አዝናኝ የተዋናይት ማርያማዊት ( Mariamawit ) እና የድምጻዊ ቶሚ+ ( Tomy+ ) ጨዋታ - የታወቁ አድክሞች ጨዋታ 31 [Celebrity Edition]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 660

  • @MaycaVlogs
    @MaycaVlogs  4 ปีที่แล้ว +36

    Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ቪድዮዎቻችን ይከታተሉ። 🇪🇹 🇪🇷 Much Love! 😍

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 4 ปีที่แล้ว +145

    ኮሜንታተሮች አረጋጉት ካልተመቻቹ አሎዳትም አሎደውም አትበሉ ከጥላቻ ምን ይገኛል ብንፈቃቀር አይከፈልበት ሰውን ለመውደድ!!!

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 4 ปีที่แล้ว

      እኔኮ፡ወጣቶቹን ከየትነዉ ምትፈለፍላቸዉ ደስሲሉ ዋዉ ይመቻችሁ ዉነትዳለዉ ልጁ በራሳችኑ ፀጉር ብንዋብ ደስይላል

    • @ሊዲያነኝየሀረሯ
      @ሊዲያነኝየሀረሯ 4 ปีที่แล้ว

      @Mulualem Bihon aregeshalehu

    • @buzufikir9687
      @buzufikir9687 4 ปีที่แล้ว

      በጣም✔

  • @ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ
    @ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ 4 ปีที่แล้ว +109

    ሰላምናችሁየይቶብያልጆችእኔሰላምነኝ፣ለቤተሰቦቸ፣ቤት፣ሰርቸጨረስኩ፣ደስብሎኝል፣የሰው፣ደስታ፣የሚአስደስተው፣ላይክ

    • @zenagetachew4645
      @zenagetachew4645 4 ปีที่แล้ว

      yneqongo e/g yebarkeshe lanchime fexari yemixore lege ysxeshe

    • @ማኪውስጤነውማኪውስጤ-ገ4ጀ
      @ማኪውስጤነውማኪውስጤ-ገ4ጀ 4 ปีที่แล้ว +3

      በዚህ መናገሩ ለምን አስፈለገ ለቤተሰብ ቤት እዳውም ያሳቸዋል

    • @ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ
      @ዚነትሙሀመድ-ዘ3ረ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ማኪውስጤነውማኪውስጤ-ገ4ጀ ምንማለትነውእኔበባሀርመከራየምአይቸ፣አላማየሲሳካልኝ

    • @selammekonennethiopia2110
      @selammekonennethiopia2110 4 ปีที่แล้ว

      አንኮን ደስ አልሽ ዉደ

    • @yu7gg319
      @yu7gg319 3 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ዉዴ አይዞሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ መንገዱን እኔም አቀዋለሁ

  • @ናርዲየበረሀዋልጅ
    @ናርዲየበረሀዋልጅ 4 ปีที่แล้ว +16

    አቦ ቶሚዬ የኔመልካም የኔ ቅን ማራማዊት የኔ ሰገነት ማነው እንደኔ እሚወዳቸው🙏

  • @letarikmekonen6878
    @letarikmekonen6878 4 ปีที่แล้ว +24

    ምናለ ኮመንት በድምጽ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ እንደ ኮመንት የሚዝናና ነገር አለ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 4 ปีที่แล้ว +72

    ስምሽ ማራማዊት ደስ ይላል ግን ማተብ ልበሽበት ላገትሽ እጅግ ያደምቅሻል

    • @honey48757
      @honey48757 4 ปีที่แล้ว

      😄😄😄

    • @mercy_gunner6768
      @mercy_gunner6768 4 ปีที่แล้ว +1

      Haymanotegna

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 4 ปีที่แล้ว +2

      @@mercy_gunner6768 ትክክል

    • @inspiretionworld
      @inspiretionworld 4 ปีที่แล้ว

      Beka 1 haymanot nw ene Ethiopia wust yalewu

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 ปีที่แล้ว +42

    ሴቶች ግን ለምድነው በጣም ቆንጆ ሴት ከቀረበች ስድባቸው ጎዶሮ ለቅናተኞች እቺ ልጅ ምን አርግቻቹ ምድረ በዲ ኩበት ፊት ቅናታሞች

    • @tregeocell3601
      @tregeocell3601 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @nininini878
      @nininini878 4 ปีที่แล้ว +2

      Esay negerilgn ede satoch tachrechru eko

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 4 ปีที่แล้ว +2

      ኑሪልኝ ቅናት ምደር ቅናታም እያዳደሸ በትታይ ምደር አሰጠሊታ ናችሁ

    • @helenabera874
      @helenabera874 4 ปีที่แล้ว +3

      ቅናት እኮ ነው ግልፅ ነው ቆንጅዬ ናት አቦ ይመቻት

  • @atsedealemu2437
    @atsedealemu2437 4 ปีที่แล้ว +52

    ወይኔ እችን ልጅ ስወዳት በጣም ቀበጥ ነች ግን ሳምርባት

  • @js-oh1ey
    @js-oh1ey 4 ปีที่แล้ว +26

    ያለሜካብ በጣም ታምረኛለች ቆጆ ስለሆነች ሜካብ ሲበዛባት ውበቶን ያበላሸዋል

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 4 ปีที่แล้ว +123

    በፈጣሪ ልጅቷ ዜና ቢከፈትላት ራሱ ዝም ብላ ምትስቅ ይመስለኛል

  • @ራቢየማየናፋቂየዉጫሌሽቅረ
    @ራቢየማየናፋቂየዉጫሌሽቅረ 4 ปีที่แล้ว +42

    እኔም ስላም ተስፍየን በጣም ነው የምወዳት ትምረት አለው ፊልሟ

    • @kedijangus3744
      @kedijangus3744 4 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ሰላም ተስፍየ እኮ ቅመም ናት እች ግን አለባበሷ በጣም ያስጠላል

    • @Kokoebuttwp
      @Kokoebuttwp 4 ปีที่แล้ว +1

      @@kedijangus3744 bvfuu, I

    • @rawdaibrahim1254
      @rawdaibrahim1254 4 ปีที่แล้ว +1

      Ewey betam selameye yeni konjo

  • @selamtebekaw6663
    @selamtebekaw6663 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ቆንጆ በታም ነው ምታምርው ፍገግታሽ ዋው ነው ሁልየም ሳቂ እንደስምሽ ከንገትሽ ላይ ማተብ አድርጊ ይበልጥ ውብ ነው የምትሆኝው ቶሚ ቶሚ ከኔ ሌላ ትወጅና አቤት ስወድክ

  • @helentewabe3804
    @helentewabe3804 4 ปีที่แล้ว +3

    ደሥ የምትሉ ናችሁ ግን በጣም ያበሣጨኝ ነገር ቢኖር ማሪያማዊት ሥምሽ ላንቺ አይገባም ባይ ነኝ ይህን ደሥ የሚል ሥም ይዘሽ ማህተብ የለሽም ለምድን ነዉ እምነትሽ ኦርቶዶክሥ አይደለም ይህን ሥልሽ አችን ጠልቼሽ አይደለም በጣም እወድሻለሁ

  • @ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች
    @ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች 4 ปีที่แล้ว +16

    ሜሪ ፍልቅልቋ የጎራዳ ቆንጆ ነሽ ቶሚ
    አነጋገርህ👌 ይመቻቹ 😍

    • @yohan7782
      @yohan7782 4 ปีที่แล้ว

      Yegorada konjo mindnw

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 4 ปีที่แล้ว

      @@yohan7782 esu eko new enem yaligebagn

  • @abatehywotenew6741
    @abatehywotenew6741 4 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ሁለታቸውንም ስወዳቸው ቶሚ ውስጤ ነህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቶሚዬዬዬዬ የኔ መልካም ስወድክ እኮ በሀሉን አክባር ሀገሩን ወዳድ ምርጥ እትዮጵያዊ ቶሚዬ ክፉ አይካህ በጣም ደስ ይምል ቆይታ ነው ሜሪዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው እወዳቸዋለው ❤️❤️😘😘

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 4 ปีที่แล้ว +39

    ለምን እደው አላቅም ምንዋም አይጥመኛ አልወዳትም ensetgram ላይም አያታለው እጪ ቶሚ ውስጤ ነህ

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 4 ปีที่แล้ว +1

    Selamye betam betam betam kach belay enem wedat alehu

  • @ስለፂሆንዝምአልልምስለፂሆ
    @ስለፂሆንዝምአልልምስለፂሆ 4 ปีที่แล้ว +69

    እኔኮ መጠየቃቸው እሺ ግን አንድ ክሊብ ሰርተው እራሳቸውን አክትረስ ብለው መሰየማቸው ሆ

    • @alexlolo1701
      @alexlolo1701 4 ปีที่แล้ว +1

      እረኔም ይገርሙኛል

    • @ahmufozi6376
      @ahmufozi6376 4 ปีที่แล้ว +4

      Feilm seri mehonwan atrsu

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 4 ปีที่แล้ว +7

    ታምራላቹው የኔ ምርጡች ማራማዊት ሁሉም እሥታይል ያምርብሻል የኔ ማል

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 4 ปีที่แล้ว +3

    Cool my sweet love you Good luck

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 4 ปีที่แล้ว +10

    ማዕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም።
    ሰላም ተስፋዬ ን እኔም እወዳታለሁ💚💛❤🙏

  • @zenashzenash4174
    @zenashzenash4174 4 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ የአገሬ ልጆች ቶሚዬ በስራህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ማሪም የኔ ቀበጥ ደስ ትያለሽ።

  • @neimneim9539
    @neimneim9539 4 ปีที่แล้ว +15

    ቶሚየ የሙሌ ወድም የኔ መልካም ማራማዊትእየ 😘😘😘😘😘

    • @tomyplus7155
      @tomyplus7155 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 ปีที่แล้ว

      ዋዉ ወድሙ ነዉደ አላዉቅም ነበር

    • @neimneim9539
      @neimneim9539 4 ปีที่แล้ว +1

      አይ ምንም እንኳን ከአንድ እናት እና አባት ባይወለዱም ልክ እደ እናት ልጅ ነው የሚዋደዱት መወለድ ቋንቋ ነው

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 ปีที่แล้ว +1

      @@neimneim9539 እዉነት ነዉ መወለድ ቆንቆነዉ

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
    @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 4 ปีที่แล้ว +31

    ታድለሽ ዝም ብለሽ ትሲቂያለሽ ታምራላችሁ በጣም

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 4 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ቻናል የሚመጡት ሁሉም በፍቅር ነው ሲተያዩ ጠርጥሩ 😉 ደስ ትላላችሁ ሳቂሊኝ እንደፈለግሽ

  • @bezadesu3492
    @bezadesu3492 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔም ሰላምን ካንቺ በላይ በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳት

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 ปีที่แล้ว +2

    Yene maroch desss stlu betam mrtoch yehonu ljoch nachu yemtakerblun thank you 😘😘😍💚💛❤️

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 4 ปีที่แล้ว +19

    Setoch gin set honachu set layi indi milasachun sitiseneziru ayidebrim min honech tisak min chigir alewu tuu midira kinatam.yimechish hanchi saki hullem.destegna hugni isum.iyesake new yawu ye wend dimts bedemb silemayisema new inji yisikal lijitwa layi weredachubet iko

  • @Sarasara-wt7rj
    @Sarasara-wt7rj 4 ปีที่แล้ว

    ወደ አሩቱ መግባት እፈልግ ነበር እንዴት መግባት ይቻላን እስኪ መልሱልኝ

  • @haymigetu359
    @haymigetu359 4 ปีที่แล้ว +3

    እሚመጡት ሁሉ ደስ ይላሉ በናታችሁ ታሩኩን እና አለም ሰገድ እቅርቡልን

  • @alemderesmaderesms6478
    @alemderesmaderesms6478 4 ปีที่แล้ว +7

    Yenkonjoo betam new metamerut kayen yawteschi

  • @messimessi5627
    @messimessi5627 4 ปีที่แล้ว +2

    አገሩን የሚወድ ሰው በጣም በጣም ነው የምወደው ሶ ተባረክ

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ
    @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ 4 ปีที่แล้ว +2

    የወዲየው. እርጋታ ሳላደንቅ አላልፊም
    ከሴትም ከወዲም ረጋ ያለ ሰው ይመቸኛል
    እሷ ግን ሳቅ አበዛች በጣም ያስጠላል ያው መሳቅኮ. ያለነው ግን ከልክ በላይ አለፈ ሴት ልጂ በመጠኑ ስትስቅ ፣ ስታወራ እንጂ ዝብላ. በሆነው ባልሆነው መገላፈጥ ይደብራል. ። ግን ይቅርታ እደምክር ነው

  • @ferefere1654
    @ferefere1654 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ተስፋዬን ከ አለም ሰገድ ጋር ጋብዙልን እባካቹ

  • @sutotatesfa7379
    @sutotatesfa7379 4 ปีที่แล้ว

    Betam new yemiyamrbachu gn betam siywtochu sisku ychohalu demtachewn ykensu adarash lale ezb misuku ymeslal snesrhat chemrulachew bertulgn lyuyehoch

  • @MeriyeTube1
    @MeriyeTube1 4 ปีที่แล้ว +8

    እንወዳችኋለን😘😘ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል👍

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 4 ปีที่แล้ว +3

    Des sitelu wowwww tegabu❤️😘🇪🇷❤️

  • @emu1070
    @emu1070 4 ปีที่แล้ว +3

    ቶሚዬ (Tomy+)ስወድክ የኔ መልካም

  • @alimosawee2079
    @alimosawee2079 4 ปีที่แล้ว +1

    አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ን እኔም አደንቃታለዉ እየዉልሽ ማራማዊት አንቺም የራስሽ ተሰጥዎ አለሽ ።ግን ገና ስታያት ምን ያስተሳስርሻል ለፈጣሪ ብቻ ፀልይ እንጂ ለሰዉ እንዲ መሆን አይገባኝም አንቺም በራስሽ ተማመኚ ።

  • @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ
    @አላህበቂዬነው-ኸ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሳቃቹ ደስ ይላል ቢጋቡ ብዬ አሰብኩኝ

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ቆንጆ እኔንም ሰላም ነው እምወድት አንች ደሞ ዝያዳ

    • @samrawit7393
      @samrawit7393 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝያዳይ 😘😘😘👍

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 ปีที่แล้ว +9

    እኔም ሰላምዬን በጣም ነው የምወዳት

    • @tsionemariam1121
      @tsionemariam1121 3 ปีที่แล้ว

      gen fitua eske meqom dres yemiyaqt aydelem a?

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 4 ปีที่แล้ว +31

    ውይ ጉድ ያ ሑሉ የዊግ ክምር ከራስሽ ላይ ቢወድቅ ሌላ ሰው መስለሽ ቁጭ ፣😄

  • @ቲናነኝየመሬዋ
    @ቲናነኝየመሬዋ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማርዬ በርቺ ሳቅሽ ደሞ ውስጤ ነው ታዳጊዎችን እናበረታታለን ። ሁለታችሁም በርቱ

  • @የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ
    @የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማራናዊት በጣም ቀበጥ ነች ግን ውስጤ ነች ሲበዛ እወዳታለሁ እኔ የማቃት ይዋጣልን የሚለው ፊልም ላይ

  • @SaraSara-be6yv
    @SaraSara-be6yv 4 ปีที่แล้ว +24

    የፀጉርሽ እስታይል ያምራል

  • @mamenur9948
    @mamenur9948 4 ปีที่แล้ว +27

    ቁ2 ሀሊማ ሳቂታዋ

    • @kedijangus3744
      @kedijangus3744 4 ปีที่แล้ว +1

      አረ የሀሊማ ሳቅ እኮ በጣም ደስ ይላን እችኮ ሳሮን ግልፍጥን ነው እምትመስለው 😂

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 4 ปีที่แล้ว

      Ye halima saw is nice than her.

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว

      የሀሊ ሳቅ በጣም ያምራል ሳቋ ከሆዷ ነው

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ እቺም ታምራለች ቅናት መሰለባቹ

  • @abayi9739
    @abayi9739 4 ปีที่แล้ว +8

    ቶሚ አድናቃክ ነኝ ይመችክ ያራድ ልጆ

    • @tomyplus7155
      @tomyplus7155 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @arsemakidus6759
    @arsemakidus6759 4 ปีที่แล้ว +1

    Funny love u both

  • @hanib6109
    @hanib6109 4 ปีที่แล้ว +2

    Omg she looks like toni Braxton she is so beautiful etef etef beyalehu

  • @bellabell8844
    @bellabell8844 4 ปีที่แล้ว +1

    sakish wooooo desil yene konjo

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
    @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 4 ปีที่แล้ว +7

    ልዩ ነሽ

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 4 ปีที่แล้ว +9

    ምናለበት እናቴ በፈቀደችልኝና ፀጉሬን እንዳንች ባደረኩ ረጅም ፀጉር አልወድ
    ግን ግን የእናቴን ቃል ማክበር ግዴታየ ነው
    እና ማርያማዊት እወዳታለሁ ለማለት ነው
    አንተ ደግሞ የራሷ የሆነ ፀጉር የምታገኘው
    ገጠር ነው ባልሳሳት 😃😃

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኛም አለን ጸጉር

    • @ekrammohammed9682
      @ekrammohammed9682 4 ปีที่แล้ว

      Semi yet endadeg mejemerya betaki noro endhi balhonshe yekonjoche ager new yetewldew enkune tegur ....

    • @rodasyemareyamlij4030
      @rodasyemareyamlij4030 4 ปีที่แล้ว

      @@ekrammohammed9682 ለድጋሚው ሳይገባሽ ለመኮመት አትሩጭ lol

    • @አይዱንያአይዱንያ-ኈ1ዠ
      @አይዱንያአይዱንያ-ኈ1ዠ 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል እኛ የገጠር ልጆች በራሣችን ዉበት የምንተማመን ከአርቲፊሻል ነገር ነፃነን አልሀምዱሊላህ

  • @ሀኒየገብርኤልልጅ
    @ሀኒየገብርኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማርያማዊት ደሰትል ዝም ብላ መሳቅ ብቻ ነዉ❤

  • @حنانحنان-ر4غ
    @حنانحنان-ر4غ 4 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅህ በጣም ደስ ይላል

  • @webyetewadolejtola5283
    @webyetewadolejtola5283 4 ปีที่แล้ว +2

    Yanee konjoo des seteyii sameri 😘😘😘😘😘😘 henem selam tesefaye Bexam new yemehodat 😘😘😘😘😘😘

  • @ሀዩጀማልሀዩጀማል
    @ሀዩጀማልሀዩጀማል 4 ปีที่แล้ว +7

    ቶሚ ስወድህ ግን ሀይማኖታችን አንድ ቢሆን በባሌም በቦሌም በየ እዉነት አገባህነበር ኮሜታቶች እዳስቁ ስለምወደው ብቻነው ቶሚ ቀሽት

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 ปีที่แล้ว +32

    እውነት ሳቅሽ ከፊትሽ ጋር ማች አላደረገም ቀይሪልኝ 🤔 በመስኮት እየሳቁብሽ እየመሰለኝ ነው. አንተ ደግሞ ፊትህ እሚቀልድ አይመስልም 😂

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
    @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ 4 ปีที่แล้ว +5

    ሠላምዬን እኔም እወዳታለው አንቺንም እሺ😍😍😘😘😘😘😘

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ኮሜቶች ተኖጫጫቹሁ ምን ይወጣላታል ቆንጆ ነች ሁሉም ሠው የየራሱ እስታይል አለው እደፈለገም መልበስ መብቷ ነው ውይ ወሬ አለባቹሁ

  • @nahobitanja2956
    @nahobitanja2956 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjooo sakishe erasu beki new lelawe saychemr konjooo neshe enem ye Selu betamm adenaki negne ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የጁወልደያዶሮግብርየጁዶሮ
    @የጁወልደያዶሮግብርየጁዶሮ 4 ปีที่แล้ว

    ሜሪየ የኔ ፍድሻ ሁለየም ሳቂልኝ ሳቅሺ እርካታ አለው ቶሚ የኔ አንደኛ ውድድድድ አደርግህ አለሁ ይመቻችሁ አቦ አዝናናችሁኝ

  • @bettyhabeshawit5765
    @bettyhabeshawit5765 3 ปีที่แล้ว

    Nice program

  • @oneman9566
    @oneman9566 4 ปีที่แล้ว +2

    Nice

  • @titilove688
    @titilove688 4 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ😘😘😘

  • @zenitmohamohammed3762
    @zenitmohamohammed3762 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦችችች wel come

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ አያያዝህ ለእንጀራ ካለህ ፍቅር የተነሳ የእንጀራ አባት የምትሆን ነው የሚመስለኝ 😜

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁለቱንም ይመችኞል በርቱ አትሳደቡ አስተያየት የምትሰጡ ሰወች

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 4 ปีที่แล้ว +1

    Esti enden tomy yemti wodute iji awutu👍👍❤❤😍😍😍

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 ปีที่แล้ว

    ቶሚዬ የኔ መልካም ብሮ ኑርልኝ
    ማራማዊት ፀጉርሽን ከሂሟን ሄር ተገላገለሽ አቦ ይመቻቹ

  • @alexodagnaw1931
    @alexodagnaw1931 4 ปีที่แล้ว +1

    marye sakish hilm huno siabatitegn adere ,,,,endet endemitamry beteley sakish dimtsish wawwwwwwwwwww....tommy__ demo cofidensik waw yasegnal..lemangnawm yimechachihu adnakiachihu negnnnn

  • @AxumawitTube-f6c
    @AxumawitTube-f6c 4 ปีที่แล้ว +7

    ማርያማዊትየ ጓል ትግራይ ሽኮር
    ማርያማዊት ;ሰላም ተስፋይ; ፍርያት የማነ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወክን ብትግርኛና ፊልሚ ክትሰርሓ እውን ብሃንቀውታ ንፅበ

    • @ገብርኤልወዳጄነህ
      @ገብርኤልወዳጄነህ 4 ปีที่แล้ว +2

      ምን ዋጋ አለው የጋሜ ሸርሙጦች ናቸው

    • @ferefere1654
      @ferefere1654 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ገብርኤልወዳጄነህ ስምሽን ቀይሪ ከቻልሽ አፀያፊ ነገር አተውሪ

    • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
      @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว +2

      ዘረኛ እናውቃቸው አለን ትግሬ መሆናቸውን በቋቋችሁ ሥሩ

    • @ferefere1654
      @ferefere1654 4 ปีที่แล้ว +2

      @@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ አንቺ አቋቋ አስመላሽ ኮሚቴ መስርቺና ተከራከሪያ ዝተት

    • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
      @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ferefere1654 "😀😀😀 ክክክ እና የማነው

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 4 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ ነኝ
    በተረፈ አሩፍ ናቹ
    ማሪማዌት እባክሽ አለባበስሽን አስተካኬይ

  • @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
    @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 4 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ግን ለምድነው ብዙ አርቲስቶች ባማያስቀውም በሚያስለቅሰውም ዝም ብለው የሚገለፍጡት ኤጭ

  • @zinashalena6057
    @zinashalena6057 4 ปีที่แล้ว +4

    😍😍😘😘

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማራማዊት ወይኔ ፍገግታሺ አይቆርጥ ሳቂልን አችን የምትመስል ጓደኛ አለችኝ እሶም ፍገግታ ከፊቶ አይጠፋም

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እለው የኢትዮ ሴቶች ወዴት እያመሩ ማለቴ ፀጉራቸው ከሂዩማን ሄር ወደ አውራ ዶሮ ለውጥማ አለ ነን ሜካፕ ማየት ናፈቀኝ በሁሉም ሚዲያ ዱቄታም ብቻ አልሀምዱሊላህ የገጠር ልጅ ነኝ ፈቅዶልኝ ሀገሬ ስመለስ በውበታቸው የሚኮሩ ኩሩ ገጠሬውች አያለው ብዬ ተስፍ አደርጋለው

  • @belaygobaw4928
    @belaygobaw4928 4 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርመው በቤት ቁጥር ነው ዘፋኛ ተዋንያን ዘንድሮ. ኮለል. ሾው. ተመችቶናል

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel3874 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሳቁዋ ቆርቆሮ ነው ወይኔ እና እራቁታም አትሁኝ ይሄ ልጂ የሙሌ ወድም ነው እዴ

  • @umemuethiopiawit7953
    @umemuethiopiawit7953 4 ปีที่แล้ว +2

    ቶምየ በጣም ደስ ትላላችሁ💓❤💓❤💓❤💓💓💓

  • @የደሴዋአይናፍር
    @የደሴዋአይናፍር 4 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት በጣም ነው የምወድሽ በተለይ አንገትሽን ዋው ነው

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 4 ปีที่แล้ว +1

    Tomi ልክ እንደ ወንድሜ ቢሞት እንጀራ ካልበላ እንቅልፍ አይወስደውም ማሪያማዊት ኢሶጲያ አትበይ ኢትዮጲያ ነው

  • @እታገንፍቅርሰው
    @እታገንፍቅርሰው 4 ปีที่แล้ว +1

    Arfinawu chawuta demiqetinawu Tomiy qashite

  • @sirajahmed7826
    @sirajahmed7826 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜሪ እባክሽ አምላክሽን ፈርተሽ የለበሽውን ልብስ ዚፑን ትንሽ ከፍ አድርጊው እምነትሽን አታርክሺ ያንቺን ደረት እጡት በራስሽ ግዜ ለገበያ አታቅርቢው ለራስሽ ክብር ይኑርሽ አምላክሽን ፍሪ እሺ እህቴ

  • @hdhdgxhx5620
    @hdhdgxhx5620 4 ปีที่แล้ว +18

    እረ በፈጣሪ ዝም ብለሽ አትሳቂ
    እሯ

  • @መክሊትነኝየክፍሌልጅ
    @መክሊትነኝየክፍሌልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢ ምን ትመስላለች በማዳም ሞት ቸርዩን እና
    ማርቲን ባየሁበት ሳምት እነዚህን ለዛቢሶች በማየቴ ተናድጃለሁ

  • @Belenz2421
    @Belenz2421 4 ปีที่แล้ว +1

    Echi lij leka endezih tedebralech

  • @netsanettesfay7952
    @netsanettesfay7952 4 ปีที่แล้ว +9

    She seems alike Melat Nebeyu I love her...

    • @goytomt
      @goytomt 4 ปีที่แล้ว

      Betam, thumbnail lay meleyet alchalkum neber

  • @hermifikr5762
    @hermifikr5762 4 ปีที่แล้ว +2

    Soory betam new emtelash maryamni damo sakesh😝😝😝😝😝 eeeee yasebeliale

  • @melkamdemeke4169
    @melkamdemeke4169 4 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ድምፅ ጥራቱ ግን.....

  • @pcclub1939
    @pcclub1939 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ታምራላቹ

  • @hdhdgxhx5620
    @hdhdgxhx5620 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ ይሄን ልጅ ከሴት ጋር ሳየው ደስ አይለኝም ለምን እንድሆነ ግን አይገባኝም እስኪየገባው???? ቶሚ ትመቸኛለህ👌👌

    • @tomyplus7155
      @tomyplus7155 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀ በጣም አመሰግናለሁ

    • @hdhdgxhx5620
      @hdhdgxhx5620 4 ปีที่แล้ว

      @@tomyplus7155 ምንም አይደል

    • @sosilove4499
      @sosilove4499 4 ปีที่แล้ว

      @@tomyplus7155 ጥሎብኝ ስወድህ በናትህ መላበለኝ ስልክህን ዱባይነዉ ምኖር።

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሁለት ምርጦች ቆንጆች

  • @kedistadesa4709
    @kedistadesa4709 4 ปีที่แล้ว +3

    ማርዬ ግን ፀጉርሽን ባትቆረጪ ምርጥ ነበር ግን ቆንጆ ነሽ

  • @kiar3133
    @kiar3133 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ትመስለኝ ነበር አይ ካሜራ ተጫወተብን ከሜካፕ ጋር ተመሳጥሮ ሙድ ያዘብን 😜

  • @fafitube8254
    @fafitube8254 4 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታክ ደስ ይላል በሩተ ማራማዊት

  • @aksummedianetworkamn1439
    @aksummedianetworkamn1439 4 ปีที่แล้ว

    ኣሪፍ ስራ ንው ቀጥልበት

  • @hageretg308
    @hageretg308 4 ปีที่แล้ว

    እረ ባካቹን ዝም ብትሉ ሴት ሴትትትትትትትት መሆን በራሱ መታደል ነው እናም ክብር ለሴቶች