ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከወደዳችሁት በየሳምንቱ አዳዲስ እንግዶችን ለማግኘት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! አመሰግናለሁ
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርጂናል ባህል የያዙ ስው ናቸው
Eshi
Arif birogirami naw maraki wag layat yamadargaw ebatachaw bamahed anurachawin cimir naw yamasugobanyan abiso aritst yatinat baxam naw yawadadukut atachin edime yitsixilin 👍👍👍
እሳቸውን ደግመህ አቅርብልን ገጠሬውን ቁጭ አድርገው ያሳዩት ገጠሬ ስለሆንኩ ደስ ብለውኛል እንጅ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ይህ ግን እንደወረደ ስለሆን ያምራል !!!
ደግመህ አቅርብልንንንንንንንን ማራኪዬዬዬዬ ሳከብርህ
ለአባቴ ስለሰጣችሁት ክብር እና መልካም ምኞት አመሰግናለሁ🥰ማራኪ ወግ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም 🙏🏾
ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልህ ለአባትህ በጣም ነው የምንወደወት
እድለኛ ነህ
ተንከባከበው በተረፈ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ
ረጅም እድሜ ይስጥልህ በጣም ነው የምንወዳቸው የኔ አባት 💞💞💞
ረጅም እድሜ ለአባትህ ተመኘሁልህ
እሳቸው ያሉበትን ድራማ እራሱ ስወድ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው አባት ናቸው እድሜ ከጤና ያድሎዎት
በጣም እማከብራቸው እምወዳቸው ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ🙏
የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ለአባቶቻችንን🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ
በእውነት እስከዛሬ ካቀረብካቸው ሁሉ የአርቲስት ሽመላሽ በጣም በልጦብኛል💛💜💛💛 አርቲስት ሽመላሽ ይሄን የምታነብ ከሆነ እድሜና ጤና እንዲሰጥህ አምላክን ለምኛለሁ። በእውነት በጣም የምትወደድ ሰው ነህ። ባለቤትህም ትህትናዋ ልዩ ነው። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
የኔ አባት ምርጥ ስው❤ የዘመኑ አጭበርባሪ በአቋርጭ ይከብራል, እውነትን የያዘ ግን እኩል ከደሀው ህብርተስብ ጋር ይኖራል. አንተ ግን ለበ ሙሉ ሀብታም ሀገር ወዳድ የፍቅር ስው ነህ. እንወድሀለን እናከብርሀለን❤
በጣም ነው የምወደወት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት አባ❤
በጣምነው የምንወደወት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለመላው ቤተሰበወት የደስታ ኑሮ ይስጣችሁ
ግዞ በጣም ይችላል!የምታቀርባቸው የእንግዶች ስብጥር እና የምታቀርብበት መንገድ ሁሌም ቆሜ አጨበጭብልሀለው! Proud of you brother!! እስኪ ግዞን የምታደንቁ!!
የኔእባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ:: ደስ የሚሉ ቤተሰቦች::
እጅግ የማከብርው እና የምወደው, ብስማው ባየው የማልጠግበው ድንቅ ኢትዮጵያውያዊ ጀግና የጥበብ ስው. እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🏿🌹🌹🌹🌹
弓88
በጣም የምወዳቸው አርቲስት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የክራሩ ትዝታ አይይይ አቤቱ አምላካችን ሆይ የድሮውን ዘመን አምጣል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርግልን አሜን፫
የአባቴን ናፍቆት የምወጣዉ በሳቸዉ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍😍😍😍
ባለብዙ ተስጥኦው አርቲስት ሽመላሽ እጅግ ሲበዛ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ረጅም ዕድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤ የተቀመጡ ስራዎችህንም እባክህ ወደ ህዝብ ይድረሱ በርታልን !
የምታቀርባቸው እንግዶች አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን አሁን ደሞ ያቀርብካቸው እጅግ በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው አርቲስት ጋሽ ሽመላሽ ለጋስ ስላቀረብካቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኔ አባት ስወዳቸው 🥰🥰🥰
ማራኪዎች ዛሬ ታሪክ ነው እያሳያችሁን ነው እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
የኔ አባት ኧረጅም እድሜ ይስጦት ሰወዶት ምን እኔ ብቻ ቦላው ኢትዮጵዊ ይወዶታል 😘😍😍
እንዲህ አይነት ምርጥ አባት እረዥም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ተመኘሁ !!በተለይ በክራር የመጫዎቱት ልዩ ነው ። ትክክለኛ ማንነታችን ። የእነጌቾንና የስልጤውን ድርድር ሰምቼ ስምምነቱ ለስንት ቀን ይከበር ይሆን የሚለውን ሳስብ ሽሜ ዘና አድረገኝ መልካም ቀን
የኔ አባት እዲሜህ ይርዘም ምንልበል ጋዜጠኛው ምርጥ ልጅ ነህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ያለኽው ላንተ ምንም አይመስልህም ይሄ ትልቅ አሻራ ነው ባለታሪኮቹን እና ብዙ የሰሩ ሰወችን ይዘህ ብቅ ስትል እንደት እንደሚያረካ።ድግል ማርያም ምስክሬ ናት በርታ በጥቅሉ። የትንሽ ትልቅ ነህ በርታ ከትልቅ ጋር ስትውል ጥልቅ ትሆን አለህ @100
በጣም የምወዱ አርቲስት እድሜና ጤና አብዝቶ እስጥልንየምትወዱት ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን
ግዞ በርታ ጎበዝ ።❤እንደዚህ ምርጥና ታዋቂ ሰዎችን ስለምታቀርብልን ጥሩ የህይወት ልምዳቸውን ያለ ስስት ስለሚያካፍሉን ይክበሩልን።
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አባት እግዘብሔር እረጅም እድሜ ይስጠወት
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
Gashe Shimeles multi talented artist.ደስ የሚል ለዛ ያለው ጨዋታ... ከዚህ ሰፋ ያለ documentary ተዘጋጅቶ የሱ ስራዎች ለትውልድ መተላለፍ አለባቸው. Long live.
በጣም የማከብርህ የምወድህ ተዋናይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ባለቤትዎው ቆንጆና ወጣት ናት ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቤት ጨዋታና ለዛ ቤቶችም ላይ ስትጫወቱ ደስ ነው የምትሉኝ ኑሩልኝ አድናቂያችሁ ነኝ
እውነት ነው ሰው ከሞተ በሓላ ነው የኛ ሀገር የሚከበረው👍👍❤🙏
እግዚአብሔር እድሜጤናውን ያድላችሁ አባታችን እናታችን ወይኔ እዴትእደምታምሩ አሜን ምርቃቱንም ተቀብለናል
ኢትዮጵያዊነት የቃኘው እውነተኛ ማንነት እረጅም እድሜ ከጤና ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሁንሎት።
እንቁዎቻንን ክብር ይገባችኋል የድንግል ማርያም ልጅ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጣቸው😍🤗
ማራኪ እንደስሙ ማራኪ ፕሮግራም ነው። እጅግ ተወዳጁን የዘርፈ ብዙ ባለሙያ ህይወት እና ልምድ ስላጋራኸን እናመሰግናለን ግዝሽ። ጥሩ ስራ እየቆየ ይወደዳልና በርታልን። በቪዲዮ መጨረሻ የሰብስክራይቭ ያርጉ መልእክት ብታስቀምጥ ጥሩ ነው።
ባለቤትዎ ታድለዋል መንፈሳቸውን እያስደስቱ መኖር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ አሜን አሜን አባቴ
ግልፅነታቸውን እንዴት እንደወደድኩት እድሜ ከጤና ይስጥልን
አብዬ እርገጤ ስወደዎት የቤቶች ድምቀት 💞
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንደ እናተ የሀገር የወገን አለኝታ የሆኑ አባቶችን ያቆይልን እድሜክን ያርዝምልን እናመሰግናለን ማራኪ ወግ እንደዚህ አንጋፋዎችን አቅርብልን ሁሉንም አይነት ዲሲፒሊን ያስተምሩናል የእውነት
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምወደው❤😍
ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥዎት
እኔም ካንተ ጋር እየዞርኩ የተዋንያኖችን ቤት ማየት ደስ ሲለኝ😂 ፕሮግራሙ ተስማምቶኛል እንዳታቋርጠው የዛሬው ደግሞ ደስ የሚል ታሪክ ነው
እኔም😂
እንደዚህ አይነት ወግ የሚያዉቅ የማያሳቅቅ ጭዋ ሰዉ አምጣ አልንህ አንድአንዷን ጨምላቃ እያመጣህ ታጨማልቅብናለህ👏👏👏subscribe
ግዛቸዉ አድናቂህ ነኝ። በጣም አመሰግናለሁ ይሄን ተወዳጅ አርቲስት ስላቀረብክልን
ባህሉን የሚዉድ ሰዉ ነዉ እድሜ ከጤና ይስጥህ
OK ያጠራቀማቸዉን አልበሞች በአንድ ወር ውስጥ ለህዝብ አድርሱልን ሰው ከሆናችሁ። በጣም ተወዳጅ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ነው።።።
አባቴን ነው የሚመሥለኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ አባቴ🥰🥰
ጋሺቾ ቃለመጠይቁን ስመለከተው በእጅጉ ነው ደስ ያለኝ። እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
እግዚአብሔር እንደነአንተ አይነቶችን ያሰንብትልን አንድ ቅርስ ናቹህ እና ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ማንም በዘሩ ማይገደልባት ማይፈናቀልባት ትሆን ዘንድ ልመናየ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በትክክል ወንድሜ አሜን
በጣም ደሰ የሚሉኝ አባት ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
ታድለው ኢማናቸው እምነታቸው ለዚህ ነው ረጅም እድሜ የቆዩት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው 🙏 ለኛ ትውልድም ልቦና ይስጠን
ወሎየ ነዉ
😍😍😍😍አሚን የአባቴን ምርቃት አስታወሱኝ 😅ባላገርነት እኮ ደም ውሰጥ ነው መቸም አይወጣ ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ጋሽዬ የሰፍራችን እንቁ በስነምግባር ሁሉንም ያሳደገ የሰፍራችን አይን እውነት ነው አንድም ጭማሪ የሌለበት እንደ ብርጭቆ የፀዳ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የእህቴ ምርጥ አባት ነው ጎደኛዬ ለማለት እስከዳር ሺመላሽን በፍፁም አልሞክረውም ያንቀኛል ጋሽዬ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው አንተ ትክክለኛ መከታ ነህ ሰፍርህን በተቻለህ መጠን ለመጠበቅ ያደረከውን መቼም አንረሳውም እንወድሀለን
ዋው ደስ የሚል ፍቅር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አብየ ከነመላው ቤተሰብዎ እናመሰግናለን ግዚዮ
በጣም የምወዳቸው አርቲስት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
እስከ ዛሬ ያላየሁት ውበትን አየሁ1000 አመት ኑርልን
ውይ የኔ አባት እንዴት እንደምወድዎት በጣም በጣም መድሃኒአለም አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልኝ
ደስ የሚሉ አባት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💚💛❤️
የማራኪ ወግ ምርጡ እንግዳ!! ጋሽ ሽመላሽ እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር!!!
አርቲስት ሽመልስ አባቴን ይመስሉኛል በጣም ነው ምወድዎት ለመጀመሪያ ጊዜ በቤቶች ድራማ ነው ማውቅዎት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጥዎት
በህሉን አክባሪ ሰዉ እድሜ ከጤናአጋር ይስጥልን
በጣም በጣም የምወደው ትክክለኝ የወሎ ባህል የሚያስተዋውቅ የሀገሬ ሳይትና ቦረና ባህልን የሚሰራ ጀግና አርቲስት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
በረና ሳይንት የጀግናች መፍለቂያ ወሎየነት🎉
የኔ አባት ጀግናናችሁ እግዛብሔር አምላክ አርጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን🥰🥰🙏
በስማም ደስ ሲሉ በማሪያም አጎቴን አስታወሱኘ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባባ ይቅርታ ግን ልጀዎት ነኘ እዳይቆጡ ሙዚቃዋን ተወት አዲርገው መዝሙርዋን ለቀቅ አድርጉልን🙏🙏🙏እመብርሀን ትጠብቀዎት እስከነ ቤተሰበዎት
አባትየ የቦረና ሳይንት ፋሬ የቱባ ባህላችን አምባሳደር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤነጋ ይሰጠወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለጋስዬ የኔውድ የዋህ የሙያ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እውነተኛ የሙያ ሰው ለሚያምንበት ሁሉ ከፊት የሚቀድም የሱየሙያፍሬ በመሆኔ ታላቅ ደስታይስማኛል ማራኪ ወግ አቅራቢዋችን እጅግ በጣም አመስግናለሁ❤
ደርባባው አርቲስት እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ተመቻለሁ። በቁም ሊመሠገኑ የሚገባ አንጋፋ ተዋናይ ኔቸው።
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልህ🙏🙏🙏
እጅግ በጣም የሚገርም ታርክ ነው ።በተለይ ከእሉባቦር አማራ ሳይንት በእግር መግባት በጣም ከባድ ነው።እድሜና ጤናን ይስጥዎት ባህላችንን አትርሡ;;;;;;;;;;;;;;;።
በጣም የማደቃቸው ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከይቅርታ ጋር ቀረጻ ሲያደርጉ በቢጃማ ባይሆኑ ጥሩ ነው ብዙ ተመልካች ስላለዎት ዝንጥ ብለው ብናየዎት በጣም ደስ ይለናል አመሰግናለሁ
ትክክለኛ ሕይወታቸውን ማሳያ ነው ፕሮግራሙ ለዛ ነው ማታ ቡና ሲፈላ አባቶቻችን አቀማመጣቸዉን ያስታዉሰናል
እውጭ እና እቤት የለበሰው እኮ የተለያየ ነው
ዛሬ ገና ከልቤ ደስ አልከኝ ማራኪ ዉነትም ማራኪ ፔጅ የተከበርክ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጥህ አቦቦቦቦቦ
የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት የምር ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ
ኩርት ያሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት 💝የድሮ ሰው እኮ ዘና ፈታ ውስጣቸው ነዉ 💝
ሰው ስንት ብቻ ዝና ውን አታውሩ ይህንን የመሰለ አርቲስት ይሄሁላ ካሴት እያለው የሚያስታውሰው ሰው የለም ግን ሲሞት እዲህነበር እያላችሁ ታወራላችሁ እስኪ ሳይሞት አስደስቱት ከፈር መምጠጥ ብቻ አይደለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባታችን አይዞህ
ዋው ደስ ሲሉ በጣም የምወዳቸው ሚስታቸው ታድላ ዋሽንት ሲጫወትላት። እድሜ ጤና
መዳኒያለም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን! አንተ የድርብ ሙያ ባለቤት ኑርልን!
ባአላህ ዩቲዩብ ከፈቱለት ይልቀቅልን 😓😓😓😓😓😓
እሰይ ደስ ስትሉ ኩሩ ጀግና እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት እግዘያብሔር ትልቅ ክብር ይስጥልኝ🙏🙏🙏
በጣም የሚመቸኝ ተዋናይ! አንድ 21 ኢንቺ ቲቪ ገዝቼ ውጭ በተንኳኳ ቁጥር ሌባ የመጣ እየመሰለኝ እንቅልፍ አጣሁ ከምፈልገው በላይ ሀብት አይስጠኝ ያለው ድንቅ መልእክት ነው
አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንን እድሜና ጤና ይስጥልን ጋሼ እናመስግናለን ወንድም እውነት ማራኪ ወግ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐
በጣም የምወደው ያማከብረው አርቲስት ሽመልስ እድሜ ከጤና እመኛለሁ🎉🎉🎉🎉
ድሮ ገጠር ስሄድ አጎቴ ዋሽንት ይጫወትልኝ ነበር😢 ነፍሱን የማረውና። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት
ውይ ጋሼ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል... እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚሃብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ በእውነት በጣም ነው ደስ የሚሉት መጀመሪያም በጣም የምወዶት አንጋፋ አረቲስት ኖት አሁን ደሞ የበለጠ ውስጤ ቀሩ የኛ ኢትዮጲያ ባለውለታዎች እዶሚያቹን ያርዝሞልን❤🇪🇹
በጣም የማከብርዉ የምወደዉ ሰዉ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር
በጣም የሚመች አባት እግዚር ይባርክህ ። ልጆችህ ይባረኩ ።
ደስ ሲሉ ቲፒካል ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሼ❤
ትልቅ ሠው ነው የጠፋው የባህላችንን የሚያሣይ እድሜወት ይርዘም ቪደወ እኔ አይቼ ጨርሼ አላቅም ነበር ዛሬ ግን እሥከመጨረሻ ነው ወላሂ ያየሁት
አሜን አማን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 """አማራ ሳይንቶች ""ስወዳችሁ ።ሽፍታነት ታበዛላችሁ እንጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግና ስለሚወለድ ነው
የኔ ጀግና የቦረና ሳይቱ ጋሽ ሽመላሽ ለጋስ እድሜህን ያርዝምልን😍😍😍
ማሪኪ ወግ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ጋሽ እርገጤ በጣም ነው የምወዶት ደስ የሚሉ አባት ኖት ነፍ አመት ኑሩልን
በጣም እምወደው በመጀመሪያ ያየሁት ጀምበሩ የሚለውን ፊልም የዛሬ 30 አመት ነው በዛ ነው የማውቀው ከ40 አመት በዃላ ሀገር ቤት ከ5 ወር በፊት ለሰርግ የቦረናን ዘፈን ሲዘፍን እንባየን ነው የረጨሁት ሆደ ስለባባ አብሬው ፎቶ እንኳ ሳልነሳ አሁን ቆጨኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
እውነት በጣም የምወደው እና ይርማክብርው በተለይ የወሎን ባህል ፍልም የስራው አስመስሎ ሳይሆን ሁኖ የስራ ምርጥ እና አንጋፍ አርቲስት ነው አሁን ላይ ግን ቆየን ካየነው የሱን ፍልም ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
❤💚💛❤️ክብር ይገበዋል:: በጣም እናመስግናለን በእውነተኛ ኢትዬጽያዊነትህ ትክክለኛው የፋኖው ልጅ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ውይ ሥወዳቸው እኮ ረጂም እዲሜ ተጤናጋ አባታችን
ፈጣሪ ለሁለታችውም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችው በፍቅር ያኑራችው
የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችው የሚተውኑት ሁሉ ውብ ነው ኑሩልን
ደስ ሲሉ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነባለቤቶት አላህ ይስጦት
በጣም ወግና ለዛ ያለው ቀኑን ሙሉ ቢታይ የማይሰለች ቆይታ ነበር እድሜና ጤና ለእርሶና ለቤተሰቧት ይስጦት
አሜን!!!እድሜና ጤና ይጣችሁ ከነ ባለቤትህ
ከወደዳችሁት በየሳምንቱ አዳዲስ እንግዶችን ለማግኘት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! አመሰግናለሁ
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርጂናል ባህል የያዙ ስው ናቸው
Eshi
Arif birogirami naw maraki wag layat yamadargaw ebatachaw bamahed anurachawin cimir naw yamasugobanyan abiso aritst yatinat baxam naw yawadadukut atachin edime yitsixilin 👍👍👍
እሳቸውን ደግመህ አቅርብልን ገጠሬውን ቁጭ አድርገው ያሳዩት ገጠሬ ስለሆንኩ ደስ ብለውኛል እንጅ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ይህ ግን እንደወረደ ስለሆን ያምራል !!!
ደግመህ አቅርብልንንንንንንንን ማራኪዬዬዬዬ ሳከብርህ
ለአባቴ ስለሰጣችሁት ክብር እና መልካም ምኞት አመሰግናለሁ🥰ማራኪ ወግ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም 🙏🏾
ረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልህ ለአባትህ በጣም ነው የምንወደወት
እድለኛ ነህ
ተንከባከበው በተረፈ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ
ረጅም እድሜ ይስጥልህ በጣም ነው የምንወዳቸው የኔ አባት 💞💞💞
ረጅም እድሜ ለአባትህ ተመኘሁልህ
እሳቸው ያሉበትን ድራማ እራሱ ስወድ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው አባት ናቸው እድሜ ከጤና ያድሎዎት
በጣም እማከብራቸው እምወዳቸው ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ🙏
የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ለአባቶቻችንን🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ
በእውነት እስከዛሬ ካቀረብካቸው ሁሉ የአርቲስት ሽመላሽ በጣም በልጦብኛል💛💜💛💛 አርቲስት ሽመላሽ ይሄን የምታነብ ከሆነ እድሜና ጤና እንዲሰጥህ አምላክን ለምኛለሁ። በእውነት በጣም የምትወደድ ሰው ነህ። ባለቤትህም ትህትናዋ ልዩ ነው። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
የኔ አባት ምርጥ ስው❤ የዘመኑ አጭበርባሪ በአቋርጭ ይከብራል, እውነትን የያዘ ግን እኩል ከደሀው ህብርተስብ ጋር ይኖራል. አንተ ግን ለበ ሙሉ ሀብታም ሀገር ወዳድ የፍቅር ስው ነህ. እንወድሀለን እናከብርሀለን❤
በጣም ነው የምወደወት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠወት አባ❤
በጣምነው የምንወደወት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለመላው ቤተሰበወት የደስታ ኑሮ ይስጣችሁ
ግዞ በጣም ይችላል!የምታቀርባቸው የእንግዶች ስብጥር እና የምታቀርብበት መንገድ ሁሌም ቆሜ አጨበጭብልሀለው! Proud of you brother!! እስኪ ግዞን የምታደንቁ!!
የኔእባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ:: ደስ የሚሉ ቤተሰቦች::
እጅግ የማከብርው እና የምወደው, ብስማው ባየው የማልጠግበው ድንቅ ኢትዮጵያውያዊ ጀግና የጥበብ ስው. እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏🏿🌹🌹🌹🌹
弓88
በጣም የምወዳቸው አርቲስት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የክራሩ ትዝታ አይይይ አቤቱ አምላካችን ሆይ የድሮውን ዘመን አምጣል እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያርግልን አሜን፫
የአባቴን ናፍቆት የምወጣዉ በሳቸዉ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍😍😍😍
ባለብዙ ተስጥኦው አርቲስት ሽመላሽ እጅግ ሲበዛ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ረጅም ዕድሜና ጤና አምላክ አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤ የተቀመጡ ስራዎችህንም እባክህ ወደ ህዝብ ይድረሱ በርታልን !
የምታቀርባቸው እንግዶች አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን አሁን ደሞ ያቀርብካቸው እጅግ በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው አርቲስት ጋሽ ሽመላሽ ለጋስ ስላቀረብካቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኔ አባት ስወዳቸው 🥰🥰🥰
ማራኪዎች ዛሬ ታሪክ ነው እያሳያችሁን ነው እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
የኔ አባት ኧረጅም እድሜ ይስጦት ሰወዶት ምን እኔ ብቻ ቦላው ኢትዮጵዊ ይወዶታል 😘😍😍
እንዲህ አይነት ምርጥ አባት እረዥም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ተመኘሁ !!በተለይ በክራር የመጫዎቱት ልዩ ነው ። ትክክለኛ ማንነታችን ። የእነጌቾንና የስልጤውን ድርድር ሰምቼ ስምምነቱ ለስንት ቀን ይከበር ይሆን የሚለውን ሳስብ ሽሜ ዘና አድረገኝ መልካም ቀን
የኔ አባት እዲሜህ ይርዘም ምንልበል ጋዜጠኛው ምርጥ ልጅ ነህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ያለኽው ላንተ ምንም አይመስልህም ይሄ ትልቅ አሻራ ነው ባለታሪኮቹን እና ብዙ የሰሩ ሰወችን ይዘህ ብቅ ስትል እንደት እንደሚያረካ።ድግል ማርያም ምስክሬ ናት በርታ በጥቅሉ። የትንሽ ትልቅ ነህ በርታ ከትልቅ ጋር ስትውል ጥልቅ ትሆን አለህ @100
በጣም የምወዱ አርቲስት እድሜና ጤና አብዝቶ እስጥልን
የምትወዱት ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን
ግዞ በርታ ጎበዝ ።❤እንደዚህ ምርጥና ታዋቂ ሰዎችን ስለምታቀርብልን ጥሩ የህይወት ልምዳቸውን ያለ ስስት ስለሚያካፍሉን ይክበሩልን።
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አባት እግዘብሔር እረጅም እድሜ ይስጠወት
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
Gashe Shimeles multi talented artist.
ደስ የሚል ለዛ ያለው ጨዋታ... ከዚህ ሰፋ ያለ documentary ተዘጋጅቶ የሱ ስራዎች ለትውልድ መተላለፍ አለባቸው. Long live.
በጣም የማከብርህ የምወድህ ተዋናይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ባለቤትዎው ቆንጆና ወጣት ናት ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቤት ጨዋታና ለዛ ቤቶችም ላይ ስትጫወቱ ደስ ነው የምትሉኝ ኑሩልኝ አድናቂያችሁ ነኝ
እውነት ነው ሰው ከሞተ በሓላ ነው የኛ ሀገር የሚከበረው👍👍❤🙏
እግዚአብሔር እድሜጤናውን ያድላችሁ አባታችን እናታችን ወይኔ እዴትእደምታምሩ አሜን ምርቃቱንም ተቀብለናል
ኢትዮጵያዊነት የቃኘው እውነተኛ ማንነት እረጅም እድሜ ከጤና ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሁንሎት።
እንቁዎቻንን ክብር ይገባችኋል የድንግል ማርያም ልጅ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጣቸው😍🤗
ማራኪ እንደስሙ ማራኪ ፕሮግራም ነው። እጅግ ተወዳጁን የዘርፈ ብዙ ባለሙያ ህይወት እና ልምድ ስላጋራኸን እናመሰግናለን ግዝሽ። ጥሩ ስራ እየቆየ ይወደዳልና በርታልን። በቪዲዮ መጨረሻ የሰብስክራይቭ ያርጉ መልእክት ብታስቀምጥ ጥሩ ነው።
ባለቤትዎ ታድለዋል መንፈሳቸውን እያስደስቱ መኖር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ አሜን አሜን አባቴ
ግልፅነታቸውን እንዴት እንደወደድኩት እድሜ ከጤና ይስጥልን
አብዬ እርገጤ ስወደዎት የቤቶች ድምቀት 💞
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንደ እናተ የሀገር የወገን አለኝታ የሆኑ አባቶችን ያቆይልን እድሜክን ያርዝምልን እናመሰግናለን ማራኪ ወግ እንደዚህ አንጋፋዎችን አቅርብልን ሁሉንም አይነት ዲሲፒሊን ያስተምሩናል የእውነት
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምወደው❤😍
ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥዎት
እኔም ካንተ ጋር እየዞርኩ የተዋንያኖችን ቤት ማየት ደስ ሲለኝ😂 ፕሮግራሙ ተስማምቶኛል እንዳታቋርጠው የዛሬው ደግሞ ደስ የሚል ታሪክ ነው
እኔም😂
እንደዚህ አይነት ወግ የሚያዉቅ የማያሳቅቅ ጭዋ ሰዉ አምጣ አልንህ አንድአንዷን ጨምላቃ እያመጣህ ታጨማልቅብናለህ👏👏👏subscribe
ግዛቸዉ አድናቂህ ነኝ። በጣም አመሰግናለሁ ይሄን ተወዳጅ አርቲስት ስላቀረብክልን
ባህሉን የሚዉድ ሰዉ ነዉ እድሜ ከጤና ይስጥህ
OK ያጠራቀማቸዉን አልበሞች በአንድ ወር ውስጥ ለህዝብ አድርሱልን ሰው ከሆናችሁ። በጣም ተወዳጅ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ነው።።።
አባቴን ነው የሚመሥለኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ አባቴ🥰🥰
ጋሺቾ ቃለመጠይቁን ስመለከተው በእጅጉ ነው ደስ ያለኝ። እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
እግዚአብሔር እንደነአንተ አይነቶችን ያሰንብትልን አንድ ቅርስ ናቹህ እና ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ማንም በዘሩ ማይገደልባት ማይፈናቀልባት ትሆን ዘንድ ልመናየ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በትክክል ወንድሜ አሜን
በጣም ደሰ የሚሉኝ አባት ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
ታድለው ኢማናቸው እምነታቸው ለዚህ ነው ረጅም እድሜ የቆዩት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው 🙏 ለኛ ትውልድም ልቦና ይስጠን
ወሎየ ነዉ
😍😍😍😍አሚን የአባቴን ምርቃት አስታወሱኝ 😅ባላገርነት እኮ ደም ውሰጥ ነው መቸም አይወጣ ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ጋሽዬ የሰፍራችን እንቁ በስነምግባር ሁሉንም ያሳደገ የሰፍራችን አይን እውነት ነው አንድም ጭማሪ የሌለበት እንደ ብርጭቆ የፀዳ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የእህቴ ምርጥ አባት ነው ጎደኛዬ ለማለት እስከዳር ሺመላሽን በፍፁም አልሞክረውም ያንቀኛል ጋሽዬ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው አንተ ትክክለኛ መከታ ነህ ሰፍርህን በተቻለህ መጠን ለመጠበቅ ያደረከውን መቼም አንረሳውም እንወድሀለን
ዋው ደስ የሚል ፍቅር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አብየ ከነመላው ቤተሰብዎ እናመሰግናለን ግዚዮ
በጣም የምወዳቸው አርቲስት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
እስከ ዛሬ ያላየሁት ውበትን አየሁ1000 አመት ኑርልን
ውይ የኔ አባት እንዴት እንደምወድዎት በጣም በጣም መድሃኒአለም አሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልኝ
ደስ የሚሉ አባት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን💚💛❤️
የማራኪ ወግ ምርጡ እንግዳ!! ጋሽ ሽመላሽ እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር!!!
አርቲስት ሽመልስ አባቴን ይመስሉኛል በጣም ነው ምወድዎት ለመጀመሪያ ጊዜ በቤቶች ድራማ ነው ማውቅዎት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብዎ ይስጥዎት
በህሉን አክባሪ ሰዉ እድሜ ከጤናአጋር ይስጥልን
በጣም በጣም የምወደው ትክክለኝ የወሎ ባህል የሚያስተዋውቅ የሀገሬ ሳይትና ቦረና ባህልን የሚሰራ ጀግና አርቲስት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
በረና ሳይንት የጀግናች መፍለቂያ ወሎየነት🎉
የኔ አባት ጀግናናችሁ እግዛብሔር አምላክ አርጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን🥰🥰🙏
በስማም ደስ ሲሉ በማሪያም አጎቴን አስታወሱኘ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባባ ይቅርታ ግን ልጀዎት ነኘ እዳይቆጡ ሙዚቃዋን ተወት አዲርገው መዝሙርዋን ለቀቅ አድርጉልን🙏🙏🙏እመብርሀን ትጠብቀዎት እስከነ ቤተሰበዎት
አባትየ የቦረና ሳይንት ፋሬ የቱባ ባህላችን አምባሳደር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤነጋ ይሰጠወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለጋስዬ የኔውድ የዋህ የሙያ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እውነተኛ የሙያ ሰው ለሚያምንበት ሁሉ ከፊት የሚቀድም የሱየሙያፍሬ በመሆኔ ታላቅ ደስታይስማኛል ማራኪ ወግ አቅራቢዋችን እጅግ በጣም አመስግናለሁ❤
ደርባባው አርቲስት እረጅ እድሜ ከጤና ጋር ተመቻለሁ። በቁም ሊመሠገኑ የሚገባ አንጋፋ ተዋናይ ኔቸው።
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልህ🙏🙏🙏
እጅግ በጣም የሚገርም ታርክ ነው ።በተለይ ከእሉባቦር አማራ ሳይንት በእግር መግባት በጣም ከባድ ነው።እድሜና ጤናን ይስጥዎት ባህላችንን አትርሡ;;;;;;;;;;;;;;;።
በጣም የማደቃቸው ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከይቅርታ ጋር ቀረጻ ሲያደርጉ በቢጃማ ባይሆኑ ጥሩ ነው ብዙ ተመልካች ስላለዎት ዝንጥ ብለው ብናየዎት በጣም ደስ ይለናል አመሰግናለሁ
ትክክለኛ ሕይወታቸውን ማሳያ ነው ፕሮግራሙ ለዛ ነው ማታ ቡና ሲፈላ አባቶቻችን አቀማመጣቸዉን ያስታዉሰናል
እውጭ እና እቤት የለበሰው እኮ የተለያየ ነው
ዛሬ ገና ከልቤ ደስ አልከኝ ማራኪ ዉነትም ማራኪ ፔጅ የተከበርክ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጥህ አቦቦቦቦቦ
የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት የምር ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ
ኩርት ያሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት 💝የድሮ ሰው እኮ ዘና ፈታ ውስጣቸው ነዉ 💝
ሰው ስንት ብቻ ዝና ውን አታውሩ ይህንን የመሰለ አርቲስት ይሄሁላ ካሴት እያለው የሚያስታውሰው ሰው የለም ግን ሲሞት እዲህነበር እያላችሁ ታወራላችሁ እስኪ ሳይሞት አስደስቱት ከፈር መምጠጥ ብቻ አይደለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባታችን አይዞህ
ዋው ደስ ሲሉ በጣም የምወዳቸው ሚስታቸው ታድላ ዋሽንት ሲጫወትላት። እድሜ ጤና
መዳኒያለም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን! አንተ የድርብ ሙያ ባለቤት ኑርልን!
ባአላህ ዩቲዩብ ከፈቱለት ይልቀቅልን 😓😓😓😓😓😓
እሰይ ደስ ስትሉ ኩሩ ጀግና እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት እግዘያብሔር ትልቅ ክብር ይስጥልኝ🙏🙏🙏
በጣም የሚመቸኝ ተዋናይ! አንድ 21 ኢንቺ ቲቪ ገዝቼ ውጭ በተንኳኳ ቁጥር ሌባ የመጣ እየመሰለኝ እንቅልፍ አጣሁ ከምፈልገው በላይ ሀብት አይስጠኝ ያለው ድንቅ መልእክት ነው
አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንን እድሜና ጤና ይስጥልን ጋሼ እናመስግናለን ወንድም እውነት ማራኪ ወግ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐
በጣም የምወደው ያማከብረው አርቲስት ሽመልስ እድሜ ከጤና እመኛለሁ🎉🎉🎉🎉
ድሮ ገጠር ስሄድ አጎቴ ዋሽንት ይጫወትልኝ ነበር😢 ነፍሱን የማረውና።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት