Sheger Mekoya “በመንግስት ላይ መንግስት በወታደር ላይ ወታደር” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /Wagner Group &Azov Battalion
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 มี.ค. 2022
- #ShegerMekoya #Mekoya #AzovBattalion #WagnerGroup #Ukraine #Russia #EsheteAssefa
Sheger Mekoya “በመንግስት ላይ መንግስት በወታደር ላይ ወታደር” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /Wagner Group &Azov Battalion
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - บันเทิง
በምድር ላይ ያለው ግፍ ዘግናኝ ነው ፈጣሪ ምድርቱን ይጠብቃት
ወይ ጉድ ብቻ ነው ፣ እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ
የምወድህ እና የማከብርህ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይሰጥህ❤❤
ደሥ የሚል ዝግጅት እና አቀራረብ ነው።
በጣም እናመሰግናለን ። በናፍቆት የምጠብቀዉ #፩ የኔ የሬድዮን ፕሮግራም መቆያ ነዉ። እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ ጋሽ እሸቴ።
ምርጥ ነው
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤🙏
እናመሰግናለን እሼ መቆያ ምርጥዬ!!!
ዋው በአማርኛ እንዳንተ ታሪካዊ ትንተና የሚሰጥ ጋዜጠኛ አንድም አላየሁም!! You are world class journalist! I mostly watch documenteries on Frontline and Netflix too! You must be one of the best world historian 👏🏽👏🏽👏🏽
0
ትክክል ፅድት ያለ አማሬኛ ።
ወቅቱ የጠበቀ እጅግ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ...!!! እንደ ማስታወሻ ፦ ይያዝልኝ እና ....አሁን በዓለማችን እና በሀገራችን እየተስተዋለ ያለው ሁለንተናዊ ሁኔታዎች ቀያሽ የሆኑ ቀደም ሲል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ የነበሩት Henry Kissinger በዚህ ዝግጅት ላይ ቢቀርብ በተለያዩ ጊዜያት በመቆያ ፕሮግራም ተዘጋጅተው ለእኛ የቀረቡትን ታሪኮች ጠንሳሽ አውራ አባት ማስተዋወቅ ይገባል ብዬ አስባለሁ።
በርቱልን ጠንክሩል....!!!
አሁንም በድጋሚ እናመሰግናለን ...!!!
እሽቴ አሰፏ እናከብርሀለን።
ኑርልን
Thank You
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ
አቀራረቡ ግን በጣሙን ግሩም ነው የማይሰለች ነው
ከሁሉም የግሩፑ መሪዎች ጀርባ ፅዮናዊ መሆናቸው ይገርማል
እነሱ ናቸው ውስጥ ለውስጥ ሚያሽከረክሯት ባደንም ዘሩ ያው ነው
@@amaregenet6911 ይገርማል ጆው ዮሁዲ መሆኑን አላውቅም ነበር ፡ እኛ ኢትዮጲያዊያን ግን ቢጠሉንም እንወዳቸዋለን
Program Betam denke new akerabhe Betam neww mewdew. Sheger mekoya Betam konjo program new.
Thank you
ጥሩ አቀራረብ ነው
Betam Arif program nw thanks
ድንቅና የሚቀጥለውን እርምጃ ለመስማት የሚያጓጓ ትንታኔ፤በትክለኛ እውነቶችም የተደገፈ አቀራረብ።ምስጋና ይገባችሗል።
ድንቅ መረጃ ነው እናመሰግናለን ይህ ስብስብ አሁኑ መላ ሳይባል የቀረ እንደሆነ ጥፋቱ ለአለም ከፍተኛ ጥፍት ማድረሱ የማይቀር ነው !!!
ድንቅ መረጃ ነው። መቆያ የሸገር ሬዲዮ ምርጡ ፕሮግራም ነው።
Good person
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....
🙏🏾🙏🏾
ለማንበብ የምፈላጋቸውን ጉዳዮች ሰለምትጠቁሙኝ ከልብ አመሰግናለሁ
ጎግና ማጎግ ናቸዋ
ስለ ኦቶማን ኢንፓየር ስሩልን
Amesegenalew
አዞፍ የሚታገለው ለነጭ የበላይነት ከሆነ ራሺያ ምንድነው ነጭ አይደለም? ትግሉ የቀለም ከሆነ አልገባኝም።
Hi eshete lemin sele ABUBEKER aseralenem
eshete asfan lemen like subscribe bemadreg moral atsetutem. enante xere ewket yehonachu, ersbers sitbalu alem eyhedech nwe. chaw,. Great Eshete. u are best
Temeret bet amesgenalew
Abiy mean yehel tenkar neaw. Ke merabean , American gaer mewagatu.
እሸቴ ምርጥሰው ዩክሬን በዩክሬን የሚኖሩ አፍሪካውያንን ምንያህል እንዳሰቃዯቸው አየን አሜሪካና አጋሮቿ ለዘላለም ይውደሙ። ለዩክሬን ውድቀትን እመኛለሁ። ሩሲያ ፑቲን Huraaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
ድል ለኡክሬይን 🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦
@@user-vh5pr7qr6y ገሀነም ግባ
@@buruksu7016 ወዴንተ ጋ አልገባም
@@user-vh5pr7qr6y መጀመሪያ አስቸካክለህ ጻፍ
@@buruksu7016 አንተ ራስህ ገሃነም ውስጥ ነው ያለኸው
እንደነዚህ አይነት ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች ሀገራችን ላይ አሉ አደል እንዴ ማንነትን ምክነያት አድርገውየንጹሀንን የሚገድሉ ግፈኞች
ዘለዚንኪ የየሁዲ ዘር እያለበት እንዴት ፀረ ፅዮናዊያንና ሌላ ዘር ጥላቻ ያለበትን አዞቭን ሊደግፍና አብሮ ተረዳድተው ሌላውን ሊዋጉ ቻሉ
That's politics bro welcome to this evil world 🌎
We ethiopian What we learn from this? ?????
NOTHING 😂😂😂
ወንድሜ እሸቴ ።እድሜ ከጤና እመኝልሃለሁ ። አሁን ያቋደስከን ባንተ ውብ አገላለጽ ''በመንግስት ላይ መንግስት ፣በወታደር ላይ ወታደር '' ፈረንጆቹ anarchism ይሉታል ።በኛው ሀገር መልኩ ቢለይም ወርዱ ቢጠብም ከከራረመ ቆይቷል ባይ ነኝ ። ነገ 'ፋኖ ' ተመንድጎ Azov እንደማይሆን ምን መተማመኛ አለን ?።Azov እና Wagnerስ መሣ ለመሣ ሆነው ሸገር ላይ ጥፈትቤት እንደማይከፍቱ ምን መተማመኛ አለን?በየቀበሌው መሣ ለመሣ የቆሙ የታጠቁም ያልታጠቁም Azov እና Wagner አጥለቅልቀውናል ።...ሌላው በነካ አንደበትህ የISISን ታሪክ ከመነሻው አሁን እስካሉበት ፣ከሀያላኖቹ ያላቸውን ንክኪ ዘርዝረህ ጠርቅልነ ።አንደበትህ ብቻ ሣይሆን የእይታ ቅስትህ (visual angle ) የዋዛ ስላልሆነ ነው!
ስለ ዋግነር በሰፊው ይነገረን በተለይ አፍሪካ ውስጥ ስላለው እንቅስቃሴ
Yigrmal lik edzarawochu oromima mingest titikina sink kerasum kmegbrltim fikad edmest malt ekonew yha tglbto ethiopiawest gin mcham aysakam ftare al sektil ezb yalkatal inje bftsum
dedeb lemn sle hagerh gud ataweram sew mtakatlu aremanawch nachu
አክባሪህና ድምፅህን መስማት ያስደስተኛ ል በዛሬዉ ዘገባ ላይ ዶንባስ ማለት ሲገባህ በተደጋጋሚ ዶናባስ አልክ እንጂ የአዞብ ባታሊዮን ማለት ማሪየፓል አጠገብ ባለዉ የ አዞብ ባህር ስም የተቋቋመ ፀረ ሩሲያ አቋም ያለዉ ከመነሻዉ እንደ ኢስላሚክ አክራሪዎች በአሜሪካ ይደገፍ የነበረ አሁን በገሀድ አበጀህ የተባለ ዪክሬየን መንግስት ፈንድ የሚያደርግለት ዘረኛ ቡድን ነዉ።።።።።
Ydnkal yigrmal
ወገኛ ነህ ዝም በል ሰው ሲሰራ መቼም ከማበረታት ይልቅ አቃቂር አውጪ ይበዛል ጦጣ።
It is absolutely false about Azov.your source is russian propaganda.
And your source is?
ቪዲዮውን እዚህ th-cam.com/video/h809Xqto9Vc/w-d-xo.html ላይ ይመልከቱ ክሪስ ከሮኬት ጥፊበኋላ እንዴት እንደቀጠለ እና አስደናቂ የፍቃድ ይቅርታ ምላሾችን ይመልከቱ። ይመልከቱት እና ሰብስክራይብ ማድረግን አይርሱ።