🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | አላገኙትም - አርያም ሚዲያ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @SintayehuSintayehu-z6p
    @SintayehuSintayehu-z6p 3 หลายเดือนก่อน +12

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ልክ. እነን ነዉ የሚገልፀው ትምህርቱ በልማድ ብቻ የሆንኩት. አምላካችን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋሉን ያድለን በእወነት

  • @AlamiAlami-se4bq
    @AlamiAlami-se4bq 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentaneshwondimu3593
    @fentaneshwondimu3593 8 หลายเดือนก่อน +16

    መምህር ጤና ና እድሜ ይስጥልን ሰምተን የምንተገብረው ያድርገን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 8 หลายเดือนก่อน +18

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    እጹብ ድንቅ ነው እኒህ መምህር ስለ ወጣቶች ተስፋ መቁረጥ ያስተማሩት ግሩም ነው የማቱሳላን እድሜ ያድልልን 😊

    • @tenayeolika9094
      @tenayeolika9094 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen 🤲 🙏

    • @eyoabtube
      @eyoabtube 4 หลายเดือนก่อน

      tkit makusel milew sbketachew kehone awon mulu ye hyweten yetesasate menged endkeyir redtognal. egziabher yimesgen

  • @EmebetTadesse-sd5ei
    @EmebetTadesse-sd5ei 6 หลายเดือนก่อน +12

    መምህሬ ለኔ ሙሉ ህይወቴን ነው የቀየሩልኝ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @AshuMan-zd3wo
    @AshuMan-zd3wo 8 หลายเดือนก่อน +8

    እድሜ ልንሰሀ ያብቃን ቃለ-ሕይወት ያሰማለን የአገልግሎት ዘመኖትትን ፈጣሪ ይባርኮት

  • @ArsemaAm
    @ArsemaAm 8 หลายเดือนก่อน +13

    መምህራችን ቃለሀይወት ያሠማልንን ለኛም ማስተዋልን ያድለን❤❤❤❤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንጨ❤❤❤❤❤ ታድለን እናተን የመሠሉ መምህራን እግዚአብሔር ሠቶናል ስሙ ይመስን❤❤❤❤

  • @NegestMelke
    @NegestMelke 8 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን❤❤❤❤❤መምህራችን ሆይ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን ተዋህዶ ፀንታ ትኑር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ 11:39

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 8 หลายเดือนก่อน +10

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤ድንቅ ትምህርት ነዉ አሜን አሜን አሜን

  • @AgmsieGashaw
    @AgmsieGashaw 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቃልዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን ተስፍ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን 😢😢😢❤❤❤በፅሎትዎ ያስቡኝ ገብረስላሴ

  • @SamrawitYilma-w5j
    @SamrawitYilma-w5j 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤አሜን አሜን ❤አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ
    @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ 8 หลายเดือนก่อน +31

    ላስተማሩን ለመከሩን መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉን በአደበታቺን ያሳድርብን አሜን(3)❤✝️❤

  • @MostafaAty-u9j
    @MostafaAty-u9j 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @HaymanotAdenager
    @HaymanotAdenager 3 หลายเดือนก่อน +2

    የደጋጎቹ የጻድቃን አባቶቻችን ምልጃና ፀሎት ይርዳን አምላካችንን ሳናገኘው እንዳንቀር መ/ር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AbaynewSisay
    @AbaynewSisay 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፍጻሜዎትን ያሳምርልን(ፍቅረማርያምብላችውበጸሎታችውአስቡኝ)

  • @tamr5544
    @tamr5544 8 หลายเดือนก่อน +45

    መምህር እንዲህ ልክ ልኬን ስለነገሩኝ እግዚአብሔር ይስጦት በእድሜ በጤና ይጠብቆት ፀጋውንም ያብዛሎት!

    • @BezzaBezza-k2q
      @BezzaBezza-k2q 8 หลายเดือนก่อน +3

      መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን እናመሰግናለን

    • @IsraaCell-kb1kb
      @IsraaCell-kb1kb 7 หลายเดือนก่อน

      ሰሱሱሰሱሰሀ❤ሀሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለለ❤❤❤​ ሉ??😊@@BezzaBezza-k2q

    • @eliasalemayehu7777
      @eliasalemayehu7777 3 หลายเดือนก่อน

      @@BezzaBezza-k2q zzxxxß

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን😢😢😢❤❤❤በፀሎታችሁ አስቡኝ(ወለተ ተክለሀይማኖት)😢😢

  • @HanateksteHanatekste
    @HanateksteHanatekste 8 หลายเดือนก่อน +12

    በውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc 8 หลายเดือนก่อน +14

    የዚህ የነብስ ትምርት እንድንካፈል ያደረግክ አምላክ ምስጋና ለስምህ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ❤️✝️

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 8 หลายเดือนก่อน +20

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጤናወን ዕድሜውን አብዝቶ ይሰጥልን ፧

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @houdasaker2056
    @houdasaker2056 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ameni ameni ameni kale hewote yasemalni Tsga yabzalni Memrachin edimi Xena yesxlni❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GENETMISSA
    @GENETMISSA 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አሜን

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Mekdi-le8dl
    @Mekdi-le8dl 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይኸ ለኔ አይነቱ ሰዉ ነዉ አቤቱ ይቅርታዉን ያድለን ለንስህ ያብቃን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህን ይባርኩልህ አባታችን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

    • @FuFu-p3o
      @FuFu-p3o 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 8 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልን ያድለን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን

    • @saaaasss2485
      @saaaasss2485 8 หลายเดือนก่อน

      😅😮i9⁸😮😅😅😅😅

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወዮው ለኔ😢😢 መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ ❤❤❤

  • @Amareyenealem-j5o
    @Amareyenealem-j5o 8 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @nahomefiseha2416
    @nahomefiseha2416 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤

  • @Rita-j4b
    @Rita-j4b 3 หลายเดือนก่อน +4

    ነብሴ ሆይ እግዚአብሔርን አጥብቀሽ ፈልጊው 😢😢😢

  • @geteyetumebtu-nz1wd
    @geteyetumebtu-nz1wd 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሂወትያሰማልንመምህራችንመንግስተሰማያትያዉርስልንበእዉነትያንተንትምህርትስሰማዉስጤሁሉይረበሻልእግዚአብሄርእሱለክፉዎችቸርነዉ፣ሀጢያትበደልክፋታችንይቅርይበለንወደቤቱይመልሰንከመስመርወጥተንበከቱእንዳንጠፋበቸርነቱይጠብቀንከትቢታችንይመልሰንልቦናይስጠን❤❤❤አሜን፣አሜን፣አሜን፣እናመሰግናለንመምህርበእዉነትያንተንትምህርትስሰማ፣ፈጣሪያናገረኝይመስለኛል❤❤❤

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤናወን ይስጥልን

  • @genettesfaw5322
    @genettesfaw5322 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርራችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ሰሚ ብቻ ሳንሆን አስተዋይ ልቡናን ክርስቶስ ያድለን ፆሙንም የበረከት ያድርግልን------ኣሜን።

  • @Ksa77ksaksaKsa77ksaksa
    @Ksa77ksaksaKsa77ksaksa หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን❤❤ ቃለወቱን ያሰምን አሜን❤❤❤❤❤

  • @updates1225
    @updates1225 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን ⛪😔

  • @Selina6648
    @Selina6648 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ቃሉ ያሳድርብን አሜንንን 🙏🥰 ማነው ግን እንደ እኔ መምህር ኢዮብ ይመኑን የሚወደው በተለይ ትምህርቶችሁ 🥰ድሮ ልጂ እያለው መምህር በጋሻው ደሳለኝ ሰያሰተምህር በጣም ነበር እንባዬ እያፈሰሰኩ የምሰማሁ የዛሬውን አያርገውና 😢

  • @AmarechNigussie-s4f
    @AmarechNigussie-s4f 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን መምህራችን እግዛቤር ይጠብቅልን❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayabera3577
    @belayabera3577 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሪ እድሜን ከጤና ጋሪ ይስጥልን እውነት ትልቅ ትምህረት ነው ክብሪ ሁሉ ለድግል ልጂ ለመደሀኒያለም ይሁን እኛንም ልቦና ይስጠን ፍቅሩን ይግለጥልን

  • @esubalewababu4586
    @esubalewababu4586 8 หลายเดือนก่อน +2

    መማራችን ፡ ፈጣሪ ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመን ፡ ይባርክልን

  • @SamrawitSelshi-g7t
    @SamrawitSelshi-g7t 8 หลายเดือนก่อน +1

    አምላካችን በቃሉ እምንለወጥብት ልብን ያድለን በእዉነት ለምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @jeeranmeeran1525
    @jeeranmeeran1525 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 8 หลายเดือนก่อน +8

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ❤❤❤

  • @yohanneshailu2631
    @yohanneshailu2631 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማለን አግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅ ልን

  • @abytgrema
    @abytgrema 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @FordMotorola
    @FordMotorola 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @teklemariamtesfagabr4086
    @teklemariamtesfagabr4086 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እዮብ ይመኑ

  • @HanaShimelis-sj3cs
    @HanaShimelis-sj3cs 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @werkybayh8602
    @werkybayh8602 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @በፀሎት-ኀ8ጘ
    @በፀሎት-ኀ8ጘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን አባቴ

  • @FkaduTadese-s8u
    @FkaduTadese-s8u 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln memhrachn

  • @Increadiblefutball5384
    @Increadiblefutball5384 8 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻ ምን እላለሁ እግዚአብሔር በቤቱ የፅናህ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    አምላካችን እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነውና ይቅር ይበለን🎉🎉

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንይቅይበለን😢💔

  • @DugDhx
    @DugDhx 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህይወት የሠማልን እድሜወትን ያረዝምልን ፀጋውን ያውረሥልን

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @samisami-jl6nh
    @samisami-jl6nh 8 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen amen kal hiwet yesmalna

  • @NegusuMekonin-z1i
    @NegusuMekonin-z1i 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን መምህራችን ቃላ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን የአገልግሎት ዕድሜ ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን

  • @RichKuta
    @RichKuta 8 หลายเดือนก่อน +2

    አጥንትን የሚያለመልም ወንጌል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 8 หลายเดือนก่อน +1

    .ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድረዉ የተማርነዉን የምተገብር ያድርገን እሡ የፈቀደልን ይሁን

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምንም ነገር አናቅምና ያላሀጥያት አቤቱ ልቦና ስጠነ የድንግል ማርያም ልጂ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BeseratWeyebe
    @BeseratWeyebe 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልህይወሀትያሠማልንመምህር

  • @demekebekele4896
    @demekebekele4896 8 หลายเดือนก่อน +1

    የትምሕርት አሠጣጥሕ የተረጋጋ በመሆኑ የተባረክሕ ያድርግሕ። አይቀይርብሕ።ቃለሕይወት ያሠማሕ።

  • @luwambereket8712
    @luwambereket8712 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmealna edimen Tianan yhabelana fetiri ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወርቅእራያ
    @ወርቅእራያ 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ኀ2ወ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ኀ2ወ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይዎት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የቃል ክርስቲያን ሳይሆን የእውነት ክርስቲያን ያድርገን 😢😢❤❤🤲🤲🤲🤲

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 8 หลายเดือนก่อน

      አሜንበእውነት

  • @MihretAlemu-y3e
    @MihretAlemu-y3e 6 หลายเดือนก่อน +4

    Ameni Ameni Ameni Qala hiywoti yasmaleni Mengist semyati yaworselni Ameni Ameni Ameni

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው. ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @TsehayMeteku
    @TsehayMeteku 8 หลายเดือนก่อน

    አሜኔ አሜን

  • @HaregFikir-jk7xi
    @HaregFikir-jk7xi 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንን ቃል እይወትን ያሰማልን

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @SoliyanaEmebata
    @SoliyanaEmebata 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን። ለመንፈስም ለስጋ የተመረጠ ትሞህርት ነው። አብዝቶ መብላት ጤናን ያዛባል። ልቦና ይስጠን።

  • @سميراالشيباني
    @سميراالشيباني 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜንንንንንን❤❤❤❤

  • @Shmsa67tyti
    @Shmsa67tyti 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ምምህራችን እድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልን የድግል ልጅ 🙏🙏🙏

  • @ehhe8436
    @ehhe8436 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልህ ህይወት ይሰማኛል አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መምህር የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰላም ለአገራችን ይሁን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @samerawitsamerawit213
    @samerawitsamerawit213 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዎት ያሰማን❤❤❤❤🙏🙏🙏💒🙏🙏🙏

  • @BetelhemBeti-e5p
    @BetelhemBeti-e5p 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ያአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን

  • @abrihamworede113
    @abrihamworede113 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን፡፡ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ሁላችንንም ያሰማን አሜን!!!

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @GgGg-eu5xb
    @GgGg-eu5xb หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @አየንየየድንግልልጅ
    @አየንየየድንግልልጅ 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት 😢❤

  • @ብሪጋልተዋህዶ
    @ብሪጋልተዋህዶ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ብእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኩቡር መምህራችን ብዕድሜ በጠና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @SenyitBelye
    @SenyitBelye 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አሚን አሚን ምምእራችነ እድሜ ከትናገር ያድልልን

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you pastor Eyobe thank you great worship. May almighty God bless your all yourself time 🙏🙏🙏

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️❤️አሜን 💖❤️💗🙏💓🙏💗🙏❤🌹❤🌹💗💓🙏

  • @alimhmd6870
    @alimhmd6870 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢ቃለህወትን ያሰማልን🎉🥺🥺🥺🥺

  • @SelomeTaffesse
    @SelomeTaffesse 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዉርስልን መምህራችን የሰማነዉን ትምህርተ ለመኖር ያብቃን ቸሩ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @asteraster3112
    @asteraster3112 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃል ሕይውት ያሰማልን መሚራችን❤😢

  • @abytgrema
    @abytgrema 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @HannamasreshaTesfaye-fl1io
    @HannamasreshaTesfaye-fl1io 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ነበር ይህንን ትምህርት የለቀቃችሁልን ወንድም እህቶቻችንን አርያም ሚዲያዎችንም እግዚአብሄር አምላክ አገልግሎታችሁን ያስፋልን🙏🙏🙏