Ethiopia - ስለ አማራ ባንክ ያልተሰሙ የምስራቾች | ህወሃት ለጦርነቱ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ | በመኪኒና ወደሸዋ የገባው ሸኔ አለቀ እና ሌሎችም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 241

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +49

    አማራ ባንክ ከውጭ ሀገር ባንኮች ጋር ተወዳዳሪ ለመሆን በቅንነትና በታታሪነት መስራት አለበት እኛም ከጎኑ ነን በአማራ ባንክ እንቆጥባለን ባንኩ በኢፋ ስራ በመጀመሩ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ

    • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
      @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

      በወልዲያ ቅርንጫፍ አለው እንደ ብሬን ላዙር

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +2

      @@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ ደሴና ኮበልሻ ነው ቅርንጫፍ ያለው ወልዲያም ሊኖረው ይችላል ጠይቅ

    • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
      @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +5

      @@kemekem1366 እሺ ቤተሰብ እጠይቃለሁ ቢኖር ደስ ይለኛል ደግሞ መኖር አለበት ወልዲያ የሠሜን ወሎ ዋና ከተማ ስለሆነች እርግጠኛ ነኝ ወደፊት ይስፋፋል ብየ አስባለሁ

    • @ቀናልብ-ጰ4ጸ
      @ቀናልብ-ጰ4ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ ይኖራል ቤቱ አይደል እንዴ

    • @እሙፈቲሀ
      @እሙፈቲሀ 2 ปีที่แล้ว

      @@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ አለ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +40

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💕🇪🇹
    ድል ለአማራ ህዝብ💐💐💐💐💕
    ድል ለፋኖ💪👈 ሞት በየትኛውም ቦታ ለከሀድያን🤑

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 ปีที่แล้ว +30

    አማራ ባንክ ወደስራ በመግባቱ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል መልካም የስራ ዘመን

  • @rhyammohamad7966
    @rhyammohamad7966 2 ปีที่แล้ว +20

    ድልለአማራህዝብ
    ድልለአማራፍኖ
    የአማራባንክመልካም.የሥራዘመንይሁንላችሁ

  • @hewan676
    @hewan676 2 ปีที่แล้ว +34

    ውድየአማራልጆች ዳይወደስራ እኳንደስያለችው አማራባክተከፈተ

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +10

      አማራ ባንክ የሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ባንክ ነው አማራ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ማለት ነው አማራነት ከብሄርም በላይ ነው አማረነት ሃገርነት ነው ይሄ ቢዝነስ ነው ወደ ብሄር አምጥታችሁ አትወሽቁት

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว +5

      @@kemekem1366 ነውግን እኛደሞትኩረታችን ወደአማራበክነውየምናረገው

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hewan676ልክ ነሽ ብዙ አይነት መነፀር የለበሰ ሰው አለ ያንዳንዱ በእርቀት ያያል አንዳንዱ ከቤት ውስጥ ብቻ ነው የሚያየው ወደ ውጭ ማየት አይችልም የሚወዳደረውም ከቤተሰቦቹ ጋር ነው

  • @ፅጌሬዳቲዩብ
    @ፅጌሬዳቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +32

    አቤት ጠላት እርርርር ድብብብንንንንንን ሲልልልልል ዋለ በሉኛ አይዞን ብሬን በ አማራ ባንክ ብቻ✍️😎😎😎

    • @AhmadAhmad-xz7st
      @AhmadAhmad-xz7st 2 ปีที่แล้ว +2

      💚❤️🧡

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ጉዞ ወደ አማራ ባንክ

    • @addislife9502
      @addislife9502 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀዲስ እሸቱ ያሉትን አልሰማሽም መሰለኝ እንደ አማራ ፖለቲከኞች እንዳትከስሩ ተጠንቀቁ ተብላቹሀል ሲቀጥል በብሔር ስም ባንክ የከፈታችሁ ሰዎች አንድ ቀን አንገታችሁን ደፍታችሁ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ስያሜያችሁን ትቀይራላችሁ ተብሏል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት ባንክ የለም ብሔር ብሔር ብቻ የሚሸት ተቋማት ብቻ ናቸው ያሉት 👌👌👌👌👌👌

    • @ፅጌሬዳቲዩብ
      @ፅጌሬዳቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@addislife9502 እሺ ለምን ጋላ ባንክ ሲመሰረት ዝምምምም አማራ ሲሆን እሪ እንባባባባባ😂

    • @addislife9502
      @addislife9502 2 ปีที่แล้ว

      @@ፅጌሬዳቲዩብ አየሽ አሁንም በዚህ ክፍለ ዘመን አልተማርሽም አልተለወጥሽም አነጋገርሽ ጭፍንተኛ መሆንሽን ነው የሚያሳየው ሲጀመር አነጋገር ለከት ሊኖረው ይገባል ጋላ ባንክ የሚባል የለም ኦሮሚያ ባንክ እንጂ የጥንቱን የአፄዎቹን አስተሳሰብ ይዘሽ ነው መሰለኝ የምትጓዢው ጋላ የሚል ቃል በዚህ ክፍለ ዘመን የለም አነጋገርሽን አስተካክይ በተረፈ አሁን የጠየቅሽውን ጥያቄ ሐዲስ እሸቱን ጠይቂያቸው ለነገሩ በዚህ አእምሮሽ ከሳቸው ጋር ማውራት የሚያስችል ስብዕናም የለሽም ለክብራቸውም አትመጥኚም ስለዚህ ምንም ማድረግ አይቻልም 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @surafelgera1996
    @surafelgera1996 2 ปีที่แล้ว +21

    አማራዬ አማራዬ መጪው ግዜ ያንተ ነው

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว +36

    ውድ የአማራ ልጆች እንኴን ደስ አላችሁ #አማራነት #በአንድነት #ፋኖ

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 2 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

    • @halimasaudi6924
      @halimasaudi6924 2 ปีที่แล้ว +3

      እንኮን አብሮ ደስአለን

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +21

    ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹
    ድል ለፋኖ

    • @meksudmehamed2579
      @meksudmehamed2579 2 ปีที่แล้ว

      ፋኖ አትበል ሸይጣን

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว +2

      @@meksudmehamed2579 እንላለን ሀያራትሰአት ሰይጣንአች

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +2

      @@meksudmehamed2579 ለራስህ ሰይጣን ፋኖ ፋኖ ፋኖ እስኪ ይዉጣልህ ፋኖ 💚💛❤👌👌👌👌

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 ปีที่แล้ว +8

    ማነዉ እደኔ በደስታ የፈነጠዘ በአማራባክ የኮራ💚💛❤👍💪💚💛❤💪💪💚💛❤👍💚💛👍❤💪ወላሂ 💚💛👍❤💪ደሥሥሥሥብሎኛልእኔመቸም💚💛❤👍💪ምርጫየ አማራባክነዉ💚💛❤👍💪😍😍😍🏆

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 ปีที่แล้ว +39

    የአማራ ባንክ የኢትዮጵያችን ባንክ መልካም እድል እንመኛለን

  • @elias5378
    @elias5378 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ባንክ በርቱ ከጎናቹነን፣ አማራ የሆናቹና የአማራ ወዳጆች፣ብራቹውን ወደ አማራ ባንክ አስገቡ።

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 2 ปีที่แล้ว +38

    የአማራ ባንክ በዛሬው እለት በይፋ ስራውን የጀመረ ሲሆን እኛም የባንኩ መስራቾችንና ደንብኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ባንኩ ቀልጣፋ ተግልጋዮች ደግሞ ትርፋማ ይሆኑ ዘንድ ምኞታችን ነው ! ፣መልካም የስራ ዘመን!

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 2 ปีที่แล้ว +13

    አቤት አቀራረብ አተን አለማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን ፈታ💙💙💙👍👍👍👍👍

  • @terngo
    @terngo 2 ปีที่แล้ว +8

    አማራዬ እናሸንፋለን ድል ለኛ ነው

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 ปีที่แล้ว +8

    ጎዞ ወደ አማራ ባንክ💪💪💪

  • @ራያዋ-ከ6አ
    @ራያዋ-ከ6አ 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ዴሰ አላችሁ ውድ አማራ ልጆች😘😘😘😍

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ወደ ኢትዮጵያ እስገባ ጓጉቻለሁ 😍😍😍😍 ከቤተሰቦቼ ጋር ሆኜ ወደ አማራ ባንክ ሰብሰብ ልንል🤗🤗🤗🤗🤗💚💛❤️ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😔

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አማራ ባንክ እንኳን ደሰ አላችሁ ወጣቶችን የሚቀይር ባንክ ይሁን ልኝ በርቱንል👏👏💚💛❤️❤️🙏

  • @richworku4390
    @richworku4390 2 ปีที่แล้ว +10

    ጎበዞች አማራ ባንክ በርቱ

  • @hau427
    @hau427 2 ปีที่แล้ว +5

    አማራየ ወዴ ፊት
    መልካም የስራ ዘመን

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዛአብሔር እባክህ እርዳን የአማራን እዝህብህን የአፋር ህዝብህን ጠብቅ ሰላም ነፃነትን ስጠን

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 2 ปีที่แล้ว +15

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🇪🇹

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሬ ይመሥገን የአማራ ባንክ ሰራ በመጀመሩ ደስ ብሎኛል ንግድ ባንክ ያለኝል ብር አውጥቸ ወደአማራ ባንክ እናተም ዳይ

  • @atarahashenafi7869
    @atarahashenafi7869 2 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ምንጊዜም ድልና ክብር ለፋኖ!

  • @maryammarachwmm3425
    @maryammarachwmm3425 2 ปีที่แล้ว +24

    ምንም ማድረግ አይቻልም፣ አገራችን ሁሉነገሯ በብሄር ውስጥ ነው። ስለዚህ አማራም መንገዳቸውን መከተል አለበት።

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว +3

      በትክክልእደዛስል በብሔርስም አትወሸቂአሉኝ

    • @nimrodyisak5969
      @nimrodyisak5969 2 ปีที่แล้ว

      የለመናችዋትን መሬት ውስጥ ከምትዶሉዋት ባንክ ብትከፍቱ አና እዛ ብትዶሉዋት ጥሩ ነው🤣

  • @agareth1659
    @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል አማራ ባንክ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 ปีที่แล้ว +5

    አማራባንክመልካምየሰራዘመንማሻአላህመብሩክ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አላቺህ አማራ ባንክ በታማኝነት አገልግሉ

  • @girmachewab9108
    @girmachewab9108 2 ปีที่แล้ว +15

    አማራ ባንክ ምርጫየ ፋኖ አልኝታየ!

    • @hewan676
      @hewan676 2 ปีที่แล้ว

      አለ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @የማርያምልጅ-ፐ7ተ
    @የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 ปีที่แล้ว +21

    የአማራ ባንክ መልካም የሰራ ስአት 🙏🙏🙏

  • @habtambelete6633
    @habtambelete6633 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለፋኖወቻችን 💚💛❤️

  • @የቤተአማራፋኖ
    @የቤተአማራፋኖ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ መጀመራዉ እዳማረ መጨረሻዉንም አላህ ያሳምረዉ🙏

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 2 ปีที่แล้ว +13

    የአማራ ባንክ ከኢትዩጵያ ግዙፉ የሆነነው መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላቸው

  • @bin9168
    @bin9168 2 ปีที่แล้ว +16

    ❤አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር❤

    • @setaseta3784
      @setaseta3784 2 ปีที่แล้ว +1

      ተመስገንቀምነገረደረሣችአማራመግዜምመጫየ

    • @etagegnmolla8506
      @etagegnmolla8506 2 ปีที่แล้ว +1

      አውነት ነው ለኛ ከባንክም ባሻገር ነው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አማራዎች ደሞቼ እንኳን ደስ አላችሁ (ለን) በሉ እንግዲህ ወደ ቤታችን ሰብሰብ ነው 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍💚💛❤️

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 ปีที่แล้ว +9

    Congratulations to Amhara Bank 🌹💚💛❤🌹

  • @z1104
    @z1104 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሠላሙን ያምጣ አማራ ኢቶቢያሥል ሁሉም በቢሄሩ ተደራጂቶል ሥለዚህ እኛም አማራነታችን ይቅደም ጠክሩ አማራባክ።

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለሀገራችን ድል ለአማራ ፋኖ እንካን ደስ አላችሁ አማራባክ ከባክ ባሻገር 😘😘

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️አማራ ባንክ 💚💛❤️

  • @samsonabuye2283
    @samsonabuye2283 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ስራ አማራ ባንክ

    • @setaseta3784
      @setaseta3784 2 ปีที่แล้ว

      💚ሤትየመልካምየስራዘመን💚❤💪

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራማለት ይህነው🐆🐅🏋️🤙

  • @sumsum9938
    @sumsum9938 2 ปีที่แล้ว +4

    መልካም የስራ ዘመን የአማራ ባንክ ይሁንልን

  • @matthewroady1907
    @matthewroady1907 2 ปีที่แล้ว +11

    በፈጣሪ ሁላችንም ሳንወድ በግድ ሁላችንም ዘረኞች ሁንን ጌታ ኤትዬጴያን ያስባት አንድነትን ያምጣልን

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 2 ปีที่แล้ว +2

    አማራዊያን በሉ ንግድ ባንክ አዋሽ ባንክ እንዲሁም ሌሎች ባንኮችን አካውንቶች ዝጉና ጉዞ ወደ አማራ ባንክ ።

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልል እንኳን ደስ አለን

  • @ellyasjemal1798
    @ellyasjemal1798 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ እምለው ትግራይ ውሥጥ ለምን ውሥጥ ወረቀት አይበትንም ከህዋት ነፃ እድወጣ እራሣቸው ህዋትን ገልብጠው የራሣቸውን ተወካይ መሾምአለባቸው

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 ปีที่แล้ว +9

    ድርድር የሚባል የለም ድርድር ካለም መጀመሪያ የትግራይ ተወላጆች ተጠራርገው ወደ መቀሌ መሄድ ይኖርባቸዋል🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷

    • @danielgonitie3075
      @danielgonitie3075 2 ปีที่แล้ว +1

      አዲስ አበባ ያሉትን ተባዮች ያጠገባቸዉ ዮኧዉ ደካማ መንግሥት ነዉ

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 2 ปีที่แล้ว +4

    ድልለፋኖ

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ይህ የሱው ድቅ ስራ ነው አማራዬ ይል ባንክ ላንት ኩራችህም መጠሪያህም ነው ትላንት በተከፍተው ዘመቻ ምንሊክ ስምን ለማጥፋት ሲዘዋወር በንበርው ቪዶው ድብን ቅጥል ብዬ ነበር ያደርኩት በጠዋቱው ግን አይኔን በአማራ ባንክ ደስታ ተሞልቼ ነው ቀኔን የጀመርኩት

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን ድል ለመከላከያ ድል ለጀግናው መሪ አብቹዬ ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 2 ปีที่แล้ว +12

    በ72 ባንኮች ሥራውን ጀምሯል።

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 ปีที่แล้ว +8

    ይህዉ ዛሬ በሱዳን በገደዴፉ 20 ሺ ዉታድሮችን አስጠግቷል ይህን እያደረገ ነዉ በድረድረ ስም አገረን የሜያጨበረብሩ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ወደ አገሬ ስገባ ዳይ አካውንቴን ዘግቼ ወደ አማራ ባንክ ያገሬን የኢትዮጵያ መዝሙር እየዘመርኩ እከፍታለሁ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 ปีที่แล้ว +1

    My dream is on. I'm so happy Amhara bank open my area 🤩💚💛❤️ 👏👏

  • @hassenseid6049
    @hassenseid6049 2 ปีที่แล้ว +4

    የትግራይ ህዝቡ ህወሃት መደምሰስ አለበት

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ድል ለአይበገሬው ፍኖ💘💘💕💘💕💘💕💘💕

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 2 ปีที่แล้ว +1

    ብራቦ አማራዬ !!

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይበይ ያጣዉ ኦነግ ይገርማል ህዝብ እየጨፈጨፈ ነዉ ግን ህዝብ ለምን ዝም አለ?? የንፁሀን አምላክ ይድረስላቺህ ህዝብን በማፈን አይሆንም ፈጣሪ እዉነቱን ያወጠዋል ኢትዮጽያዬዬዬ ሰላምሽ ናፈቀን በሁሉም ሠላም ያዉርድልን

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ አማራየ ከፋ ከፋ ከፋ

  • @kemilatube7882
    @kemilatube7882 2 ปีที่แล้ว +2

    አተን ሳዳምጥ ወደኋላ ያሳለፊነዉን ጦርነት ያስታዉሰኛል በዛ በዉጥረት ግዜ በጉጉት እየጠበኩ ነበር የማዳምጥህ ከዛ ዉጥረት ያወጣኸን ጌታ ሆይይይ አሁንም የሀገራችንን ሰላም መልስልን

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ባንክ መልካም የስራ ዘመን ተመኘሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም በብሄሩ ባንክ ሲከፍት እንደፈለገ አማራ ሲሆን ጫጫታ እንተያያለን ማን እንደሚጠበው እናያለን ከ 50 ሚሊዎን አማራ በላይ ነው ያለው እሱንም ተክደናል የህዝብ ቆጠራም ተናንቀንም ቢሆን እንቆጠራለን በቃ ፀዋው ሞልቶ ፈሰሰ 😓😓😓😓😓

  • @fessehaziomkidane3988
    @fessehaziomkidane3988 2 ปีที่แล้ว +2

    ልህዋሃት መደምሰስ ብቻ ነው።ግዜያችሁን ኣታጥፉ።

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ሳኡዱ አርቢያ ማምረት አትችልም ግን ዜጎቿ ተደላቀው፣ነው የሚኖሩት

  • @ma9546
    @ma9546 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you feta

  • @Photopower3499
    @Photopower3499 2 ปีที่แล้ว

    AMEHARA MENE GIZEM MERI NEW !!!!!FANO POWER✊🏿✊🏿✊🏿💚💛❤💥💥💥💥👑👑👑👑

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 ปีที่แล้ว

    Thanks brother

  • @stube3784
    @stube3784 2 ปีที่แล้ว

    ወደፊት 👌🙏

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 ปีที่แล้ว +2

    የህወሓትና የመንግሥት (በልጅነቴ የሌባና ፖሊስ) ጨዋታ መስሎ ታየኝ። መች ነው መቋጫ የሚያገኘው?

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 2 ปีที่แล้ว

    Sele Banku awhone Gena Sera tesra👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍

  • @minilikthird8351
    @minilikthird8351 2 ปีที่แล้ว

    ለባንኩ መመስረት አንዱ የዛሬ አራት አመት አካባቢ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ባጫ ጊና የተባለ ለክልሎች እርዳታ ሲሰጥ ለኦሮምያ 25 ሚልየን አካባቢ ሲለግስ ለአማራ ክልል 4ሚልይን አካባቢ ሊሰጥ ሲል ክልሉ ጭምር ባለመደሰቱ ያልተቀበለ ሲሆን ጥቅል አማራም በጣም ተበሳጭቶ ነበር ! እናም ዛሬ አማራን የናቅከው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእጅህን ታገኛለህ

  • @ebrahemethiopianyoutube7708
    @ebrahemethiopianyoutube7708 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 ปีที่แล้ว +3

    ህወሐት በራሱ ሐይል ተዋግቶ ማሸነፍ አያስበውም ÷ የሚያስጋው የአማራን ህዝብ የማውደም አላማ ያለው መንግስታዊ ፋሺስት ባንዳ ነው።

  • @Mike-rj7bg
    @Mike-rj7bg 2 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻችሁ አማሮች እኔም አንድ surprise ይዜ ከ አሜሪካ ከች ልል ነው አማራ ወደፊት ብቻ!!

    • @___9075
      @___9075 2 ปีที่แล้ว

      ና ሚስቴን አግብት ወሰድለኝ😂😂 Welcome bro

    • @Mike-rj7bg
      @Mike-rj7bg 2 ปีที่แล้ว

      @@___9075 😂😂😂😂, ካልሄዱኩ እያለች አስቸገረችህ አ

    • @___9075
      @___9075 2 ปีที่แล้ว

      @@Mike-rj7bg ብቻ ከዚ ኑሮ ትላለቾ በሶ ካለፈልኝ ብዬ እኮ ነው🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Mike-rj7bg
      @Mike-rj7bg 2 ปีที่แล้ว +1

      @@___9075 😂😂😂😂😂, ችግሩ ከመጣች በኃላ የት ነበር እማቅህ እንዳትልህ ነው , you know ሴቶች አሜሪካ ከገቡ በኃላ😂

    • @___9075
      @___9075 2 ปีที่แล้ว

      @@Mike-rj7bg 🤣🤣🤣🤣u got the point ma bra biden ውዴ እንዳይሆን man

  • @የጅዳዋቦዘኔየሙዘሊፏቀበጥ
    @የጅዳዋቦዘኔየሙዘሊፏቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራዬትቅደም እድል ለፋኖ ገና ብዙ እናያለን

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 2 ปีที่แล้ว

    አባ አባ አባ ለነዚህ ዲሀ ምስኪን ህዚብ እባክህ ፍርዲላቸው ?? ያ የሰናክሬን እጂ የወጋው እጂህ በጠገቡት ላይ ትውደቅ ???? ጌታ ሆይ ባትፈርዲ ሀዛብ ይለህምብለው በአንተላይ ይስቁብሀል ????

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 2 ปีที่แล้ว

    ተሳፋ አላት ሀገሬ

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Abiy must held the opening ceremony of AB like CBE building inauguration but he didn't do that.why?

  • @onlyoromia3532
    @onlyoromia3532 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ባንክ ከአንድ አመት በኋላ ይፈርሳል ምክንያቱም የብሔር ባንክ ነውና

    • @samru2018
      @samru2018 2 ปีที่แล้ว

      Anateh yfres jeaulsey

  • @ሀብታሙአይቸው-የ6የ
    @ሀብታሙአይቸው-የ6የ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግሥት በቢሊዮን የሚቆጠር ለህዋት ሊሰጥ አይደለም እንዴ?

  • @abdalwahabmohamed965
    @abdalwahabmohamed965 2 ปีที่แล้ว

    ስራ እየሰራሁ ዜናቹህ እየሰማህ ነበርና ከዛ ላይክ ላድርግ ብየ ስልኬ ከኪሴ ሳወጣ ስልኬ ወድቃ እንዳይሆን ሁናለች

  • @KFASIL
    @KFASIL 2 ปีที่แล้ว

    መስማት እሚቀፈኝ ነገር ቢኖር በዘር ኢኮኖሚ ሲጠለፍ ነው

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 ปีที่แล้ว +1

    አደኛነኝ

  • @mesaysisay6114
    @mesaysisay6114 2 ปีที่แล้ว

    Waiting for you congratulations

  • @blackink9
    @blackink9 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ባንክ ሥራ መጀመሩ ጥሩ ነው ግን የተጠቀመው ምልክት (logo) ግን አሳፋሪ ነው:: ማን ነው ዲዛይን ያደረገው? ይሄን ሎጎ ዲዛይን ያደረገ ሰዉ ስለሎጎ ምንም አያውቅም:: ለአንድ ድርጅት ሎጎ ወሳኝ ነገር ነው::

    • @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
      @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር 2 ปีที่แล้ว

      ግዕዝና ሳበኛነው የአማራ ልሳኖች ናቸው ምድነው ሎጐው የሚጠናው ባህሉን አመጣጡን ማፀበረቅ የራስን ከፊት ማምጣት ይሄነው ምን ችግር አለው

  • @markosbelachewtome4133
    @markosbelachewtome4133 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሐሳብ ማበደር አለባቹ ለየት አሠራር ማሳየት አለባቹ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 ปีที่แล้ว

    Congra about amhara bank

  • @aronea4893
    @aronea4893 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታሊን ከ TMH ተባረረ ኣላልክም እንዴት ትላንት መጣ

  • @bsahle
    @bsahle 2 ปีที่แล้ว

    Well done Amhara Bank!

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 ปีที่แล้ว +1

    አስከመቼ ነው የተለያዮ ባንኮች በአማራ በኦሮሞ አየተባለ የሚከፈተው? አረ ይሄ የዘረኝነት ምሳሌ ባንክ ከፈታ ነገር መቼ ነው የሚቆመው?? ሸኔ እና ህዋት አስከመቼ ነው ሰው አየበሉ የሚኖሩት ?

  • @markosbelachewtome4133
    @markosbelachewtome4133 2 ปีที่แล้ว

    ለየት ያለ

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 2 ปีที่แล้ว

    በሁነት ጦርነት ሠለቻን በጠም🙏🙏🙏🙏በክ ፈጠርቺን መሬን

  • @meksudmehamed2579
    @meksudmehamed2579 2 ปีที่แล้ว +2

    ከመኪና አውርደው የረሸንዋቸው ሠዎች ለምንድ ነው ማን ናቸው

    • @abdumude1001
      @abdumude1001 2 ปีที่แล้ว +1

      እሂ ሚድያ የሚሊኒክ ቢርጊድ አቀንቃኝ ነወወ

    • @myhopeGod
      @myhopeGod 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abdumude1001 👊👊👊👊

    • @IsraEl-vy4nf
      @IsraEl-vy4nf 2 ปีที่แล้ว +2

      በጦርነቱ ወቅት ምሽግ ይዘው ብዙ ፋኖዎችን ዎጋ ይስከፈሉ የህወሃት ታጣቂዎች ናቸው።

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 2 ปีที่แล้ว +4

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂 የዛሬው ርፅስ ስለ አማራ ባንክ ምስረታ ነው 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ ደግሞ ስትገባ ቤትህን ለይተህ ግባ😁😁 የዛሬው ዜና ብዙም አይመችም አይደል🤣🤣ቻሉት ☺️ አማራዎች ደሞቼ ወደ አማራ ባንክ ሰብሰብ 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍😍😍😍ነው

    • @meksudmehamed2579
      @meksudmehamed2579 2 ปีที่แล้ว

      @@abdumude1001 ኤሔማ እውነትህን ነው ውሸታም እየሆነ ነው ገዳዪ ፋኖ ነው መሠለኝ

  • @alemfantsh1838
    @alemfantsh1838 2 ปีที่แล้ว

    ያማራ ባንክ የሁላችንም ባንክ

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว

    በቃ በሠላም መኖር አይችሉም አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 2 ปีที่แล้ว

    የጦርነት ቀረርቶ መስማት ሰልችቶናል