Kuku Sebsibe - Kuku Sebsibe - Embaye -እምባዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @ethiopianoldmusics
    @ethiopianoldmusics 9 หลายเดือนก่อน +10

    ኩኩየ እንደምን ነሽ? ይህ ሙዚቃ ወደ ልጅነቴ መለሰኝ። ባልሳሳት 90ዎቹ ላይ የወጣ ሙዚቃ ይመስለኛል እንዲሁም የኤልያስ መልካ (ነብስ ይማር) እጅ ያለበት ግሩም ሙዚቃ።

  • @HadisBirhanu
    @HadisBirhanu 13 วันที่ผ่านมา +2

    Kuku sebesebie betame newe emewedate!!! Endiyaweme Afekiratalewe!!! Ye neguse leje!!! Maryamene Teleke sewe!!! Yeteleke leje Teleke newe yebalale,Tekekele newe eshy.

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኩኩዬ ይህን የብዙዬን ዘፈን ድንቅ አድርገሽ ነው የሰራሽው ለነገሩ የኤልያስ መልካ እጅ ያረፈበት ሁሌም ውብ ነው

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኩኩዬ የሚደንቅ ተሰጥዎ በተሟላ የድምጽና ሙዚቃ ችሎታ ማንም ካንቺ በቀር ሲገበትረዉ ያላየኩት ብቃት ኑሪልን እናፈቅርሻለን::

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 หลายเดือนก่อน +3

    The Legendary Singer Kuku Sebsibe: SUPER SUPER 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @jegjiway
    @jegjiway 9 หลายเดือนก่อน +6

    Timeless song ever❤

  • @fiker1te
    @fiker1te 8 หลายเดือนก่อน +4

    I love so much this music, Tnx Kukuye

  • @Haben-xg3dd
    @Haben-xg3dd 2 หลายเดือนก่อน +7

    The intro 😩 it's so good Masterpiece uhhh Elias ❤❤

  • @anescoo
    @anescoo 9 หลายเดือนก่อน +1

    The Queen!
    What a soul relaxing piece this is.Never gets old.
    May you find peace Kukuye.
    Thank you for all your contributions.
    My parents' favorite and mine.

  • @mikud4212
    @mikud4212 2 วันที่ผ่านมา

    You are so perfect nice song you remembered me gash argaw bedaso

  • @gabibmanna
    @gabibmanna 8 หลายเดือนก่อน +2

    I love you to the moon and back! ❤️❤️❤️

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 16 วันที่ผ่านมา

    My soul was touched this song 😭 rest in peace Eliye💔ለተመለከተው ይገርማል ይደንቃል ካይኖቼ ሚፈሰው መች አባራቶ ያውቃል ካንጀቴ ከሆነ እንባዬ ሚፈሰው ምክንያቱ አንተ አላውቅም እኔ ወድሃለው ፍቅሬ አስብሃለሁ ሂወቴ በሙሉ ያንተ ይሁን ብያለሁ 3:02 😢😢😢💔💔

  • @alemuenyew8131
    @alemuenyew8131 22 วันที่ผ่านมา

    በምትኖሪበት ሆነ በምትሰሪበት የሰራዊት አምላክ ይጠብቅሽ የማያልቀውን ይስጥሽ ቅዱስ መንፈሱ አይለይሽ ።
    የሰዉ ሊችል ነው የተፈጠረው + ችሎ የተፈጠረ በሰማይም ይሁን በምድር የለም የለሱ በስተቀር አባታችን አዳም የታዘዘው ትእዛዝ በለመጠበቁ በለመቻሉ የተሰጠውን ፀጋ ተገፎ ወደ ምድር ተወርውሮ ገነት አጧል ።
    እግዚአብሄር ሴጥልጅ ሲመታ አይታይም ስለዚህ ( ዳንኪራው አለም ይብቃሽ ) አልበም እያዘጋጀሁ ነኝ ብለሻል ከጨረሽ እርግፍ አርገሽ ትተሽ በምትከተይው በምታምኝበት ሀይማኖት ደጆ ጥኝ ። ። ።

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእኛ ደርባባ፣ፍልቅልቅ ተጨዋች ትዝታችን ኩኩዬ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @FieshaTesfamariam
    @FieshaTesfamariam 3 หลายเดือนก่อน +2

    እነ ኩኩ በዘፈኑበት ለዛውም ዘመን ተሻጋሪ ታዲያ አሁን ስንኝ የለው ግጥም የለው ጩኸት ብቻ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 4 หลายเดือนก่อน

    ኩኩshaዬ ስላገኘሁሽ ደስስስ..ስ ብሎኛል ያንቺ ዕድሜ ያላደበዘዘው ድንቅ ውበትሽ ራሱ ይገርማል ይደንቃል የኔ ውበታም

  • @ABVIEW665
    @ABVIEW665 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ዘፈን ❤❤❤

  • @SolomonGebre-u6s
    @SolomonGebre-u6s หลายเดือนก่อน

    Iconic Ethiopian singer.

  • @SolomonGebre-u6s
    @SolomonGebre-u6s หลายเดือนก่อน

    Kukuye you are legend world class singer❤

  • @abytaddese6004
    @abytaddese6004 9 หลายเดือนก่อน +1

    I love it

  • @menenteshome8475
    @menenteshome8475 9 หลายเดือนก่อน

    Kukuye you're the 👸

  • @Yotor_Tube
    @Yotor_Tube 9 หลายเดือนก่อน

    THE QUEEN!❤

  • @Exlostsite
    @Exlostsite 6 หลายเดือนก่อน +30

    Who's here 2024 ❤

    • @thehabeshaherbalista
      @thehabeshaherbalista 6 หลายเดือนก่อน +1

      🙌🏽

    • @oliyadshure8126
      @oliyadshure8126 5 หลายเดือนก่อน +2

      Bro the video itself uploaded in 2024 on this TH-cam account

  • @lamriash1507
    @lamriash1507 หลายเดือนก่อน +2

    inen bicha new gin mikniatu ante neh alakjm lela sew milew gar zemaw wisxen mimeremiregh isti endene misemachu❤

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 16 วันที่ผ่านมา +1

      Me too😭😭😭

  • @HanaSkeker
    @HanaSkeker หลายเดือนก่อน

    ኩኩየ ❤❤

  • @wegayehuabayneh082
    @wegayehuabayneh082 หลายเดือนก่อน

    Betam betam yemiwedaw

  • @yafetema
    @yafetema 9 หลายเดือนก่อน

    I think this video pitch is not as familiar as before. There are some changes in the pitch.

  • @BiniyamLeul
    @BiniyamLeul 25 วันที่ผ่านมา

    intro😍😍

  • @negashwoderyelesh4608
    @negashwoderyelesh4608 หลายเดือนก่อน

    I love Elon so much❤❤❤

  • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
    @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል 7 หลายเดือนก่อน +2

    kukuye I love you sooooooooooooooooooooooooooooooooomuch 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስናድግ ... ወይም እድሜ ስንቀጥል --- ወደ Classicel ይመልስናል ልበል ?!

  • @abenezerhail2114
    @abenezerhail2114 2 หลายเดือนก่อน

    ኤላ 🥺😞😞😞😞

  • @ብርጭቆ
    @ብርጭቆ 5 หลายเดือนก่อน +6

    Guys she sent me this, did i win?

    • @notedwolf2521
      @notedwolf2521 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yes bro, Congrats!

    • @AbelGebeyaw
      @AbelGebeyaw 5 หลายเดือนก่อน +1

      congratsssss bruv

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 6 หลายเดือนก่อน

    Emeye

  • @ABVIEW665
    @ABVIEW665 8 หลายเดือนก่อน

    #Viral_Trending

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 5 หลายเดือนก่อน

    በቅርቡ ከወጣኹ 40 ይሞላኛል..ጊዮን ብቅ ትያለሽ?

  • @AbiyeWorku
    @AbiyeWorku 3 หลายเดือนก่อน

    Hi,
    What about the this time slaveries ideally
    We all are slaves globally
    It is when the top are slavers - slaves
    The solution is lead or leave the leaderships
    Thank you

  • @AdrianScottty
    @AdrianScottty หลายเดือนก่อน

    Johnson Kevin Young Gary Martinez Jessica

  • @Mekdi-wp3sl
    @Mekdi-wp3sl 5 หลายเดือนก่อน

    Yleyal

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉