ሰዎች ሲሸሿቹ ማድረግ የሌለባቹ ነገር Don't do this when they pull away

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @lydiachnaso-uh9ns
    @lydiachnaso-uh9ns ปีที่แล้ว +17

    የኔ ጣፋጭ ንግግርሽ ዋው ነው ማርያምን❤❤❤❤

  • @AppKsa-xb1cy
    @AppKsa-xb1cy 23 วันที่ผ่านมา +4

    እስኪ እቼን ልጅ የሚወዳት በላይክ አሳይኝ❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ያዘጋጀውን አዳሜን ይስጠኝ ለራሴ የሴትነት ክብሬም ትልቅ ክብር አለኝ ቅድሚያ ለነዚህ ነገሮች ዋጋ ስለምሰጥ ወንድን ወደራሴ ለማምጣት ምንም አይነት ትግል አላደርግም ::ለጥያቄሽ መልሴ መልክና ቁመናው ሽጋ ነው ግን ለኔ ውበቱ ሳይሆን ትክክለኛ ወንዳወንዳዊ ባህሪው ሰረዓቱ ነበር....የታየኝ ፈጣሪ ያውቃል ሌላውን 🙏

  • @selihom6023
    @selihom6023 ปีที่แล้ว +1

    I love to watch your videos, because the way you’re talking I love it,,
    የዛሬ exactly it’s me happened 😢 ስለኔ የምትናገሪ ነው የመሰለኝ የሌለ እንክብካቤ አድርጌ ያልሸው ሆነ፤ እና የውስጤ አፍኜ ስርቀው ደሞ ለመመለስ ዳርዳር እያለ ነው ቆርጫለሁ ግን እግዚአብሔር ይርደኝ:::much more respect beautiful keep it up Good job 👏🏼 ❤

  • @AawaAawa-t5j
    @AawaAawa-t5j ปีที่แล้ว +7

    ውይይ ፍቅር እኔ ተቀጥቻለሁ እመልሳለሁ ብየ ግን አሁን አልሃምዱሊላህ ጥሩ አሳቢ ሳሊህ ባል አግኝቻለሁ

    • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
      @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ አላህ ያዝልቅልሸ ማማየ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ

    • @FatimaFatima-gd5nc
      @FatimaFatima-gd5nc ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ እህት እንደት ልትርሽው ቻልሽ ሹክ በይኝ ወይ ከራቀአይርቅ መጣ ሄድ እያለከባድነው

    • @rukiya7145
      @rukiya7145 ปีที่แล้ว

      ​@@FatimaFatima-gd5ncለኔም ያካባዳኝ ናጋር አለህ ለኛ ባሎና ሳው አይፋትናን እህቴ

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 ปีที่แล้ว +1

      መጨረሻውን ሳታዩ አታመስግኑ

  • @ገብርኤልኣባቴ
    @ገብርኤልኣባቴ ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ትምህርት ናው እናመሰግናለን ♥️🙏

  • @tigestasfaw2986
    @tigestasfaw2986 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @elhamlesanework-xe7le
    @elhamlesanework-xe7le หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ u r absolutely wright

  • @hgh8912
    @hgh8912 ปีที่แล้ว +4

    እምታወሪው ሁሉ እውነት ነው

  • @AsdAsd-fo1oh
    @AsdAsd-fo1oh ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም አሪፍ ምክር ነው ስወድሽ ❤❤❤

  • @kallovekallove
    @kallovekallove ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን እውነትሽ ነው 😢ማሬ ተባረክ❤

  • @misskaram7736
    @misskaram7736 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ነው 🥰

  • @SamrawitAbebe-t6t
    @SamrawitAbebe-t6t 10 หลายเดือนก่อน

    ኣመሰግናለዉ

  • @bitnayaya6367
    @bitnayaya6367 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @hawamohammedadem
    @hawamohammedadem ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ የምር ተመስጬ ነው ያዳመኩሽ ውዴ የኔ ሆይወት እስኪመሥለኝ ጉድኮነው አዳምጣለሁጂ ተግባሩን ዜሮ ነኝኮ

  • @wewee6506
    @wewee6506 ปีที่แล้ว +1

    😅እውነትሽን ነው እኔም ቶሎ ወደድኩሽ አፈቀርኩሽ ብለው በፍጥነት ሲያጣድፉኝ ያስጠሉኛል

  • @seadi9582
    @seadi9582 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ ምርጥምክርበርች

  • @mekdesawelew
    @mekdesawelew ปีที่แล้ว

    Wow lekine nagaresege

  • @DanawitAddisu-p8e
    @DanawitAddisu-p8e 25 วันที่ผ่านมา

    Betam new yemwodesh

  • @mhiretAsebe
    @mhiretAsebe ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 ปีที่แล้ว +1

    Yen konjo thanks ❤❤

  • @bintaisha6232
    @bintaisha6232 ปีที่แล้ว

    wtana❤❤❤ sewdishi eko setati yelelewe engigiri

  • @samrawitgirmay3153
    @samrawitgirmay3153 ปีที่แล้ว +1

    ur amazing yene konjo ❤❤

  • @rawdahmostafa6574
    @rawdahmostafa6574 ปีที่แล้ว

    ታበረኪ

  • @UaeUae-i8h
    @UaeUae-i8h ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለን

  • @زهراءحبشي-غ2ط
    @زهراءحبشي-غ2ط ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔ አስተዋይ

  • @NetsanetGitagun-id3le
    @NetsanetGitagun-id3le 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በጣም አ ድ ና ቅ ሸ ነ ኝ

  • @Kcjc-f8z
    @Kcjc-f8z 9 หลายเดือนก่อน

    እውነትነውበትክክል❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በፌስቡክ ተዋውቀን የእርጎባህር ካሳየኝ በሆላ ምክንያቱ ባልታወቀ ሸሸኝ ምክንያቱን ለማውቅ ደውየ ጠየኩት መቅጠል አልችልም ሴለኝ መንገድህን ጨርቅ ያርግልህ ብየ ሸኝውት እኔም ተውኩት ግን ድጋሜ ተመልሶ ሃይ ማለት ጀመር ግን ከድሮው የምወደውን ያህል ጠላሁት
    እኔ ግን ለወድልጅ ጥላቻ እዴኖርኝ አደርገኝ ሁሉን በአንድ አይን ማይት ጀመርኩ

    • @rahehanawawgaga1396
      @rahehanawawgaga1396 ปีที่แล้ว

      ሰንት ግዜ ቆያችሁ እማ ተይው ይሂድ

    • @astertube5406
      @astertube5406 ปีที่แล้ว

      ትንሽ ወር ነው

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወድ ባጣም ኣድናቂሽ ነኝ

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏👍

  • @fozifkr3072
    @fozifkr3072 ปีที่แล้ว

    wintaye betam arif temehert nw

  • @Hayatmurida
    @Hayatmurida 3 หลายเดือนก่อน

    እንወድሻለንማር

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu ปีที่แล้ว

    አኔ የተዋዉኩተ ልጅ ነበር እኔ መደወል ሰለማሉወደ እሱ ነበር እመደወልልኝ በጣም ነዉ እመወደኝ ነበር የወደፊት ሚሰት አች ነሸ ይለኝ ነበር ማር ፍቅር ነበር እሙለኝ ያሁሉ ቀሩቱ በሰደበ ሁኑ ሰላምታዉ መደወልመ አቁመ ለምንድ ነዉ እሚደወለዉ ሰለዉ እኔበቻ እየደወልኩ አለኝ አልደወለም አለኝ መጀመሪያ ገነ እደሚለዉደ ነገር ዋለሁ መደወል አራት ወራቸ በዘህ ተለያዩ 😢❤

  • @KamilaBilal-xd4rn
    @KamilaBilal-xd4rn 7 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @zem696
    @zem696 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው!!

  • @freze2100
    @freze2100 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @dame2723
    @dame2723 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ተወዳጅ እኔ በ በኩሌ ወንድ ሲቀርብ አንቺ ያልሺዉን ነው ማየው ሲቀጥል ከ ራቁኝ ደንታ አይሰጠኝም እኔም ይበልጥ እርቃለው ያው የእውነት የኔ ከ ሆነ በኔ አረማመድ መራመዱ አያቂተዉም ባይ ነኝ 😍 🙏🙏🙏
    ግን አንድ አንዴ ሰው ስንወድ አይን ልቦናቺን ምሰወረዉስ ነገር 🤔🤔🤔🤔????

    • @mahlite-p9g
      @mahlite-p9g ปีที่แล้ว

      😅የኔምጥያቄነዉየኔዉድ

  • @kebedeweldgebral6810
    @kebedeweldgebral6810 ปีที่แล้ว

    I really appreciated Winta 🎉

  • @efremsamuel2500
    @efremsamuel2500 ปีที่แล้ว

    Betam jigna aemro yalew ysma amesgnishalehu

  • @YabsraNigus
    @YabsraNigus 7 หลายเดือนก่อน

    Wow yen wd ewntesh nw ❤❤❤❤

  • @يارباخبكيارباخبك
    @يارباخبكيارباخبك ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው❤❤❤❤

  • @toyebamohammed4951
    @toyebamohammed4951 11 หลายเดือนก่อน

    እኮ ማድረግ የለለብንን አዉሪን

  • @TerefKasegn-wh9nx
    @TerefKasegn-wh9nx ปีที่แล้ว

    እምወድሽ

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 ปีที่แล้ว

    ክበሪልኝ❤

  • @BurkrGerder
    @BurkrGerder 10 หลายเดือนก่อน

    እዉነት አምሰግናለሁ እኔ አለው ርቅክ ፍቅር ነው ቅርብ ግዝ ፍቅር ቅር አለ???❤❤

  • @Zenash-le5jj
    @Zenash-le5jj ปีที่แล้ว +2

    በአጭር ግዚ የፍቅር ጥያቀ የምጣቀ ሰዉ የእዉነተኛ ነዉ

    • @sewihebite
      @sewihebite ปีที่แล้ว +1

      አዎ ልልሸ አልችልም ግን እኔ በአጭር ጊዜ ነው ፍቅር የጀመርነው 8ወር ዉኖናል እግዚአብሔር ይመሰገን😊

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ ปีที่แล้ว

    የሠው ገንዘብ ሥለማያጭበረብር በድኒ ጠካራ ሥለሆነ ሥለማይዋሽ

  • @TigestTig-xc6mj
    @TigestTig-xc6mj ปีที่แล้ว

    Berase edtemamen redashgn amesegnalew yene kogo

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw ปีที่แล้ว

    አደኛ እኮነሺ ስወድሺ❤

  • @demealex-in6kf
    @demealex-in6kf ปีที่แล้ว

    ዊንታና የምር ቪዲዮዎችሽን እከታተላለሁ እናም የሆነ የምታግዢኝ ነገር አለ እና በግል ማውራት እንችል ይሆን???

    • @wintanayilma
      @wintanayilma  ปีที่แล้ว

      @miyawitty telegram lay voice lakelng

  • @EyerusalemBekeleTilahun
    @EyerusalemBekeleTilahun 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ በፍቅር ተጎድቻለው

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ❤❤😂😂🎉 በትክክል❤

  • @sallysally8305
    @sallysally8305 ปีที่แล้ว +5

    በትክክል አድ ጥያቄ አድሰው የራሴ ያላችሁትሰው ሁሌ ስትፃፃፉ ሶታ ወሩ የተፃፃፈነውን ሁሌ የሚጠፊ ከሆነ ይህ ሰው ሚስት አለው ወይ ፍቅረኛ አለው ማለትነው ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው ወይስ የስራ ባልደረባወቹ ስልኩን ስለሚጠቀሙነው የናተ አመለካከት ምድነው

    • @hayahshs8346
      @hayahshs8346 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ትንሽ ግራ ቢያጋባም ግን እንዳልሽው ሚስት ይኖረዋን ወይም ይቀያይራን?? ትቀያይራለች ?? እንጅ በአሁኑ ስአይ የትኛውም ስልክ ፓስዋርድ አለው እና ጓደኞቹ ወይም ጓደኞቿ ስለሚያዩት አይመስለኝም ምክንያቱም ማንም የማንንም ስልክ አይዋስም ቢሆን እንኳን አስቸኳይ ነገር ገጥሞኝ ስልኬ ቫላስ ከሌለው ለመደወል ነው የጓደኛየን ስልክ የምቀበለው በቃ እደውላለሁ ወዲያው እመልሳለሁ ውስጥ ምን ሲያስገባኝ እንደ እኔ ይሄ ነው ወንድሜ ወይም እህቴ ብቻ አይዞን ለበጎ ነው

    • @sallysally8305
      @sallysally8305 ปีที่แล้ว

      @@hayahshs8346 አመሰግናለሁ ስለአስተያየቱ እኔም ግራብገባኝነው

    • @ehitefekade9527
      @ehitefekade9527 ปีที่แล้ว

      ​@@sallysally8305 ምንም ግራ የሚያጋባ አይደለም ዘላቂ ግንኙነት አይፈልጉም ስለዚህ ያጠፋሉ ምን አቸጋገራቹ ነገሩ ቢያናድድም ራሳቸውን ከኮንታክት ሊስታቹ አጥፏቸው

    • @IbrahimAhmad-gj4mf
      @IbrahimAhmad-gj4mf หลายเดือนก่อน +1

      ይኸ ሰው ይቅርብሽ በራሴ ስላየሁት ነው የራሱ ህይወት ኖሮት ነው ካችጋ መዝለቅ አይፈልግም መጠቀሚያ ሊያርግሽ ነው

  • @fikadugetyie5195
    @fikadugetyie5195 ปีที่แล้ว

    lovely

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว

    Yna enat edma ktana ysetshe

  • @sadasada7437
    @sadasada7437 ปีที่แล้ว

    የኔውብ ደስትይ❤❤❤❤❤

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @iyesusgetsnew
    @iyesusgetsnew ปีที่แล้ว

    Tewodajj nesheko ❤❤❤❤

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 ปีที่แล้ว

    ክክክ ንግግርሸ ያሰቃል

  • @tigistbekele9559
    @tigistbekele9559 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤተሰብ ....አንድ ጥያቄ አለኝ ከፍቅረኛዬ ጋር ከተዋወቅን 4 ዓመት ሆነን ግን ተራርቀን ነው የምንኖረው በጣም እወደዋለው ጊዜ ሰቶ ያወራኝ ነበር ጥሩ የፍቅር ጊዜም እያሳለፍን ነበር ነገር ግን በቅርብ ጊዜ ሳያወራኝ መዋል ማደር ጀመረ እኔም አዲስ ነገር ስለሆነብኝ ጠየኩት የሚሰጠኝ ምላሽ ግን አሳማኝ አይደለም አስተካክላለው ይለኛል ነገር ግን ያው ነው ግራ ጋባኝ ምን ላድርግ ምክራችሁን እፈልጋለው .

    • @Madina-qe4em
      @Madina-qe4em ปีที่แล้ว +5

      ሰላም እህት እኔም አሁን በቅርቡ ደርሶብኛል ያወራኝ ነበር ኦላይን ላይ ሲያጣኝ ይፅፍልኝ ነበር አሁን ግን ያለምንም ምክንያት ዝም ብሎኛል እና እኔም ኦላይን ላይ እያየሁት አላወራም እና እህት እራስሽን አታጨናንቂ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል ዝም ካለ አንቺም ዝም በይው ወንዶች አስቸጋሪ ናቸው

    • @dame2723
      @dame2723 ปีที่แล้ว +5

      እሱ እየሰራ ያለዉን ድገሚው አ አስታውሺ ተወዳጅ ነሽ እሱ እየራቀሽ ስልሆነ አመስግኚው ና በደንብ ራቂው ማቸም ተመልሶ ያንቺ አይሆንም 100% እርግጠኛ ነኝ በተለይ ነግረሺው አስተካክላለው ካለሽ አምልጪው እህት

    • @madesign21
      @madesign21 ปีที่แล้ว

      እኔ የምኖረው በውጭ ሀገር ነው ኢትዮጵያ ስመጣ አንድ ሴት ተዋወኩ በህይወቴ እንደሷ ቦታ የሰጠዋት ሴት የለም ነገር ግን ብዙ ጊዜ ቦታ አትሰጠኝም ነበር እንደገና አሁን ተው ሳደርጋት ደግሞ እርሷ ብዙ ነገር ማለት ጀመረች አሁን እንደውም ከአንድ አመት በላይ መጠብቅ ሰልችቶኛል ምናምን እያለች አማረረችኝም :: ፍላጎቷ ገንዘብ ላይ እንጂ ትክክለኛ ትዳር ላይ አይደለም ስለዚህ አንዳንዴ ወንዶች ዝም ብለን አንተው ችግር ካላገኘንባችሁ :: እራስሽን መምርምሪ ከዚያ ውጭ ግን ተወኝ ምናምን ብሎ እርሱን መርገም የለቭሽም ካልተመቻቻችሁ በሰላም መለያየት ነው!

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ ปีที่แล้ว +5

      @@madesign21 እረ ወንድም ተሳሳትክ
      በርግጥ ስህተት ከሁሉም ይኖራል እንደ ወንድ ልጅ ግን ሴት ልጅ አትሳሳትም አብሶ ትክክለኛ ህይወት የምትፈልግ ከሆነ ከዛ ከምትፈልገው ወንድ ውጭ ሌላ አይታያትም ሴት ስለሆንኩ ሴቶችን ለማመስገን ሳይሆን ብዙ ውሸታም ወንድ እንዳለ ብዙ ስርአት ያለው ወንድ አለ ከሴትም እደዛው. አንተ የራስክን ጥሩነት ነው የገለፀከው ግን አሉ ሲወደዱ ሲፈቀሩ አሻፈረኝ ብለው የሰውን ልብ ሰብረው💔 የማሄድ ስን አሉ 😒
      ዋናውነገር እራስን አለመጣልና እራስን አለማራከስነው የሄደ ይሂድ የመጣ ይምጣ ከኛ የሚጠበቀው ጥሩ ሆኖ መገኝት ነው ::
      እናማ ወንድሜ አንተ ጥሩ እስከሆንክ ድረስ የተሻለ እንጅ ያነሰ አታገኝም እናም እደፍላጎትህ አላህ ይስጥህ ::💙

    • @رمزيفشحو
      @رمزيفشحو 2 หลายเดือนก่อน

      Yikirbesh. Ehit bekirub yene bal endiz yareg leka lela setiga new yeesemawut

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @YimerTeshome-gg9ww
    @YimerTeshome-gg9ww ปีที่แล้ว

    🌷🌷

  • @Lala-xb9db
    @Lala-xb9db ปีที่แล้ว

    ልዩነሺምክርሺይገርማል

  • @Eyerus-k3d
    @Eyerus-k3d ปีที่แล้ว

    swedsh Eko Yena Sweet

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 ปีที่แล้ว

    ሚስት ሊኖረው ይችላል እንዳይታይበት ስለሚፈራ ነው የሚያጠፋው

  • @DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ
    @DevoraDanielለአለምህዝብሁሉ ปีที่แล้ว

    😅kቸባረኪ

  • @Berta-lg4wl
    @Berta-lg4wl 3 หลายเดือนก่อน

    የኔፍልቅልቅስወድሽእህቴወይማየሆነዝምድናሚኖረንስወድሽሁሉመልካምይሆናልየምትይውደስይለኛልፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    እመቤቴን ልከናሺ በኔ ደርሷል

  • @TrhasGmedhin-s2c
    @TrhasGmedhin-s2c ปีที่แล้ว

    Ewunet new

  • @tizitadana294
    @tizitadana294 ปีที่แล้ว

    ምክርሽ ይመቸኛል

  • @cvhhggg3156
    @cvhhggg3156 ปีที่แล้ว

    እኔን እነሱ ❤❤❤❤❤

  • @alemwudealemwude-hj2el
    @alemwudealemwude-hj2el ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 ปีที่แล้ว

    አንቺእኮ፣የውስጥ፣አዋቂነሽ፣ደስይላል፣ምክርሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +2

    አፍፍ አይ ፍቅር ስቃይ ነዉ

    • @FatimaFatima-gd5nc
      @FatimaFatima-gd5nc ปีที่แล้ว +1

      በጣም የምታቂውን ሰው ሳትልፍቅሪ በማታቂው ሰው በሰቃየት አብሶም በሀይማኖት ሽፍን የሚጠጉሽ .

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዊታ

  • @zelakashkebede9695
    @zelakashkebede9695 ปีที่แล้ว

    Winta ❤kesash awkesh new?

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @madesign21
    @madesign21 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ትዳር በፍልስፍና አይመራ በቃ ከተዎደዳትችሁ ሌላ ፎርሙላ ይበስ ያራርቃል

  • @rebiya5555
    @rebiya5555 ปีที่แล้ว

    አንቺ ልእልት ግን እንደው ዝም ብዬ ከማሬት አንስቼ እወድሸለው በጠምነው ማከብርስ

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🙏😘😘👌👍

  • @mahigecho7237
    @mahigecho7237 ปีที่แล้ว

    😢😢betam tegodichalew

  • @EdomTemesgen-z6j
    @EdomTemesgen-z6j 7 หลายเดือนก่อน

    Wta ebaksh melsi xafiln

  • @samiraali2970
    @samiraali2970 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirhassemere4767
    @tirhassemere4767 ปีที่แล้ว

    Witiye jegnaye neshi gobez siet neshi

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 ปีที่แล้ว

    👍👍👍♥️♥️♥️🌹

  • @ermyasshewangizaw5830
    @ermyasshewangizaw5830 10 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ማለት እኮ ትለያለሽ

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ ปีที่แล้ว

    የ እጮኛየ አገር በጣም ሩቅ ነው እኔ ሀይቅ እሱ ደሴ ዙሪያ ቤተሰቦቸ በጣም ቅር አላቸው ችግር ይኖረው ይሆን አገር መራራቅ እስኪ ምከሩኝ

    • @Tommy-zy5cq
      @Tommy-zy5cq ปีที่แล้ว +1

      ዋናው ነገር መዋደዳችሁ እና መፋቀራችሁ ነው ያገር እርቀት ወይም ሌሌ ሌላ ነገር ችግር የለውም ሀይማኖታችሁ አንድ ይሁን እና ደሞ የሁሉቱም ሰው የመፈላለግ ስሜት ካለ አንዳችሁ ለአንዳችሁ የምትደጋገፉና ሀሳባችሁና ህልማችሁ አንድ ከሆነ ያገር እርቀት ፍቅርን ወይንም ትዳርን አይገድበውም ብቻ ግን ከፈጣሪ የተሰጠን ነው ወይ ማለት ያስፈልጋል ማንም ሰው የሰፈሩን ሰው አያገባም

    • @hayaatnasraddiin5546
      @hayaatnasraddiin5546 ปีที่แล้ว +2

      እዴ ሀቅና ደሴ እሩቅአደለም እህቴ ደሙ ይሆደ እረቅትነዉ እጀ ያግሬ እረቅትይለዉም

    • @assvasd910
      @assvasd910 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰👍👌

    • @Madina-qe4em
      @Madina-qe4em ปีที่แล้ว +1

      ደሴ እና ሀይቅ እኮ አይራራቅም እህት ዋናው ፍቅር ነው

    • @ይገርማል-ዀ6ቨ
      @ይገርማል-ዀ6ቨ ปีที่แล้ว

      እኔም ሀይቅ እና ጭሳ ነን ቤተሰብ እሺ ይበሉ አይበሉ አላቅም ቆይ ትንሺ እንቆይ ብየዋለሁ ቤተሰብ አይሆንም ካሉ ግን ከነሱ ቃል አልወጣም😊

  • @EdomTemesgen-z6j
    @EdomTemesgen-z6j 7 หลายเดือนก่อน

    ዊታ ሃፍተይ በጃኪ ኣብዚኣ ኣምክርኒ ብጣሚ ዝፍትዎ ኣርኪ ኣለኒ ክርህቆ ኣይደልን ይጠልመኒ ዶ ይከውን ኣነ በኣል ሓድር ኢየ ኣውዳት ኢና ግን ማራ ንፋቶ

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh ปีที่แล้ว

    Enkwan hade now malte

  • @HemenAbebe-q2g
    @HemenAbebe-q2g 10 วันที่ผ่านมา

    አማኝ ነሽ አይደል??

  • @kirubeltilahun775
    @kirubeltilahun775 ปีที่แล้ว

    ewenet new enem getmognal

  • @KamilaBilal-xd4rn
    @KamilaBilal-xd4rn 7 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @SamiraSamira-te9tw
    @SamiraSamira-te9tw ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @mahiderdesta4522
    @mahiderdesta4522 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zaharaidiris8660
    @zaharaidiris8660 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Biftu-s1p
    @Biftu-s1p ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤