አ ፊ ያ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • #ethiopia #audiobook #love
    ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት አ ፊ ያ የተሰኘ ምርጥ የፍቅር ታሪክ ሲሆን የታሪኩ ጸሀፊ ቡ ቡ ይባላል ከታሪኩ በርካታ ቁምነገሮች እንደምታገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ። የታሪኩን ጸሀፊ ቡ ቡን ከልብ ላመሰግን እወዳለሁ። ከጅማሬው እስከፍጻሜው እንድታደምጡት ጋበዝኩ።
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 21

  • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
    @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 4 หลายเดือนก่อน +13

    ዋውው በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው አብሶ የልጅቱ ንፁህነት የአስተዳደግ ውጤት እንደሆነ ያስታውቃል 👍 አንተም ጥሩ ተራኪ ነህ በርታ

  • @YemaneshAtbelugn
    @YemaneshAtbelugn 4 หลายเดือนก่อน +5

    ተመስገን ስቃይ የለለው የፍቅር ታሪክ የመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ❤ "እናመሰግናለን ወንድማችን"

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 5 วันที่ผ่านมา

    ውይ በጣም ነው ደስ የሚለው😊እውነት ነው ፈጣሪ ያጣመረውን ሰው አይለየውም❤❤❤❤❤❤ቡቡዬ ምርጥ ደስ የሚል ታሪክ

  • @user-kerima
    @user-kerima 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ❤አንተም ምርጥ ተራኪ ነህ አቦ ይመችህ ካላስቸገርኩህ የሙስሊም የፍቅር ታሪክ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል ❤❤❤

  • @MahadirAthubi
    @MahadirAthubi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @liyuliyu8230
    @liyuliyu8230 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow በጣም ደስ ይላል 🥰🥰

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 4 หลายเดือนก่อน

    ባጣም አሪፍ ነው እናማሳግናለን ሁሌም መ መጨርሽ ስያምር ባጣም ዳስላል 👍👍👍👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
    @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ከአጀማመሩ እስከ አጨራረሱ በጣም በጣም ደስስስስ ይላል እናመሰግናለን ውዱ ወንድማችን💖

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn 4 หลายเดือนก่อน +1

    የቡርኬ አባት ምን ላይ እዳለ ሳናውቅ ይሙት ይኑር ቡርኬስ አባቱ ክፉም ቢሆን የት እዳለ ማወቅ ነበርበት😮

  • @Beemenet
    @Beemenet 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ታሪኩ እኔ የፈራሁት የአፊ አባት የብሩኬ አባት እንዳይሆን ነበር

  • @HananMehdi-ew9wd
    @HananMehdi-ew9wd 4 หลายเดือนก่อน +1

    Emye gen yezin yahl arogit lethon atchlm!!!!! Ye bruke abats mn lay new??

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤

  • @kalmekdi8713
    @kalmekdi8713 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል በርታ❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @tinaye964
    @tinaye964 4 หลายเดือนก่อน +2

    🙄🙄እኔ ግን መቼ ነው ፍቅር የሚይዘኝ ይህው 27 አመት ሆነኝ እር ወገን አርጀው ሳላፍቅር መላ በሉኝ😂😂

    • @E-123E
      @E-123E 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዳች ነኝ27ነዉ ፍቅር በፍልም ነዉ😂😂

    • @AAa-nq4mn
      @AAa-nq4mn 4 หลายเดือนก่อน +1

      ታገሺ እኔም 27 አመቴ እዳባት የሚሳሳልኝ እንደ ወንድም መከታ የሚያፈቅረኝ እንዴ ባል የሚከባከበኝ አላህ ስጠኝ ብቻ አላህምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ መጨርሻችን ብቻ አላህ ያሳምረው☝️🤲💞💝

  • @user-kerima
    @user-kerima 4 หลายเดือนก่อน +1

    wellcome bro❤❤❤❤

  • @AteyaMesud
    @AteyaMesud 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abatu endet sayimeta

  • @eteneshsisay3238
    @eteneshsisay3238 4 หลายเดือนก่อน +1

    Weyine fike inkuan dena metakilign gin zare aladamitim le negeye sesitewalew🤤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ I