ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፋኒ ዉድ ወንድሜ ጤና ይሥጥልኝ ፤ ድንቅ የንጽጽር ቪዲዮ ነው፤ በዕውቀት ላይ ተመሥርተዉ የሚከሸኑ ቪዲዮዎች ይመቹኛል ፤ ጥሩ የመረጃ ቪዲዮ ነው፤ *Thank you so much brother*
thank you so much Ambaw!!
ፋኒ አትጥፋብን ፤ ምርጥ ጠቃሚ መረጃ ነዉ፤
thank you brother to the information ❤
እንደት ነው ssd upgrade የምናደርገው?
ጥሩ ጥያቄ ነው …. በመጀመሪያ ደረጃ Hard Disk Upgrade ለማድረግ በቀዳሚነት የኮምፒውተርህ ሞዴል ይወስነዋል … በጣም የቆየ እና old Hardware ከሆነ ሊያስቸግር ይችላል(Compatibility) ምናልባትም ከቀየርከውም ቦሀላ ለውጥ (የ speed and performance) ላታገኝበት ትችላለህ ፡፡ የድሮውን ሃርድ ድራይቭ መተካት በአጠቃላይ ትርጉም ያለው ላፕቶፑ በቂ ራም ካለው እና ፕሮሰሰሩ በጥሩ ሁኔታ እየሰራ ከሆነ ብቻ ነው። ብዙውን ጊዜ, ከ 5 ዓመት በላይ ያልሆኑ ኮምፒውተሮች ብቻ መቀየር አለባቸው …. በተጨማሪም ዋናው Board የ SATA መቀበያ እንዳለው ማረጋገጥ ያስፈልጋል… ትክክለኛውን መጠን መምረጥም አስፈላጊ ነው. ለአብዛኞቹ ላፕቶፖች ተስማሚ የሆኑ 2.5 ኢንች SSD ናቸው አልፎ አልፎም 1.8 ኢንች የሚቀበሉ ስላሉ በጥንቃቄ ማስተዋል ያስፈልጋል!! ስለ ተሳትፎህ እናመሰግናለን …. ቤተሰባችንን በመቀላቀል ወዳጅነታችንን እናጠናክር!!
Types of hard disk?
10q bro keep it up
its ok ,but you haven't explained about their size ???
Betam atften
wed wed betasboch atabeza betesabe nene
በጥም ባረታ
SSD
በጥም ባታ
10q u