“ጠንካራ ነሽ ማለት ስሜት የለሽም ማለት አይደለም!”ሰብለ ታገሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጠንካራ ነሽ የሚባል ቃል የጠላውት አባቴ ሞቶ ጠንካራ ነሽ ብለው ቤተሰቦቼ እና በስራ የማቃቸው ሰዎች ሁሉ እዳላለቅስ እንዳላዝን ሲከለክሉኝ ነው።

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ጠቃሚ ሆነሽ የተፈጠርሽ ልዩ ነሽ ሰብልዬ እናመሰግናለን ደግሞ አገላለፅሽ ዉይ ጌታ ይባርክሽ😘❤

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሰብሊ በጣም አመሰግናለሁ ለእኔ ዛሬ መልእክት ነው እህቶቼ ተባረኩልኝ❤❤

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ትልቅ መልክት ነው።

  • @Sassy387
    @Sassy387 4 หลายเดือนก่อน

    I love how Feven listens out her guests. Such a great host.

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you God bless you 🙏

  • @Dave_vaccaro
    @Dave_vaccaro 8 หลายเดือนก่อน

    💪💪💪💪

  • @fikirtesahilugebre5909
    @fikirtesahilugebre5909 8 หลายเดือนก่อน

    Sewedachu❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 8 หลายเดือนก่อน

    እህቶቸ ተባረኩ አመሰግናለሁ ተባረኩ፡፡😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍