ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድም ኤርማስ በጣም ውይይት ነቀር ያደረከው በዛዲቅ አብርሃ እና ዶ/አለሙ)በጣም ግልጥ የለ ውይይት ነበር ጠቃሚ ነበር
ምንድነው እንዲህ ማካበድ !! ከፈለክ ሂድ ካልፈለክ ቅር እኛ ምን አገባን 😊
ለሃገር መፍረስ የድሃ ልጅ መሞት ግድ የለለህ ክፋ ብየሃለሁ።
እኔን የማይገባኝ መቼ nእው በሰላማዊ መንገድ ታግላችሁ አንችልም ብላችሁ ምርር ያላችሁት? ይህ መንግሥት ገና አንድ የምርጫ ዘመን እንኳ አላጠናቀቀም። እንዳው ጸብ ያለሽ በዳቦ ካልሆነ በቀር።
ልደቱ ማንም ኢትዮጵያ ወስጥ የሚፈልግ የለም ጦር እስካልያዘ ድረስ ሜዳው ያው ፈረሱ ያው ነገር ግን እንደሌሎች ጦር አደራጅቶ ለፖለቲክ ካሌ እራሱ በራሱ ተኩሶ እንደገደለ ይቁጠር በተረፈ የእርምያስ ጥያቄዎች ምርጥ ናቸው.. እናደንቃለን ግን እርስ በርስ መገዳደል እንዲቆም በተለይ ነፍጥ ያነሱ ወደ ሰላም እንዲመለሱ የራሳችን ጥረት እናደርግ.... ነፍጥ ሕግ ማስከበር ትልእኮ ያለው ብቻ መያዝ አለበት 😊
ትግል ስታደናቅፍ የነበረዉ የወያኔን ተልዕኮ ስታስፈፅም አልነበረም?
በምላስ ጮሌነት እና በውስጠ ዌራ ሀሳብ ስልጣን መያዝ አይቻልም ። 😢😢😢😢😢
How are you you band we never forget what you did 1997 elections
ኤርምያስ የትኛው ሃይል ነው ለልደቱ ስጋት የሚሆነው ልደቱ እንድሆነ ነጋዴ ነው ገንዘብ እስካገኘ ድረስ ፖለቲካ ን እንድ እስስት ዥዋዥዊ መጨዋት እንደምችል መልሶችን ማየት ነው ።ሺ ዘመን ሲል የትኛውን ማህብረሰብ እያጠቃ እንድሆነ ግልጽ ሰለታየህ ይመስለኛል ።ልደቱ ክደቱ በቁሙ የሞተ ሰው ነው
Obbo Lidatu, Mawurat kelal new, Mamirat gin ke betaseb, kederijit yijamiral. Please can you tell us your leadership exemplary? Leadership starts from the family and institutions. Leading is not easy as talking.
ልደቱ መንግስት ሳይሆን የመንግስት ተቃዋሜ ነን የሚሉ ለፓለቲካ ፍጆታ እንዳያስገድሉህ ነው የምፈራው። ሃሳብህ ሁሉ ትክክል ነው አለበለዚያ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፓለቲካ ስለ ሆነ እድሜ ልክ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ አንወጣም።
ልደቱ በኢሀዲግ ዘመን ስለትጥቅ ትግል አሁን ያለውን አቋም ፈፅሞ አልነበረውም አሁን ነው ሁለት ጨዋታ መጫወት የፈለገው
ልደቱ ፖርቲ መስርቶ ምርጫ ቢወዳደር ልደቱን ነው የምመርጠው
የሕዝብ ጠንካራም ደካማም የለውም የአመለካከት ጉዳይ እንጂ ፣ ሂትለር ንግግር ሲያደርግ በተመስጦ እራሳቸውን የሚስቱ እንቆቅልሾች ነበሩ።
This guy has to be a political intellect reference for the yonger generations
I appreciate this plat form. But Lidetu has no political idea that serves Ethiopian than PP.
የልደቱ ጉዳይ በጣም ያሳስበኛል የሻዕቢያ ሰላዮች ልገሉት ይችላሉ ብዬ እሰጋለሁ
10 ሰው ገለን ወደ ስልጣን ለመምጣት አለ የመንግስት ስጋት የለውም ሻቢያ እና እስከ ሰባት ዘር ያሉ ናቸው
ABYI ETHIOPIAN ESEKE 2037 YEMERALE YEFERA YEMELESE 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯
ወይ ልደቱ እንደዚህ የተምታታና የተቀዣበረ ወሬ ሲያወራ አይቼው አላውቅም።
አይ ደደቤ! አንተን ብሎ ተቺ !😂😂😂
ገብተህ መታሰር ፈልገህ ከሆነ መንግስት ማሰሩ እረስቶ ስራ ላይ ነው
እንደምን አለህ ኤርሚያስ እኔ ግን የሚመልስልኝ ያጣሁት መንግስት የትኛውን የሰላም ታጋይ ፖለቲከኛ አስገደለ ገደለ ? ልደቱን መንግስት የሚጠብቀው ምን ስለሚጠቅመው ነው ሁሉን ችግርና አውሬ ነው እያለ ጥንብ እርኩሱን በየቀኑ በየአደባባዩ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እየሰደበ እያሳነሰ እያንቋሸሸ ? የለችም ወድቃለች ወድማለች ከሚላትና ገዳይ ነው ከሚለው መንግስት እንዴት ልምጣ ይጠብቀኝ ይላል ? የሸኔን የፋኖን ጭራሽ ትግራይ ውስጥ ሊደረግ የታሰበውን ጠባጫሪነትን ችግሩ የኢትዬጵያ መንግስት ነው ብሎ የሚደግፍ ሰው እንዴት የሰላም ታጋይ ነኝ ይለናል ? እኔ ልደቱን ከአወቅኩት ጀምሮ የሽግግር የክፍፍል መንግስት የሚለውን ቋንቋና አሳብ ተነቅሶበታል እንዴ ? እንደተመኘው የሽግግር መንግስት ቢደረግ የእሱ አቋም ከብሔርተኞቹ ጋር ተግባብቶና አግባብቶ አገር ይመራል ?ለምን በምርጫ ተወዳድሮ ተመርጦ መምጣት ፈራ ?ልደቱ 32 ዓመት ታግሎ አንዳች ነገር ያላመጣ ሰው አሁን በምን መልኩ ምን ያመጣል ? እኔ ጋዜጠኛ ብሆን የምጠይቀው እነዚህን ነገሮች ነበር የእሱና የሌሎቹም ሐሳብ አብይን አሳንሶ አቅልሎ እነሱ እንደሚችሉ አድርገው ራሳቸውን ቆልለው ማሰባቸው እንጂ አብይ ከመጣ ጊዜ ጀምሮ በተረጋጋ አገር እንዳይመራ ካደረጉትና እሱ ግን በእሳተጎሞራ ተፈትኖ ድል ያረገውን ሰው ስልጣን ላይ ለብዙ ዓመታት አልወርድም ብሎ የቆየ የተሰለቸ አድርጎ ማሰቡ ከማሳፈሩም በላይ ልደቱ ከ32 ዓመት እስከ ዛሬ የሚጋጋጠው ለቤተክህነት ነው እንዴ ? ብዙ ማለት ይቻል ነበር ኤርሚያስ አድምታችሁ አልጠየቃችሁትም ብዬ አምናለሁ
Are you guys really serious when you come out to such trivial talk. I designate all of you as " Sirafet KiraKinbo Sebsabiwoch "
እኔምለው ይህ ሰው አዲስ አበባ አዲሰባ ይለናል እኛ አዲስ አበቦች እንዴት ብታየን ነው አንተ ታገትኩ ብለህ ስንት ነው የአዲስ አበቤ ወጣት በወያኔ በጥይት የረገፈው ወዲያ ዞር ብለህ ሻራተን ሆቴል ውስኪህ ከወያኔ አንተ ስታወርድ የኢትዮጵያ ወጣት በደሙ ያን ሰው በላ ስርዓት የገረሰሰው አሁን ደግሞ ፖለቲከኛ ነኝ ወረቀቴ ምናምን ትላለህ በአዲስ አበቤ ደም ልትነግድ አየህ አዲስ አበቤ ወጣት አሁን አንዴ በአንተ ተታሏል ወለተኛ ሰለማይታለል ወረቀቴ ያልከው ቸ ቺፕስ መጠቅለያ አድርገው
ልደቱ አነተን ከዚሕ በኋላ ከዘጠና ሰባቱ ምርጫ አዲስ አበባን አውላላ ሜዳ ላይ ጥሎ ከሔደ በኋላ ማን አዲስ አበበቤ ማንስ ኢትዮጵያዊ ያምንሐልና ነው ሰላማዊ ትግል አደርጋለሁ የምትለው!!!?
እንደ ግል የኢትዮጵያዊነትን ፖለቲካ ደጋፊ ነኝ። ግን ምን አይነት ኢትዮጵያዊነት ነዉ ጥያቄዉ?የአንድ ሃይማኖት ኢትዮጵያ?ወይስ በአንድነት ካባ የሚቀነቀነዉን ድብቅ የአንድ ብሄር ኢትዮጵያ?እርሱ ሞቶ ተቀብሯል። ስለዚህ የሚያግባባንን ኢትዮጵያዊነት እንፈልግደ
እርግጠኛ ሆኜ የምናገረዉ ልደቱ ሐገር ዉስጥ የሚገባዉ ወያኔ ጦርነት ሲጀምርነዉ በጌታቸዉ አሰፋ ታዞ
አቶ ልደቱ አገራችሁ መዳከስካር ነው እየተባለ ኢትዮጵኒስቶችን ማመን ይቻላል ወይ?
ህዝብ ነው ችግሩ ትውልድ የለምከሽፏል እያሉ በ97 ምርጫ በሦስት ወር ህዝባዊ ለውጥ ማምጣት ችለናል ምርት ምን ማለት ነው ።
If not how can peaceful straggle. Is possible for him to.
ኤርሚያስ ይሄን ጥያቄ እንዳታልፈው ልደቱ ሕዝቡ የሠላማዊ ትግልን አይፈልግም ሲል የትኛውን ሕዝብ ነው እያለ ያለው? ለልደቱ ትጥቅ ይዘው የሚታገሉትን ታጣቂዎችንንና ደጋፊዎቸቸውን ብቸኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ ናቸው ብሎ አምኖ ነው? ሕዝብ ሠላም አጣው ወጥቼ መግባት አልቻልኩም እያለ እየጮሄ በዚህ በኩል ሕዝብ ሠላማዊ ትግል አይፈልግም ብሎ ሕዝብን እንደ ሕዝብ ሠላም ጠል አድርጎ ማቅረቡን እንዴት ታየዋለክ?
ኤርምያስ እኔም አንተን 2 ጥያቄ ልጠይቅህ 1 በመጀመሪያው ዙር ከአንተ በፊት ሐብታሙ ኩሽ ሚድያ ነበር "በቴክኒክ" ምክንያት ወጥቶ አልተመለሰም እውነት በቴክኒክ ምክንያት ነው የወጣው ? 2 የትናንቱ ጥያቄ እና መልስ የአንድ ኃይማኖት እና ብሔር ነው?
😂😂,,😂😂😂,,
I strongly object the attitudes of Lidetu Ayalew and he is the most toxic and evil individual that l have ever seen in my life.
ከጋንህ ነን በርታ.
ጦርነትን እያቀሰቀሳ ነው።ድብቅ ፍላጎቱን በብሄር ብሄረሰቦች ላይ ለመጣል ነው።አሁን ያለው ህዝብ የ1960ዎቹ ንቃተ ህሊና ላለው ህዝብ እያተናገራ ነው። ሙት እያቀሰቀሱ እረፍት መንሳት
ኤርሚ ከቻልክ አሉላ እና ልፍሓተይ በሚድያ አቅርብልን እባክህ አስታሊን ጨምረህ
መንግስት ለያንዳንዱ ፖለቲከኛ ጠባቂ ሊያሰማራ አይችልም Thats not even realstic.
ልደቱ ይልቅ ሂድ እና አብያችን ባቀናው ምድር ተንፈላለስ ወሬ አለብህ
Lidetu is the most impractical politician that only believes in empty words.
አቶ ልደቱ በህይወት እንደማትቆይ ዶክተርህ ነግሯሃል ማለት ነው::
Kessu atishalim tarikun bedenb tawuqaleh litaragibilet felines newu
ይሄ ሰው ለኢትዮጵያ ፖለቲካ እጅግ በጣም አስፈላጊ ሰው መሆኑንን አምነን መቀበልና መደግፍ ብንችል ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ወደ ስላም ማምጣት እንችላለን !
😂😂😂😂😂😂😂❌❌❌❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫😭😭😭😭😭😭😭❓❓❓❓❓❓
💯👍
TEREGAGU BE SELAME ALEME EYENORACHEHU MEREZE METEFATE YE HEZEBE MEFETEHE AYEDELEME
ሽኝት ነው ዝግጂቱ
ኢትዮፕያውያን ሰላማቸው የትግራይ ህዝብን በመገደልና በማጥፋት ቀይረውታል። ከገደልክ በሆላ ሰልም ብሎ የለም። ኢርምያስ ለገሰ የመጀመርያው ሰው በትግራይ ህዝብ የዘመተ ኣሁኑም ያለ ሰው ነው።
Erme Ledatu did have register political party ?
ኢትዮጵያ ወስጥ ከሞቱ የተቃዋሚ ፖርቲ መሪወች ካሉ ከመንግስት አመራሮች ቁጥር የቱ ይበልጣል እባካቹ እፈሩ የመንግስት ደጋፊ ስለሆንክ የምትገደልበት ሀገር ነው
❤❤❤❤❤
Ledatu banda wel come to Ethiopia tayalek gudeken shintam safary
Esky hasab yinurih endesu
Antem warada shintam 😂😂😂😂😂😂😂
Warada😂😂😂
ልደቱ ትልቅ ኮብራ እባብ ውሸታም ኦፕራሲዮንም አልነበረውም ምርመራ ነው ያረገው
ይህ እብድ ዛሬም የሽግግር መንግስት ይላል ፣ ሲያምርህ ይቀራል መንግስት መንግስት ሆኗል።
Ante banda 😅😅😅😅
ልደቱ አንተ ከንቱ
አንተ የአ አ ልጅ ነሕ አነሱ በሚያስቡት ደረጃ ማሰብ አትችልም እነኚሕ የፓለቲከችን ካንሰሮች ናቸው
addis abeban nesta enawetalen yilal endie ke yet new nesta yemiawetat??yih 30 amet mulu eyewelawele le Ethiopia yemayitekim sew 1997 edilkn asalfekal
ልብህ ፍንድት ይበል
Amara yechnkew elet taylachu egnagam agabuben medre tabot chachoch tengageru
Ledetu great person come ur mother country we come to u with flower
ልደቱ የሰልጣን ጥመኛ 🤔
ኤርምያስ ለገሰ ጥያቄ ጠይቆ ተጠያቂው ከመመለሱ በፊት ለእኔ መልሱ ይህነው የሚመስለኝ ብሎ በጹሁፍም በቃልም የሚናገር ሙሁር ነኝ በሚል ማስክ እና ካባ የተለበደ ህሌና ቢስ ፤እራስ ወዳድ አውሬ ።
ወንድም ኤርማስ በጣም ውይይት ነቀር ያደረከው በዛዲቅ አብርሃ እና ዶ/አለሙ)በጣም ግልጥ የለ ውይይት ነበር ጠቃሚ ነበር
ምንድነው እንዲህ ማካበድ !! ከፈለክ ሂድ ካልፈለክ ቅር እኛ ምን አገባን 😊
ለሃገር መፍረስ የድሃ ልጅ መሞት ግድ የለለህ ክፋ ብየሃለሁ።
እኔን የማይገባኝ መቼ nእው በሰላማዊ መንገድ ታግላችሁ አንችልም ብላችሁ ምርር ያላችሁት? ይህ መንግሥት ገና አንድ የምርጫ ዘመን እንኳ አላጠናቀቀም። እንዳው ጸብ ያለሽ በዳቦ ካልሆነ በቀር።
ልደቱ ማንም ኢትዮጵያ ወስጥ የሚፈልግ የለም
ጦር እስካልያዘ ድረስ ሜዳው ያው ፈረሱ ያው
ነገር ግን እንደሌሎች ጦር አደራጅቶ ለፖለቲክ ካሌ እራሱ በራሱ ተኩሶ እንደገደለ ይቁጠር
በተረፈ የእርምያስ ጥያቄዎች ምርጥ ናቸው.. እናደንቃለን
ግን እርስ በርስ መገዳደል እንዲቆም በተለይ ነፍጥ ያነሱ ወደ ሰላም እንዲመለሱ የራሳችን ጥረት እናደርግ.... ነፍጥ ሕግ ማስከበር ትልእኮ ያለው ብቻ መያዝ አለበት 😊
ትግል ስታደናቅፍ የነበረዉ የወያኔን ተልዕኮ ስታስፈፅም አልነበረም?
በምላስ ጮሌነት እና በውስጠ ዌራ ሀሳብ ስልጣን መያዝ አይቻልም ። 😢😢😢😢😢
How are you you band we never forget what you did 1997 elections
ኤርምያስ የትኛው ሃይል ነው ለልደቱ ስጋት የሚሆነው ልደቱ እንድሆነ ነጋዴ ነው ገንዘብ እስካገኘ ድረስ ፖለቲካ ን እንድ እስስት ዥዋዥዊ መጨዋት እንደምችል መልሶችን ማየት ነው ።ሺ ዘመን ሲል የትኛውን ማህብረሰብ እያጠቃ እንድሆነ ግልጽ ሰለታየህ ይመስለኛል ።ልደቱ ክደቱ በቁሙ የሞተ ሰው ነው
Obbo Lidatu, Mawurat kelal new, Mamirat gin ke betaseb, kederijit yijamiral. Please can you tell us your leadership exemplary? Leadership starts from the family and institutions. Leading is not easy as talking.
ልደቱ መንግስት ሳይሆን የመንግስት ተቃዋሜ ነን የሚሉ ለፓለቲካ ፍጆታ እንዳያስገድሉህ ነው የምፈራው። ሃሳብህ ሁሉ ትክክል ነው አለበለዚያ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፓለቲካ ስለ ሆነ እድሜ ልክ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ አንወጣም።
ልደቱ በኢሀዲግ ዘመን ስለትጥቅ ትግል አሁን ያለውን አቋም ፈፅሞ አልነበረውም አሁን ነው ሁለት ጨዋታ መጫወት የፈለገው
ልደቱ ፖርቲ መስርቶ ምርጫ ቢወዳደር ልደቱን ነው የምመርጠው
የሕዝብ ጠንካራም ደካማም የለውም የአመለካከት ጉዳይ እንጂ ፣ ሂትለር ንግግር ሲያደርግ በተመስጦ እራሳቸውን የሚስቱ እንቆቅልሾች ነበሩ።
This guy has to be a political intellect reference for the yonger generations
I appreciate this plat form. But Lidetu has no political idea that serves Ethiopian than PP.
የልደቱ ጉዳይ በጣም ያሳስበኛል የሻዕቢያ ሰላዮች ልገሉት ይችላሉ ብዬ እሰጋለሁ
10 ሰው ገለን ወደ ስልጣን ለመምጣት አለ የመንግስት ስጋት የለውም ሻቢያ እና እስከ ሰባት ዘር ያሉ ናቸው
ABYI ETHIOPIAN ESEKE 2037 YEMERALE YEFERA YEMELESE 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯
ወይ ልደቱ እንደዚህ የተምታታና የተቀዣበረ ወሬ ሲያወራ አይቼው አላውቅም።
አይ ደደቤ! አንተን ብሎ ተቺ !😂😂😂
ገብተህ መታሰር ፈልገህ ከሆነ መንግስት ማሰሩ እረስቶ ስራ ላይ ነው
እንደምን አለህ ኤርሚያስ እኔ ግን የሚመልስልኝ ያጣሁት መንግስት የትኛውን የሰላም ታጋይ ፖለቲከኛ አስገደለ ገደለ ? ልደቱን መንግስት የሚጠብቀው ምን ስለሚጠቅመው ነው ሁሉን ችግርና አውሬ ነው እያለ ጥንብ እርኩሱን በየቀኑ በየአደባባዩ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እየሰደበ እያሳነሰ እያንቋሸሸ ? የለችም ወድቃለች ወድማለች ከሚላትና ገዳይ ነው ከሚለው መንግስት እንዴት ልምጣ ይጠብቀኝ ይላል ? የሸኔን የፋኖን ጭራሽ ትግራይ ውስጥ ሊደረግ የታሰበውን ጠባጫሪነትን ችግሩ የኢትዬጵያ መንግስት ነው ብሎ የሚደግፍ ሰው እንዴት የሰላም ታጋይ ነኝ ይለናል ? እኔ ልደቱን ከአወቅኩት ጀምሮ የሽግግር የክፍፍል መንግስት የሚለውን ቋንቋና አሳብ ተነቅሶበታል እንዴ ? እንደተመኘው የሽግግር መንግስት ቢደረግ የእሱ አቋም ከብሔርተኞቹ ጋር ተግባብቶና አግባብቶ አገር ይመራል ?ለምን በምርጫ ተወዳድሮ ተመርጦ መምጣት ፈራ ?ልደቱ 32 ዓመት ታግሎ አንዳች ነገር ያላመጣ ሰው አሁን በምን መልኩ ምን ያመጣል ? እኔ ጋዜጠኛ ብሆን የምጠይቀው እነዚህን ነገሮች ነበር የእሱና የሌሎቹም ሐሳብ አብይን አሳንሶ አቅልሎ እነሱ እንደሚችሉ አድርገው ራሳቸውን ቆልለው ማሰባቸው እንጂ አብይ ከመጣ ጊዜ ጀምሮ በተረጋጋ አገር እንዳይመራ ካደረጉትና እሱ ግን በእሳተጎሞራ ተፈትኖ ድል ያረገውን ሰው ስልጣን ላይ ለብዙ ዓመታት አልወርድም ብሎ የቆየ የተሰለቸ አድርጎ ማሰቡ ከማሳፈሩም በላይ ልደቱ ከ32 ዓመት እስከ ዛሬ የሚጋጋጠው ለቤተክህነት ነው እንዴ ? ብዙ ማለት ይቻል ነበር ኤርሚያስ አድምታችሁ አልጠየቃችሁትም ብዬ አምናለሁ
Are you guys really serious when you come out to such trivial talk. I designate all of you as " Sirafet KiraKinbo Sebsabiwoch "
እኔምለው ይህ ሰው አዲስ አበባ አዲሰባ ይለናል እኛ አዲስ አበቦች እንዴት ብታየን ነው አንተ ታገትኩ ብለህ ስንት ነው የአዲስ አበቤ ወጣት በወያኔ በጥይት የረገፈው ወዲያ ዞር ብለህ ሻራተን ሆቴል ውስኪህ ከወያኔ አንተ ስታወርድ የኢትዮጵያ ወጣት በደሙ ያን ሰው በላ ስርዓት የገረሰሰው አሁን ደግሞ ፖለቲከኛ ነኝ ወረቀቴ ምናምን ትላለህ በአዲስ አበቤ ደም ልትነግድ አየህ አዲስ አበቤ ወጣት አሁን አንዴ በአንተ ተታሏል ወለተኛ ሰለማይታለል ወረቀቴ ያልከው ቸ ቺፕስ መጠቅለያ አድርገው
ልደቱ አነተን ከዚሕ በኋላ ከዘጠና ሰባቱ ምርጫ አዲስ አበባን አውላላ ሜዳ ላይ ጥሎ ከሔደ በኋላ ማን አዲስ አበበቤ ማንስ ኢትዮጵያዊ ያምንሐልና ነው ሰላማዊ ትግል አደርጋለሁ የምትለው!!!?
እንደ ግል የኢትዮጵያዊነትን ፖለቲካ ደጋፊ ነኝ። ግን ምን አይነት ኢትዮጵያዊነት ነዉ ጥያቄዉ?የአንድ ሃይማኖት ኢትዮጵያ?ወይስ በአንድነት ካባ የሚቀነቀነዉን ድብቅ የአንድ ብሄር ኢትዮጵያ?እርሱ ሞቶ ተቀብሯል። ስለዚህ የሚያግባባንን ኢትዮጵያዊነት እንፈልግደ
እርግጠኛ ሆኜ የምናገረዉ ልደቱ ሐገር ዉስጥ የሚገባዉ ወያኔ ጦርነት ሲጀምርነዉ በጌታቸዉ አሰፋ ታዞ
አቶ ልደቱ አገራችሁ መዳከስካር ነው እየተባለ ኢትዮጵኒስቶችን ማመን ይቻላል ወይ?
ህዝብ ነው ችግሩ ትውልድ የለም
ከሽፏል እያሉ በ97 ምርጫ በሦስት ወር ህዝባዊ ለውጥ ማምጣት ችለናል ምርት ምን ማለት ነው ።
If not how can peaceful straggle. Is possible for him to.
ኤርሚያስ ይሄን ጥያቄ እንዳታልፈው ልደቱ ሕዝቡ የሠላማዊ ትግልን አይፈልግም ሲል የትኛውን ሕዝብ ነው እያለ ያለው? ለልደቱ ትጥቅ ይዘው የሚታገሉትን ታጣቂዎችንንና ደጋፊዎቸቸውን ብቸኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ ናቸው ብሎ አምኖ ነው? ሕዝብ ሠላም አጣው ወጥቼ መግባት አልቻልኩም እያለ እየጮሄ በዚህ በኩል ሕዝብ ሠላማዊ ትግል አይፈልግም ብሎ ሕዝብን እንደ ሕዝብ ሠላም ጠል አድርጎ ማቅረቡን እንዴት ታየዋለክ?
ኤርምያስ እኔም አንተን 2 ጥያቄ ልጠይቅህ 1 በመጀመሪያው ዙር ከአንተ በፊት ሐብታሙ ኩሽ ሚድያ ነበር "በቴክኒክ" ምክንያት ወጥቶ አልተመለሰም እውነት በቴክኒክ ምክንያት ነው የወጣው ? 2 የትናንቱ ጥያቄ እና መልስ የአንድ ኃይማኖት እና ብሔር ነው?
😂😂,,😂😂😂,,
I strongly object the attitudes of Lidetu Ayalew and he is the most toxic and evil individual that l have ever seen in my life.
ከጋንህ ነን በርታ.
ጦርነትን እያቀሰቀሳ ነው።ድብቅ ፍላጎቱን በብሄር ብሄረሰቦች ላይ ለመጣል ነው።አሁን ያለው ህዝብ የ1960ዎቹ ንቃተ ህሊና ላለው ህዝብ እያተናገራ ነው።
ሙት እያቀሰቀሱ እረፍት መንሳት