ሚካኤል በላይነህ ፡ ሙዚቃ አቁሜ ነበር | Michale Belayneh

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @belladan6239
    @belladan6239 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Wow. Thank you Miki. I never heard anyone speak about Elias this way. I appreciate your honesty and at the same time how respectful you were. Thank you!

  • @yonasmaru9419
    @yonasmaru9419 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንዴት አይነት ድንቅ ለዛ ያለው ጨዎታ ነው !ክበሩልኝ!ሚኪ 1#ኛ

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዳዊትን ወግ በጣም ነው የምትችለው

  • @tesfayeniguse1548
    @tesfayeniguse1548 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    This is a golden era for having full picture about our influencers in terms of their documentation for future historians and researchers to have better input and evidence. And dejaf is playing it’s own role very well 🫡

  • @DereTeshome
    @DereTeshome 14 นาทีที่ผ่านมา

    Michael Belayneh the great 🦁 very happy about your positive outlook about the king Teddy Afro 🦁

  • @Koki1993
    @Koki1993 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Best interview! Miki is super intelligent and amazing to listen to! ❤

  • @Pityas
    @Pityas 33 นาทีที่ผ่านมา

    How beautiful podcast Dave keep shining

  • @gujin9147
    @gujin9147 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    The only podcast by which I can rember the final pause of the previous episode. Hat off for your dedication and great work mate! I want you to be our Joe Rogan.

  • @EphEph-e6y
    @EphEph-e6y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሚኪየ ተለያይታቹ እንደነበር አላቅም ነበር ኤልያስ ጋ ለካ ትልቅ ፍቅር አለህ እስካሁን በጣም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ሚኪየ 🙏

  • @HiwotAmbaw-yo4re
    @HiwotAmbaw-yo4re 8 นาทีที่ผ่านมา

    Wonderful podcast. Thank you both 🙏

  • @GetuaderaGETU
    @GetuaderaGETU 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሚካኤል በላይነህ ጎበዝ ድምፃዊ ነህ ግን በሙዚቃዋች የተሳለብን ስብእናህ እና እውነተኛ ስብእናህ ይጋጫል ።መድረክ ላይ የሚቀርፅህን ሰው ለመምታት እጅህን ስትሰነዝር በገዛ አይኔ አይቼሀለው። አልፅፅትም አይባልም

  • @fani5156
    @fani5156 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዴቭ እንደሁልጊዜው ምርጥ ቃለ መጠይቅ ነበር።ሚካኤል በብዙ ያለፈ ባለሙያ እንደሆነ ነገረን።ግን ጥያቄ አለኝ ከፐርፕል ሽርኮቹ ጋር ተጣልቶ ቢዝነሱ ቆመ፣ከግርማ ይፍራሸዋ ጋርም በጥል እንደ ተጠናቀቀ የሚመስል ነገር ነው ያደመጥነው፣ከድንቁ አቀናባሪ ኤልያስ ጋርም በመጣላት የተቋጨ ወዳጅነት ነው የነበራቸው።እንደገባኝ የተጣላቸው ሰዎች ሳይሆኑ ሚካኤል የተረጋጋ የሚመስል ሰው ግን ደሞ የደበቀን ከሰው ጋር የመጣላት አባዜ ይሆርበት ይሆን ብዬ እየደመደምኩ ነው። በተረፈ ጎበዝ ሙዚቀኛ ነው በተለይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት አልበሞች በጣም ጥሩ ነበሩ።

  • @EphEph-e6y
    @EphEph-e6y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ባትጣሉ ስንቱን ታምር ትሰሩት ነበር ግን 🤔 በጣም ነበር ማች ያደረጋችሁት ግን የሰራችሁት አንዱ album ብቻ በቂ ነው አሁንም ነገም እማያረጅ ድንቅ album ዛሬ ስለ ኤልያስ ድንቅ ነገር ነበር የተናገርከው ይቅር በለን ሚኪየ🙏🙏🙏

  • @iLiOs-b3f
    @iLiOs-b3f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚኪ መናገር ያልፈለጋቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ ። ተረድተህ ስላለፍከው አመሰግናለሁ ዴቭ❤

    • @GetuaderaGETU
      @GetuaderaGETU 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mickey is a very commercial artist . Just for that reason I don't like him the way I do . I think you got it all by now. Work on your personality.

    • @iLiOs-b3f
      @iLiOs-b3f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @GetuaderaGETU እሺ 😊

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመስግናለን ደጃፍ!! የሚካኤል በላይነህ ጨዋነት መረጋጋት ከለዛው ጋር እንዳለ ነው ሚኪን የማቀው ገና ወጣት እያለ ነበር . አክባሪህ ነኝ🎉🎉
    I’m happy to see you dear Miki‼️
    Thank you dave!

  • @Tsegaonline
    @Tsegaonline 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ቴዲ አፍሮ ደጃፍ ጋር መጥቶ ያማረ ቆይታ እንደሚኖራችሁ ተስፋ አደርጋለው

  • @fikrubelete9082
    @fikrubelete9082 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ደጃፉ የሚል ልብን እያንጠለጠለ ደሞ ባለለቀ እያልኩ ሙሉውን ፖድካስት ልክ እንደ ፊልም የጨረስኩት ... ክበርልኝ ዴቨ

  • @TamratBelew
    @TamratBelew 20 นาทีที่ผ่านมา

    If you interview Teddy Afro, it will be pure gold! You are awesome Dave. Podcast እንዲ ነዉ እንጂ:: Miki 🫡

  • @Pityas
    @Pityas 30 นาทีที่ผ่านมา

    Miky you’re the best yemateslech nehe

  • @alazar7039
    @alazar7039 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የምር i like your manner mikayel ❤❤

  • @MerlinMerlin-i7m
    @MerlinMerlin-i7m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    I love this podcast 🙌

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንክዋን ደህና መጣችሁ ተወዳጅ ሚኪ ና ዴቭ🎉🎉

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዴብ ቀጣይ ቴዲን እጠብቃለን❤

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks Dave

  • @BiniyamAlemu-vb8un
    @BiniyamAlemu-vb8un 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደጃፍ podcast 🔥🔥🔥🔥

  • @semengetachew9258
    @semengetachew9258 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Best modern musician❤❤❤Miki

  • @ephermalamin8630
    @ephermalamin8630 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Deva Wooow I!!! Cool Gays

  • @ይፅጌማሪያምቁጭት
    @ይፅጌማሪያምቁጭት 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስጠብቅ ስጠብቅ እንደምንም ብላችሁ ብቅ!

  • @yabetslemma5585
    @yabetslemma5585 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks dev

  • @selameabera5631
    @selameabera5631 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቴዲ አፍሮ በዚህ መንደር ይጠየቅ ይሆን?

  • @Tsegaonline
    @Tsegaonline 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dejaf andegna arif neber

  • @yosephashenafi
    @yosephashenafi 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Skuar yemilawen zfen lagagnaw alchalkm....pls kagegnachut

  • @DawitGetahun-dv8il
    @DawitGetahun-dv8il 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dava ከሚኪ ጋር አሪፍ ጨዋታ ነበር እረ ንጉስ አፍሮን አቅርብልን

  • @dawittube8529
    @dawittube8529 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጉጉት የጠበኩት Episode

  • @habtamugudeta8384
    @habtamugudeta8384 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዴቭ ባክህ ቴዲ አፍሮን አቅርበው?

  • @Ggghfggg9220
    @Ggghfggg9220 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእርስበርስ ጦርነት ለዚያውም ሕፃናት ባለቁበት ፣ ከበባ ተደርጎ ሰው በዘሩ በተጨፈጨፈበት ጦርነት የገዳዮች ደጋፊ መሆንህ አሳዛኝ ነበር። ምሳሌ ልንገርህ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ። ወንድሜ እጮኛው የአድዋ ልጅ ነበረች። ቤተሰብ ልትጠይቅ ሄዳ ጦርነቱ በዚያው አስቀራት። ስልክ ተከፍቶ አገኛታለሁ፣መንገድ ተከፍቶ ትመጣልኛለች ብሎ ይጠብቅ ነበር። ደጋግሞ የሚሰማው የአንተ ዘፈን ትመጪ እንደሁን ነበር።
    ላሳጥርልህ
    ልክ ከአንድ ዓመት ከስምንት ወር በኋላ ነገሩ ሲከፋፈት ''በድሮን ተገድላለች'' ተብሎ መርዶ ተነገረው።
    ትመንጪ እንደሁ ሲል በዚያው ቀረችበት!
    ታውቃለህ ሚኪ እንዲህ ዓይነት ነገር ላይ ነው contribute ያደረግኸው!
    impact በማታደርግበት ነገር ላይ ተነካካህና እኛን የምንወድህን በርካቶችንም ሽክክ አደረከን።
    ሌላው ቀርቶ አልበምህን መስማት የብልጽግና ሪፖርት የማድመጥ ያህል ቀፈፈኝ። ትዝ የሚሉኝ እነዚያ የምትለጥፋቸው ነገሮች ናቸው።
    ይህን ቃለ ምልልስ የሰማሁት ምናልባት ጥፋቶችህን ጠቅሰህ ይቅርታ የምትል መስሎኝ ነበር።
    በቃ እኔና ወንድሜ እንወድህ ነበር። በዘፈኖችህ አብደናል፣አድገናል። በስራህ ግን አዝነናል። በተቻለ መጠን እንዲህ ባለ የርስበርስ ጦርነት ውስጥ ባለመግባት ለልጆችህ የገለልተኝነት ታሪክህን ተውላቸው።
    ለብዙዎቻችሁ ጥሩ ምሳሌ ኤፍሬም ነው።
    ኤፍሬም ታምሩ ዘፈነ እንጂ በማያገባውና በማያውቀው ዘላበደ አይባልም።
    አበዛሁ! መከፋቴ፣ የወንድሜም የእኔም መሰበር ነው። ያንን ጦርነት የደገፈ ሁሉ የወንድሜን እጮኛ ገዳይ ይመስለኝና nervous እሆናለሁ።
    💔 sorry

    • @DereTeshome
      @DereTeshome 16 นาทีที่ผ่านมา

      ለናንተ አብርሀም ገ/መድህን ለኛ ግን ኤፍሬም እንዲኖረን ነዉ ምኞታችሁ😅 Thank you Michael Belayneh for your service during at a difficult time in our country 🫡

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    My Mike will you Marry me 😍

  • @temesgensamuel8695
    @temesgensamuel8695 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    aye haile root eyob , ,,,wezete endet eliyasen ke suse lemawetate yaketachewale gin beye nedia they say minim ato alemotem ...