ከሀገር ሲደወል ማነው ሁል ጊዜ ሰራ ሰራ አድርገሺ ነይ የሚልሺ እኔ እናቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @siham_tube2024
    @siham_tube2024 11 วันที่ผ่านมา +1

    አልህምዲሊላህ እንኳንም በስም መጣሽ እህታችን አገራችንን ስላም ፍቅርን ደስታን ጤናን ያብዛልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰለጠነ ም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እንኮዋን በደናመጣሽ የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ሰላሙን ያድለን በርችልን🎉🎉🎉🎉😢

  • @SeadaYasin-nw6tr826
    @SeadaYasin-nw6tr826 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም መርሀባ ፈሪየውዴ እንካንደህናመጣሽ አሪፍቆይታነበር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ባለችበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በርችልኝ ውዴ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @MehubaYmer
    @MehubaYmer 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምመርሀባ አህለን ወሳህለን እንካንደህናመጣሽ አሪፍቄይታነበር በአድስቢዶእንጠብቃለን በርችልን ሀገራችንንሰላምያርግልን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @ሀዉለትይቱብ
    @ሀዉለትይቱብ 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ፍርየ እኳን ደህና መጣሺ አሪፍና ደስየሚል ቆይታነበር በርች አገራችንን ሰላም መፍቀዱ ር ይመልስልን

  • @Fnoፍኖሚዲያ
    @Fnoፍኖሚዲያ 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ሺ ብዛታችን እንኳን መጣሽልንፍሬየየ ጥሩ ቆይታመሰግናለን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ማነው ተገጠርላችሁ ሲደወልላቸው የሚላችሁ እኔ እናቴ

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980  11 วันที่ผ่านมา

    ላይክ ;ሰብሰክራይብ ያድርጉ;ደውል ይደውሉ አዳዲስ ቪዲዮዎች ይጠብቁ ✌️

  • @ህሌኒዩቱብ
    @ህሌኒዩቱብ 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የነበረውን ቆይታ ጥሩ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሜን ይሁን አሜን ይሁን እህታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sofiya45-fk7oy
    @Sofiya45-fk7oy 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ስላም መጣሺ እህታችን የነበርን ቆይታ አሪፍ ነበር እናመስግናለን❤❤

  • @aisha3740
    @aisha3740 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኘ ውዴ❤

  • @AYALYouTubeአያልይቱብቻናል
    @AYALYouTubeአያልይቱብቻናል 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላማለይኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ ያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ፍርየ እንኳን ሰላም መጣሺ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ እህቴ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ጥሩ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ. እናምፕስግናለን. ሰላም ላንች ይሁን በርች ማሬ ሽምቻ

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔር ይመሰገንእዃንደናመጣሸ.ፍሬዬውዴ.ሰላምሸይበዛበርችአሪፍቆይታነበርንአናመሰግናልንውዴበርች

  • @SofieWeloyewaሶፊወሎየዋ
    @SofieWeloyewaሶፊወሎየዋ 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላምነሺ ውደ እንኳን በሰላም መጣሺ ስለነበረን ቆይታ በጣም እናመሰግን አለን በርች ውደ ሀገራችንን ሰላም ያደረድግልን❤

  • @Anuki24-tubee5
    @Anuki24-tubee5 10 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ባል ማለት የባለቤቱን ስሜት ተረድቶ ስሜትዋን ለመጠበቅ የሚጥር ነው።»
    ≈"መልካም ሚስት ማለት እንደ እህትህም እንደ እናትህም እንደ ሙሉ ቤተሰብህ የምትሆን ነች

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል
    @አይናለምባያብልዩቱብቻናል 10 วันที่ผ่านมา

    እኔ ማንም አይልግም አዉነት ነዉ የምላቺሁ ምን አንደምን አአላክም ብቻ ፈጣሪ ሀገራችንን ስርላም ያድርግልን በርቺልኝ መልካም giza

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበልንኝ

  • @fafisiedtube2358
    @fafisiedtube2358 11 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ሠላም እንኳን በደህና መጣሽ ፍርየ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ወድ በርችልኝ ሠላምሽ ይብዛ

  • @LubabaSied-ew9mc
    @LubabaSied-ew9mc 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ፍርየ ከሀገር ውሎ ሰራ ሰራ አድርገሽ ግቢ ወዳገርሽ የሚሉኝ ሁለት ሰወች እናቴ አባቴ ነይ ውለጅ መውለድሽም ቀረ አችም ተገላታሽ በሰው ሀገር እድሜሽን እዳጨርሽ እያሉ ጭንቅ ጥብብ ያደርጉኛል

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 11 วันที่ผ่านมา

    ስላም ለዝህ ቤት ስላም ፍቅር ለሀገራችን ሀገራችንን ስላም ያርግልን ሁሉም ነገር በሀገር ያምራልና ስላም ያርግልን ክክክ ባሌ ክክ

  • @mensurkorma
    @mensurkorma 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሰለሙአለይኩም ዎመቱለህ ኩም ዎረመቱለህዎረመሀመቱለህ ሰለም ሰለም ሰለም ቤተሰቦች ሰለምነቸው

  • @hanaamokonii
    @hanaamokonii 10 วันที่ผ่านมา

    Nagaan waqaayoo lafaa jirtuu siif haabayatuu bareduukoo jabesiii bayee namaattii tolaa ittii fufiiiii hojiin bayyee baredaa jabesiii bayee namaattii tolaa ittii fufiiiii hojiin bayyee baredaa jabesiii bayee ❤❤🎉

  • @14esaeyhy
    @14esaeyhy 11 วันที่ผ่านมา

    selam lachi yehuni fer yee edanshi enkan dena metash weda arefi koyeta new barechi gobazi etachin kateyibati balela.xabikishaln fetari agerachin selam yadegilini amen❤❤

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube 10 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ባል ማለት የባለቤቱን ስሜት ተረድቶ ስሜትዋን ለመጠበቅ የሚጥር ነው።»
    ≈"መልካም ሚስት ማለት እንደ እህትህም እንደ እናትህም እንደ ሙሉ ቤተሰብህ የምትሆን ነች