ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንወድካለን እናከብርሀለን በርታልን
Amee Amee
I am from Mugadisho Somalia I like This leader.
thank u
Saciid Maxamud ....... you are right. He’s special leader. Thanks for your liking. And subscribe me. Thanks again.
Thanks
@@Zehabu. ok broI have Done.
thanks bro he is giftedness from Allah
ባክ አብይ ዝምበላቸው ዝምብለው ነው ሚንጫጩት ለራሳቸው ጥቅም ነው አንተ ግን በርታ ሁሌም ከጉንህ ነን ሁሌም ምርጫችን አንተ ብቻ ነህ አብይ ምርጥ ኢትዮጺያዊ ነህ እኔም ቤተሰቦቼም ፍቅር ይዞናል ካንተ ምርጫችን ነህ እንደፈለክ አርገን ከእ/ር በታች
Benat higimegestun keyerut
እድሜ ጤናህን ይስጥክ ጀግናችን እንወድሀለ ኑርልን ቆራጥ ያገር መሪ እዳተ አላየሁም መላው የኢቶጲያ ህዝብ ሆይ ከጎኑ ሁኑ
አብይ የኛ ጀግና እግዚሀብሄር ካንተ ጋር ይሁን
አብይዬ ካተ ውጪ ወደ ውጪ ማንን ሊመረጥ ነው ፉክክሩ አብይዬ ሺ አመት የገሥ ፈጣሪ ከጎንህ የሁን ሠላም ላገራችን
አብያችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጫችን አንተ ነህ
ምድረ ራስ ወዳድ ሁላ ናቹህ
ወይኔ ዶ/ር አብይ ስወድህ እኮ ወላሂ ጥግ ድረስ ነው ንጉሱ ሺአመት ንገስ አላህ መንገድህን ሁሉ የቀና ያድርግልህ የኔ መልካም
አብይ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አረ የምን ምርጫነው ሁለየም ምርጫችን አንተ ነህ ።
Emu Abdurohman Mohammed ..... በጣም ትክክል ነው! ምርጫችን አብይ ነው ::ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ነኝ:: አመሰግናለሁ !
በትክክል
ድልለአብይ
Semira Ayalew 0505118479 አሜን ባብያችን ጀማሪነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እሽ
የኔ ጌታ ሳከብርህ,ስወድህ ,መልክ የሰውን ልብ ያረጋጋል you are a true gift for our country may God bless you 💚💛❤️💚💛❤️
አሁን መንግስት አለን ምርጫም አያስፈልገንም!
ከዶ /ር አብይ ጋር ወደፌት
sahr diwet ካብይ ዉጭ ወደዉጭ እማማየ ባብይ ይሁንብሽ ሰብስክራይብ ግጭኝ ጀማሪ ነኝ እሽ
✔✔✔✔🅰🌺🌷🌷⚘💪💪💘👈👌👍👍👍👍👍👎
የኛምርጥ መሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ተባረክ አብይ
የኛ ጀግና ኑርልን
አላህይጠብህ አላህ ካተጋይሁን
amnet aemll አሜን በአብያችን ሰብስክራይብ ገጭ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ
Tebarek geta ytebkih
ጅግና
አብያችን አሏህ ይጠብቅህ ካንተ ንግግር ምንም የሚወድቅ ነገር የለም ሁሌም እንወድሃለን
Aminat Mohammed አላህ ይጠብቀዉ አሜንበአብያችን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ እሽ
Abiy U are amazing U are important U are kind U are unique l want it all With U Only with UMay allah bless u with success!
አብይን በርታልን አንተ ጀግና ወዶቼ ጎራበሉ ሰብስክራይብ ግጩኝ
Ahun ywedkal ayzosh tebki ahya
አብያችን ሁሉን አሟልቶ ጥበብን ሰቶሀል በርታልን።💚💚💛💛💓💓
መይሳው ካሳ!! አሜንበአብይ ይሁንብህ ሰብስክራይብ አድርገኝ ጀማሪ ነኝ እሽ
@@bisrat-media እሽ💝
መይሳው ካሳ!! አመሰግናለሁ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር:እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥዎ እንጂ ይህቺን ምስኪን ሀገር ለማፍረስ የሚሮጠው ሰው በዝቷል: እነዚህን ግለስቦች ደግሞ የሰማይ አምላክ በራሱ ሰአት ያስቆማቸዋል:
ዶክተር አብይ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!
አብያችን ኑርልን እግዚሀብሄር ይጠብቅህ ጀግናችን
መድሀኒአለም ከአንተ ጋ ይሁን
ቲጅ የማርያም ልጅ zemari melayktn yasmaln አሜን የጠብቀዉበአብያችን ሰብስክራይብ ግጭኝ እማ ጀማሪ ነኝ እሽ
አብያችን አላህ ይጠብቅህ እድሚና ጤና እመኝልሀለሁ
የኛ ጀግና አረ የምን ምርጫነው ሁለየም ምርጫችን አንተ ነህ ።
Dr Aby u r doing all the best to bring peace and stable state !
iam from ertrean🇪🇷👈 ilike this leader👍💪very good d.r abiy
የአንድ ብሄር ጥቃት ነው ለሚሉት እጅግ በጣም በቂ መልስ ነው የሰጠኸው ተዋቸውና በርታ አብይ ሌባን ሌባ ካላልነው ሌብነቱን አያውቀውም
Raki Ethiopia❤🇪🇹👨👍❤🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥምሪአብይአህመድአላህ ይገዝህ
ጥሩ ውይይት ነው ኢንሻአላ ለኽይር ያድርገው
ምርጫ አያሥፈልገንም አቢይ ሺ አመት ኑርልን ጀግና መሪያችን
Cell Center 😍
እግዚአብሔር ካፍህ ቃል ጋር ይሁን☝
Washetam
emuye emuye አሜን አሜን ከሱጋ ይሁን አብያችን ጀግና ነዉበአብያችን ሰብስክራይብ አድርጉኝ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ እሽ
@@bisrat-media እሽ ማሬ
አብይ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና በርታልን እንወድሀለን ምርጫችን አንተ ብቻ ከአንተ ዉጪ ወደ ዉጭ ብለናል
እግዚአብሔር ነው አንተን ያስቀመጠህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ኢትዮጺያ የቃልኪዳን ምድር ናት
አቶ ክርስቲያ አንተ ሁሌም እንዳስደመምከኛ ነው ከአብን ጋ ወደ ፌት በርታ። አሉሁ አይደሌ አዴፓ የአርጊይ ምድር እንቅልፋም ጥርቅም ገደል ግቦ።
በጣም በእውነት አቶ ክርስቲያን በጣም ጎበዝ ጀግና ነው
Senayit Asenke በጣም ገርሞኛል እኔም አድናቂው ነኝ
ክርስቲያን ከአብን ተባረክልኝ የኔ ጀግኖች
ዶ/ር አብይ ንግግር ወዋዋዋ
ምላዉ ህዘብ ከአቢይ ጉን ልትሆኑ ይገባል
Mazengiya Bable ጎንህ ይጥፋ የደርግ ርፍራፊ
@@aromatna574 የደርግ ርዝራዥ አይባልም ደርግ ያዋጋበት ምክንያት ቢኖረው ህዝቡ ወታደሩ ለሀገርህ ዳርድንበር አስከብር ተብሎ ነው የሞተው የወያኔ ታጋዮችን ወያኔ ባጠፋው ታጋዮቹን አይወቀሱም ምክንያቱም ለአላማ ተዋግተው አልፈዋል ጥሩም ይስራ መጥፎ ወያኔ እነሱ ግን ግዳጃቸውን ተወተዋል ወታደሩንና ደርግን በአንድ አይን ባናይ
እውነት ነው አብያችንን እግዜያብሄር አምላክ መከናወንን ይስጥህ በፀሉት ከጉንህ ነን
perficti
አንተን የማይደግፍ ሰው ምንኛ ክፍ ሰው ነው ቃላት የለኝም እድሜ ይስጥህ ሁሌም ሰላምክ ይብዛ
ክርስቲያን አችን እንወድሀለን
Long live Dr Abiy.
ያተ አስተሳሰብ አድም እመሬት ጠብ አይልም ፈጣሪ ይጠብቅህ
Gata yetebekihi Abeiye enwdehalne
ንገርልኝ ፡ንገርልኝ፡እንዲህ ፡አጀንቴን ፡አርስልኝ፡ ተቃጥያለሁ ።አንተ ፡ኑርልን
እኔእምለዉ ህዝብ ካተሌላሰዉ ይመርጣል በለዉ ማሰባቸዉ በጣምይገርመኚአል ወላሂ አተኮ የስትሰዉእባፈሶነዉ ፈጣሪአተንየሰጠን ምንፈልገንነዉ ሌላየምንመርጠዉ እኔየምመኘዉ እድሜእናጤናእድሰጥህነዉ ካተሌላየተሻለይመጣልብየ አላስብም ምርጫየአተብቻቻቻቻነህህህህህህህ ሌሎቹ ስለራሳቸዉብቻየሚስቡናቸዉ እዳተየሚሆንልንአናገኚም አዛኙእሩሩ ፈገግታህብቻበቂነዉ እኳንምክርህ ተጨምሮበት ምጫየአተብቻቻቻቻቻቻ እኔብቻሳልሆንሁሉምሰዉነዉ የሚፈልግህ አባቱንማንይጠላል እናቱንማንይጠላል አተሁሉንምየምተካነህ ስለዚህ ብዙባይጨቃጨቁጥሩነዉ ዉድድድድድድ
Abiy Ahmed Big lier Not educated person
@@Aman-pc5pm መማር ፡የሰው ፡መብት ፡መርገጥና ፡መዝረፍ ፡ከሆነ ፡እውነትህ፡ነው ፡አልተማረም
Blue Moon highly educated person seems and sound uneducated only for highly uneducated people and their land.
ዶክተር አብይ ቃላት የለኝም የቁርጥ ቀን ልጇ የኢትዮጵያ መልካም ሰው ነው መልካም የስራ ዘመን በሰራህ፡ፈጣሪ ስኬታማ ያድርግልህ
አንተ ዝም ብለ ቀጥል አንተ ታላቅ ሰው
Nigerachew midre leba hula
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የምን ምርጫ ነው አንተ ነክ የኛ መሪ 👏👏👏👏
በርታልን የኛ ንጉስ ዶ/ር አቢያችን ምርጫችን አንተ ብቻ ነው ሚናርጋል ሚርጫ እኛ አንተን መርጠናል የኛ ንጉስ አምላክ ከሙሉ ቤተሰባችህን ይጠብቅልን ሺህ አመት ንገስልን አባታችን ከቀን ጆቦቹሁ አይን ይጠብቅህ ተባርክ አባቴ
አንበሳው መሪያችን አንተ የኢትዮጵያ መልአክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሉንም እንደየአመሉ መምራት ያውም የኛን አመለኛ ህዝብ ከባድ እኮነው ጥናቱን ይስጥህ
እውነት ነው
በርታልን በርታልን አቶ አብያችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
እኔ ሚገርመኝ አብይ እድሜህ 42 ሆኖ ሳለ ብስለትህና አመለካከትህ በጣም ድንቅ ነው ።እግዚአብሔር ይህን አመለካከትህ አይቀይርብህ ።ቃላቶችህ በጣም የተመረጡ ነው ።እንወደሀለን ከመላው ቤተሰቤ
God be with you. Today he is shining full of more grace. Nurilin lehagerachin and Le hizbochwa tasfeligaleh.
የምን ምርጫ ነው ደግሞ አብይን መረጥ ነው እኮ😍😍ምርጫችን 😍😍 አብይ ነው
አብይዬ !!የኔ ቅን.... የኔ ሆደ ሰፊ....ሁሌም የአላህ እርዳታ አይለይህ ውድድድድ..........👌🇬🇭
ዶክተር አብይ ኑርልን አቦ
ምርጫችን #አብያችን የእኔ ምርጫ #Dr_Abiy
ጥክር ዳክተር አብይ አይዛህ አላህካተካአይሁን
ደብረሰይጣን በደንብስማ አብያችን ማርእኮነህ
Semira Ayalew 0505118479 ደብረ ሰይጣን ክክክክክክ
ውነትም ስይጣን
Keep it doing your best our hero, I hope the challenge will make you more strong!
ስንት ጊዜ ነው ምርጫ ሚካሄደው አብይ አላህ ይርዳክ
Rani Rani እደኔ ሀሳብ ምርጮ አያስፈልግም ምክንያቱም ድካም እጂ 98% የብይ ደጋፊነው 2% ልዩነት ተብሎ ለምን ይደከማል እናም አብያቺን በዚሁ ቀጥል አቆምህን ሳቀይር
+mohammed hussene ልክ ነክ አብዘሃኛው ህዝብ ከኔም ጭምር የሱ ደጋፊ ነው ግን ደሞ ስልጣንን ሚፈልግ ብዙ ስላለ ድካሙን ሳይሆን እድላቸውን መሞከር ነው ሚታያቸው እንደሀገሪቱም ህግ ምናልባት ያስፈልግ ይሆናል
አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ
@@mohammedhussene5452 አብይ ይሁን ግን ፓርቲው አይመቸኝም ይፍረስ
ምንታቃላቹ ምድረ ደደቦች ሰገጤዎች የሞላቹ መሃይሞች ሁላ
አብያችን ቆንጆንግግሩ ቆንጆእግዚአብሔር ስቷል ሁሉን አሟልቶ
በእውነት ጀግና ነህ ። አይደለም በምርጫ ልትሸነፍ አልፈልግም ስልጣን ብትል እንኳ የኢትዮ ህዝብ አይፋታህም ሁሌም መሪያችን ነው ። መርጫው ተራዘመም አልተራዘመም ከዶ.ር አብይ ውጭ መሪ አንፈልግም። በርታልን ጀግናችን
አብይእወድሀለሁ
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
I am so proud of you man Dr Abiy. Thanks God!!
ዶክተር ሁልጊዜም በልቤ ትኖራለህ ምርጥ ተናጋሪ
ዎድም ኣለም ! ኣደራህን የሚረቡ መስሎህ ለማንም ኣሳልፈህ እንዳቲሰጠን ኣደራህን! እንደ ህዝብ ተጎድተናል ኦ ሞተናል ለ ሌላ የመከራ ዘምን ለመሸከም ትከሻ የለንም :: እግዜር ካንተ ጋ ይሁን::
I wash you long live Dr Abiy he did good job I am so proud for u God blass for all Ethiopian
አብይ እድሜ ትሥጥህ የኤትዮጵያአምላክ ይጠብቅህ ። አግዙት ደግፊት አደራራ !!!
እነዚፓርቲዎችአይመጥኑንም፣አብያችን በርታ
Dr Abiy keep it up we all are with you .👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍we dont have option ...
አንደበትህ ይጣፍጣል የኔ ቅን መሪ።
Abiyeee you r one of the few people in the world who accomplished maturity at early age in and out. God bless you more
A
አብያችን ካንተ ጋር ወደፊት 👏👏👏
yena konjo d/r Abchoye ❤️❤️❤️❤️❤️
አቢ አላህ እድሜና ጤና ይስጠው አላህ ይጠብቅልን እጂ ማንም አንፈልግም
አብያአችን አላህይጥብቅህየድያምይስጥህያአረብ
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
ድል ለአብይ ጀግና
የቁርጥ ቀን ልጅ ዘ ኢትዮጵያ 💚💛❤ 👏👏👏💪💪💪አንተ ብቻ በርታልን አብዬ ሌላው የ ኢትዮጵያ አምላክ ይረዳናል☝።!
አምሮበታል አብይ
የኔ ምረጨዬ አብይ ብቻ ነው አብዬ በለህበት አለህ ይጠብቅህ😘😘❤❤❤
ምርጭ አንፍልግም ምርጨችን አብይ ነው የህግ የበለይ ይርግልገጥ በርታልን
Egziabher yirdachihu! Hagerachinin selam yadirglin!
አበሣችን ፈጣሪይጠብቅህ
Long live Abiy
LONG LIFE FOR ABIY
ኢትዮጵያ እንደ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ዓብይ መቀጠል አለበት!!!ዓብይ አማራጭ የሌለው ምርጫችን ነው!ጨርሻለሁ!!!ሰብስክራይብ ደሞ አትርሱ! አዲስ ነኝ:: አመሰግናለሁ::
አብይ እድሜናጤይስጥህ"እንዳተ ለአገሩ እሚቆረቆር"አላየንም"የምንምርጫ"ካንተውጭወደውጭ"ይጫጩ"ዝምበላቸው"እንደአንተ"ጀግናየለም"ሢጀመር
አብይዬ ሺ አመት ንገስልን ባሁን ሰአት ካንተ ውጪ ሌላ ማሰብ እልም ነው እሚሆንብኝ ዛሬም ነገም እስከ ወዲያኛውፈጣሪ እድሜና ጤናህን አርዝሞልህ ሺ አመት ግዛን ምራን አተ መሪም አባትም እናትም ወድምም ሁለ ነገራችን ነህ በፍቅር እንገዛልሀለን ሺ አመት ንገስልንፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን
ወገኖቼ የኔ ምርጫ ዶር አብይ ነው እነዚህ ሰውች ለዶር አብይ በፍቃዳቸው ቢለቁለት በጣም ደስ ይለኛል
ገና በሰማይ በእግዚአብሒር ዘንድ የፍርድ ወንበር ይቀመጣሉ የሰውን ጥፍር መንቀል መግደል ማገላታት ገና ታላቅ ፍርድ አለ አብይ ፀጋ ያብዛልህ በፅድቅ ንሩ
የኔ አበሳ አብወይይይይይይ አህመድ አሊበረታልንእኞ ላተ ስንል ኢሀድግን ወደናልአይናችን ያለ አበደይ አህመድ አላይልን ብሎልየኢትዮ የሱስ ዶክተር ኦቦለማ መገርሳ ስላም ብኞለሁ የኞ ምርጥ ሰው ወድድድድፋና ዘጠና ሁሉንም ወይይት ልቀቁልን እንስማቸውማ
አብያችን እድሜና ጤና ይስጥህ
ንጉሱ ውዴ አለሜ አይኔ የኔ ልዩ❤❤❤
እስትንፋሴ መጣህልን well አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ስደት ዘጋህልን እስከ መጨርሻ እንዳይከፈት ይዘጋ
እድሜህ ይርዘም አብያችን የልብ አድርስ እኮነህ
You already a winner......
the best leaders Dr abye and lema megrsa
ዋው ምርጥ ንግግር ነው
God bless our pmmmmmmm
we stand with abiy
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ክ አብይ እስቲ ስሙት ኢትዮጵያን ሊያድን ሊት ተቀን እየሰራ የ ያንዳዳችሁ ጥያቄ በጣም ያዝሳዝናል እስካሁን በእኔ እመለካከት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ጥሩ አስተያየት ጠቅሰዋል ከሰማሁት ማለት ነው እባካችሁ ይህድል ብቻውን መገኝቱ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ እዲመጣ የታገሉልንን ሞተው ተገርፈው ታስረው በግፍ የተሰቃዩ ወገኖቺን አመሰግናለሁ !!!! 🙏🏿🙏🙏🏽🙏🏼
የኛ መልካም አምላክ ካንተጋር ይሆን
አብዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንወድካለን እናከብርሀለን በርታልን
Amee Amee
I am from Mugadisho Somalia I like This leader.
thank u
Saciid Maxamud ....... you are right. He’s special leader. Thanks for your liking.
And subscribe me. Thanks again.
Thanks
@@Zehabu. ok broI have Done.
thanks bro he is giftedness from Allah
ባክ አብይ ዝምበላቸው ዝምብለው ነው ሚንጫጩት ለራሳቸው ጥቅም ነው አንተ ግን በርታ ሁሌም ከጉንህ ነን ሁሌም ምርጫችን አንተ ብቻ ነህ አብይ ምርጥ ኢትዮጺያዊ ነህ እኔም ቤተሰቦቼም ፍቅር ይዞናል ካንተ ምርጫችን ነህ እንደፈለክ አርገን ከእ/ር በታች
Benat higimegestun keyerut
እድሜ ጤናህን ይስጥክ ጀግናችን እንወድሀለ ኑርልን ቆራጥ ያገር መሪ እዳተ አላየሁም መላው የኢቶጲያ ህዝብ ሆይ ከጎኑ ሁኑ
አብይ የኛ ጀግና እግዚሀብሄር ካንተ ጋር ይሁን
አብይዬ ካተ ውጪ ወደ ውጪ ማንን ሊመረጥ ነው ፉክክሩ አብይዬ ሺ አመት የገሥ ፈጣሪ ከጎንህ የሁን ሠላም ላገራችን
አብያችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጫችን አንተ ነህ
ምድረ ራስ ወዳድ ሁላ ናቹህ
ወይኔ ዶ/ር አብይ ስወድህ እኮ ወላሂ ጥግ ድረስ ነው ንጉሱ ሺአመት ንገስ አላህ መንገድህን ሁሉ የቀና ያድርግልህ የኔ መልካም
አብይ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አረ የምን ምርጫነው ሁለየም ምርጫችን አንተ ነህ ።
Emu Abdurohman Mohammed ..... በጣም ትክክል ነው! ምርጫችን አብይ ነው ::
ሰብስክራይብ አርጉኝ አዲስ ነኝ:: አመሰግናለሁ !
በትክክል
ድልለአብይ
Semira Ayalew 0505118479
አሜን ባብያችን ጀማሪነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እሽ
የኔ ጌታ ሳከብርህ,ስወድህ ,መልክ የሰውን ልብ ያረጋጋል you are a true gift for our country may God bless you 💚💛❤️💚💛❤️
አሁን መንግስት አለን ምርጫም አያስፈልገንም!
ከዶ /ር አብይ ጋር ወደፌት
sahr diwet
ካብይ ዉጭ ወደዉጭ
እማማየ ባብይ ይሁንብሽ ሰብስክራይብ ግጭኝ ጀማሪ ነኝ እሽ
✔✔✔✔🅰🌺🌷🌷⚘💪💪💘👈👌👍👍👍👍👍👎
የኛምርጥ መሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ተባረክ አብይ
የኛ ጀግና ኑርልን
አላህይጠብህ አላህ ካተጋይሁን
amnet aemll
አሜን
በአብያችን ሰብስክራይብ ገጭ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ
Tebarek geta ytebkih
ጅግና
አብያችን አሏህ ይጠብቅህ ካንተ ንግግር ምንም የሚወድቅ ነገር የለም ሁሌም እንወድሃለን
Aminat Mohammed
አላህ ይጠብቀዉ አሜን
በአብያችን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ እሽ
Abiy
U are amazing
U are important
U are kind
U are unique
l want it all
With U Only with U
May allah bless u with success!
አብይን በርታልን አንተ ጀግና ወዶቼ ጎራበሉ ሰብስክራይብ ግጩኝ
Ahun ywedkal ayzosh tebki ahya
አብያችን ሁሉን አሟልቶ ጥበብን ሰቶሀል በርታልን።💚💚💛💛💓💓
መይሳው ካሳ!! አሜን
በአብይ ይሁንብህ ሰብስክራይብ አድርገኝ ጀማሪ ነኝ እሽ
@@bisrat-media እሽ💝
መይሳው ካሳ!!
አመሰግናለሁ
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር:እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥዎ እንጂ ይህቺን ምስኪን ሀገር ለማፍረስ የሚሮጠው ሰው በዝቷል: እነዚህን ግለስቦች ደግሞ የሰማይ አምላክ በራሱ ሰአት ያስቆማቸዋል:
ዶክተር አብይ ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!
አብያችን ኑርልን እግዚሀብሄር ይጠብቅህ ጀግናችን
መድሀኒአለም ከአንተ ጋ ይሁን
ቲጅ የማርያም ልጅ zemari melayktn yasmaln
አሜን የጠብቀዉ
በአብያችን ሰብስክራይብ ግጭኝ እማ ጀማሪ ነኝ እሽ
አብያችን አላህ ይጠብቅህ እድሚና ጤና እመኝልሀለሁ
የኛ ጀግና አረ የምን ምርጫነው ሁለየም ምርጫችን አንተ ነህ ።
Dr Aby u r doing all the best to bring peace and stable state !
iam from ertrean🇪🇷👈 ilike this leader👍💪very good d.r abiy
የአንድ ብሄር ጥቃት ነው ለሚሉት እጅግ በጣም በቂ መልስ ነው የሰጠኸው ተዋቸውና በርታ አብይ ሌባን ሌባ ካላልነው ሌብነቱን አያውቀውም
Raki Ethiopia❤🇪🇹👨👍❤🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥምሪአብይአህመድአላህ ይገዝህ
ጥሩ ውይይት ነው ኢንሻአላ ለኽይር ያድርገው
ምርጫ አያሥፈልገንም አቢይ ሺ አመት ኑርልን ጀግና መሪያችን
Cell Center 😍
እግዚአብሔር ካፍህ ቃል ጋር ይሁን☝
Washetam
emuye emuye አሜን አሜን ከሱጋ ይሁን አብያችን ጀግና ነዉ
በአብያችን ሰብስክራይብ አድርጉኝ አድርጊኝ ጀማሪ ነኝ እሽ
@@bisrat-media እሽ ማሬ
አብይ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና በርታልን እንወድሀለን ምርጫችን አንተ ብቻ ከአንተ ዉጪ ወደ ዉጭ ብለናል
እግዚአብሔር ነው አንተን ያስቀመጠህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ኢትዮጺያ የቃልኪዳን ምድር ናት
አቶ ክርስቲያ አንተ ሁሌም እንዳስደመምከኛ ነው ከአብን ጋ ወደ ፌት በርታ። አሉሁ አይደሌ አዴፓ የአርጊይ ምድር እንቅልፋም ጥርቅም ገደል ግቦ።
በጣም በእውነት አቶ ክርስቲያን በጣም ጎበዝ ጀግና ነው
Senayit Asenke በጣም ገርሞኛል እኔም አድናቂው ነኝ
ክርስቲያን ከአብን ተባረክልኝ የኔ ጀግኖች
ዶ/ር አብይ ንግግር ወዋዋዋ
ምላዉ ህዘብ ከአቢይ ጉን ልትሆኑ ይገባል
Mazengiya Bable ጎንህ ይጥፋ የደርግ ርፍራፊ
@@aromatna574 የደርግ ርዝራዥ አይባልም ደርግ ያዋጋበት ምክንያት ቢኖረው ህዝቡ ወታደሩ ለሀገርህ ዳርድንበር አስከብር ተብሎ ነው የሞተው የወያኔ ታጋዮችን ወያኔ ባጠፋው ታጋዮቹን አይወቀሱም ምክንያቱም ለአላማ ተዋግተው አልፈዋል ጥሩም ይስራ መጥፎ ወያኔ እነሱ ግን ግዳጃቸውን ተወተዋል ወታደሩንና ደርግን በአንድ አይን ባናይ
እውነት ነው አብያችንን እግዜያብሄር አምላክ መከናወንን ይስጥህ በፀሉት ከጉንህ ነን
perficti
አንተን የማይደግፍ ሰው ምንኛ
ክፍ ሰው ነው ቃላት የለኝም እድሜ ይስጥህ
ሁሌም ሰላምክ ይብዛ
ክርስቲያን አችን እንወድሀለን
Long live Dr Abiy.
ያተ አስተሳሰብ አድም እመሬት ጠብ አይልም ፈጣሪ ይጠብቅህ
Gata yetebekihi Abeiye enwdehalne
ንገርልኝ ፡ንገርልኝ፡እንዲህ ፡አጀንቴን ፡አርስልኝ፡ ተቃጥያለሁ ።አንተ ፡ኑርልን
እኔእምለዉ ህዝብ ካተሌላሰዉ ይመርጣል በለዉ ማሰባቸዉ በጣምይገርመኚአል ወላሂ አተኮ የስትሰዉእባፈሶነዉ ፈጣሪአተንየሰጠን ምንፈልገንነዉ ሌላየምንመርጠዉ እኔየምመኘዉ እድሜእናጤናእድሰጥህነዉ ካተሌላየተሻለይመጣልብየ አላስብም ምርጫየአተብቻቻቻቻነህህህህህህህ ሌሎቹ ስለራሳቸዉብቻየሚስቡናቸዉ እዳተየሚሆንልንአናገኚም አዛኙእሩሩ ፈገግታህብቻበቂነዉ እኳንምክርህ ተጨምሮበት ምጫየአተብቻቻቻቻቻቻ እኔብቻሳልሆንሁሉምሰዉነዉ የሚፈልግህ አባቱንማንይጠላል እናቱንማንይጠላል አተሁሉንምየምተካነህ ስለዚህ ብዙባይጨቃጨቁጥሩነዉ ዉድድድድድድ
Abiy Ahmed Big lier
Not educated person
@@Aman-pc5pm መማር ፡የሰው ፡መብት ፡መርገጥና ፡መዝረፍ ፡ከሆነ ፡እውነትህ፡ነው ፡አልተማረም
Blue Moon highly educated person seems and sound uneducated only for highly uneducated people and their land.
ዶክተር አብይ ቃላት የለኝም የቁርጥ ቀን ልጇ የኢትዮጵያ መልካም ሰው ነው መልካም የስራ ዘመን በሰራህ፡ፈጣሪ ስኬታማ ያድርግልህ
አንተ ዝም ብለ ቀጥል አንተ ታላቅ ሰው
Nigerachew midre leba hula
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የምን ምርጫ ነው አንተ ነክ የኛ መሪ 👏👏👏👏
በርታልን የኛ ንጉስ ዶ/ር አቢያችን ምርጫችን አንተ ብቻ ነው ሚናርጋል ሚርጫ እኛ አንተን መርጠናል የኛ ንጉስ አምላክ ከሙሉ ቤተሰባችህን ይጠብቅልን ሺህ አመት ንገስልን አባታችን ከቀን ጆቦቹሁ አይን ይጠብቅህ ተባርክ አባቴ
አንበሳው መሪያችን አንተ የኢትዮጵያ መልአክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሉንም እንደየአመሉ መምራት ያውም የኛን አመለኛ ህዝብ ከባድ እኮነው ጥናቱን ይስጥህ
እውነት ነው
በርታልን በርታልን አቶ አብያችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
እኔ ሚገርመኝ አብይ እድሜህ 42 ሆኖ ሳለ ብስለትህና አመለካከትህ በጣም ድንቅ ነው ።እግዚአብሔር ይህን አመለካከትህ አይቀይርብህ ።ቃላቶችህ በጣም የተመረጡ ነው ።እንወደሀለን ከመላው ቤተሰቤ
God be with you. Today he is shining full of more grace. Nurilin lehagerachin and Le hizbochwa tasfeligaleh.
የምን ምርጫ ነው ደግሞ አብይን መረጥ ነው እኮ😍😍ምርጫችን 😍😍 አብይ ነው
አብይዬ !!የኔ ቅን.... የኔ ሆደ ሰፊ....ሁሌም የአላህ እርዳታ አይለይህ ውድድድድ..........👌🇬🇭
ዶክተር አብይ ኑርልን አቦ
ምርጫችን #አብያችን
የእኔ ምርጫ #Dr_Abiy
ጥክር ዳክተር አብይ አይዛህ አላህካተካአይሁን
ደብረሰይጣን በደንብስማ አብያችን ማርእኮነህ
Semira Ayalew 0505118479 ደብረ ሰይጣን ክክክክክክ
ውነትም ስይጣን
Keep it doing your best our hero, I hope the challenge will make you more strong!
ስንት ጊዜ ነው ምርጫ ሚካሄደው አብይ አላህ ይርዳክ
Rani Rani እደኔ ሀሳብ ምርጮ አያስፈልግም ምክንያቱም ድካም እጂ 98% የብይ ደጋፊነው 2% ልዩነት ተብሎ ለምን ይደከማል እናም አብያቺን በዚሁ ቀጥል አቆምህን ሳቀይር
+mohammed hussene ልክ ነክ አብዘሃኛው ህዝብ ከኔም ጭምር የሱ ደጋፊ ነው ግን ደሞ ስልጣንን ሚፈልግ ብዙ ስላለ ድካሙን ሳይሆን እድላቸውን መሞከር ነው ሚታያቸው እንደሀገሪቱም ህግ ምናልባት ያስፈልግ ይሆናል
አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ
@@mohammedhussene5452 አብይ ይሁን ግን ፓርቲው አይመቸኝም ይፍረስ
ምንታቃላቹ ምድረ ደደቦች ሰገጤዎች የሞላቹ መሃይሞች ሁላ
አብያችን ቆንጆ
ንግግሩ ቆንጆ
እግዚአብሔር ስቷል ሁሉን አሟልቶ
በእውነት ጀግና ነህ ። አይደለም በምርጫ ልትሸነፍ አልፈልግም ስልጣን ብትል እንኳ የኢትዮ ህዝብ አይፋታህም ሁሌም መሪያችን ነው ።
መርጫው ተራዘመም አልተራዘመም ከዶ.ር አብይ ውጭ መሪ አንፈልግም። በርታልን ጀግናችን
አብይእወድሀለሁ
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
I am so proud of you man Dr Abiy. Thanks God!!
ዶክተር ሁልጊዜም በልቤ ትኖራለህ ምርጥ ተናጋሪ
ዎድም ኣለም ! ኣደራህን የሚረቡ መስሎህ ለማንም ኣሳልፈህ እንዳቲሰጠን ኣደራህን! እንደ ህዝብ ተጎድተናል ኦ ሞተናል ለ ሌላ የመከራ ዘምን ለመሸከም ትከሻ የለንም :: እግዜር ካንተ ጋ ይሁን::
I wash you long live Dr Abiy he did good job I am so proud for u God blass for all Ethiopian
አብይ እድሜ ትሥጥህ የኤትዮጵያአምላክ ይጠብቅህ ። አግዙት ደግፊት አደራራ !!!
እነዚፓርቲዎችአይመጥኑንም፣አብያችን በርታ
Dr Abiy keep it up we all are with you .👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍we dont have option ...
አንደበትህ ይጣፍጣል የኔ ቅን መሪ።
Abiyeee you r one of the few people in the world who accomplished maturity at early age in and out.
God bless you more
A
አብያችን ካንተ ጋር ወደፊት 👏👏👏
yena konjo d/r Abchoye ❤️❤️❤️❤️❤️
አቢ አላህ እድሜና ጤና ይስጠው አላህ ይጠብቅልን እጂ ማንም አንፈልግም
አብያአችን አላህይጥብቅህ
የድያምይስጥህያአረብ
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
ድል ለአብይ ጀግና
የቁርጥ ቀን ልጅ ዘ ኢትዮጵያ 💚💛❤ 👏👏👏💪💪💪አንተ ብቻ በርታልን አብዬ ሌላው የ ኢትዮጵያ አምላክ ይረዳናል☝።!
አምሮበታል አብይ
የኔ ምረጨዬ አብይ ብቻ ነው አብዬ በለህበት አለህ ይጠብቅህ😘😘❤❤❤
ምርጭ አንፍልግም ምርጨችን አብይ ነው የህግ የበለይ ይርግልገጥ በርታልን
Egziabher yirdachihu! Hagerachinin selam yadirglin!
አበሣችን ፈጣሪይጠብቅህ
Long live Abiy
LONG LIFE FOR ABIY
ኢትዮጵያ እንደ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ዓብይ መቀጠል አለበት!!!
ዓብይ አማራጭ የሌለው ምርጫችን ነው!
ጨርሻለሁ!!!
ሰብስክራይብ ደሞ አትርሱ! አዲስ ነኝ:: አመሰግናለሁ::
አብይ እድሜናጤይስጥህ"እንዳተ ለአገሩ እሚቆረቆር"አላየንም"የምንምርጫ"ካንተውጭወደውጭ"ይጫጩ"ዝምበላቸው"እንደአንተ"ጀግናየለም"ሢጀመር
አብይዬ ሺ አመት ንገስልን ባሁን ሰአት ካንተ ውጪ ሌላ ማሰብ እልም ነው እሚሆንብኝ ዛሬም ነገም እስከ ወዲያኛው
ፈጣሪ እድሜና ጤናህን አርዝሞልህ ሺ አመት ግዛን ምራን አተ መሪም አባትም እናትም ወድምም ሁለ ነገራችን ነህ
በፍቅር እንገዛልሀለን
ሺ አመት ንገስልን
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን
ወገኖቼ የኔ ምርጫ ዶር አብይ ነው እነዚህ ሰውች ለዶር አብይ በፍቃዳቸው ቢለቁለት በጣም ደስ ይለኛል
ገና በሰማይ በእግዚአብሒር ዘንድ የፍርድ ወንበር ይቀመጣሉ የሰውን ጥፍር መንቀል መግደል ማገላታት ገና ታላቅ ፍርድ አለ አብይ ፀጋ ያብዛልህ በፅድቅ ንሩ
የኔ አበሳ አብወይይይይይይ አህመድ አሊ
በረታልን
እኞ ላተ ስንል ኢሀድግን ወደናል
አይናችን ያለ አበደይ አህመድ አላይልን ብሎል
የኢትዮ የሱስ ዶክተር ኦቦለማ መገርሳ ስላም ብኞለሁ የኞ ምርጥ ሰው ወድድድድ
ፋና ዘጠና ሁሉንም ወይይት ልቀቁልን እንስማቸውማ