አዝናኝ የሞዴል ኑሀሚን እና የድምጻዊ አብሌክስ ጨዋታ - የታወቁ አድክሞች ጨዋታ 29 [Celebrity Edition]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2019
  • Kolel Times is one of the fastest and most innovative Ethiopian Entertainment Platform. Here, we try to bring the fun and true personality of people by asking and playing real games with them. REAL GAMES FOR THE REAL PEOPLE! Like, Comment, Share and Subscribe to support us and Let's Go! Let's do this together.
  • ตลก

ความคิดเห็น • 486

  • @MaycaVlogs
    @MaycaVlogs  4 ปีที่แล้ว +51

    Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ቪድዮዎቻችን ይከታተሉ። 🇪🇹 🇪🇷 Much Love! 😍

    • @hymihaymi5795
      @hymihaymi5795 4 ปีที่แล้ว +1

      Wow yezariw leyet yale new feta byalehu tanks

    • @edombezaedom5241
      @edombezaedom5241 4 ปีที่แล้ว +1

      እባካቹ ይሄ መላጣ ስይፉ ቢባል ቢባል እንቢ አለ የምን ፀብ እንዳለበት ባላውቅም እናንተ አቅርቡል እድል ወርቅ ጣስውን ስወዳቹሁ

    • @birukalemu803
      @birukalemu803 4 ปีที่แล้ว

      @@hymihaymi5795 its œ

    • @user-mk2ws7es1i
      @user-mk2ws7es1i 4 ปีที่แล้ว

      @@edombezaedom5241 000

  • @user-rr2cc4zc5h
    @user-rr2cc4zc5h 4 ปีที่แล้ว +112

    የኔ ቆንጆ ልጅትዋ ስታምር

  • @anteneh3699
    @anteneh3699 4 ปีที่แล้ว +66

    አብሌክስ በጣም ነፃነቱ ደስ ይለኛል ካሜራ ላይ ቀላል አቀራረብ ነው ያለው

  • @mmmxx4354
    @mmmxx4354 4 ปีที่แล้ว +70

    እስካሁን ያዝናናኝና ሳየው ብውል የማልጠግበው ቢኖር ጀሲካ እና ሙሉ አለም አንደኛ. ፈጣሪ ይማርው እርጂም እድሜ እና ጤና ጋር

  • @tigistamare5002
    @tigistamare5002 4 ปีที่แล้ว +45

    የኔ ቆንጆ ልጅቷ ስታምር እሱ ቀልደኛ ነው 😍😍😍

    • @HRYCRYPTO
      @HRYCRYPTO 4 ปีที่แล้ว

      new dagetu film released th-cam.com/video/QOVzmhDpE2I/w-d-xo.html

    • @mlove-tk8st
      @mlove-tk8st 4 ปีที่แล้ว

      እሱምያምራል

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ ጎራ በሉ እንመመመር

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 4 ปีที่แล้ว +47

    በስመአብ እንዴት እንደምታምሪ ከሽሮ የፀዳሽ ነሽ በተለይ ቁመትሽ ውበት ሆኖሻል ልጁ ጫወታ አዋቂ ነው ታድሎ ቀልድና ሳቅ ጫዋታ ያቅበታል

  • @user-qy1rj9rg4f
    @user-qy1rj9rg4f 4 ปีที่แล้ว +182

    ሁለቱንም አይቻቸው አላቅም
    ዘንድሮ አርቲስት በዛ እንዴት እንወቃቸው 🙄🙄

    • @kiyayegetaliji7876
      @kiyayegetaliji7876 4 ปีที่แล้ว +2

      በመነፅር

    • @user-wi4ox4ob7w
      @user-wi4ox4ob7w 4 ปีที่แล้ว +3

      በጣም በዛ ወንዱን አቀዋለው እኔ

    • @user-jx7dp2oo9l
      @user-jx7dp2oo9l 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም አላውቃቸውም ከምር

    • @user-mt4yk2kx8q
      @user-mt4yk2kx8q 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ እኔም አላውቃቸውም

    • @user-jx7dp2oo9l
      @user-jx7dp2oo9l 4 ปีที่แล้ว

      @Mulualem Bihon እረተይ ግን አችልች ስንቴ ላድርግሽ እግዲህ ያለኝ አንድ ስልክ ነው ቆየው እኮ ካደረኩሽ ማር

  • @user-lb3pf5eq3s
    @user-lb3pf5eq3s 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ይችን ልጂ ስወዳት ሳቾክለብ ላይ አይችሺ በጣም ነው የምታምሪው

  • @user-sw5hz4xz6e
    @user-sw5hz4xz6e 4 ปีที่แล้ว +12

    ውይ የኔቆንጆ ስወድሽ በርች

  • @user-qv1sg4zh9i
    @user-qv1sg4zh9i 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሁለቱንም በጣም ነው እምወዳቸው በጣም ነው እማደቃቸው !!!!!

  • @zehabesha2753
    @zehabesha2753 4 ปีที่แล้ว +28

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፊልም ለመስራት ቆንጆ መሆን ብቻ በቂ ነው..😂

    • @HRYCRYPTO
      @HRYCRYPTO 4 ปีที่แล้ว

      new dagetu film released th-cam.com/video/QOVzmhDpE2I/w-d-xo.html

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว +1

      Aow

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว +1

      Aow

    • @yalemwork7979
      @yalemwork7979 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣምምምምምም

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t 4 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላችሁ ፈታ አርጋችሁኛል እናመሰግናለን

  • @seidayasin1383
    @seidayasin1383 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ሥታምሪ ዊ ታናሼን ትመሣሠላላቹ 14 አመቱዋነዉ ቆንጅዬናት

  • @rockyrocky4505
    @rockyrocky4505 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንዶ በጣም ታምሪያለሽ ❤️ እሱም ፍን የሆነ ልጅ ነው🙏

  • @sofiasofi2574
    @sofiasofi2574 4 ปีที่แล้ว +40

    እዴት ነው የምታምረው

    • @yohan7782
      @yohan7782 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ግን ፀጉሩ የራሷ ነውን?

    • @letarikmekonen6878
      @letarikmekonen6878 4 ปีที่แล้ว

      @@yohan7782 አይደለም

    • @yohan7782
      @yohan7782 4 ปีที่แล้ว

      @@letarikmekonen6878 yancisa

  • @jems_habeshi6133
    @jems_habeshi6133 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደስ ትላላችሁ ችኳ በጣም ታምራለች።

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 ปีที่แล้ว +94

    እስኪ ሰላም ተስፋዬ እና ታሪኩ ባባን አቅርቡአቸው

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 4 ปีที่แล้ว

    ኑሃሚንዬ የኔ ቆንጆ በርቺ ወንዱን ግን አላውቀውም ግን በርታ።

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 4 ปีที่แล้ว +3

    She must have her own TH-cam channel or show she's funny and relaxed girl 👍🏻🖤😁🔥❤

  • @user-jw3hd6ux6u
    @user-jw3hd6ux6u 4 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ያበደ ነው መኮመት ደስ አይለኝም ለነዚ ካልኮመትኩኝ ቀን ሙሉ እጄን ያሳክከኛ ደስ ሲሉ አደኛ ናቹ በተለኝ ግልፅነታቸው

  • @coffeemood6062
    @coffeemood6062 4 ปีที่แล้ว

    Keahunu comedyanochu lju ybelt feta yaregal ljtwam feta yalech nat zarie ahun ehien program wededkut abo ymechachu 👏🥰👏🥰 much love from Asmara Eritrea

  • @tofiktemam6727
    @tofiktemam6727 4 ปีที่แล้ว +4

    አብሌክስ ጥሩ ትቀልዳለህ ደስ ትላላችሁ 👌👌👌

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ፈታ አደረጋችሁን ይመቻችሁ

  • @SaraSara-be6yv
    @SaraSara-be6yv 4 ปีที่แล้ว +1

    ቦይፍሬንድ ገርል ፍሬንድ ናቸው መሰለኝ ስታምሩ ዘናኝ የኮነ ኮንፍደንሳችሁ ወደድኩት

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሶስተኛነኚ ዋው ዌል ኮለሎቺ

  • @haditube1026
    @haditube1026 4 ปีที่แล้ว +9

    ልጅቱን አይቻት አላውቅም ቆጅየ ነች ሰገን ይፈጠርን ትመስላለች የምትሉ ላይክ አርጉኝ

  • @faruzajemal7308
    @faruzajemal7308 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ቆንጆዎች ኑሀሚዬ ስወድሽ ቆንጆ ነሽ የዬዉሽ ሰንቾ ኪልፕ ለይ ነዉ በጠም የምረል

  • @user-nd6xi7xj2r
    @user-nd6xi7xj2r 4 ปีที่แล้ว +98

    አንድ klip እና ፊ ልም ላይ ሰረታችሁ እራሳች ሁን አክተረስ ስትሉ አታፍሩም ጥበብ ሰንት ዋጋ እደተከፈለበት እወቁ

  • @enkusami1356
    @enkusami1356 4 ปีที่แล้ว +1

    ከስካሁኑ ሾው ያፈረሰኝ በጣምም የወደድኩት ሾው ነው። በተለይ ኑሀሚንን ወድጃታለው።

  • @NumberOne-vt6hr
    @NumberOne-vt6hr 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow kesekzarewe hulu yezariwhu leyet yaleu nachewe feta aregwegnale tanks

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የቀበጥሽው እባሽክ አትቅበጪ እንደሱ በትክክል አውሪ ምርጥ ሰው ነው

    • @user-ow3tn8ex9c
      @user-ow3tn8ex9c 4 ปีที่แล้ว

      ቅናት አስመሰለብሽ ምን አረገች??

  • @weleteselasa2044
    @weleteselasa2044 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ የልጁ ቀልድ በሳቅ😂😂😃

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ ዘና ያለነዉ ደስ ይላል

  • @mollamalsy463
    @mollamalsy463 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ፍታ አርጋችሁኝ ምችት ይበላችሁ ምርጦች

  • @abdimahamad178
    @abdimahamad178 4 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍ ይችን ስወደት እንደኔ የምወደት ለይክ

  • @fentaneshihabtamu1926
    @fentaneshihabtamu1926 4 ปีที่แล้ว +4

    ጫወታቸው ዴስ ብሎኝ 20 ግዜ ሳይሆን አይቀርም ያየሁት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 ปีที่แล้ว

    Waww dess stlu Bertu maroch tru program new mrt mrt sew new yemtakerbu waw 👍🏻💚💛❤️

  • @jaysherif1025
    @jaysherif1025 4 ปีที่แล้ว +2

    U guys amazing❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 4 ปีที่แล้ว +13

    ጀለስ ተመቸኝ ኖሃሚ ውበታም👌

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 4 ปีที่แล้ว +51

    እኛ አገር ታዋቂ ለመሆን ከ ጊልዶ ጋራ መወጣት በቂ ነው ተሳሳትኩ ጋይስ

    • @user-sj5hi6rz8x
      @user-sj5hi6rz8x 4 ปีที่แล้ว

      ቀላል

    • @addishiferaw144
      @addishiferaw144 4 ปีที่แล้ว

      Betam tikikl nesh

    • @HRYCRYPTO
      @HRYCRYPTO 4 ปีที่แล้ว

      new dagetu film released th-cam.com/video/QOVzmhDpE2I/w-d-xo.html

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 ปีที่แล้ว

      ልክነሽ

  • @eldadmarta9302
    @eldadmarta9302 4 ปีที่แล้ว +2

    እስከዛሬ ከቀረቡት የተዝናናሁባቸው የነሱን ነው አብሶ እሷ 😃😃😂

  • @tyttyt3557
    @tyttyt3557 4 ปีที่แล้ว +1

    ተዋናይ ብትሆን ያዋጣህል የእውነት 😂😂😂

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-zg1wv4zp7g
    @user-zg1wv4zp7g 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እና ዋለልኝ ቅዳሜን ከሰአት
    ወይም ራኬብን እና አስፉውን አቅርበልንንንንንንንን

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 4 ปีที่แล้ว

    ደስስስ ስትሉ ልጂቷ ቆንጂዬ ልጁ ቀልደኛ 😍😘😍😘

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 4 ปีที่แล้ว +28

    *እንዴት ነው እምታምሪው*

    • @ethiolove2208
      @ethiolove2208 4 ปีที่แล้ว

      Ye Mareyam Lej Negn like me

    • @mubeferdi6401
      @mubeferdi6401 3 ปีที่แล้ว

      Edme leduket makeup 😂😂😂

  • @loveisgood
    @loveisgood 4 ปีที่แล้ว +29

    የኔ ቀበጥ ያምርብሻል ቅብጥብጥ በይ ፍቅር ስወዳት እኮ።

    • @HRYCRYPTO
      @HRYCRYPTO 4 ปีที่แล้ว

      new dagetu film released th-cam.com/video/QOVzmhDpE2I/w-d-xo.html

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 ปีที่แล้ว +22

    የዚህ ፕሮግራም ተከታታዯች እንዴት ናችሁ ደህና ናችው😂እስኪ ሰብ ፅደቁብኝ

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ታምራላችሁ በጣም

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +9

    ወንዱ ያስቃል ይመቻቹ

  • @user-in9ho9dc2n
    @user-in9ho9dc2n 4 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍ቆንጆ ናት ልጅቷ

  • @mab8113
    @mab8113 4 ปีที่แล้ว +1

    Huletum dess ylalu♥ alawqachew nber:) Liju Mengestu Hailemariam ymslal lol...

  • @ebromame3868
    @ebromame3868 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ በሳቅ ሴት ከነቃጭሏ አላለችም😁😁😁😁😀😀😀😀😃

  • @mamayefikr7414
    @mamayefikr7414 2 ปีที่แล้ว

    externally አንደኛ ነሽ enternally"ፈጣሪ ይወቅ

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g 4 ปีที่แล้ว +3

    ይች ልጅ እንዴት አባቷ ነው የምታምረው

  • @zahraargoba635
    @zahraargoba635 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ታምራላችሁ

  • @user-bz8nu5rj8j
    @user-bz8nu5rj8j 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ፈታያሉናቸውበጣምነው ደስሚሉት

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ታናሺ እህቴ አችን ነው የምትመስለው ነበር ግን 4 ክፍል እያለች እግዚአብሔር ወደርሱ ወስዳት

  • @meraebrahim8089
    @meraebrahim8089 4 ปีที่แล้ว +24

    በናታችሁ.....ሰላም እና ዋለልኝን ..ከ. ኢቢስ አቅርቡ

  • @usmiman609
    @usmiman609 4 ปีที่แล้ว

    Arif program nw temechtognal gn brchekowa mndech emitetut areke mehon alebet😀

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 3 ปีที่แล้ว

    hahah besak motiku I love it 😂😍

  • @tesfayewako5304
    @tesfayewako5304 4 ปีที่แล้ว

    Aeeeeeeeeen....maranaata!!!!

  • @yetioromo2741
    @yetioromo2741 4 ปีที่แล้ว +1

    liju betam yaskal dasu woww new

  • @ethiopeaetio3090
    @ethiopeaetio3090 4 ปีที่แล้ว

    Yichi leje yezare amet tebkwat zefif edmitil aletraterm konjye neshi please wofershi edatblashi sewunetshi waferi new edamye kehone

  • @saratube670
    @saratube670 4 ปีที่แล้ว +4

    ጉድ ኮሚቶች ቆጆ ባያችሁ ስአት ማበድ ወንዶን ሴቱንም ጉድ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደሰ ትላላቹ

  • @HANAHANA-gr9ju
    @HANAHANA-gr9ju 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ይሔ ጫዋታ ፈታ ነው ሚያረገኝ

  • @user-mg5cx9os4p
    @user-mg5cx9os4p 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ትላላቹ

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 4 ปีที่แล้ว

    Ance ልጂ ቆጂዬ ነሽ ልብስሽም ያምራል አደራ እዳትራቆች ቀጥይበት

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 4 ปีที่แล้ว

    Waww ljtwa stamr sayat demsse tmeslalech lemejemerya gze new yayehuwat zare belu Bertu tamralachu

    • @ziztube1468
      @ziztube1468 4 ปีที่แล้ว

      Sayat teblttlchie

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 4 ปีที่แล้ว +5

    ክምር ከስከዛሬወቹው ተጣያቂወችይ እንህ ፍርፍርአድርገው አሳቁኝ

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 4 ปีที่แล้ว +49

    አርቲስት ከመብዛቱ ሁለቱም አላውቅም !

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @seblimagha5800
      @seblimagha5800 4 ปีที่แล้ว +1

      ሴቷ የሳንቾ ክሊፕ/ታናሞ ላይ ያለችው ናት

    • @Marta-tc7jo
      @Marta-tc7jo 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkk

    • @ebromame3868
      @ebromame3868 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አላቃቸው

    • @yalemwork7979
      @yalemwork7979 4 ปีที่แล้ว

      esuan tewat ablexn gn mawok neberebh

  • @zebubuta2566
    @zebubuta2566 4 ปีที่แล้ว

    Nihamina Saron swedachu kesht nachu betam betam betam betam Aderachuhun Ende Ethio setoch borcham Endatihonu

  • @vw5627
    @vw5627 4 ปีที่แล้ว +3

    Yena konjjoo setamrii leju dagamoo baxme tacawachen neww dass talalachuu♥♥

  • @brukmesfin5625
    @brukmesfin5625 3 ปีที่แล้ว

    Ablaxይመችህ ያራዳልጅ ቀላል አዝናናህኘ ትችላለህ ብራ

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 4 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅሽ ያምራል 💚💛❤

    • @user-io5rq4ko5e
      @user-io5rq4ko5e 4 ปีที่แล้ว

      ከኢቢኤስ ዋለልኝን እና ስላምን አቅሩብልን

  • @user-hx4lr3vb8x
    @user-hx4lr3vb8x 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቁጅና

  • @bamlakushibabaw7847
    @bamlakushibabaw7847 4 ปีที่แล้ว +1

    ኑሀሚን you are so amazing.What a real beautiful girl is it.i have never seen like you. you are super model forever.i love you!!!!!

  • @enumelese3036
    @enumelese3036 4 ปีที่แล้ว

    ልጁንኮ ቀጠቀጥሽው ኑሀሚዬ ይመቻቹ ለማንኛውም

  • @tsinegnenatenakibari939
    @tsinegnenatenakibari939 4 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuuf lijituwa titafitalechi des sitil 😘😘😘😘

  • @zedkonjokewoldeya6201
    @zedkonjokewoldeya6201 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላሉ ጨዋታ ይችላሉ

  • @love-gp7of
    @love-gp7of 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክወይኔ የኛ ሰው አይቻልም ኮ የቻይና ዘር አለብክ አለ ግን ኮ አይኖቹው ንብ የነከሳቸው ነው የሚመስሉት ቆጅት አደራሽን ካመድ ነፃ ቀጥይበት

  • @mftube6530
    @mftube6530 4 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ሁለቱንም አይቻቸው አላውቅም ወንዱ ግን ከአርቲስት በዘለለ ኮሜዲ ቢሆን ያዋጣዋል ብያለሁ

  • @wubittadesewubiye3811
    @wubittadesewubiye3811 4 ปีที่แล้ว +2

    Woyi echi liji gin sitamiri 😍

  • @smarthabeshaboy7976
    @smarthabeshaboy7976 4 ปีที่แล้ว +40

    ልጅቷ ልጅነቷን ተጫውታ ሳትጨርስ ሞዴል ያረካት ፕሮዲዩሰር እንዴት ነህ ደና ነህ አለህ ግን

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว +1

    ደግሞ እነማናቸው ወይ ጉድ ታዋቂው በዛ.

  • @hijerak5737
    @hijerak5737 4 ปีที่แล้ว +1

    ልጂቲ ስታምር

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 4 ปีที่แล้ว

    ከባለፈው የዛሬ ቆንጆ ነው በጣም አስቆኛል 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-xz6fm7bv9x
    @user-xz6fm7bv9x 4 ปีที่แล้ว +4

    ልጅቷ ማር ናት የምር ማነው የተመቼችው

  • @amanuellaike2516
    @amanuellaike2516 4 ปีที่แล้ว +1

    Twelven zech alsha enatu ayzosh be timhrt yalefelet yelem..hehe

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 4 ปีที่แล้ว

    እረ ሚድያ ጉድ ነው እማናውቃቸውን ፈልፍለህ አውጣልን ገና ብዙ አሉ

  • @user-ep9fr4nj5i
    @user-ep9fr4nj5i 4 ปีที่แล้ว

    ስታምር

  • @bezadesu3492
    @bezadesu3492 4 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂Fet setenate eko alaleme ewent new Betame new fet yesetachuhat

  • @melkamdemeke4169
    @melkamdemeke4169 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ስታምሪ ኑሀሚን

  • @merryqueen4252
    @merryqueen4252 4 ปีที่แล้ว

    ልጁ ደስ ሲል ቀልደኛ ነገር ነው ክክክክክ ልጅትዋ ውበት ደፍተቦታል omg

  • @malidma4394
    @malidma4394 4 ปีที่แล้ว

    Lolzzzz dey soooo funny n she so cute

  • @bemnetbemnet93
    @bemnetbemnet93 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አንዳንድ ኮማቾች ግን ቅናት አሥሠመሠለባችሁ ልጅቷ ቆጆ ናት በቃ ።እሡም ቀልዱ ደሥ ይላል።

  • @user-jq1yi4gl9c
    @user-jq1yi4gl9c 4 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሪ ሼህ አላሙዲን ካየሽ ልክ እንደ መዲ ትጠፍያለሽ እርግጠኛ ነኝ እስካሁን አላየሽም ማለት ነው ክክክክክ በተረፈ በጣም ታምሪያለሽ

    • @geteababu8171
      @geteababu8171 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @user-jq1yi4gl9c
      @user-jq1yi4gl9c 4 ปีที่แล้ว

      @@geteababu8171 አዎ እውነቴን ነው ተሳሳትኩ እንዴ ጥሎበት ቆንጆ ካየ አያስችለውም

    • @geteababu8171
      @geteababu8171 4 ปีที่แล้ว

      ምናል እኔን ከማዳም ጪቅጪቅ ቢገላግለኝ 😀

    • @user-jq1yi4gl9c
      @user-jq1yi4gl9c 4 ปีที่แล้ว +1

      @@geteababu8171 አይ የኔ እህት እንዲህ እራስሽን በገንዘብ ከምታቆሽ ሰርተሽ ብትቀየሪ ይሻላል እሱኮ ብሩ ነው እንጂ ስራው ቆሻሻ ነው ታቂያለሽ ዝምብሎ አይመጣም ሀብት ሲባል ስለዚህ ይቅርብን ፅድት ያለች ድህነታችን ታኮራናለች አይዞሽ

    • @geteababu8171
      @geteababu8171 4 ปีที่แล้ว

      @@user-jq1yi4gl9c ምን አለበት ለቸገረዉ ቢሰጥ እኔ ሊላ አልፈልግም ብር ብቻ

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t 4 ปีที่แล้ว +62

    ሞዴል እና አክስቲቪስት
    በዝቷል

    • @soloareable
      @soloareable 4 ปีที่แล้ว +3

      ይሄ ሁላ ቆንጆ በሞላበት ሃገር ውስጥ ሞዴል ቢበዛ ይደንቃል እንዴ?!

    • @user-hx8mg8ly7t
      @user-hx8mg8ly7t 4 ปีที่แล้ว

      @@soloareable ende lemn ene model altbalkum tadya

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 4 ปีที่แล้ว +3

    ውበቷ ይስባል ዋው