • @medeiayemam8898
      @medeiayemam8898 6 ปีที่แล้ว

      አህዋኒ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ከጎናችሁ ይሁን አብያችንንም አላህ ህድያ ይሥጥልን ከልባችን ዱአ እናድርግለት

    • @makeyamakeya1231
      @makeyamakeya1231 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም እምነቴ ነው ሂጃብ ውበቴ ነው ሙሰልም

    • @makeyamakeya1231
      @makeyamakeya1231 6 ปีที่แล้ว

      ኢስላም እምነቴ ነው ሂጃብ ውበቴ ነው መሠላም

  • @Tube-ib9go
    @Tube-ib9go 6 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ እረብል አለሚን ሁሉም አለፈ ግፍና በደሉ አልሀምዱሊላህ ነፃነት ለሀገራችን ያረብ ክፋን ይያዝልን ያረብ አንለያይም ውውውድድድድድ

  • @zayniaibrahem6754
    @zayniaibrahem6754 3 ปีที่แล้ว

    ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች ናሽዳ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ውድ ወንድሞቸ

  • @rahmetahmed1123
    @rahmetahmed1123 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ.አላህ.ደስ.ሲል.አልሀምዱሊላህ.
    አላህየ.አብያችንን.ወደ.እስልምና.አንጣልን.ያረብ.ያረሂሙ.በራህመትህ.ሂዳያን.ወፍቀው.ያረብ

  • @medinaoumer453
    @medinaoumer453 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ እስከጀነት ያስተሳስር
    ሁላችንንም ። አልሀምዱሊላህ ይሄን
    ያሳየኸኝ አላህዬ የላቀ ምስጋና ይገባው።

  • @morshidabashir5305
    @morshidabashir5305 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ከአንድነት የተሻለ ምን አለ በአብሮነት ብዙ ነገር ይሰራል አንድነት ከሌላ ሀገር ይወድማል እንጂ አንድነት ካለ ሀገር ይለማል አይደለም ለሃገር ለሌላ ሀገር ማብቃት ይችላል ::

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አንድነታችን እንደት እንደሚያስደስት ያረብ አንድ አድርገን

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 6 ปีที่แล้ว +22

    መሽ አላህ መሽ አላህ ድስይላል አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን ለአብያችንም አላህ ህድያ ይስጠው

    • @rumoydaabas6650
      @rumoydaabas6650 6 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን

    • @rahmaha8155
      @rahmaha8155 6 ปีที่แล้ว

      Aminat Muhammad ማሻአላህአላህመጨረሻውአላህያሳምረውአብይእላለሁንሮህበኢባዳሞትህበሸሀዳአልሀምድ

    • @user-gd3ez6vn7k
      @user-gd3ez6vn7k 6 ปีที่แล้ว

      Aminat Muhammad amiiin

    • @sofiyaoumer4763
      @sofiyaoumer4763 6 ปีที่แล้ว

      Aminat Muhammad አሚን

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 6 ปีที่แล้ว

      Aminat Muhammad አሚንንን ያርብ

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንደት ነው ደስየሚለው አብሮነት ያረብ አዋደን 🌹🌹

  • @rehimahussen2941
    @rehimahussen2941 5 ปีที่แล้ว

    ያንድነታችን ፅኑ መሰረት እሚያስተሳስረን እንደሰንሰለት ያላህ ስጦታ ገፀ በረከት

  • @user-bs6kg6ez9y
    @user-bs6kg6ez9y 6 ปีที่แล้ว +9

    አልሀምዱሊላ ደስስስስስስ ነው ያለኝ ወላሂ ከሀዘን በሆላ ደስታ አለ የሚለውን የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ሀድስ አስታውሳለሁ ይህን ነገር ሳይ ብቻ ከሀዘን በሆላ ደስታ መጣልን አልሀምዱሊላ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว

    አልኸምዱሊላ ማሻአላህ እንዴት ደስ ይላል አላህ መጨረሻ ያሴምርልን ያረብ!!!

  • @dfhggh133
    @dfhggh133 6 ปีที่แล้ว +8

    ሱባሀን አሏሕ ውነትም ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቶት አለ አልሀምድ ሊላህ

    • @zeenatmohammed5096
      @zeenatmohammed5096 6 ปีที่แล้ว

      ማሻአሏህ በጠም እምወደው ነሺዳ
      አላህ ሁላቹንንም ያዎደን ያረብብ
      ሀባይቢ ወድ ኡስታዝቼ አላህ ይጠብቀቹሁ በያላቹሁበት ሀባይቢ ውድድድድድድድ

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ የኛ ተምሳሌወቺ

  • @user-zn1db9vu6e
    @user-zn1db9vu6e 6 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ልዩነትን አስወግዶ አንድነትን ላመጣልን ጌታ

    • @madinamoh3628
      @madinamoh3628 6 ปีที่แล้ว

      ሰአዳ ነኝ የአህመድን ጀበል ወዳጅ አ

  • @halimawendfraw4714
    @halimawendfraw4714 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን የሙስሊም አለኝታወች ውደታ እስከ ጀነት

  • @fatimamuhammad2112
    @fatimamuhammad2112 5 ปีที่แล้ว

    Mashaa allaah Alhamdulilaa alhuakubar

  • @user-gs5rd8wd5d
    @user-gs5rd8wd5d 3 ปีที่แล้ว

    የማይረሳ ነሽዳ😭

  • @ayshaalmeqbali6152
    @ayshaalmeqbali6152 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሁሌም ደሥታችሁን ያብዛልን ኡሥታዞቻችን አላህ እድሜና ጤናን ይሥጥልን ያረብ

  • @wewe4049
    @wewe4049 4 ปีที่แล้ว +1

    እሥከመጨረሿውአሏህሠሏምያድርገኝ....ያረብ

  • @saliha8952
    @saliha8952 6 ปีที่แล้ว +9

    ያድነታችን ፅኑ መሠረት ሚስተሳስረን እደሰሰለት ያላህ ስጡታ ገፀበረከት ውይይይይ ደስ ሠትሉ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድ ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ሙሽዶችም ጀዛኩሙላህ እኔመቸም በደስታ ሙትትትትት ልል ነው

  • @rumoydaabas6650
    @rumoydaabas6650 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛኩመላህ ኸይር
    እኔ በዚህ ግዜ የናፈቀኝ.ሀገሬ ነዉ ዱአአትርሱን ዉድ መወዳዎች

  • @ekramshafi4916
    @ekramshafi4916 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ. አላሀምድሊላ. በጣም ደስ ይላል. አላህ አድ ያራገን. አላሀምድሊላ. ዋውውውው. ማሻ አላህ

  • @toybaahmed4225
    @toybaahmed4225 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @user-wf2kn8vw8s
    @user-wf2kn8vw8s 4 ปีที่แล้ว

    እህህህህ ይኸ ቀን ይደገም ይደገም ይደገም አንድነታችን ሲያምርብን አሏህ አንድነታችንን ያጠናክርልን

  • @ethiopiamuslim6019
    @ethiopiamuslim6019 6 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አልሀምዱሊላ ለሁሉም ነገር
    አላህ አብሮነት አችንን ያጠክረን

  • @fidaakabiiwaummi4456
    @fidaakabiiwaummi4456 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah 😍😍😍😍

  • @user-fb7fs8vb1z
    @user-fb7fs8vb1z 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @fatmas4694
    @fatmas4694 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላል ደስይላል አላህ ይጠብቃቸው

  • @user-dl1xz9jw9o
    @user-dl1xz9jw9o 6 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ተባረክላ

  • @user-qj8mg4od2r
    @user-qj8mg4od2r 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላ የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም እንወዳችሁለን

  • @asheruismael5667
    @asheruismael5667 4 ปีที่แล้ว

    Masha allh masha allh masha allh jaza kumullh keyrn ililililili baxxm dasii ilal ❤❤❤❤👍👍👍😂😂

  • @nuryahussn8461
    @nuryahussn8461 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻኣላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው ኢስላም ሰላም

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 ปีที่แล้ว

      መሻላህአላህይጠብቅልንኡሥታዞችቸንንይርቢሀይትወፍቀንአብሮነትደሥይላልአልሀምዱሊላለዜህቀንይበቃንጌታ

  • @ahf5859
    @ahf5859 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ሰላማችሁን ብዝት ያድረገው
    አላህ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @user-sy7uy8nd4i
    @user-sy7uy8nd4i 4 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ የኢስላም ልጆች ደስ ስትሉ ማሻ አላህ አላህ ይጭምርላችሁ

  • @amenam3809
    @amenam3809 6 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ በአላህ ፈቃድ ምኞታችን ተሳካ እድሜና ጤና ለዶ/ር አብይ አህመድ

  • @hikmatzabanusenlloveyouhhi601
    @hikmatzabanusenlloveyouhhi601 6 ปีที่แล้ว

    ماشاءاللہ ماشاءاللہإِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ

  • @najatali2408
    @najatali2408 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ደስ የሚል ነሽዳ ነው ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @user-ex2ti8ss7t
    @user-ex2ti8ss7t 6 ปีที่แล้ว +19

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

    • @rahmahsaeed9230
      @rahmahsaeed9230 6 ปีที่แล้ว

      ማሸአላግጥሙደስያላልዜማዉፍሰቱምቱበጣምደስዪላልሙሀመድፈረጀአላሕይጨምርልሕ

    • @user-zt2lb3rv4i
      @user-zt2lb3rv4i 6 ปีที่แล้ว

      أمين اللهما أمين

    • @lubabaabdo4101
      @lubabaabdo4101 6 ปีที่แล้ว

      Masha.allha. allha.yetbkachw
      wyyyyy.stamru.abront.aylyayen.allha.yaga.bechaga.gata

  • @user-ot1jg9sf2m
    @user-ot1jg9sf2m 4 ปีที่แล้ว

    #ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ የኛ ጀግኖች ኡስታዞቻን አላህ ይጠብቃችሁ
    እድህ ነው የኛ ውጉ የሚያምርብን ኖ መለያየት ውድታ እስከ ጀነት

  • @mariammaganda6976
    @mariammaganda6976 5 ปีที่แล้ว

    ያርብ በሙሰልሞ ኡማ አንድነትን ወፋቅን ያርህም ያክርም

  • @eliassirag1136
    @eliassirag1136 6 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah tebarekllah

  • @user-oc9wt6le8d
    @user-oc9wt6le8d 6 ปีที่แล้ว +8

    መሸአላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው

    • @medeiayemam8898
      @medeiayemam8898 6 ปีที่แล้ว

      አለኩለላህ አልሀምዱሊላህ ያን ሁሉ ግፍ አሥወግዶ ይህንን አንድነት ያመጣልን የአለማቱ ጌታ ለአላሁ ሡባሀነሁ ተአላአ ሹክር ይገባው እኔ ግን ወላሂ በለቅሶ መትኩኝ 😭😭😭

  • @user-gs5rd8wd5d
    @user-gs5rd8wd5d 6 ปีที่แล้ว +1

    አብሮነት
    ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ffteha9827
    @ffteha9827 6 ปีที่แล้ว +1

    ልዮነት አስወግደዉ አድላአረገን ጊታምስጋአናይገባዉ አልሐምዴሌላሕ

  • @user-st8jx3gu1d
    @user-st8jx3gu1d 6 ปีที่แล้ว

    ምስጋና ለአላህ ይገባው ያንን ስቃይ እና መከራ ወስዶ ይህን ላመጣልን አልሀምዱሊላሂ

  • @sunnatobe2720
    @sunnatobe2720 6 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ አላህ ይጠብቃት አገሬን ውድ ጠቅላይ ሚኒስትርና እድሁም ውዶች እና እንቁ የሆናችሁ ኡስታዞቸ ውድድድድድድ

  • @tgftghyt4332
    @tgftghyt4332 6 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ አላህ ይጠብቀችሁ ደስ ስትሎ እሽአላህ የድነት እነ የፍር ዘምን የድርግልን

  • @seriass1316
    @seriass1316 6 ปีที่แล้ว

    ማሸለህ ተበረከለ ለአለመቱ ጌታ ምስገነ ይገበው ያረብ ምለው ጠፈኝ

  • @user-pg1jj2bv8e
    @user-pg1jj2bv8e 6 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ይጠብቃቹ አለህ ያታሸለ ነስርን የሰያን

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 6 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ሀገራችንን በፍቅር አስውባት

  • @user-co5vy9qi7y
    @user-co5vy9qi7y 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ኡስተዞቼ አለህ ይጣብቀቹ ጣዋት እና ማታ ለአላህ ብዬ ዮደቹወለሁ።

  • @ajeebahussain7844
    @ajeebahussain7844 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah masha allah 😘😘😘😘💐🌷💐🌺

  • @jashimuddin8215
    @jashimuddin8215 6 ปีที่แล้ว +1

    ምናኛዳስይላል አብሩነት እስክጀነት ኢንሻአሏህ

  • @user-de1gp3rz1k
    @user-de1gp3rz1k 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-yi9zk4oi2i
    @user-yi9zk4oi2i 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እረ ገና ይለመልማል አድነታችን ኢንሻ አላህ

  • @Hafea-ec5ev
    @Hafea-ec5ev 5 ปีที่แล้ว +1

    ማአላደስሲል

  • @hggshsjshhshsjsj1966
    @hggshsjshhshsjsj1966 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    በጣምቆጆነሽዳነው

  • @hawahasbunallhwinemalwokil2353
    @hawahasbunallhwinemalwokil2353 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @hikmamd4023
      @hikmamd4023 5 ปีที่แล้ว +1

      Mashaallah.allah.ytebkachihu

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 ปีที่แล้ว

    ደስብሎኛል. ውዲ ኡስታዞቸ አላህ በጀነትያበሽራአችሁ.

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 6 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ምስጋና ለአላህ ያረብ ምን ይሳንዋል መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 6 ปีที่แล้ว

    Mash-Allah Mash-Allah
    ye Allahe Lezihe Labekahen
    Setameru wudochachen
    Allahe yetebekachu!!!
    Dr abiye Allahe yakberh

  • @user-ju9zt6ih3t
    @user-ju9zt6ih3t 6 ปีที่แล้ว

    ማሸሀላህ መጨረሻችንንም ያሳምረው ያረብ
    ማሸአላህ

  • @hadiyausen2978
    @hadiyausen2978 3 ปีที่แล้ว

    አቤትስታምሩየኛጀግኖች

  • @HayatHayat-tw2fq
    @HayatHayat-tw2fq 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 6 ปีที่แล้ว

    አብሮነታችን አሁነዉ ጊዜዉ በአላህ ፍቃድ እድሜ ለዶክተረ አብይ

  • @amelsisay9094
    @amelsisay9094 6 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ በጣምነዉ እምታምሩት ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላሁ አክበር ደስስስስ ስትሉ እስከ መጨረሻው አይለያቹ አብሮነት ሁሌም ከእናንተ ይሁን የኛ እንቁዎች

  • @hayathayat470
    @hayathayat470 6 ปีที่แล้ว

    As Wr Wb አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ ኡሥታዞቸ እንድሁም መላዉ ኢትዮጲያን እንኳን ደሥ አላችሁ ለአላህ ብየ እወዳችሁለሁ

  • @temiryimer8174
    @temiryimer8174 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ ማሻአሏህ
    አሏህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩምአሏህ ኸይር ጀዛ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @halima3793
    @halima3793 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህይጠብቅችሁ

  • @sayadasayada7412
    @sayadasayada7412 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ይጠብቃችሁ ያረብ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ሱ ወ ይሰጣችሁ

  • @FatimaFatima-su7nx
    @FatimaFatima-su7nx 3 ปีที่แล้ว

    ማሸ አላሃ ሢተምሩ ያኔ ጃጊኖቻ

  • @fatumayesuf155
    @fatumayesuf155 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭አልሀምዱሊላ ያረብ እሥከመጨረሻው አሣምርልን

  • @mansoor2307
    @mansoor2307 5 ปีที่แล้ว

    Masha allahaaa

  • @hhzbsh1366
    @hhzbsh1366 6 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ደስነውያለኝ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ላደረሰን

  • @HuaweiHuawei-pg1rw
    @HuaweiHuawei-pg1rw 6 ปีที่แล้ว

    hekama werabobo
    መሻአላ ይሄን ነሽዳ ስወደው